Тёмный

ህሊና ድራማ ክፍል 3 - Helina Drama Part 3 

Salkan Tube
Подписаться 387 тыс.
Просмотров 533 тыс.
50% 1

ህሊና ድራማ ክፍል 3 - Helina Drama Part 3
#HelinaDrama
#SalkanTube
#ethiopiandrama
contact us
on Instagram
yoseph__kas...
TikTok
www.tiktok.com/@salkantube?_t...
Facebook
/ 1221filmsproduction

Развлечения

Опубликовано:

 

27 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 512   
@AtoMedia
@AtoMedia 16 дней назад
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
@riri-wj6xp
@riri-wj6xp 15 дней назад
Ere woman, get the hell out of here🤨
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 15 дней назад
😂😂😂😂 እዉነት
@user-vz5we3kl7r
@user-vz5we3kl7r 15 дней назад
Be Selam tegelagey enate
@amytk6095
@amytk6095 15 дней назад
⁠@@user-vz5we3kl7r😂😂😂😂
@abenezerabeni1032
@abenezerabeni1032 15 дней назад
mache naw mitiwoljiw malte miwoldut
@EyerusMaryam
@EyerusMaryam 17 дней назад
ዉድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለስምንተኛዉ የአብይ ፆም ለሆሳህና በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ፍትህ በየቦታዉ ለሚቃጠሉ ⛪⛪️⛪️🔥🔥ቤተክርስቲያን እና ያለትፉታቸዉ ለሚገደሉና ለሚታሰሩ ወገኖቻችን 😢😢😢🙏🙏🙏
@user-so8dg7yx4k
@user-so8dg7yx4k 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@zulal40
@zulal40 16 дней назад
Amen
@hawamohammed8515
@hawamohammed8515 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@SelamKahsay-iv5vu
@SelamKahsay-iv5vu 15 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የደክተሩ መሰቀል ደስ ሲል❤
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 15 дней назад
አሜን
@yekassaehet
@yekassaehet 15 дней назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኦሳና በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው የስላሴን ልጅነት ያገኘሁበት ዳግመኛ የተወለድኩበት በውሀ እና በመንፈስ ቅዱስ የተጠመቅኩበት ቀን ነው እግዚአብሔር የሰጠኝን ልጅነት ጠብቄ እቆይ ዘንድ ይርዳኝ ❤🎉
@user-ni3os9tw5w
@user-ni3os9tw5w 15 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በቤቱ ያፅናሽ
@alshaibani8594
@alshaibani8594 15 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ❤❤❤❤❤
@cerkic3510
@cerkic3510 14 дней назад
እንኳን አብሮ አደርሰን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 12 дней назад
በቤቱ ያፅናሽ
@user-gi3zm5ri4v
@user-gi3zm5ri4v 10 дней назад
Amen enkuan abro aderesen bebitu yatsnashi
@TsionAbere-yp3hu
@TsionAbere-yp3hu 16 дней назад
አጠረቃቅሜ አንዱን ቀን አየዋለሁ እንጂ በየሳምንቱ ስቆነጥር አልገኝም
@RahelTeka-il8vo
@RahelTeka-il8vo 15 дней назад
😂😂😂 እኔም ይጨቀኛል
@sasrat7146
@sasrat7146 15 дней назад
😂
@user-jm3lg2cc5h
@user-jm3lg2cc5h 15 дней назад
ክክክ
@user-ruru678
@user-ruru678 15 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 15 дней назад
የኔም ሀሳብ ነዉ😅😅😅😅😅
@yohanstekle388
@yohanstekle388 15 дней назад
ታሪኩ ባባ ቢኖርበት በጣም ደስ ይል ነበር ነብስህን በገነት ያኑርልን ባባ😢😢😢
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 15 дней назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለወሳህና ⛪🙏❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 15 дней назад
አሜን
@alami5787
@alami5787 15 дней назад
እንኳን አብሮ አደርሠን ውደ
@user-cq2io3pj3q
@user-cq2io3pj3q 13 дней назад
Amen🙏
@user-kk9zw5gf9n
@user-kk9zw5gf9n 12 дней назад
Enkan abro adersn
@zadzad6339
@zadzad6339 15 дней назад
ቴዲ. እኮ ሁሉም አይነት. ሆኖ መተወን. ይችላል. ዋው. ደሞ መስሎ ሳይሆን. ሆኖ ነው ሚሰራው ዋው. በጣም አደንቅሀለው
@TemesgenMamoDoyo
@TemesgenMamoDoyo 11 дней назад
እዚህ ላይ ግን የተሳካለት አይመስለኝም
@saar989
@saar989 15 дней назад
የፍናን ድምጽዋን ❤ ሁሉም ነገርዋን ❤❤❤
@RahelTeka-il8vo
@RahelTeka-il8vo 15 дней назад
እንኳን ለሆሳና በአል በሰላም አደረሳቹ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከተያዮች ፊልሙ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 15 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@djabdire4037
@djabdire4037 15 дней назад
አሜን
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 15 дней назад
በጣም ነው የተመቸኝ ቶቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤❤❤
@lidyakumlachew6044
@lidyakumlachew6044 14 часов назад
እኔም
@seadamuhammad
@seadamuhammad 16 дней назад
እስኪ በስደት እንዴኔ የመረረዉ ማነው ፍጣሪ ይድርሰልን ዱአ አጉልኝ ጋይስ😢
@user-eb7td6qq5q
@user-eb7td6qq5q 16 дней назад
አይዞሽ
@salamghosn8854
@salamghosn8854 15 дней назад
አይዞሸ እኔም እዳች ነኝ
@yekassaehet
@yekassaehet 15 дней назад
😢😢😢አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እኔ አለሁ እንደ አንችው ስደት ሀሞት ነው ስደት እያነቡ እስክስታ ነው በአጠቃላይ በቁም እንደመቀበር ነው ማግባት መውለድ መፈቀር እንደ ሰማይ እራቁኝ ኤጭ😢
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 15 дней назад
ፈጣሪ የልብሸን ጎዶሎ ይሙላ❤
@seadamuhammad
@seadamuhammad 15 дней назад
​@@salamghosn8854ፈጣሪ ይድረስልን
@hymi1709
@hymi1709 15 дней назад
እዚጋ ግን ያለገባኝ ነገር ላይክ አርጉኝ አምሮኛል እርጉዝ ነኝ የምትለ ክፈያ አለው እንዴ አልገባኝም ለምን ትለምናላቹህ😏
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 13 дней назад
ሱስ ነዉ😂😂😂😂
@meeenegn3361
@meeenegn3361 8 дней назад
እኮ እኔም አልገባኝም😂😂😂
@Tamralech-mq5qg
@Tamralech-mq5qg 15 дней назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆእና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏
@SamerawtAdemasu
@SamerawtAdemasu 15 дней назад
በየቀኑ እንዲለቁላቹ የምትፈልጉ በጀት መድቡላቸው በጣም ብዙ ለፍተው ነው የሚለቁልን እኛ እንደምናየው 30 የሰላሳ ደቂቃ ድራማ አደለም
@s0lomon150
@s0lomon150 15 дней назад
wow ከፍ ብሎ የመጣ ምርጥ ድረማ ቀሪውን ክፍል ሣሥብ ጉጉቴ ይጨመራል ከዳሬክቱ አሰከ ተዋናዮቹ ካሜራው ልቅም ተደርጎ የቀረበ እናመሠግናለን❤❤❤❤
@Media-gn2et
@Media-gn2et 15 дней назад
ለምን ዝም ብለህ አታዪም?
@user-xe6kc4zb1x
@user-xe6kc4zb1x 12 дней назад
😅😅😅​@@Media-gn2et
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 15 дней назад
በሳምት ሁለት ግዜ ልቀቁልን ❤❤❤
@aasmakhatoonaasmakhatoon1664
@aasmakhatoonaasmakhatoon1664 15 дней назад
Ere ayisemum beka atiyulachew
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 15 дней назад
ሁሉንም እማደንቃቸው አክተሮች ❤️❤️❤️❤️❤️
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 15 дней назад
ደስ የሚል ትወና😊ደስ የሚል 💔የፍቅር ታሪክ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 15 дней назад
በጣም ደስ ይላል የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው ❤❤😢😢
@Fcgcchb
@Fcgcchb 15 дней назад
የተዋሕዶ ልጆች እንካን ኣደረሳቹ 👏👏👏💚💚💚🌻🌻🌻🍀
@mesimesi377
@mesimesi377 15 дней назад
እንኳን አደርሳችሁ ዉድ የኦርቶዶክስ ተውሕድ ልጆች 🥰❤
@user-sk2gn6ng2o
@user-sk2gn6ng2o 15 дней назад
እኔ ብቻ ነኝ እንዴ ፍናን ለማየት ብየ ገብቼ ተመስጭ እዚ ፊልም ውስጥ የቀረሁት ❤
@misletibebu872
@misletibebu872 14 дней назад
Me too 😂😂😂
@teegayesisay5143
@teegayesisay5143 14 дней назад
Enem
@hhjvvchcc6023
@hhjvvchcc6023 14 дней назад
እኔም ነኝ😊
@ahdutips1824
@ahdutips1824 13 дней назад
Aw ante becha neh
@user-tn6ff4nj2d
@user-tn6ff4nj2d 12 дней назад
Ayi hulum nw
@TsegayeAbebe-ol8cv
@TsegayeAbebe-ol8cv 16 дней назад
እረ በፈጠራችሁ በሳምንት ሶስት ጊዜ ልቀቁልን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 15 дней назад
2ቴ ሳትይ 3ቴ 😂😂😂😂
@munakasim4411
@munakasim4411 15 дней назад
አንቺ ደግሞ 2 ን አልተማርሽም እንዴ😂😂😂😂😂
@user-xx9el9hp6z
@user-xx9el9hp6z 15 дней назад
😂😂😂😂😂🎉 2ተረሳይ😂😂
@Tihitina11
@Tihitina11 15 дней назад
🤣🤣🤣🤣​@@munakasim4411
@mwwm8396
@mwwm8396 15 дней назад
Aree inem alku be samint 3
@AbinetDemeke-gs1vr
@AbinetDemeke-gs1vr 16 дней назад
እንደጠበኩት አላገኘሁትም በጣም ተመችቶኛል
@hghuhh9796
@hghuhh9796 15 дней назад
ቼሬ እና ቴዴ አባት እና ልጂ 😅😅😅😅
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 15 дней назад
እኮ
@abeneazertefera395
@abeneazertefera395 15 дней назад
Teddy best actor 😤
@aseed792
@aseed792 15 дней назад
ለምነው ይከን ያክል የምታስጠብቁን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁጅ😏
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 12 дней назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳህና ዋውውውው ምርጥ ፊልም በርቱ❤❤😊😊
@MrMokhles-gq4dh
@MrMokhles-gq4dh 16 дней назад
ድሮም ተከታታይ ፊልም አልወድም 😊ባይ ብለናል
@user-od2im7js6h
@user-od2im7js6h 15 дней назад
ተዋናዮቹ ሁሉም ተወዳጅ አድርጋችሁ በሳምንት አንድ ጊዜ ለዛውም ሰላሳ ደቂቃ እንከባበር ልብን ማንጠልጠሉ ጡር ነው እሰቡበት በሳምን 3 ጊዜ የሚስማማ
@chaltutesfaye8545
@chaltutesfaye8545 15 дней назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን በሳምንት 2 ቢሆን 🥰🥰🥰
@user-bq4ku2cv7m
@user-bq4ku2cv7m 15 дней назад
እኳንለሆሣናበአልበሠላምአደረሣቹ
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 15 дней назад
አሜን❤
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 16 дней назад
ህሊና እወድሻለው እሺ ❤
@EyerusGirmay-ix6ow
@EyerusGirmay-ix6ow 15 дней назад
Eshi😂😅😂
@Toybamohammed-el1pg
@Toybamohammed-el1pg 15 дней назад
እሺ😅😅
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 15 дней назад
ዉድ ኦርቶዶክሳዊ እንኳን ለሁሳዓና ባዓል አደረሳችሁ 🥰🥰🥰
@habjoo3664
@habjoo3664 14 дней назад
ድራማው ዉስጥ ራስህን ፈልግ እንጅ አንዳንድ ሰዉ ድራማ ይቅርና 1000 መፅሐፍ በመርፌ መልክ ቢሰጠዉ ህየወቱ ካለበት ፈቅ አትልም። እየተዝናናህ ለህይወትህ ጠብታ ነገር መጨመር ከፈለክ እድልህን ተጠቀም እንጅ አታላዝን
@saraabata4886
@saraabata4886 16 дней назад
እናንተ ህሊና ቢሶች እናንተን አመት መጠበቅ አለብን እንደ
@sayedahmada1847
@sayedahmada1847 16 дней назад
እረ ሳልገልግ ፈገግ አሉኝ😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 15 дней назад
😂😂😂😂
@SarahAbata-ui2fq
@SarahAbata-ui2fq 15 дней назад
😅😅😅😅😂😂😂
@MekedesBekele-pr3pp
@MekedesBekele-pr3pp 15 дней назад
😂😂😂😂
@HshsZhz
@HshsZhz 13 дней назад
😂😂😂😂
@MeriBihon
@MeriBihon 14 дней назад
ቃና ባይኖር ምን እንሆን ነበር አይደለም በሳምት በወር አንደየም ልቀቁት 😏እድሜ ለቃና 😂😂😂😂
@YibekalSeteng
@YibekalSeteng 14 дней назад
ያምራል ከዘመኑ ፊልሞች ብሎም ተከታታይ ድራማወች ይመቻችሁ❤
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 15 дней назад
የምወዳቺሁ እንካን ለኦሳና አደረሣቺሁ ወላሂ እወዳቺሁለሁ
@hayuhayu9063
@hayuhayu9063 14 дней назад
😡😡😡😡😡😡
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 15 дней назад
እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@user-yd2td4qn6f
@user-yd2td4qn6f 15 дней назад
ድራማ በረከሰበት ዘመን ትንሽ አይደብራችሁም በሳምንት አንድ ቀን ስታቀርቡ
@ELily_cutei
@ELily_cutei 16 дней назад
eshi fnan slalechbet tebkem bihon ayewalew beterefe bertu 👏👏👏👏👏👏
@EnateArsema
@EnateArsema 15 дней назад
ክብር የላቹም የምር ሆ አይናችን መቀለጃ ሆነች እቺን የመሠለች አይኔን ዋ 😂😂😂😂😂😂
@KedrAwel-jh2lf
@KedrAwel-jh2lf 16 дней назад
Aapri 28 ከሆነ ለም ዛሬ ይለቀቃል ሰዉን እንቅልፍ ለመንሳት ኧረ ሼም ነዉ ተዉ😢😢
@jesusislord409
@jesusislord409 15 дней назад
እንግዳሰው ሀብቴ ትችላለህ ❤
@emuka-du1uc
@emuka-du1uc 15 дней назад
Betam mert derama yewnet yaguagual kebezu gize bewala ye amaregna derama say😍😍
@bee4981
@bee4981 15 дней назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 15 дней назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@BeKi-fo3ss
@BeKi-fo3ss 15 дней назад
Ere betam ydebral besamnt hulete yhun
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 16 дней назад
በሳምንት ሁለቴ ብትለቁት ጥሩ ነው ሳምንት እስከሚደርስ እንረሳዋለን
@MerhawiGidey-lx2zs
@MerhawiGidey-lx2zs 15 дней назад
I coma from eritrea 🇪🇷l love so much Ethiopia movie ❤❤❤
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 15 дней назад
Fenan selalechebet nw yehen drama samntun tebeke mayew yene mar sewedesh❤❤❤
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 15 дней назад
Ante daraq
@TiztaNigusse
@TiztaNigusse 15 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳህና ባህል
@user-qc9pb1pu2l
@user-qc9pb1pu2l 14 дней назад
በጣም ምርጥ ድራማ ነው❤❤❤❤
@user-vk8ct7po3n
@user-vk8ct7po3n 15 дней назад
የፎቶ ቤት ስራ አሁን ገና ገባኝ አሪፍ ቢዝነስ ነው
@abiramit7894
@abiramit7894 15 дней назад
የዚህ ድራማ አላማ ምንድነው አልገባኝም ዝሙትን ወንጀልን ማስፋፋት ነው ልበል
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 15 дней назад
ላይክአርጉኝ አምሮአምሮኝነው ቅመሞችየ 😢😢❤❤❤
@user-my5gz1jv9h
@user-my5gz1jv9h 15 дней назад
ብርድልብስ ለብሰሽ ተኝበት በላብ ይወጣልሻለ አምሮቱ😂😂😂😂😂
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 15 дней назад
@@user-my5gz1jv9h የተመታኳሜንት
@natiman6156
@natiman6156 15 дней назад
በሳምት ሁለት ግዜ ልቀቁልን
@LilishoAhadu
@LilishoAhadu 15 дней назад
ኣይ እማማ ኢትዮጵያ ዘንድሮስ ምን ኣለ ብታቆሚ ይህ ባህሪሽን በኑሮ ዘስፔንስ የምንሆነው ሳያንስ በሳምን 1 ቀን ለሚመጣ እኮ ልባችን ተንጠልጥሎ ቀረ ፍትህ ለልባችን
@helenkahsay7323
@helenkahsay7323 15 дней назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳእና
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 15 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@lidyakumlachew6044
@lidyakumlachew6044 14 часов назад
በጣም አሪፍ ድራማ ነው❤❤❤
@user-di9ok6zk2q
@user-di9ok6zk2q 15 дней назад
Ye fenan hulet character des yelgal 👌
@user-tp2zx7sw7e
@user-tp2zx7sw7e 15 дней назад
who feels the love pyramid looks like in the music mesay release recently called"betam enji betam" .it is the same love circle and it looks beautful.
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n 3 дня назад
ዋውውው ቴዲሻ እኮ ትወና ብሉ ዝም ነው ቀጥሉበት❤❤❤
@eskedareskedar7373
@eskedareskedar7373 15 дней назад
ማጀቢያ ሙዚቃው ሙሉው ይለቀቅልን የምትሉ👉👍👍👍👍
@wrrafet8898
@wrrafet8898 15 дней назад
ተከታታይ ብታደርጉት ሀሪፍ ነው እስኪ እደሌሎች ሀገራት ሰልጥኑ በሳምት አድቀን ስታስጠሉ ፊሊሙ ምን ላይ እዳቆመ እየረሳሁት ነው
@user-vp3ui9cf8g
@user-vp3ui9cf8g 15 дней назад
ዋውው አሪፍነው❤❤❤
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 15 дней назад
በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 17 дней назад
Mache mache new mlkekw diramew arif new bartuu
@solomonamlaku-go4np
@solomonamlaku-go4np 15 дней назад
Zare zare
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 15 дней назад
እሁድ
@endalk4557
@endalk4557 4 дня назад
ጥሩ ጅምር ነዉ ቢስተካከል የሚለዉ ሙዚቃዉ አብሮ አይሄድም በዛ ላይ በጣም ይጮሀል.
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 15 дней назад
እናመሰግናለን❤ እንዳታቆሙ ቆንጆ ድራማ ነው❤
@hanawarku
@hanawarku 14 дней назад
አጓጊ ነው በስማም እናመሰግናለን ❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 15 дней назад
መታውቃያአታብዙ ህሊናቆንጅየስወድሽ
@geberu899
@geberu899 13 дней назад
ፍናንና የሰፈሬ ልጅ መሳይ ተፈራን ለማየት ነበር ግን ድራማውም ቆንጆ ይመስላል ካላቋረጡት።
@Deruyeselkunansaw
@Deruyeselkunansaw 5 дней назад
ሁለቴ መሆን የለበትም...ናፍቆ መጠበቅን የመሰለ ደስ የሚል ምን አለና
@Erulov
@Erulov 15 дней назад
አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ሰለቸን መጠበቅ
@Rozy_111
@Rozy_111 15 дней назад
በሳምንት ሁለቴ ይደረግልን😢ስዩም ሰውዬውን በኩርኩ ያጠጣው ፓርት😂😂😂😂😂😂
@beletuKasa
@beletuKasa 14 дней назад
😂😂😂😂
@Adey-bi7rk
@Adey-bi7rk 15 дней назад
Betame arife nwe enamsgenalen
@user-je2ss7io1l
@user-je2ss7io1l 5 дней назад
Uuuuuuifffff eyent hultaa alqimkoo❤❤❤
@yosephmesfin4165
@yosephmesfin4165 10 дней назад
ሰላም እንዴት ናችው የዚህ ድራማ ተከታታይ ነኝ የሚለቀቅበት ቀን ቢጠብ እላለው እንዳይሰላች ሰው ሲጠብቅ ቆንጆ ጅማሬ ነው
@Commentator911
@Commentator911 15 дней назад
የወደፊቱን ባላቅም ሌላ ታሪክ ሚነግረን ይኑር አይኑር ባላቅም እኔ ካልጠፋ ክፉና እድሜው ገፋ ያለ አባት የእንግዳሰው ሀብቴ እኩያው ለሚሆን ልጅ አባትነት ሆኖ መተወኑ አልተዋጠልኝም እጅግ ብቃት ያላቸው ልጆች ናቸው ሁለቱም ነገር ግን እዚህ ጋ ትንሽ የተጋጨ ነገር ያለ ይመስላል……የማፊያወች አለቃን ስታይል ግን ወድጀዋለው ይመቸው😉
@user-kj8mq2ju4s
@user-kj8mq2ju4s 15 дней назад
ዛሬም ተከታታይ ድራማ በሳምንት አንዴ ነው የሚተላለፈው 🤔
@JoshuaOgonda-pd9kr
@JoshuaOgonda-pd9kr 15 дней назад
ድስይላል ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fiyametatv8025
@fiyametatv8025 2 дня назад
Mesayn lemayet metiche dramaw ❤❤❤❤
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 15 дней назад
እወዳቹሀለሁ ክፉ አይንካቹ የሰራቹት በናንተ አይስራ ❤❤❤❤እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹ 🎉
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 16 дней назад
ምንድነው ልብ መስቀል 😢
@hiwotabinet8824
@hiwotabinet8824 4 дня назад
አሜን .......
@kaschekasue
@kaschekasue 15 дней назад
በጣም ያምራል ከቀጠላቹ
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 15 дней назад
ዋው በታም ልብ አጠልጣይ ነዉ አረ በሳምት 2 አድርጉት ከይቅርታ ጋር
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 15 дней назад
Wel come 🎉🎉🎉🎉🎉
@BhggThgfgu
@BhggThgfgu 14 дней назад
Yihen drma betam liben iyesekele new uuuuf samit iski meta yirkenyal yemadam kimam nenyi gin lesu mihon gize alatam❤❤❤
@milu-tube18
@milu-tube18 15 дней назад
በርቱ ግን እዳታቋርጥት 😊🙏😍
@user-jo6yq5ul4x
@user-jo6yq5ul4x 15 дней назад
Musical gin ke dramaw bewala bihon arif nbr😏😏😏😘
@hanhan2010
@hanhan2010 15 дней назад
ዳስ የምሎነው ግን ቶሎ ቶሎ ልቃቁ 🫶🥰❤️❤️
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 13 дней назад
ይሄ ድራማ ቢቋረጥ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ 😂
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 15 дней назад
You can do great acting Good job😍👍
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 14 дней назад
በጣም ነው የምወዳቹሁ ❤❤❤
@user-ml7uq2sq4h
@user-ml7uq2sq4h 17 дней назад
❤❤❤💯💯🤞💖💝thanks
@zaharmametube4175
@zaharmametube4175 9 дней назад
ሴቶችዬ,ጠነካራ,ሁኑ,ብዙ,ነገር,በሴት,ጥንካሬ,ይቀየራል,አብሽሩ❤❤❤❤
@tiji_jiji2077
@tiji_jiji2077 12 дней назад
Comment ስር ደሞ ምነው እርጉዝ በዛ 😂
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p 15 дней назад
በጣምደሥይላል
Далее
ህሊና ድራማ ክፍል 4 - Helina Drama Part 4
32:14
ህሊና ድራማ ክፍል 5 - Helina Drama Part 5
32:43
amazing ethiopia film trilars @@##
5:55
Просмотров 12 тыс.
መብረቅ  ክፍል 61 | Mebreq episode 61
52:37
Просмотров 53 тыс.
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
0:37
Просмотров 2,5 млн