Тёмный
No video :(

ህወሓት የማለለትን ህገመንግስት እየጣሰ ነው-አቶ ልደቱ አያሌው ምርጫ ማድረግ ግድ ነው-አቶ ክብሮም በርሄ ምርጫ በዚህ ሰዓት አይታሰብም-አቶ የሱፍ ኢብራሂም A 

AddisWalta - AW
Подписаться 477 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

ህወሓት የማለለትን ህገመንግስት እየጣሰ ነው-አቶ ልደቱ አያሌው ምርጫ ማድረግ ግድ ነው-አቶ ክብሮም በርሄ ምርጫ በዚህ ሰዓት አይታሰብም- አቶ የሱፍ ኢብራሂም A
Facebook : / waltainfo
Twitter : / walta_info
RU-vid : / @addiswalta
Website :waltainfo.com
#WaltaTV

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 192   
@yonasworku1382
@yonasworku1382 4 года назад
ልደቱ ምርጥ ፓለቲካ ጥልቅ እይታ ነው ያለህ አድናቂህ ነኝ የአብን ተወካይም የሱፍ መልካም ነው
@yimer2543
@yimer2543 4 года назад
ጋዜጠኛው ከLtv ወደ ዋልታ ከቻሳ ብለሃል ጎበዝ ልደቱ ራሱን የቻለ ባለ ብዙ ምዕራፍ መፅሀፍ ነው። በምርጫ የተፈታ ችግር ኖሮ አያውቅም!!
@lastaextension3487
@lastaextension3487 4 года назад
ማንም የልደቱን መልስ ቢያቅ አፍን ባልከፈተ ነበር…. እሱ ሲናገር ሌሎች ይጸጸታሉ!! ጌታየ ይንቀጠቀጣሉ ስልህ!!! መራራ ሃቅ ፤ ጀለሴ ሽ ፖለቲከኛ በአንድ ሚዛን ቢሰበሰብ አንድ ልደቱን አይመዝኑም!
@tesf3805
@tesf3805 4 года назад
Lidetu is a greatest Book!!!
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 4 года назад
የሱፌ ይለያል
@MimiMimi-pl2ky
@MimiMimi-pl2ky 4 года назад
አይ የሱፍ ምነው ሁለት በሆንክ ፡ ፡ እውነትም የሰውነት ውሀ ልክ ፡ ፡
@eyobabay
@eyobabay 4 года назад
በለዉ አንድን ሰዉ እንዲሰነጠቅ ትፈልጋለህ ኧረኝ። ቴቴቴት የማጣህ ነህ? አረ ምን ቦጣልዉ አንተዉ ተሰንጠቅ ።
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 4 года назад
ወያኔ ላለፉት አምስት ተከታታይ ያደረገው ምርጫ በቂ ልምድ ስላላገኘ በቀጣይ መደበኛ ምርጫ እስኪደረግ ድረስ በዘረፈው ገንዘብ በትግራይ ክልል ላይ የዲሞክራሲ ምርጫ ልምምድ ቢያደርግ ምን ይመስላቹሀል??
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 года назад
Seyoum Sori lematih nigerachew 😃😃😃😃😃
@tesfatewelde6968
@tesfatewelde6968 4 года назад
Ante zeregna
@soleyash8690
@soleyash8690 4 года назад
ወየኔውች ለምን ቁልቀለችሁን ይዘችሁ ገደል አትገቡም ኢትዮጲያን ለመፍረስ ከምትወተዉቱ
@amsalebaldwin9329
@amsalebaldwin9329 4 года назад
Sole Yash Ant lemen ebochehe hedeh atbelam abeye Anten chenkel chenkalatehen eyale ye medefaw enaten nw ye Tigray hezeb tafertona taferow yemenoraw be TPLF nw enate gedele gebu kenat gedelachu ayee aferekulachu be abey ser kelelachu yemetedader ye Tigray hezbe jegena nw bemanem yemayeneka
@yohannesg.medhin687
@yohannesg.medhin687 4 года назад
ችግር የለውም እምቦጭ ግን ኦሮሚያና ደቡብም መገንጠል ይፈልጋሉ
@natiman5957
@natiman5957 4 года назад
አይ ልደቱ የሚገርም ሰው አስፈራሩት መሰለኝ ሀሳቡን አስቀየሩት ከከከከከ
@solrebls7715
@solrebls7715 4 года назад
fuck you lidetu is best
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 4 года назад
አልቀየረም መጀመርያም በደንብ አልሰማህው ይሆናል
@muluzerefu7480
@muluzerefu7480 4 года назад
ልደቱ ፈርቶም አያቅም እውነቱን ቁጭ ነው የሚያረግልሕ አብይ ምኑም የማይታመን ሰዉ ነው ስለዚህ እግዛብሔር ክፉን ያርቅልን
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 4 года назад
😂😂😂😂😂 TPLF PTSD
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 года назад
ፖለቲከኞች ለራሳቸው እርቀታቸውን ጠብቀው ተቀምጠው ህዝቡን በሰልፍወጥታችሁ ተዛዝላችሁ ምረጡን ይሉናል ይሄንን ነገር ልብበሉ ያገሬ ሰዎች
@user-wp4sg7vn3r
@user-wp4sg7vn3r 4 года назад
ኣቶ ልደቱ። ባንዱ ርጋ። የህግ የበላይነት ከፈለግህ ሂደት ስለሆነ እስከ መቶ ኣመትም ሊወስድ ይችላል። የሽግግር መንግስትም ኣያመጣውም። የሽግግር መንግስት በኣቛራጭ ለስልጣን መወጣጫ ነው። የሽግግር መንግስት የህግ የበላይነትን ሆነ መዋቅራዊ ለውጥን ሊያመጣ ኣይችልም። ስለዚህ የኮሮና ነገር ሲቀዝቅዝ ባለው ስረኣት ምርጫ ካመት ኣመት እየተሻሻለ ይሄዳል። የመንግስት መዋቅሮችም፡ሚድያም፡ሲቪክ ማህበሮችም እያደጉ ይሄዳሉ።ሽግግር እየተባለ ወደ ኣዙሪት እንደገና መግባት ይቁም።
@AD-pt1ed
@AD-pt1ed 4 года назад
አቶ ክብሮም በርሄ ላለፉት 27 ዓመታት በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ምርጫ አካሂደናል ይሉና እንደገና ቆየት ብለው የራሳቸውን ሃሳብ የሚጣረስ ላለፉት 27 ዓመታት አምባገነናዊ ምርጫ ይካሄድ እንደነበር ይነግሩናል it's confusing 🤔 የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ነው የሚመስለው 🤔
@ayalqie4587
@ayalqie4587 4 года назад
the irony is he want resurrect tplf in new frontier called ባይጦና their poltical agenda are more like federation approch to central government .
@aweteheyhadush8501
@aweteheyhadush8501 4 года назад
በኣስቸጋሪ ሁኔታ ምርጫ ኣካሂደናል እና የተካሄደው ምርጫ ግን ኣምባገነናዊ ነበር ማለት የቱ ላይ ነው ሚጣረሰው ጥርስህ ይውለቅ
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 4 года назад
Awetehey Hadush እሱ ምርጫ አይደለማ ቅርጫ ነው ለምን ጦርነት አታካሂዱም ምን አገባን እኛ
@AD-pt1ed
@AD-pt1ed 4 года назад
@@aweteheyhadush8501 በአምባገነናዊ መንግሥት ምን አይነት ምርጫ እንደሚካሄድ ለምን ጅብ አጎትህን አትጠይቀውም 100% አሸናፊነት we don't need such kind of fake election anymore
@aweteheyhadush8501
@aweteheyhadush8501 4 года назад
@@AD-pt1ed ክክክክክክክክ ምላስ ብቻ ናቹ
@ayeleasnake4289
@ayeleasnake4289 4 года назад
Wow viva ልደቱ ኑርልን
@mizermedia4617
@mizermedia4617 4 года назад
ክብሮም ወንድሜ በብቃትህ ኣልጠራጠርም ነገር ግን የገጠምከው ከ 3 ነፍጠኛ ነው ግን የሃሳብ የመሽጥ ውድድር እንጅ የጥረ ስጋ ውድድር ስላልሆነ በርታ ኣይዞህ 3ቱም ኣቃቸዋለሁ ዘመናዊ ቀፎዎች ናቸው የማሰብ ችሎታቸው እምብርታቸው ኣከባብ ነው።
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 4 года назад
ተሰፋ ንጉስ አስተሳሰብ አለኮ ከመቀመጫህ ላይ የማያልፍ እንደ ኪንታሮት የተቀመጠ ጡዘታም።
@awokemelsie7511
@awokemelsie7511 4 года назад
አንተ የህወት ቡችላ እፍረት የለክም
@kassahundebebe1405
@kassahundebebe1405 4 года назад
Unfortunately kiberom and all TPLF do not have thinking mind at all !!!!!!
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 4 года назад
Baytona is tplf let's not be fooled
@kipropkiprop1093
@kipropkiprop1093 4 года назад
ይበል የሚያሰኝ ውይይት ነው።
@temesgentamiru8990
@temesgentamiru8990 4 года назад
ክብሮም የደ/ጽዮንን ድምጽ ያስተጋባል! የእራሱ የሆነ አቋም የለዉም፣ ከትግራይ የተገኘ የtplf አሻንጉሊት ነዉ!!! ማንን ልመሩ ነዉ ከምርጫ ቧላ? እነዚህ ሰዎች( tplf እና መሰሎቹ) ሰዉ መሆናቸዉ ያጠራጥራል፣ የሚሆኑትን የሚያዉቁ አይመስለኝም፡፡ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት ትምህርት ቤቶች እና የእምነት ተቋማት አልተዘጉም ነበረ፤ ማንኛዉም የትራንስፖርት እገዳዎችም አልነበሩም በፍጽሙ ልወዳደሩ የማይችሉ ነገሮችን ማወዳደር ማንን ለማጃጃል ነዉ?
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 года назад
አብኖች 👌❤️👌
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 4 года назад
Baytona kodaw bigefef Tplf neww...mote le baytona mote le tplf 💚💛❤️💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼 kodachew sogefef enyalen morcha argu libchachu ...Abiy Tor serawit azegaj
@user-gl3hr1ui1d
@user-gl3hr1ui1d 4 года назад
*#ኮሮና** መድሀኒት ተገኝተዋል 100% ህዝቡ ወደ ቀድሞው ተመልሰዋል ሁሉ ነገር ሞሞቱም አቁሞዋል በእርግጥ ምንም ምክንያት አይሆንም ኮሮና ቫይረስ ለምርጫ#*
@Fikru1948
@Fikru1948 4 года назад
The thing that surprise me is those form North ( Woyanes ) are the same rigid people ( Aynawta ) .
@Mar-ov3dc
@Mar-ov3dc 4 года назад
How about you dump ass , when you told the election canceled due corona yet abiy did nothing to prevent corona, ተላላኪዎች
@user-vs6el6gu6u
@user-vs6el6gu6u 4 года назад
አቶ ልደቱ አንድ ነገር ልጠይቆ ስልጣን ሳይዛ ቢሮ ሳይገቡ መንግስትን ወይም ህዝብን ማገዝ አይቻልም እባኮ
@user-hm8sz9bf2x
@user-hm8sz9bf2x 4 года назад
የሰው ውሃልክ ላይ ሁኖ የሚይ የሱፉ እብራሂም
@Solomonletta
@Solomonletta 4 года назад
ከመስከረም 30 በኃላ የሚሆነውን ህገ መንግስቱን የመተርጎም ስልጣን ያለው የፌደሬሽን ምክር ቤት መልስ ስለሚሰጥህ ብዙም አያሳስብህ ::
@gk4y420
@gk4y420 4 года назад
ልደቱ ወላዋይ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 4 года назад
አቶ ባይቶና 27አመታት የዘረፋችሁትን እየቆረጠማችሁ አንቀላፉ እንጂ ምንም ቢሆን ተመልሳችሁ ሚኒሊክ ቤተመንግስት አትገቡም ወይ ተገንጥላችሁ እዛው የትግራይን ምስኪን ህዝብ ጋጡ
@amsalebaldwin9329
@amsalebaldwin9329 4 года назад
tagay kirkos beselam shabeya ager yeleh buheru hezebehen charesew asawen satbela 😂😂😂
@tadiwosachamyeleh3009
@tadiwosachamyeleh3009 4 года назад
ምርጫው የኮረና መድኃኒት ነው እንዴ? ሰው እንዴት ነው የሚያሰበው?
@user-yr2vs2fu3h
@user-yr2vs2fu3h 4 года назад
የሱፌ መሪዬ❤
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 4 года назад
Bytona -2nd generation woyane
@hailunega7519
@hailunega7519 4 года назад
ባይቶና ነኝ ያልከው ሰው፣ የሚመርጣችሁ ህዝብ በዚህ ሰዓት ድምጽ ሊሰጣችሁስ ይችላል እንዴ። ምርጫ መብት ነው የምትሉ ሰዎች፣ መብት ሲፈለግ የሚቀር መሆኑና ፣ እናንተ በምትሉት የምርጫ ቀን እንዲመርጣችሁ የምትፈልጉት ህዝብ ከቤቱ ላለመውጣት ቢወድ ማን ይመርጠናል ብላችሁ ነው ምታስቡት። ህዝብ የሚመራውን ይመርጣል፣ ስለዚህ መሪውን ለመምረጥ መሮጥ ያለበት ባለመብቱ እራሱ ነው። የእናንተ እሽቅድድም እኮ የተገላቢጦሽ ነው፣ እኔ ልምራህ የሚል ችኮላ። ይህ በህዝብ ጤናና ደህንነት ላይ ማላገጥ ነው። ለህዝብ ያላችሁ ወገንተኝነት ለስልጣንና ስልጣን ብቻ መሆኑ ያሳዝናል። ይልቅ መነጋገር ያለባችሁ የሚመስለኝ፣ ምርጫው እስከሚካሔድ ድረስ እንዴት እንቀጥል የሚልለው ነው።
@aweteheyhadush8501
@aweteheyhadush8501 4 года назад
የሀ ልደቱ የተባለው ሰውየ ምንድነው እሚቀያረው በሳምንት ዉስጥ ሁለት ምላስ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 4 года назад
ልደቱ ያው ወያኔ ትንሽ ብር ሰጥታ ካሳበደቻየው ሰዋች አንዱ ነው እኔ ግን ምስኪኑ የትግራይ ህዝብ hostage መሆኑ ያሳዝነኛል
@alikodinko9158
@alikodinko9158 4 года назад
ባይቶና እና ህወሓት ምንድነው ልዩነታቻው
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 4 года назад
ምንም የነሀሴው ምርጫም ጋር አንደርስም ሰኔ መጨረሻላይ ሁሉም ቤቱ ይቀመጣታል እንኩአን ምርጫ ልናረግ
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 года назад
አንድ ናቸው
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 4 года назад
Is kibrom from TPLF or Baitona?
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 4 года назад
Baytona is tplf
@gk4y420
@gk4y420 4 года назад
አቶ ክብሮም በርታ ትንተናው እጅግ በጣም ይመቻል
@amantsegaye5014
@amantsegaye5014 4 года назад
Ever great politician Ato lidetu ayalew
@musesbhatu7352
@musesbhatu7352 4 года назад
ክብሮም የደነዘዘ ፖለተከኞ አረ ብሠሉ የትግራይ ፖለቲከኞች
@eyobabay
@eyobabay 4 года назад
አዚኖ ነህ ወይጦ ለነገሩ ሁለትሽም አንድ ናችሁ ።አንዱ ትግርኛ የተማረ እንጭጭ አንዱ አማሪሪሪሪሪሪሪኝኝኝኝኝኝኝ የሚናገር እምቦጭ።
@tesf3805
@tesf3805 4 года назад
ማሰብ የሚትችል አይመስለኝም
@abelbeyene1324
@abelbeyene1324 4 года назад
Shigigir yiblah
@zenawoldegebriel8120
@zenawoldegebriel8120 4 года назад
መዲያዎቻችን በየጌዘው አዳዲስ አብዶች አያሳዩን ነው ::
@selamawitmedhanie1614
@selamawitmedhanie1614 4 года назад
ባይቶና! 💪
@amanuelalem207
@amanuelalem207 4 года назад
አይ የባይቶና ተወካይ አሁን እሱ ቢመረጥ ልንመራዉ ወይስ ሊመራን?
@ggmm2340
@ggmm2340 4 года назад
Amanuel Alem -👍👍👍👍👍
@gk4y420
@gk4y420 4 года назад
Kkkk ልደቱ አስፈራሩት መሰለኝ. ማላቃቸው ሰዎች እየተከታተሉኝ. ብለሀን ነበር. አሁን የብል*ግና ሰዎች ገንዘብ ተሰጠው መሰለኝ
@abrahamyohannes818
@abrahamyohannes818 4 года назад
አይ ዋልታዎች ሰው ይታዘበናል ሳትሉ አይናችሁ በጨው አጥባችሁ 2 በ 1 ማለትም 2 ፓርቲ ለ 1 አጋጥማችሁ ዘመኑ ያለው ዝድዪ ተጠቅማችሁ ውይይት አካሂደናል ልትሉን እኮነው , ምርጫ አይደረግም ክተባለ እንዴት ይሽግግር መንግስት ይድረጋል ብላችሁ ታወራላችሁ ኮሮና ቫይረስ እረፍት ላይ ነው ማለት ነው, ያምሆነ ይህ የአቅማችሁ ይሠራችሁ ::
@amehara410
@amehara410 4 года назад
የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት አንድ ሰፈር እንጅ አለማቀፍ አልነበሩም
@brhanegher4221
@brhanegher4221 4 года назад
WHO ኮሮና እንደ HIV አብሮን ሊኖር ይችላል ብለዋል::ኮሮና እስካለ ምርጫ አይካየድም ካላችሁ ክንግዲህ ምርጫ የለም ማለት ነው::ስለዚ በኮረና ምክንያት ወደ አፄወች ዘበን እንመለስ ማለታቹ ስለሆነ እናንተ ተመለሱ እኛ በጥንቃቄ ምርጫ እናደርጋለን::ክብሮም ❤️
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 года назад
እናንተን እንደ ዶሮ ገንጥለን ወደዛ እንጥላለን
@user-gl3hr1ui1d
@user-gl3hr1ui1d 4 года назад
*#በተክንክ** ምርጫ ይደረጋል ሚድያና በርቀት በመጠበቅ ምርጫ ይደረጋል የአሰራር ስልት መቀየር ነው#*
@kafesamy
@kafesamy 4 года назад
What a senseless discussion!!. Cha cha cha cha cha the same sound.
@Fikru1948
@Fikru1948 4 года назад
Come on ! Lidetu is a helpless guy . No one has trust on Lidetu except his Masters . He is just next to none .
@selamleleethiopia9118
@selamleleethiopia9118 4 года назад
I wish you leave Ethiopian politics and do your business. You are playing in the lives of current and future generations.
@GgGg-wm2sv
@GgGg-wm2sv 4 года назад
የወያኔ ቦችሎች ግን ጭቅላታቸው ምንድነው
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji 3 года назад
ewket liknet
@solrebls7715
@solrebls7715 4 года назад
lidetu the hero
@gezaeasgedom3515
@gezaeasgedom3515 4 года назад
ልደቱ ትክክለኛ ፖለትሻን ነህ ግን ደጋፊ ስለሌለህ እንደምንም ብለህ ቤተመንግስት ለመግባት የማታረገው ነገር የለም ሁሉ ያቀሃል
@user-gl3hr1ui1d
@user-gl3hr1ui1d 4 года назад
*#ህዝብ** ይውስናል ይደረግ አይደረግ አቢይ አህመድ አይወስንም በትግራይ በሰላምም በኮሮናም ምንም እንቅፋት የሚሆን ምክንያት አይሆንም ለምርጫ#*
@sfsr1527
@sfsr1527 4 года назад
ልደቱሊጢቱ
@ggmm2340
@ggmm2340 4 года назад
While there is TPLF, why’s there ባይቶና??? They’re one and the same.
@nahomtilahun4383
@nahomtilahun4383 4 года назад
GG MM good it is our business! Take care and good luck brother! We ha our country Ethiopia but don’t forget we have also our reginal government! If we forget these fact Ethiopia Will never exist as a country! Believe me!
@ggmm2340
@ggmm2340 4 года назад
Nahom Tilahun - Last time I checked Tigray is still part of Ethiopia. Am I missing something here???
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 4 года назад
Is Atalew for real? Does he really love his country or is he working for TPLF and OLF/Jawar. I hope he come back to his sense. He has a bad history in Ethiopian politic. Give up and change your profession.
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 4 года назад
እንታ ክብሮም ሓውና 1፡ ኣብኣመሪካ ኣብ እዋን ኮሮና እንታይ ዓይነት ምርጫ ተኻይዱ ፡ዓለም ምሉእ እትፈልጦ ፡ ናይ እመሪካ ምርጫ ኣብዝመጽእ ዓመት ኢዩ ክግበር፡ 2፡ ኣሜሪካ ኣብ ነፍሲወከፍ ቤት እንተ ወሓደ ክልተ ናይ መራኸቢ ብዙሓን Tv Internet....ወዘተ ኣሎ ኣብ ኢትዮጵያ 80% ካብ ህዝቢ እዚ ዕድልዚ የብሉን ስለዚ 20% ካብ ህዝቢ ኣብ ገዝኡ ክፕፍ ኢሉ ይምርጽ ኢኻ ትብለና ዘለኻ። በጃኻትኩም እህዋትና ወያነ ንህዝብኹም ሕሰቡሉ ኒትዮጵያውን ሕሰቡላ፡፡
@eastafro-rj6ed
@eastafro-rj6ed 4 года назад
ከመስከረም በሃላ ህጋዊ መንግስት የለም ስለዚ ህዋሃት ከስልጣን ለመጣል ነው አቶ ልደቱ ከአቡቹ የተላከ ነው አሪፍ ነው
@user-kj8li8nj3q
@user-kj8li8nj3q 4 года назад
ባሁኑሠአትምርጫየደረጋልካሉ ለህዝብህይወትአላፊነትአይሰማቸውምማለትነው
@mengstuberhe7380
@mengstuberhe7380 4 года назад
እወፋፈረህ ስያስጠላ ።
@sirakwoldetsadik2985
@sirakwoldetsadik2985 4 года назад
I wish people understand and respect Ledetu’s idea, and I have a dream that many of us come up to follow his honest solution.
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 4 года назад
ጥሩ ጭብጥ ያለው ውይይት ነው
@gebrudesta4119
@gebrudesta4119 4 года назад
2ለ 1 ክርክር ሚዛናዊ አይደለም።ልደቱ ግን እውነትም አስፈራርተውታል።
@Hopeinmyhands
@Hopeinmyhands 4 года назад
እነዚህ እንኳን ሀገር ሊመሩ ቀርቶ ልብሳቸውን በቅጡ መልበስ የማይችሉ ገልቱ ብቻ ። እናንተ አሁን ከህዝብ ጤና የናት ስልጣን ይበልጣል።
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 4 года назад
jojo hailu ሀሳባቸውን በሀሳብ ተች የለበሱት ልብስ ምን ያረግልሀል?? ጅል ሀሳብ አምጣ
@gk4y420
@gk4y420 4 года назад
የአብን ተወካይ. በአገር ደረጃ ወረራ. ብካሄድ ከህመም በላይ መሆኑ ገና አልገባክም
@getachewhailemariam7645
@getachewhailemariam7645 4 года назад
Viva Kibrome great analysis
@mohammedhasan8173
@mohammedhasan8173 4 года назад
ሁሉም ለሀገር አይጠቅሙም እኛ አብይ ነው ምርጫችን አትልፉ ጥፉልን እባካችሁ በተለይ ልደቱ እሚባል ለጋ እብድ
@habtamubrhan8298
@habtamubrhan8298 4 года назад
ላህያ ማር አይጥማትም
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 4 года назад
የትኛው ሀሳባቸው ነው የማይጠቅመው ?? ሀሳብን በሀሳብ ሞግት እኛ ስትል እነማን ናችሁ እናንተ?
@Mar-ov3dc
@Mar-ov3dc 4 года назад
ልደቱ ተሳስተሃል ! ኮርና ቫይረስ ምርጫን ኣይከለክልም! ማህበራዊ ርቀት በሚፈለገው መልኩ ተግራባራዊ በማድረግ ምርጫ መካሄድ ይቻላል. ደቡብ ኮርያ , ፍራንስ , ኒውዬርክ ስቴት በተሳካ መንግድ ኣድርገዋል, እና ብዙ ኣሜርካን ስቴቶች በቅርቡ ያደርጋሉ . በዛላይ ህዝቡ ትራንስፖርት ላይ ባንክ ላይ ፈርማሲ ልይ ታጭቆ ለኮረና ምርጫው ተራዘመ ማለት ለኢትዮጲያ ህዝቦች ንቀት ነው, #TheVoteMustGoOn in Ethiopia 🇪🇹
@junglejaguar3987
@junglejaguar3987 4 года назад
Kibrom has best analysis and substance of the dialogue
@Hopeinmyhands
@Hopeinmyhands 4 года назад
እሄ የትግራይ ሰውዬ ምን አባቱ ይቀባጥራል ጣርነት ሰው ሰራሽ ነው። እግዚአብሔር ምህረት ያውርድልን እንጂ ከመጣብን መዓት ፈጣሪ ይርዳን ። ጣርነት እያለ ምሳሌ የሚሰጠው ዳሩ የሚያዉቀው እሱ ብቻ ነው።
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 4 года назад
Baytona is tplf
@muleman778
@muleman778 4 года назад
እየየም ሲደላ ነው ትልነበር አያቴ የሰውን ሂወት ቀብድ አስይዞ ለስልጣን መቸኮል የሚገርም ነው ። እኛ ስልጣን እንያዝ እንጅ ህዝብ የራሱ ጉዳይ አይነት ነው ጥያቄያችሁ ህወሀቶች?
@Mar-ov3dc
@Mar-ov3dc 4 года назад
ክብሮም ጀግና✊🏽 የምትገርም ፖለቲከኛ ነህ. ኮሮና ምርጫ ኣይከለክልም , ደቡብ ኮርያ, ፍራንስ ምርጫ ኣድርገዋል
@eshetud210
@eshetud210 4 года назад
ክብሮም የሚሉህ ጉድ ምን አይነት ደደብ ነህ ባቶና የሚለውን ቡትቶ ፓርቲ ብትሉት ይሻላል :: 85 ፐርሰንት ገበሬውን ነው በስካፒ የምታገኘውና የምታወያየው ???
@solyanadagm9119
@solyanadagm9119 4 года назад
የሱፌ በሳል! ልድዬ ጀግናና የአቋም ሰው!
@soleyash8690
@soleyash8690 4 года назад
እኔ ከሚገርመኝ በድገሚ ወየኔ ስም እየቀየያረች ምትመጠው እንደገነ የኢትዮጲየን ህዝብ ገዘለው ሚል የምኝ ተስፋ ወይም ቅዠት አበዜ ነው
@deutschland6890
@deutschland6890 4 года назад
Good job digital weyane 🤣🤣 you start appreciate Leditu by any means ya !! Infect he is also fighting for you 😁😁 keep it up but the truth is you can't win Dr.Abiye Ahmmed 😋😋😋😋
@adbe5876
@adbe5876 4 года назад
Ay Kibrom Yekedmo Ye Weyane Dehininet,,,,Ahun Degmo Weyane Biro Ena Birr Keflah Party Meseretk Ayidel,,,Lemehonu Sint Sew Gerfeh Weyim Asgerifeh Tawkaleh?
@abbaybe5550
@abbaybe5550 4 года назад
Well said Kibrom
@Zantana1980
@Zantana1980 4 года назад
Ldetu mndnew akamhn zmbleh yemtkeyayrew🤔🤔🤔 leza new weregna huneh yetetefkew🙄🙄🙄
@user-gl3hr1ui1d
@user-gl3hr1ui1d 4 года назад
*#በትግራይ** ምርጫ ይካየዳል በሌላ ክልል የራሳቸው ውሳኔ ነው አይመለከተንም የክልሎች ውሳኔ ነው አቢይ አህመድ የክልል ስለ ምርጫ መወሰን አይችልም መብት የለው#*
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 4 года назад
Sent ayenent ledetu neaw yalew?
@girmatube551
@girmatube551 4 года назад
Baytona is a pot that is made by Tplf 🤣🤣
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 4 года назад
😂😂
@user-gl3hr1ui1d
@user-gl3hr1ui1d 4 года назад
*#ባይቶና** ክብሮም በርሄ ጀግና ምርጫ ይደረጋል በትግራይ እንቅፋት ከሆነ አቢይ በእርግጠኛ ከ 4 መንቀል ነው ለቀቅ ያርጋት ትግራይ እንደ ሌላ ክልል አትጨፈለቅም ትግራይ የቀብር ቀኑ ለማፋጠን አቢይ አህመድ እሳያስ አፈወርቂ አይዞህ ባይነት የቀብር ቀኑ ማፋጠን ነው አቢይ አህመድ#*
@teweldekidane5409
@teweldekidane5409 4 года назад
ልደቱ ወጉቱ እንድይ ኬቤ የአንበሳ ዘር
@ethiopiafirst4187
@ethiopiafirst4187 4 года назад
Ldetu kehadi 97 ye wetatoch dem yfaredh
@user-tv2wp6oq1n
@user-tv2wp6oq1n 4 года назад
ክብሮም ዝብላዕ ዝሰተ ካብ ባዕልኻ ሒዝካ ናብ ቃለ መሕተት ኪድ
@user-yr2vs2fu3h
@user-yr2vs2fu3h 4 года назад
ክብሮም የምትባል የስልጣን ጥመኛ ነህ ህዝብ ካለቀ ማንን ልትመራ ነው
@tewomore3277
@tewomore3277 4 года назад
Abiba A endiet new hizib yalkal yemitilew lemindinew liela ager mircha yemiyaregut weys egna dihoch silehonin new litil endatihone jal
@isayasgirma6325
@isayasgirma6325 4 года назад
urte agere newe Mircha yemideregewe?
@isayasgirma6325
@isayasgirma6325 4 года назад
Yete lemalete newe
@WendwesenGezaheng
@WendwesenGezaheng 4 года назад
@@tewomore3277 እስካሁን ለምርጫ ተዘጋጅትው የሰረዙ አገራት ከ27 በላይ ናቸው፣ ስንት ሰው ሲሞት ነው ምርጫ አይካሄድ የምትለው? ህዝብስ አያሳዝናችሁም?
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 года назад
Wendwesen Gezahegn africa yalseletene ager west new mircha ayderegm yetebalew keagerachin demo yeseletenechiw ena democracy yalat tigray demo endeseletenut democracy enalachew ageroch mircha tadergalech america adrgwal debub Korea argalech
@milkyman1809
@milkyman1809 4 года назад
Requelme...rooney...zavi....= LEDETU AYALEW.....Ledetu Ahunem Merete sew new....ahunem merte Midfielder and game maker new...Yehegnawn...yewodekut zemed yehonew sew keshem new....yaw ager betebach new endezemedochu (KIBROM)
@AMam-fj4uy
@AMam-fj4uy 4 года назад
ባይቶና ናይ
@fkfiker562
@fkfiker562 4 года назад
Bado chenklat hula and tera sew lehageru misrawen sateseru techet becha yehager shekem uhhh kefat new serachu huelm yezerachuten tachdalchu emenugn.
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 4 года назад
min alebate enantem latenoru techelalachew.
@yosifnagosh248
@yosifnagosh248 4 года назад
እኔ እሚመሥለኝ ሕውሀት ያበዱ ይመሥለኛ
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 4 года назад
Ayi kibrom ahun ante politicugha neh?
@soleyash8690
@soleyash8690 4 года назад
አቶ ክደቱ በንደው እንደው መቼ ይሁን የወየኔ አሽከርነትህን ምታቆመው አንተ ሆደም
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 4 года назад
አቶ ባይቶና አንተ ስምህን ቀየርክ እንጂ ራስህ ወያኔ ፈልፍላ ከምታሰማራቸው ተቃዋሚዋች አንዱ ነህ ምንም ከወያኔ የተለየ ሀሳብ የለህም ምን አለ ስታይላችሁን ዘንድሮ እንኳን ብትቀይሩ አሁን እኮ ሰው የወያኔን ስታይ ል አብዛኛው ተባኗል
@mamom1819
@mamom1819 4 года назад
Ye Ebedoiche sibeseib
@robbiegebremichael4053
@robbiegebremichael4053 4 года назад
Kibrom💪🏾 Baytona 💪🏾
@todtod5393
@todtod5393 4 года назад
15:27 some one whispering kkkkkkk
@natnaelkidanu2361
@natnaelkidanu2361 4 года назад
Ay lidetu yawm neftegna neftegna new አቋም አልባ
@mulatdenberu7981
@mulatdenberu7981 4 года назад
yhe kirkir new weys mndnew
@mastewalugeremew1552
@mastewalugeremew1552 4 года назад
እግዚዖ ፈጣጦች ከሃዲ ባንዳ ሁላ
@user-qz1jg4fx3l
@user-qz1jg4fx3l 4 года назад
Ke mesekerm 30 ende somal arfe argen anchwetaln duket hula
Далее