Тёмный

ህሊና ድራማ ክፍል 6 - Helina Drama Part 6 

Salkan Tube
Подписаться 405 тыс.
Просмотров 516 тыс.
50% 1

ህሊና ድራማ ክፍል 6 - Helina Drama Part 6
#HelinaDrama
#SalkanTube
#ethiopiandrama
contact us
on Instagram
yoseph__kas...
TikTok
www.tiktok.com/@salkantube?_t...
Facebook
/ 1221filmsproduction

Развлечения

Опубликовано:

 

18 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 581   
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 14 дней назад
ማነው ይሄፊልም የተመቸውእንደኔ ❤ በሳምንት ሁሉቴይሁንየምትሉ 👍👍👍👍🥰🥰😊
@meskeremmaru4961
@meskeremmaru4961 14 дней назад
እኔ❤😊
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 14 дней назад
ምኑም አልገባኝ
@hiwi-yx5rc
@hiwi-yx5rc 14 дней назад
እኔ
@user-hx4rr4uc7s
@user-hx4rr4uc7s 13 дней назад
Are awo❤
@user-iy9qh5nf5f
@user-iy9qh5nf5f 13 дней назад
kemeche jemro new besamt hulete ylekek slaln teleko miyawukew
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 14 дней назад
በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን የምትሉ 👍👍
@user-Tamirat
@user-Tamirat 13 дней назад
Ba wore ande😮
@zenat6033
@zenat6033 13 дней назад
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@RihanaYassin3
@RihanaYassin3 13 дней назад
አረ አዋ አሳጠሩብንኮ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 14 дней назад
እስኪ በሳምንት ሁለት ግዜ ይለቀቅልን የምትሉ 👍💝 በጉጉት ልገሉን ነው ልቀቁልን
@hiwi-yx5rc
@hiwi-yx5rc 14 дней назад
እኔ
@music339
@music339 14 дней назад
በሳምንት ሁለት ግዜ ይለቀቅልን የምትሉ እንደኔ👍👍
@almazsime4584
@almazsime4584 13 дней назад
በሣምንት 3 ጊዜ ይሻለናል ልክ እንደ ዘመን ድራማ!
@EyuElias-cq6nv
@EyuElias-cq6nv 13 дней назад
​@@almazsime4584AWO❤
@JeMy-nx4rb
@JeMy-nx4rb 13 дней назад
ሀሪፍ ነበር
@meeenegn3361
@meeenegn3361 14 дней назад
ይሄ ድራማ በሰምንት ሁለት ነው መታየት የለበት❤
@Yomif2112
@Yomif2112 14 дней назад
ወንድ ነኝ ግን ሴቶች ሲሉ ሰምቼ ነው ላይክ አማረኝ ፕሊስ ከላይ አንጠልጥሉኝ😢😅
@user-uv4jv4mc7l
@user-uv4jv4mc7l 14 дней назад
ሴቶች አርግዘን እያሉነው ላይክ የሚሉት አተሳ ምንሁነህነው😂😂😂😂😂😂
@Dawant404
@Dawant404 14 дней назад
😂😂😂
@SharaDha-ec1zw
@SharaDha-ec1zw 14 дней назад
😂😂😂
@user-de3uh2sk3t
@user-de3uh2sk3t 13 дней назад
Koy tekemu mend new
@SaeedaA-bb9lc
@SaeedaA-bb9lc 13 дней назад
ጭራሽከላይ😂😂😂😂😂😂😂
@AtoMedia
@AtoMedia 13 дней назад
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
@destaonline21
@destaonline21 6 дней назад
😂እሺ
@hamudihamu25
@hamudihamu25 4 дня назад
ያስረገዘሽ ይለይክሽ እኔ ምን አገባኝ😏😏
@GhffvVhgvh
@GhffvVhgvh 3 дня назад
አችነሽ አስቸጋሪዋማ😂😂😂
@GhffvVhgvh
@GhffvVhgvh 3 дня назад
​@@hamudihamu25😂😂😂😂
@haleluyatube19
@haleluyatube19 13 дней назад
ይህን ኮሜንት የምታነቡ የስደት እህቶቼ እንደኔ ከስደት ተመልሳችሁ በልጅ በትዳር በምስጋና ይባርካችሁ የዘወትር ጸሎቴ ነው❤ስላደረክልኝ ሁሉ ተመስገን
@sususultan5018
@sususultan5018 13 дней назад
Amen!!! Anchiyewa melkamnetesh yegabal ❤️❤️❤️
@zaharmametube4175
@zaharmametube4175 13 дней назад
አሚን
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 13 дней назад
የኔ እናት እንኳን ደሰ አለሺ ለኛም አላህ ይወፈቀን
@ambotube5382
@ambotube5382 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲😢
@TlnbebMengawe
@TlnbebMengawe 13 дней назад
Amen Amen Amen
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 13 дней назад
በጣም ምርጥ አክተሮች ይሄን የመሰለ ድራማ በነፃ ማየታችን ያስደስተኛል:: ❤❤❤🌷🌹🌷🙏
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 13 дней назад
ላይክና፣ሠብሥክራይብ ማድረግ ክፍያነው
@Bini_xo
@Bini_xo 13 дней назад
Tew asgemrew liyaskomun yechlalu atngerachew
@theeaglefeather
@theeaglefeather 13 дней назад
data እና wifi ነፃ ሆነ እንዴ😂😂😂😂
@user-uj6cj9gp4p
@user-uj6cj9gp4p 13 дней назад
እረ ጉድ ከዚ በላይ መክፈል አለ እኛ ዋይፍይ የሌለን ዳታ አስቡት
@hielaagama
@hielaagama 13 дней назад
ድራማው ምርጥ ነው ግን ያልተዋጠልኝ የቴዲ አባትነት ካልጠፍ አርቲስት
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 13 дней назад
ዋው ምርጥ ድራማ በሳምንት ሁለቴ ቤሆን ጥሩ ነው ❤️❤️❤️❤️
@beki4007
@beki4007 14 дней назад
Ereeeee ኡኡኡ ከትላንት ጀምሮ አልተለቀቀም ሆ ሆ ምን አለ ስናያውም እንደዝህ ብታቆዩ😂😂😂
@tigisteadanich
@tigisteadanich 13 дней назад
😂😂😂😂
@mulubelay3831
@mulubelay3831 12 дней назад
😂😂😂😂😂
@user-cc2tb3bv9p
@user-cc2tb3bv9p 13 дней назад
የቸሬ ትወና እና የመሳይ ትወና በጣም የሚገርም ነው wow ነው የሚያስብለው የፍናንና የእንግዳ ሰው ድሮም አሪፍ ነው ባጠቃላይ l❤
@user-pw4bx2ek4hbirte
@user-pw4bx2ek4hbirte 13 дней назад
የተዋህዶ ልጆች የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከክፉ ይሰውራችሁ❤
@Lilik4680.
@Lilik4680. 12 дней назад
አሜን!
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 12 дней назад
ኣሜን🤲🤲🤲
@esiawambui5376
@esiawambui5376 11 дней назад
አሜን
@AliasArag
@AliasArag 10 дней назад
አሜን
@zaharmametube4175
@zaharmametube4175 13 дней назад
ፍቅር,ደስታ,ጤና,ይብዛላቹ,የምታዩ ,በሙሉ
@bbvv9093
@bbvv9093 14 дней назад
ደቂቃዉ ይርዘም በሳምንት ሁለተየ ይሁን የተመልካች ትዕዛዝ አክብሩ
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp 13 дней назад
አረ እነሱም ተሰቃይተዉ ነዉ የሚሰሩት ደፋር
@user-fz8fx8ly7d
@user-fz8fx8ly7d 13 дней назад
ሌላስ ምን ይጨመር😂😂😂😂😂
@HajaHaja-qh5bz
@HajaHaja-qh5bz 13 дней назад
ቆይ ግን እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው እምትሉ ሴቶች መች ነው ወልዳችሁ እምታበቁት እ
@azahazah-mo8te
@azahazah-mo8te 13 дней назад
😂😂😂
@sameiraf2450
@sameiraf2450 14 дней назад
ከፈቶኛል ላይኬአርጉኝ
@mahiaba1287
@mahiaba1287 13 дней назад
እኔ ምለው ላይክ የሚሉት ነገር ይሸጣል እንዴ ምንድ ነው ጥቅሙ ግን እንደዚህ የምትፈልጉት
@makikiya
@makikiya 13 дней назад
የኔ ህሉ የኔ ፍናን የሚገረም ክሩ ነው ያላቹ።እርስ በእርስ የሚግባቡት ነገረ ጭራሽ እኳ ትወና አይመስልም።አንደኛ
@brye.goldesae
@brye.goldesae 13 дней назад
በሳምንት ሁለቴ ቢሆን አሪፍ ነበር🎉 በጣም አስተማሪና ጥሩ ፊልም ነው✍️ የነጌው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ❤ 🌿⓬ሚካኤል ይላል አንደበቴ❷ ስለፀና በስሙ ጉልበቴ💪 ታሪክ ሰርቷል ያኔ በህወቴ💝 ✍️ቅዱስ ሚካኤል -ሆይ ችግሬን አቅልልኝ አስወግድልኝ 😢
@GermaGerma-gl6co
@GermaGerma-gl6co 13 дней назад
አሜን
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q 13 дней назад
በጣም የሚገርም ፊልም ነው ግን በሳምት 2 ልቀቁልን piles🙏🙏🙏🙏
@addishiwotgirma6510
@addishiwotgirma6510 13 дней назад
ኢየሱስ ጌታ ነው እውነት መንገድ ህይወት እርሱ ነው ያሳርፋል ..በእርሱ እመኑ መዳን በሌላ በማንም የለም
@azahazah-mo8te
@azahazah-mo8te 13 дней назад
አሜን
@EwketGebeyehu
@EwketGebeyehu 5 дней назад
Ayderegem
@user-dl1fl7xh1k
@user-dl1fl7xh1k 13 дней назад
ዓሀዱ ባንክ ባለ ማህተቦቹ 👏
@user-ql1ze4nx4n
@user-ql1ze4nx4n 14 дней назад
ጢቸል የሆነችው ባንደ ኤሊ ሆነች አሉ አባባ ስወዳቸው
@Yisak2128
@Yisak2128 13 дней назад
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወይ በሳምንት 2 ቀን አድርጉት ደግሞ አዲስ ስታይል አመጣቹ ቅምሻ ቅምሻ እያላቹ ልባችንን አታንጠልጥሉ😢🎉😂😢😢😢 ሌሎቻቹ like አርጉልኝ
@Beza-jo7fmasefa
@Beza-jo7fmasefa 13 дней назад
ደሞዜ እራሱው እደዚህ ድራማ አይናፍቀንም ❤❤😂😂
@user-hz7qo4pd4h
@user-hz7qo4pd4h 13 дней назад
😂😂😂😂😂
@user-yr5ps9mw9f
@user-yr5ps9mw9f 12 дней назад
😂😂😂
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 14 дней назад
በሳምት 2ቴ ይሁን ወይም ደቂቃውን ጨምሩት
@Lijrich
@Lijrich 14 дней назад
ልቀቁ አታጓጉን😮😂
@efratatube286
@efratatube286 13 дней назад
አሐዱ ባንክ ግን በስደት ያለን ልጆች ማውጣት እምንችል ቢሆን መልካም ነበር
@user-Tamirat
@user-Tamirat 13 дней назад
Zare ledate nw H B D balne ❤❤ 🎉🎉🎉🎉
@EyuElias-cq6nv
@EyuElias-cq6nv 13 дней назад
HBD ❤❤
@likelike8586
@likelike8586 13 дней назад
Happy birthday 👑👑👑
@EsraelTadele-cm7ic
@EsraelTadele-cm7ic 13 дней назад
hbd
@sitifkadu1950
@sitifkadu1950 14 дней назад
Wow zare 48 tgangi layki adrgugi enatach
@senaitalmaz
@senaitalmaz 13 дней назад
እጅግበጣም የተደነኩበት እጅግበጣም የሚያጓጓ ፊልምነይቀጥል አመሰግናለው እወዳችሗለው❤❤❤❤❤❤እዳይቆም
@medhanit2016
@medhanit2016 14 дней назад
ምርጥ እና አስተማሪ ነው በርቱ👍👍
@tsgefsha
@tsgefsha 4 дня назад
Wow hulem besamnt ayewalew gn besamnt 2biyargu arif neber
@music339
@music339 14 дней назад
please twice a week
@user-vi9ow1ok6r
@user-vi9ow1ok6r 13 дней назад
አሐዱ ባንክን ስለምታስተዋውቁ እወዳችኋለሁ ከፊልሙ በላይ 🥰😍😘😘😘
@MikiyasJenber-lq5sw
@MikiyasJenber-lq5sw 13 дней назад
አረ በናታቹ ቢያንስ በሳምንት ሁለት ቀን እንኳን አድርጉልን ሱስ አስያዛቹን እባካቹ አመቻቹት ❤❤❤
@user-qq6oo3fl6s
@user-qq6oo3fl6s 7 дней назад
ከአየኋቸዉ ድራማ ሁሉ: በጣም በጥራት በሚገርም ዉበት የተሰራ እድሜ ይስልን ።
@mahlietworkneh8134
@mahlietworkneh8134 12 дней назад
Ye Tedy betam des yelal ewunet ❤
@ganzabe1632
@ganzabe1632 13 дней назад
Wowo amazing films please twice a week 🙏🥰👍👌
@user-bx8fn8qt7j
@user-bx8fn8qt7j 14 дней назад
ምርጥ ድርማ❤
@GaaddisaaBayaantube
@GaaddisaaBayaantube 14 дней назад
Amazing film
@officialserawitgashaw779
@officialserawitgashaw779 13 дней назад
ሕይወት ኢየሱስ ነው ።
@alialdelfi5598
@alialdelfi5598 13 дней назад
ድንቅ ስራ ነው ቀጥሉበት 😌
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 13 дней назад
ዋውውውው ያምራል ❤❤❤❤❤
@LiuleAklilu
@LiuleAklilu 12 дней назад
እረ በየቀኑ ይሁን
@YalfalYosef
@YalfalYosef 14 дней назад
አረ እባካችሁ በሳምንት ሁለቴ አርጉት እየረሳነው ተቸገርን ወገን😮
@AlexAyele-iw4dw
@AlexAyele-iw4dw 2 дня назад
Bexaminehu yemechenyi❤❤❤ yidegem
@yab_maraki.Tube764
@yab_maraki.Tube764 10 дней назад
Wow❤❤❤
@AfomiAfomiya-cu9gu
@AfomiAfomiya-cu9gu 13 дней назад
Besamenti 2 guze betaye arif nwe
@AbubekerAbrar
@AbubekerAbrar 13 дней назад
wow ende ajemamerachu kehone betam migerm sra new ye ethiopian film industry kef myaderg new bertu
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 13 дней назад
አሐዱ ባንክ ግን በየ ክፍለ ሀገሩ ቅርንጫፍ ቢኖረዉ❤❤❤
@emanuelbekele929
@emanuelbekele929 10 дней назад
ሀረ እርጉዞች ተወን ድራማውን እንይበት😂😂 አሁን ለእናንተ like ሰይሆን እንትን ነው የማያስፈልገው
@music339
@music339 14 дней назад
please በሳምንት ሁለት ግዜ ይለቀቅልን
@danieltadesse2869
@danieltadesse2869 13 дней назад
የድራማው ጠቅላላ እይታ 35 ደቂቃ። 3:10 መግብያ, 0:35 ማስታወቅያ, 1:05 መደምደምያ, ታድያ በሳምንት አንዴ እየታየ ያውም ለ30 ደቂቃ ብቻ ሰዉን መያዝ ይቻላል? አስቡበት!!! የጓጓለትን ያህል መጠበቁ እንዳያሰለቸን!
@sarahusen8675
@sarahusen8675 6 дней назад
ጥሩ እይታ አስተያየት ነው…
@hananmindaye5157
@hananmindaye5157 13 дней назад
በሳምንት አንድ ግዜ ሆኖ፤ ደቂቃው 35 ሆኖ በዛ ላይ ማስታወቂያ በዝቶበት እንዴት ነው ነገሩ ባታቀርቡት አይሻልም ኤጭ😢😢😢😢😢
@Dani-gt7xv
@Dani-gt7xv 13 дней назад
mert film new besament hulet gize adrguln😍🤩👌👍
@user-md1kw4rs7p
@user-md1kw4rs7p 13 дней назад
በሳምንት ሁለትዬ ይሁን አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@Edil_Tube1
@Edil_Tube1 13 дней назад
geram film
@mikitechnow
@mikitechnow 13 дней назад
በጣም ተመችቶኛል
@FrieFrie-bx9sv
@FrieFrie-bx9sv 13 дней назад
እናመሰግናለን በጣም በዛሬዉ
@user-ll3fk4cf2u
@user-ll3fk4cf2u 13 дней назад
wawww hey film gn andegna now❤❤❤❤
@fikirsimachew1212
@fikirsimachew1212 13 дней назад
የኔ ጀግኖች እስኪለቀቅ የምጓጓው ነገርስ
@zakiranwar-yq4pb
@zakiranwar-yq4pb 14 дней назад
Waw well come 🤝
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 13 дней назад
ዋው ከወርቅም በላይ እቁወች የምወዳችሁ ጥርቅሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 14 дней назад
ሀበሻ ከአለም ህዝቦች ሁሉ አደኛ ትሁት ህዝብ❤
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 13 дней назад
አልገባኝም ኮሜንቱ
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 13 дней назад
@@zahraayalew3965 ጎበዝ ልጅ ቆጆ ህዝቦች ለማለት ነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 13 дней назад
አይ ትሁት
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 13 дней назад
አይይመስሎህነው😂
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 13 дней назад
ክክክክ የምን ቱሁት ድሮ በናት ባባት ቀረ አሁን ሁሉም እራሰ ወዳድ ነዉ ተኮለኛ በሰዉ ደሰታ የሚቀኑ አሰመሳይ እረ ይቅርብኝ አልዘረዝርም ሆ የሰድቦ ድግሪ እዳያሸክሙኝ😂😂😂😂
@user-gr9ov7us8u
@user-gr9ov7us8u 13 дней назад
Waw wellcome❤❤❤🎉🎉
@entu750
@entu750 13 дней назад
በጣም ምርጦች ናችሁ ቀጥሉበት❤❤
@Raheema-ui6pe
@Raheema-ui6pe 13 дней назад
Awo yehune ❤❤❤
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 13 дней назад
በጣም ደስ ይላል
@Khalidabdi10
@Khalidabdi10 13 дней назад
What a masterpiece😊😁
@mesigaltigray9656
@mesigaltigray9656 7 дней назад
ዋው ብጣዕሚ ፅቡቅ ስራሕ እዩ ቀፅልዎ💜 ግን ኣብ ሰሙን 2'ግዜ ተዝኸውን ሓሪፊ ነይሩ🥰
@Nani-tw7eo
@Nani-tw7eo 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤i love it
@nahoohadish3643
@nahoohadish3643 12 дней назад
Waww nice 👏👏👏
@asgsdgf
@asgsdgf 13 дней назад
ሂሊና የኔ የዋህ የሱም ላይሆን ይችላል ተመሳሳይ ይሆናል አለች😢
@ayele6074
@ayele6074 13 дней назад
ከጥንቸል ወደ ኤሊ አሉ አባባ ምርጥ አገላለፅ😮
@sadanesru292
@sadanesru292 12 дней назад
Wow betam teru deram new bertiln
@Kk-wv4tp
@Kk-wv4tp 14 дней назад
WOW that's
@user-kp1jd6xx8w
@user-kp1jd6xx8w 10 дней назад
ፍልሙ በጣም የተመቸው እንደ እነ 👉👉👉👉👉
@-hiwotgrma
@-hiwotgrma 14 дней назад
ይሄ ድራማ በየቀኑ ቢሆን ምን አለበት
@SleepyAirboat-ei3fh
@SleepyAirboat-ei3fh 13 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@abc12452
@abc12452 13 дней назад
እንደ ቃና😃😃
@abc12452
@abc12452 13 дней назад
እንደ ቃና🤣🤣🤣
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 13 дней назад
እዚህ የምመጣዉ ለሂሌና እና ለሣሚ ሥልነዉ ❤❤❤❤ደምሩኝ እኪ😢
@user-ze2qz9ru5c
@user-ze2qz9ru5c 13 дней назад
Ene filmm hone drama alwedm gn yhinn drama betam wededkut
@Tinsae-mg1xs
@Tinsae-mg1xs 10 дней назад
Mastaweqya Beza Deramawemn asaxerachute
@BhggThgfgu
@BhggThgfgu 14 дней назад
Inem besamint hulate yihun bay nenyi❤❤❤❤
@user-sd7sb1ic2u
@user-sd7sb1ic2u 14 дней назад
በጥሩ ዕይታ አለ ባለማቋረጥ ተባበሩን
@KiyaMekonnen-rf1jw
@KiyaMekonnen-rf1jw 13 дней назад
Wow mrt dram new
@agegnehumogninet603
@agegnehumogninet603 13 дней назад
እንግዳ ሰዉ ትወና 👌👌👌👌
@user-gr9ov7us8u
@user-gr9ov7us8u 13 дней назад
Wow ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EskedarlegesseEske
@EskedarlegesseEske 12 дней назад
Mesay wow tiwena andegna getan beka betihuna ketilbet yene zefagn😁❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 13 дней назад
ተዉግን በጉጉት አትጨርሱን ወይ እረዘም ይበልልን😢❤
@HanatemetemHana
@HanatemetemHana 13 дней назад
Ufff des sil gen betam new yemiyagwagaw
@user-oy2hd5lp3w
@user-oy2hd5lp3w 13 дней назад
መሳይ ግን እስከ ዛሬ ፊልም መስራት ነበረብክ
@user-ye9gp3zf2y
@user-ye9gp3zf2y 12 дней назад
ተከታታይ ድራማ እኮ ሰርቷል
@lenateshome3896
@lenateshome3896 13 дней назад
Well. Came. Susoche. 🙏🙏🙏🙏
@user-rn9df8xb8s
@user-rn9df8xb8s 13 дней назад
Seatun betam asaterachut
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 13 дней назад
Tediye mert betam new yemadenkh
@Tigisthailu-iv7zg
@Tigisthailu-iv7zg 12 дней назад
አሪፍ ፊልም ነው በሳምንት ሁለቴ ቢሆን አሪፍ ነው❤❤❤❤
@kinduasfachew4026
@kinduasfachew4026 13 дней назад
ዋው ምርጥ ፊልም ነው
@Eyasugeremewu
@Eyasugeremewu 2 дня назад
Besamint Sint newu mlekekewu
@user-sh6ny3zl8t
@user-sh6ny3zl8t 13 дней назад
ደብሮየል ላያክ አደረጉልያ❤❤
@sofi-rv1tz
@sofi-rv1tz 7 дней назад
👍😂
@AdeminAdemin-ot1pz
@AdeminAdemin-ot1pz 13 дней назад
Ene betam eyetefabegh nw
Далее
ህሊና ድራማ ክፍል 8 - Helina Drama Part 8
27:38
ህሊና ድራማ ክፍል 7 - Helina Drama Part 7
37:57
НЕБЛАГОДАРНЫЙ ВНУК #shorts
00:22
Просмотров 314 тыс.
Super sport😍🔥
00:14
Просмотров 2,1 млн
🎙Пою Вживую!
2:59:56
Просмотров 1,2 млн
МОЩЩЩНОСТЬ ZEEKR 001 FR
00:46
Просмотров 420 тыс.
መብረቅ  ክፍል 80 | Mebreq episode 80
44:08
Просмотров 63 тыс.
ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1
34:04