Тёмный

ህዝቡን በእንባ ያራጨው የታሪኩ ባባ ፊልም ምርቃት - ወፍ በረር - Wef Berer - አባይ ቅዳሜ | Abbay Kidame -Abbay TV 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 384 тыс.
50% 1

#Ethiopia #EthiopianEntertainment #Enzirt
ቅዳሜ ከቀኑ 08፡30 ሰዓት በዓባይ ቴሌቪዥን
Saturday @ 2:30 PM only on Abbay TV
A daily talk show hosted by female presenters from various walks of life, Discussing contemporary social & economic topics. Various Guests will be invited for a discussion on a daily basis.
Subscribe to watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows. |የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራሞችን ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ።|
RU-vid: / @abbay-tv
Facebook: / abbay_tv
Instagram: www.instagram....
TikTok: vm.tiktok.com/...
Watch Abbay Television on Ethiosat with 11165 Frequency, NSS 12° 57, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 345   
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Год назад
የኔ ጌታ ባባዬ😭😭😭😭😭😭ፈገግታህ ብቻ እኮ ለዚህ ፊልም ምርቃት ድምቀት ነበር😭😭😭😭የኔ አይን እንዲህ አልችል ያለው የእናትህስ ልብ በምን ይችለው ይሁን😭😭😭😭😭😭😭😭
@ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
ባባዬ አንተን ማጣት በጣም ከባድ ነው መቸም የማትርሳ ሰው ነህ እናት አሏህ ፅናቱን ይስጣችሁ
@moreshfano24
@moreshfano24 Год назад
ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመዶቹ ለስራባል ደረቦቹ ለጎድኞቹ መፅናናት ይስጣችሁ 😢😢😢ታሪኩ ባባ ሙሉ ኢትዪጵያ ልብ ውስጥነው ያለው የሰራውሰራ አይሞትም😢😢😢😢😢😢😢😢
@fffd7766
@fffd7766 Год назад
እፍፍፍፍ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሰጥልን 😭😭😭😭
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Год назад
ባባዬዬ የኔ የዋህ የኔጌታ ነፍስህን ባጸደገነት ያኑርልን ስራወችህ ለታሪክ ይቀመጣሉ መቸም አንረሳህ ሁሌምበልባችን ትኖራለህ አንረሳህም አባቴ ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እመኛለሁ
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Год назад
ባባዬ ሁሌም በልባችን አለህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ እንትህንም መፅናናቱን ይስጣቸው ያበርታቸው ፈጣሪ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Год назад
ባባየ እግዚአብሔር ነፍስህን ያስልርፍ ባባየ እልሞተም ምርጥ ልጅ አለው እግዚአብሔር ስሙን የሚያስጠራ ያድርግለት
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад
😭😭😭😭😭😭ሞት ክፉ ነው ደጋጉን ይወስዳል ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን ለናትህ ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስቸው
@mimodegu2112
@mimodegu2112 Год назад
ባባ አንተ ከአረፍክ በኋላ ፊልም ማየት አስጠልቶኛል ሁሌም በውስጣችን ትኖራለክ አብሶማ ለማዳም ቅመሞች ፈገግታችን ነበር 😭😭😭😭
@samira7639
@samira7639 Год назад
ባባዬ ምን ልሁን በመልቀስ አመመኝ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ማናቹምንም ምንም ክፉ አይንካቹህ ማንኛውም ሰው ክፉ አይንካዉ እህት ወንድሞች በያላቹበት ሀገር ኑሩልኝ በፍቅር በደስታ ሀገራችንም ሰላም ያርግልን😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 Год назад
ብዙ ኮሜንቶች አየሁ ብዙ ዎቻችሁ ሀዘናችሁን መግለፅ ቻላችሁ እኔ ግን ምንም መፃፍ አልቻልኩም ቃላቶች ጠፍብኝ ባባ በምንም አይነት ስሜት ውስጥ ብንሆን የእሱን ስራ ካየን ድብርት ሀዘን ጭንቀት ጥፍት ይላሉ ባባ የብዙዎቻችንን ሀዘን በሳቅ ይቀይርልን ነበር😥
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Год назад
ባባዬ ፀሀዩዋ ጠለቀች አሁን ፀሀይዋን ብንፈልጋትም አናገኛትም ሳትነግረን ሳትሰናበተን ጥላን ሄዳለች ውይ ጉዳችን😭😭😭😭😭ባባዬ ላልረሳህ ቃል አለብኝ☝🏽ሞት ክፉ🕯
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 Год назад
ግን የእኛ አርቲስቶች እንደዚህ ብልቅጥቅጣችሁ ይዉጣ😢😢😢 ለራሳችሁ እስከሚያሳቅቃችሁ ድረስ ባባ ፈጣሪ አፈሩን ገለባ ያድርግልህ 😢
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Год назад
ነብሰህ በሰላም ትርፍ ለእናቱ መጽናናት ይሰጣቸው
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Год назад
የኔ ጌታ ነፍስህ በገነት ትረፍ ' አይ ዛሬ በህይወት ብትኖርልን ኖሮ ምንያልል በደመቀ ነበረ !! በጣም አሳዘንከኝ 😭😭😭😭 አፈሩን ገለባ ያርግልህ።
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Год назад
ተወዳጅ ተዋንያን አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ እግዚአብሔር በተሰጠው እድሜ ብዙ መልካም ነገሮችን አስተምሮን አልፏል ግን ቢያልፍም ስራው ከመቃብር በላይ ነው ሁሌም በልባችን ይኖራል እኔ ስለሱ ስጀምር አይኖቼ በእንባ ይሞላሉ በእርግጥ በአካል አላውቀውም እንደማንኛውም ሰው በትወናው ነው የማውቀው ግን ከማድነቅ በላይ ስጋ ዘመዴ ሁላ ነው የሚመስለኝ ብቻ እግዚአብሔር ነብሱን በቀኙ ያስቀምጣት
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 Год назад
ባባዬ 💔💔😥😥😥መቼም አንረሳውም እግዚአብሔር ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ያድልልን💔😥😥😥
@mintamirayicheh
@mintamirayicheh Год назад
እናቱን በመርዳት አይኑን ለሰጠን ምርጥ ሰው ውለታ እንመልስ።
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ደስታን ያምጣልን
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Год назад
አይ አለም ከንቱ ባባዬ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@marcanm1014
@marcanm1014 Год назад
እንኳን ለእናንተ ለኛ ባካል ለማናውቀው ከባድ ነው ባባን ማጣት ቃልዬ ፅናቱን ይስጥሽ ባባዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ አንተ የሳቄ ምንጭ ሁሌም አስብካለሁ
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
ነፋስ ይማር ሁሌም አንረሳህም ኡፍፍፍ 😪😭 አይ ሞት
@MesiBeauty
@MesiBeauty Год назад
ባባዬ ነፍስ በሰላም ትረፍ 😭😭ለወዳጆቹ መዥናናትን ያድላቸው
@yetimworkkassaye6100
@yetimworkkassaye6100 Год назад
ባባ ፈጣሪ ነፍሰኸን በገነት ያኑረዉ የኔ ሳቂታ
@redatmaru3206
@redatmaru3206 Год назад
እኔ ግን በህይወቴ ብዙ ሰው አጥቻለው ባባየ ያተን ሞት መቀበል እዴት እዳቃተኝ ፈጣርየ ፅናቱን ይስጠን ባባየ ነፍስህ ከደጋጎቹ ጎን ትሁን የኔ ከርታታ😭😭😭😭😭
@Martaethio363
@Martaethio363 Год назад
እኔን ባባዬ የኔ ጌታ እናትክኮ በሀዘን ተሰበሩ 💔😭 እንኳን የእናት አንጀት እኔ በሩቁ በሚድያ የማቅክ እንኳን አልቻልኩም ያረቢ ፅናቱን ይስጣቸዉ ለእናትክ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ Год назад
የኔ ጌታ አይባልም
@adyarega101
@adyarega101 Год назад
ነፍሱን ይማርልን ለናቱ እግዚአብሔር የሀዘን መጨረሻ ያድርግላቸው
@adinoado3009
@adinoado3009 Год назад
ነፍስን ባፀደገነት ያርገው
@ramayanamthechikkattil4208
@ramayanamthechikkattil4208 Год назад
ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በሰላም ያሳርፍልን መቼም አንረሳህም😢😢😢😢😢
@kalkali
@kalkali Год назад
ፊልሙን ሳየው ባባዬ በሕይወት ያለህ ነበር ሚመስለው የኔ ጌታ ያንተ ሞት የእግር እሳት የሆነብኝ ሁሌም በመንፈስ አብረህን ነህ
@Eyou653
@Eyou653 Год назад
እሄን ፊልም ለማየት አቅም የለኝ እኔስ😭😭😭
@maeritube21
@maeritube21 Год назад
ባባዬ መቸም አንረሳህም ሁሌም ልባችን ውስጥ ትኖራለህ ፈጣሪ በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን ባባዬ🙏😭😭😭😭
@birtukantolla8986
@birtukantolla8986 Год назад
mezmur enkuan des alhi good job keep it up 👏
@newaysolomon1972
@newaysolomon1972 Год назад
ነብስ ይማር ባባ
@አማራዩቱብ
@አማራዩቱብ Год назад
ባባዬ ሞት ለማንም አይቀርም ግን ሀሌም በልቤ ትኖራለህ አንተን መርሣት አልችልም ነብስህ በሠላም ከደጋጎች ጎን ትረፍ እወድሀለሁ ባባዬ 😭😭😭😭😭😭😭
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
ይሄን ቀን ቢይ ብየተመኘሁ😭😭😭😭😭😭😭
@የነገንማንያውቃል-ፐ5ፐ
ነብስህን ባአፀደ ገነት ያሳርፍልን አሜን
@elsabeyene6210
@elsabeyene6210 Год назад
ባባዬ ነብስክን ይማረው እንወድካል ሁሌ በልባችን ትኖራለክ 😭😭😭😭😭😭
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
አንተ ባባዬ አንጀት ትበላለህ እንደማውቀው ስው ያሳዝነኛል ለእናቱ ብርታቱን ይስጣቸው ለእናት ከባድ ነው ስናስበው ደግሞ ምን ቀረበት ከዚህ አለም ድካም አረፈ ስለተለየን እናዝናለን እንጂ እሱ መልካም ቦታ ነው ያለው ነብሱ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ልጁ ይደግለት🙏🏾
@hshsayay1260
@hshsayay1260 Год назад
ባባየ እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ ያኑርህ 😭😭😭😭😭🙏
@MonetizeHive
@MonetizeHive Год назад
ነፍስ ይማር😢😢😢
@sipara8333
@sipara8333 Год назад
ያንተን ሞት መልመድ አልቻልኩም ባባየዋ ሁሌም እንደአዲስ ኩርምት ነው የምለው💔 የኔ እናት ፈጣሪን ለእርሶም አፅናኝ መልአክ ይላክልወት እኔ ስብር ልበል የኔ እናት😭😭😭
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ሰው በሞት ይታጣል ግን ባባን ማጣት አሁን ድረስ ውስጤ ማመን አቅቶታል አድናቂው ሆኜ ሀዘኑ ከውስጤ አልወጣም በዙርያው ያሉት እንዴት ይሆኑ አላቅም ብቻ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ በቃ ነብሱ ትረፍ
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke Год назад
ባባዬ ነፍስ ይማር 😭😭😭
@ነቄትውልድ
@ነቄትውልድ Год назад
እውነት ኢትዮጵያ ትልቅ አርቲስት ነው ያጣችው ወደፊት ይህን ብቃት እደማናየው ማሰብ ደሞ ያሳዝናል ሳንጠግበው ያጣነው ትልቅ አርቲስት ነው
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Год назад
I know it’s difficult but wish Kal and her son were there especially his son when he becomes young and see this back he would say oh my Dad was loved by so many
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Год назад
ufffffበጣም ነዉ ያለቀስኩት ባባእየ ነብስህ ትረፍ
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 Год назад
ነፉስ ይማር ባባየ
@saditube8617
@saditube8617 Год назад
የኔ አባት አረ ወንድሜን የማዉቅህ ያክል አንገበገብከኝ ባባዬ የተስ የእግር እሳት ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
ባባ ነብስህን በኣፀደ ገነት ያኑረው
@እሙራቢአ
@እሙራቢአ Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍ አየ ሞት 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 Год назад
ወላሒ አለቀሥኩ አዘንኩ ከልቤ ልክ የናቴልጅ ወንድሜ ነው የመሠልከኝ 😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔ሞት በቅያሬ በሆነ ብየ ተመኘሁ የኔ ወንድም ነብስህን ይማረው ሁሌም በልቤ ውሥጥ ነኽ 😭😭😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
ባባየ ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑራት አየ አንች አለም😥😥😥😥😥
@fvv1680
@fvv1680 Год назад
ባባየ ከቶ እናትህ እንዴት ቻለችሁ😢 ባባየ ያአንተ ሞት እና የናቴ ሞት በጣም በጣም ልብ ይሰብራል😢😂😢😢😢 ነፍሳችሁን ይመራልን ፈጣሪ የኔ ውድ እናት😢😢
@liliabera4200
@liliabera4200 Год назад
Babaya.Nefesken.beginate
@tinatigist2125
@tinatigist2125 Год назад
Ay ichi aleem😢babaye😥😥😥😥😥😥😥😥
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 Год назад
እባካችሁ የኢትዮጵያ ፊልምና ድራማዎች ላይ ለቅሶ ቀንሱ !! በሌሎች ፈጠራዎች ላይ አቅም ማነስ ይመስላል ። ከሪያሊቲው ውጭ ነውና!!!
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 Год назад
ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው
@sipara8333
@sipara8333 Год назад
የኔ አባት እኔ ልደፋልህ ባባየ የኔ የሳቅ ምንጭ የኔ ደግ💔 ኡፍ
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Год назад
😢😢😢😢😢😢ዉይ ባባዬ ስሜቱ ይከብዳል እንኳን ለቅሮብ ጓደኞችክ ለኛም ይከብዳል ብቻ ምን ይባላል የፈጣሪ ትዛዝነዉ
@woynitu
@woynitu Год назад
😥😥😥ነብሱን ይማረው ሞት አይቀርም ስም አይቀበርም
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Год назад
ባባዬ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን ለመላዉ ቤተሰቦቹ ለጓደኞቹ ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጥ
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Год назад
ኡፍፍፍፍ😭😭😭ማርያምን ስለሱ ባልሰማ ባላይ ይሻለኛን😭😭
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
ባባዬ አንተን እና ማዲንጎል መርሳት አይቻልም ነፍሳችሁ በስላም ትርፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሞተ ባይኖር ብየ ተመኝሁ
@ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
ባባየ ነፍስህ ይማረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nolidagi140
@nolidagi140 Год назад
እናቴ ፅናቱን ይስጦት የሱም ነብሱ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Год назад
ነፍስ ይማር ማመን ያልተቻለ የአንተ እና የማዴ ሁፍፍፍፍ እኔስ ተስፍስፍኩኝ
@jerrbest2126
@jerrbest2126 Год назад
ባባዬ ነፍሱን ይማረው
@negatetube1599
@negatetube1599 Год назад
ቢያመንም እምንደሰትበትን፣ እምንማርበትን ስራ አስቀምጦልናል። ባባ ሁሌም በልባችንም ትኖራለህ።
@Amharawit21
@Amharawit21 Год назад
እዴ ባባ ሞት ልቤን የሰበረው የለም የኔ ጌታ ነፍስ ይማር
@ShewayeAdugha-w7h
@ShewayeAdugha-w7h Год назад
ነፍስ ይማር ወንድማችነ 2:21
@switzerland7463
@switzerland7463 Год назад
ባባዬ ነብስ ይማር
@nadernegash827
@nadernegash827 Год назад
አርቲስቶች ዛሬ ምንም እምትሰሩት ነገር እኮ የለም ምነው ሜካፓችሁን እንኳን ብትቀንሱት ገና ቅርብ ቀን እኮ ነው የሞተው ? እንደናንተ የጠላሁት የለም በዚህ ዘመን
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Год назад
ደምየላሰችውሻይመስላሉ
@marifazw7969
@marifazw7969 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ታሪኩ ባባ የኔ አዝናኝ ነበርክ ዛሬ ደሞ አሣዘከን ሁላችንም ሟች ነን
@selamselam6256
@selamselam6256 Год назад
ነፍስ ይማር 😭😭😭😭
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 Год назад
ባ😭😭😭ባ😭😭😭😭ዬ😭😭😭😭
@ufuchf1401
@ufuchf1401 Год назад
ኡፍፍፍ የባባ ሞት ሁሌም አዲስ ለማመን የሚከብድ ነው ገና በለጋ እድሜ ብቻ እግዚአብሔር የወደደውን ነው ያደረገው ነፍሱን ይማረው ለቤተሰቦቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ ፅናቱን ፈጣሪ ይስጥልን😭😭😭😭😭
@የማርያምመታሰብያ
እናትዬ
@yayahala615
@yayahala615 Год назад
የማይረሳ ባባ ነፈሰህ ትረፍ ።።።።ይች አለም አሰቀያሚ ናት 😭😭😭 ቃልዬ መፀናናትን ይሰጠሸ እግዚአብሔር
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 Год назад
ነፍስ ይማር
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Год назад
ነብስ ይማር።
@madi2644
@madi2644 Год назад
ሠላምናችሁ
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Год назад
Babaye 😭😭💔💔💔
@user-habtam
@user-habtam Год назад
ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭
@ttyy4091
@ttyy4091 Год назад
አይይይይይ እኔስ የባባ ነገር ሁሌም አድስ ነው የሚሆንብኝ 😭😭😭😭😭
@yideneku5063
@yideneku5063 Год назад
ነብሱ በአፀደ ገነት ትረፍ ኔት ፍሌክስ ላይ ቢለቀቅ ጥሩ ነበር።
@bemnatebemni504
@bemnatebemni504 9 месяцев назад
ባባዬ የኔ አባት የኢትዮጵያ የፊልም ሞገስ እና ክብር ነበርክ ግን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ነብስህ በሠላም ትረፍ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ሁሌም በልቤ ትኖራለህ እወድሀለው❤❤❤❤❤
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu Год назад
አቤቱ የባባን ነብስ አንተጋር አስቀምጣት🙏🏽
@jamilah3482
@jamilah3482 Год назад
ኡፉፉፉፉፊ ነብስህ በኣፀደ ገነት ይንርህ ባባ😭😭😭😭😭😭😭
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Год назад
ይልቁኑ በ ባባ እንተ አርቲስቶች ልትማሩ ይገባችኋል። አስተውሉ። ፊልሙን ጭፈራውን ዳንኬራውን ትታችሁ ። ወደ ንስሐ ብትመለሱ ይሻላችኋል።
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 Год назад
ነብስ ይማር ባባዬ ለቤተሰቦችክም መፅናናቱን ይስጣቸዉ ኡፍፍፍፍ
@ዜድtube1921
@ዜድtube1921 Год назад
ባባዬ 💔😥
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Год назад
ባባባባ አልቺልሁም እፍ ባባቔ የትልህድ አይመለስነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ባባባባአልቺልሁምእፍባባቔየትልህድአይመለስነገር
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😥😥
@ዳግማዊትየእናቷ
የኔ እናት በጣም አንጀት ይበላሉ ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት
@h.g3326
@h.g3326 Год назад
ግንኮ እስካሁን አላመንኩም መሞቱን😢😢
@betibelachw2352
@betibelachw2352 Год назад
ባባዬ መቼም አንረሳህም ነፍስ በሰላም ተረፍ
@እየሩስየሸዋዋ
@እየሩስየሸዋዋ Год назад
😢😢😢😢😢😢ባባየ ምነው ዛሬ ባየክ
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Год назад
ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው
@Hወሎየዋወግድ-m7e
@Hወሎየዋወግድ-m7e Год назад
አጀብነው😢😢የሞተ ተጎዳ 😢😢ባባየ ያለባበ እስታይላችሁ በጣም ይደብራል ለዛውም በሀዘንግዜእኛኳ በሚድያ የምንውቀው 😢😢እናተግን ጥርስበጥርስ ሆናችሁ
@ziadwario8419
@ziadwario8419 Год назад
ሞት እኮ በምድር ላይ ለቀረው ስው ትልቅ ት/ት ነው ሴቶቹ እንደዚህ አለባበስ ለብሳቹ ነው አሁን ለሞች ያዘናችሁት?
@firehiwotgetachew9643
@firehiwotgetachew9643 Год назад
😭😭😭😭😭babayeeeee ke degagochu goni be selam eraf hulem be libachin nek enwadehalen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@የነገንማንያውቃልጌታነህ
ነብስህን ይማረው ታሪኩ ባባ ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ግን እናንተ አረቲስቶች ትናንት አብሯቹህ የነበረው በጣም ቆንጆ ልጅ ሲነጠል አይታችኃል ህይወት አጭር ናት አለባበሳችሁን ብታሳምሩ በስማም እረቃናችሁን ቆማችሁ ማስተዋሉን ይስጠን
Далее
Seifu on EBS: Kalkidan Tibebu Part Three
14:05
Просмотров 2,8 млн