Тёмный

ሄኖክ አየለ ፡ የኢትዮጵያ ሲኒማ እኛን የሚመስል መሆን አለበት | Henok Ayele 

Dejaf TV
Подписаться 102 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Henok Ayele, the renowned Ethiopian filmmaker, talks about his films and Ethiopian cinema in general.
#dejaf #podcast #Henokayele #ቁጥር፲፰ #dawittesfaye #ethiopiancinema #film #Ethiopianmusic #ethiopianfilm #filmmaking #newethiopianfilm #movies #comedy #drama #cinematic #yewendochguday #habesha

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 3 месяца назад
🔥ይሄ Podcast እያደር እያማረ ነው የምትሉ ብቻ በ👍 ለዴቭ አሳዩት
@abiyyemariam6383
@abiyyemariam6383 3 месяца назад
i feel the same way keep up the good work
@yopethio
@yopethio 3 месяца назад
errr derom eko yameral yemetelu!!!!!!!!!!!!!!!
@tmzoo6699
@tmzoo6699 3 месяца назад
ሄኖክ በጣም የሚገርም ስብህናና አውቅት የተችርክ የምናከብርህ ወንድማችን ነህ አብዝቶ ይቸምርልህ አቅራቢው ደግሞ ትለያለህ ብቻ ሁለታቺሁንም አጅግ አናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏q
@Petube-fe1jy
@Petube-fe1jy 3 месяца назад
ሄኒ እውነት ለመናገር ካንተ ፊልሞች ውስጥ አልቦን በጣም ነው የምወደው ትክክለኛው አቅምህን ያወጣህበት ይመስለኛል፣ገብያው ውጤታማ ባይሆንም ለኔ ግን አንደኛ ነው። አሁንም እንደሱ አይነት ስራ እጠብቃለሁ ካንተ
@ቃኘውአፍሪካየሚዲያሥራዎች
ብዙ ተምረናል ሄኖክ❤❤❤
@habesha2171
@habesha2171 3 месяца назад
Thank you 🙏🏾 what a conversation! I enjoyed every minute of it. Thank you Dave you are exceptional & Henok Ayele you are a treasure sir!
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 3 месяца назад
የአዘጋጅ የህይወት አተያይ/ፍልስፍና በፊልሙ ውስጥ ሊገለጽ ግድ አይደለም ወይ…ከፈረንጆቹ ኪነቱን ወስዶ የህይወት እይታ እና ፍልስፍናው ግና ኢትዮጵያዊ መሆኑ ግድ ነው። ሄኖክ እንደዚያ ያደረገ ይመስለኛል።ይሰማኛል።🎉
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 3 месяца назад
ካለምንም ማጋነን 'ደጃፍ Podcast' ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ምርጥ Podcast ዎች ውስጥ አንዱ ነው! ዴቭ በርታ! 'ደጃፍ Podcast እና MERI Podcast' በቅርብ አመታት የሀገሪቱ አንደኛ የ Podcast ዝግጅቶች እንደምትሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም!
@firewdejene621
@firewdejene621 2 месяца назад
Meri they can't ask questions like dave
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 3 месяца назад
ዴቭ ተባረክ
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 3 месяца назад
ለኢትዮጵያ ሲኒማ አልቦ'ም ቆንጆ ማሳያ ነው።
@alsekela
@alsekela 3 месяца назад
ተረጋግተን ልናዳምጥ መተናል 🙏❤
@hailemelaku4185
@hailemelaku4185 3 месяца назад
Same here !
@Rodtour777
@Rodtour777 3 месяца назад
ለምን እንደሆነ አልገባኝም ዴቭ I love New York የሚለውን ካፕ እንዲታይ የፈለክበት ምክንያት
@MarkalTeraki
@MarkalTeraki 3 месяца назад
አመሰግናለው ዴቭ።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 3 месяца назад
አቤት የወንዶችጉዳይን😢እንደማይክልጃክሰን ቲሪለርዘፈን ደግሜደጋግሜ የማየውአሁንየማየው😢ሁሌምየማይሠለችኝነው😢
@robelbizuneh5622
@robelbizuneh5622 3 месяца назад
This is history
@dawitaraya9213
@dawitaraya9213 3 месяца назад
አላቲኖስ ከተነሳ- ያሬድ ሹመቴ፣ ይድነቃቸው ሹመቴ፣ ሶሚክ፣... ቢቀርቡ ጥሩ ነው።
@menataneba9472
@menataneba9472 3 месяца назад
Devayee nurelegn my bro.
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 3 месяца назад
Heni please bring Admasu kebeda please
@MesfinLegesse23
@MesfinLegesse23 3 месяца назад
Bamakash also excellent fantasy film
@waw----
@waw---- 3 месяца назад
kidest yilman esty gabzat dev
@anetenhgizachew9045
@anetenhgizachew9045 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@girmagossay7127
@girmagossay7127 3 месяца назад
እረ አብዝተን ሼር እናድርገው እስኪ 100 000 በጣም በፍጥነት እናስገባው አብዛኛውን ህዝብ ጋር እንዲደርስ እንስራ
@santashewa3600
@santashewa3600 3 месяца назад
Dave mert program nw bertaleng bro
@dawitmulugeta7656
@dawitmulugeta7656 3 месяца назад
Daveye "zhaner" mendenew?
@FikerWubet-b6w
@FikerWubet-b6w 3 месяца назад
በቃ ቀጣይ ሰውመሆንን አቅርብልን 🙏
@andudamasm1073
@andudamasm1073 3 месяца назад
10:24 😅
@enkubahrie1123
@enkubahrie1123 2 месяца назад
Woy alemawoq
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 3 месяца назад
ዴሽ ሁልጊዜም ታዋቂ ሳይሆን አዋቂ እንግዶችን ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን ልምዳቸውን እውቀታቸውን ሙያቸውን እና በሳል አስተሳሰባቸውን ለሚያካፍሉን ኢትዮጵያዊያን የተለየ አክብሮት አለኝ
@Tsegaonline
@Tsegaonline 3 месяца назад
ጋዜጠኛው ግን ምን አይነት ሰው ነህ? እንዴት አድርገህ ነው የቤት ስራህን ጠንቅቀህ የምትሰራው በሁሉም ኢንተርቪህ ላይ እንዳስደመምከኝ ነው ከእንግዶችህ እኩል የምትናፈቅ አድርጎሀል ቀጥልበት ❤❤ Henock Ayele ዛሬ ነው ያየሁህ እስከዛሬ ወደር የሌለውን የወንዶች ጉዳይ ፊልምን ከተቀመጠበት ማማ ላይ እንዳይወርድ አድርገህ ሰቅለህ አስቀምጠኸዋል በጣም እናመሰግናለን ።ትህትናህም የበለጠ ግርማ ምገስ ሰቶሀል ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው❤❤❤
@bubuta1013
@bubuta1013 2 месяца назад
አገላለጽህ/ሽ አንጀት አርስ ነው::
@tadywossintayehu9320
@tadywossintayehu9320 Месяц назад
Nice
@robelles5114
@robelles5114 3 месяца назад
ዳዊት ሰላም እስቲ በነካ እጅህ አድማሱ ከበደን አቅርብልን (አህምሮን)
@neba1034
@neba1034 3 месяца назад
ዴሽ ሁልጊዜም ታዋቂ ሳይሆን አዋቂ እንግዶችን ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን
@etayen-
@etayen- 3 месяца назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ
@nebatube3260
@nebatube3260 3 месяца назад
ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት ስጠብቀው ነበር ሄኒዬ በትዝታህ ወደኃላ ጎተትክኝ ዴቭዬ ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@jonilion9368
@jonilion9368 3 месяца назад
እኔ ብዙ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ፣ አውቃለሁ ፣ የምል ሰው ነኝ ፣ ዳዊትን ፣ ግን ከዚህ በፊት አላውቀውም ፣ እና ፣ ያለማወቄን ፣ ሳስብ ፣ ለከስ ብዙ የተደበቁ ፣ አርቲስቶች እንዳሉ አሁን የገባኝ ፣ ( በጣም በሳል ልጅ ነህ ፣ እውቀቱም አለህ ፣ ፕሮግራምህን መከታተል የጀመርኩት ፣ ከአርቲስት ሚካኤል ታምሬ ፣ ጋር በነበረህ ቆይታ ነው ከዛ ጊዜ ጀምሮ ፣ ፕሮግራምህ አምልጦኝ ፣ አያውቅም ፣ ከዚህ በላይ ትልቅ ፣ ስራ ፣ መስራት እንደምትችል ፣ እውቀትህ ፣ ያሳብቃል ፣ በዚሁ ቀጥል ፣ thanks
@MihretTilahun-w5u
@MihretTilahun-w5u 3 месяца назад
አረ በስመአብ እርጋታ፣ብስለት፣ተገቢ የሆነ በራስመተማመን፣ትህትና፣ጥበብን ማክበር ተገረምኩ ነው የምላችሁ።ተባረክ ያሰብከውን አምላክ ያሳካው።
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 3 месяца назад
"የሠርጌ ትዝታ" (የ አስቴር አወቀ)በእዚህ ዘፈን ላይ በሰጠው አተያይ ብቻ ሄኖክ'ን በተለየ ሁኔታ እዳደንቀው ገፍቶኛል። "ዝም ያለ ያራዳ ልጅ ነው"💐💐💐
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ሲኒማ እኛን የሚመስል መሆን አለበት'' ለእንጀራ በሚጠቀሙበት የአማርኛ ቋንቋ 1ዓረፍተነገር እንኳን ሙሉ በሙሉ ለመጨረስ የማይችሉ የቋንቋ እጥረት ሳይኖርባቸው አይምሯቸው እና አንደበታቸውን መቆጣጠር የማይችሉ ባህላቸውን የሚንቁ የማያቁ አይምሯቸው ሁሉ ነገር የምዕራቡ ዓለም ትክክል ነው ብለው የሚያምኑ አሁንማ የሞዴሊንግ ,አለባበስ መድረክ ሁሉ ነገራቸው ሆሊውድን ካላመጣን የሚሉ ጉረኞች ኢትዮጵያውያንን ሊመስሉ የማይፈልጉ ተቀባብተው እራሱ እራሳቸውን የሚጠሉ አደሉ። እነኝህ ለትውልዱ መጥፎ አርያዎች ናቸው። ብዙዎቹ ጥቂተሰ ጨዋ ይኖራሉ።
@samuelbegashaw5328
@samuelbegashaw5328 3 месяца назад
ዴቫ ምን ልበልህ? አቦ ተባረክ። ላደርግ የምችለው ላይክና ሼር። በል በርታ!
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 3 месяца назад
ልክ ነው። ሀገራችንን የሚመስል መሆን አለበት።🎉🎉🎉
@KidusMoges-sf8bo
@KidusMoges-sf8bo 3 месяца назад
አልቦ የምንጊዜም ምርጥ 20 ወይ 30 የኢትዮጵያ ምርጥ ፊልሞች ውስጥ አንዱ ነው!
@eelpaw
@eelpaw Месяц назад
ከዚህ በኋላ አልቦን አየሁት እውነት ለመናገር የሚያስጨበጭብ ነበር በጊዜው የማየት ዕድሉ አልነበረኝም ግን ሄኖክ እውነትም በጣም ጎበዝ ስለመሆኑ ከወንዶች ጉዳይም በላይ ማረጋገጫ የሚሆን ነው
@ketematsegaye7289
@ketematsegaye7289 3 месяца назад
ምንም ማይደንቀው ሰው ሄኖክ አየለ ሚገርም ሰው ጋዜጠኛው ዴቭ ደግሞ ዘመናዊው መሀዛ ብሩ ብዬካለው
@TamiratTame-h1j
@TamiratTame-h1j 2 месяца назад
እናመሰግናለን ዳዊት🙏 ደራሲ እና አዘጋጅ መሀሙድ ዳውድን ጋብዝልን 🙏
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 3 месяца назад
ኡ እርጋታው ደስ ሲል በተመስጦ ነው የሰማሁት❤ ዴቮ አሪፍ ጠያቂ እናመሰግናለን
@hallelujahtube1002
@hallelujahtube1002 2 месяца назад
Ohh dave thats a great episode , I enjoyed every single minute ,but how about “bamakash”
@abrehamabetew9273
@abrehamabetew9273 3 месяца назад
′aba giorgis ze gasecha′.....😍Egziabher yirdachew
@danieldegife6485
@danieldegife6485 2 месяца назад
ይኸው በደረቅ ሌሊት ሳዳምጥ ዘደርኩ❤❤❤❤❤❤
@firewdejene621
@firewdejene621 2 месяца назад
35:45 best question! 👏 for the writer about his films
@gezegeta923
@gezegeta923 3 месяца назад
ዳዊት እንዴት ነህ፥፥ሄኖክን ከአማርኛ ፊሎሞች ምርጥ አምስት እና ከራሱ ፊልሞች ምርጥ አምስት ጠይቅልን ብየ ጽፌ ነበር ኮሜንት ላይ፥፥ አሁን ሳየው የለም፥፥ ሄኖክ የጠቀሳቼውን ፊልሞችም ሊስት አድርጌ ነበር፥፥ ኮሜንቱ አሁን የለም፥፥ ለምን እንደጠፋ አልገባኝም፥፥
@sisco19
@sisco19 3 месяца назад
የአስቱ ዘፈኖች እያንዳንዳቸው እራሳቸውን የቻሉ ፊልም ናቸው።
@NetsanetTmedhin
@NetsanetTmedhin 2 месяца назад
የሚገርም የምወደው ፕሮግራም
@ABAYNEHAYELETESEMA
@ABAYNEHAYELETESEMA 2 месяца назад
You are real journalist real questioners
@kaleabsileshi5483
@kaleabsileshi5483 2 месяца назад
አቦ እድሜ ይስጥህ ዴቫ
@FikerWubet-b6w
@FikerWubet-b6w 3 месяца назад
ከዛ ደሞ ግሩም ዘነበን
@gezegeta923
@gezegeta923 3 месяца назад
በነገራችን ላይ ሄኖክ አየለ ዳይሬክት ያደረጋቼው ፊልሞች ሊስት ይኖራችሁ ይሆን እስኪ ዘርዝሩልን፥፥ከምስጋና ጋር፥፥
@winterethiopia7129
@winterethiopia7129 3 месяца назад
🖤🖤
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 3 месяца назад
እንደሁሌው ምርጥ ። አባ ጎርጊስ ዘ ጋ ስጫ ናፈቁኝ ። ወይ ጥይት ማጣት 💚💛❤️
@birukyemane3993
@birukyemane3993 3 месяца назад
የአስቱን ሙዚቃዎች ፊልም አድርገህ ብትሰራልን አቤትትትት••••
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 3 месяца назад
የእስታር የሰርግ ዘፈን ደራሲ "ያየህይሪድ አላምረው" ❤
@loyeloyeful
@loyeloyeful 3 месяца назад
This is by far my favorite episode. Davo, you are phenomenal. Hope you can some how provide us a list of Henock's work and inform the audience on how to get access to his works.
@antenehsamson7383
@antenehsamson7383 3 месяца назад
First
@Birkti2728
@Birkti2728 3 месяца назад
Perfume እየፈራሁ የወደድኩት ፊልም
@birukadane8022
@birukadane8022 3 месяца назад
Cow 2021 ነው ለማየት ነበር ፊልሙን
@michaelchernet-mg2lw
@michaelchernet-mg2lw 3 месяца назад
የወንዶች ጉዳይ satisfaction means
@BereketBelayeneh
@BereketBelayeneh 3 месяца назад
ndegaaa 👌👌👌🙏🙏
@SolomonTesfaye-ds2vn
@SolomonTesfaye-ds2vn 2 месяца назад
❤❤❤❤
@seblezewge3923
@seblezewge3923 3 месяца назад
❤❤❤
@h3nna181
@h3nna181 3 месяца назад
best podcast so far in every aspect
@Roots2394
@Roots2394 3 месяца назад
Dagmawi alin Gabzew
@AbiyWassihun-tc2it
@AbiyWassihun-tc2it 3 месяца назад
ገብተናል ገብተናል
@abdurahmanjk
@abdurahmanjk 3 месяца назад
ምርጥ👏👏
@HelinaAyalu
@HelinaAyalu 3 месяца назад
#1 podscast. ጠንክር የቶቶትን አቅርብልን pls
@RitaYih
@RitaYih 3 месяца назад
Devo berta betam des Mel nw
@grmbyn1
@grmbyn1 3 месяца назад
Excellent podcast
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 3 месяца назад
What 's up Dawit
@wello446
@wello446 3 месяца назад
Nice 👍
@RahelAssefa-cn7nl
@RahelAssefa-cn7nl 3 месяца назад
Dave thank u
@CassioPeia-hv1qx
@CassioPeia-hv1qx 3 месяца назад
Wow
Далее