Тёмный

ህዝቡ ተሸበረ ተፈናቀለ /ቤታችን በሀገራችን ለቆ ሄደ በጣም ከባድ ነው አስጊ ሁኔታ ላይ ናት 

AWEL&SEADI
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 937   
@makyamakya6314
@makyamakya6314 3 года назад
አገሬ ሠላምሽ ነፈቀኝ ከቤተሠቦቸ እንደተለያየን ልንቀር በቃበለን ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayuhabshawit2386
@hayuhabshawit2386 3 года назад
እኔ ጉራጌ ነኝ የሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ማጣት ያሳስበኛል ያስጨንቀኛል ይህ ሀገራችን ላይ የተደቀነው አደጋ ነግበኔ ነው ሁላችንም ቤት ማንኳኳቱ አይቀርም ስለዚህ ሁላችን ከማልቀሳችን በፊት አሁን ለሚሞቱት አሁን ለሚያለቅሱት አሁን እንቅልፍ ለሚያጡት አሁን ለሚታረዱት አሁን ለሚፈናቀሉት ድምፅ እንሁን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ በግፍ ለሚያልቀው በግፍ ለሚሰደደው በግፍ ለሚሰቃየው ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@jemejeme4243
@jemejeme4243 3 года назад
አወል ሰላም ነው በናትህ አሪፍ መረጃ አስተላልፍ እውነታውን ህዝብይወቅ
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 3 года назад
አይሰማም
@زهرهزهره-د9ف
@زهرهزهره-د9ف 3 года назад
አወ ትክክል የሚያጨናንቅ እያመጡ ገደሉን
@ቢንትሀሰን-ለ6ወ
@ቢንትሀሰን-ለ6ወ 3 года назад
እናቴ ከቶ ምን ቦታ ላይ ነሽ አባቴ ወየ ሞቱ ተብለን አላለቀስ ወይ አሉ ብለን አልተደሳን ህህህህ አየ ሀራ
@ፓራሰታሞል
@ፓራሰታሞል 3 года назад
ወዶ የኢሰላም ልጆች ባሻጉሊት አተለቀሱ❌❌❌❌❌
@rahmahussain7957
@rahmahussain7957 3 года назад
እሺየ እህት እኛማ በሶታቺንን የግልፅን መስሎንነው ውነትሺነው አሻጉሊት ሀራምነው ውድ እናመሰግናልን🌹🌹
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 3 года назад
ትክክል
@lubabakassaw6057
@lubabakassaw6057 3 года назад
እሽ።እህት
@sdedfd6246
@sdedfd6246 3 года назад
እሺእህት
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
አይሰሙም
@hayatltube3682
@hayatltube3682 3 года назад
አብይ የአዲስ አበባ ብቻ መንግስት ነው ይሄ ብሽቅ አላህ አይጥለንም ወደ ፈጣሪ ለምኑ ወገኖቼ
@زهرهزهره-د9ف
@زهرهزهره-د9ف 3 года назад
በጣምም
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
አስጠልቶኛል እወደው ነበር ምናለ ባልተመረጠ ኑሮ
@زهرهزهره-د9ف
@زهرهزهره-د9ف 3 года назад
@@ፍቅር-ጘ9ወ እኔም አሥጠላኝ ህዝባን አለቀ
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 года назад
አይባልም አብይ ምን አደረገ የወረዳ እና የክልል መንግስቶች ናቸው ጥፋተኞች
@አለምወደየትእሄደችነው
ትክክክ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад
እንኳን እዛው ያላችሁት እኛ ሰላም አጥተናል ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምን እንሁን ኧረ ፈጣሪ ሆይ አለሁ በለን 😭😭😭😭😭
@sofiamohammed6922
@sofiamohammed6922 3 года назад
ወድምዋ ወታደሩማ ህዝቡን ከድቶታን ወልደያ ድረሱልኝ እያለቺ ሳይደርሱ ለጠላት አስበላት
@sነኝየአላህባራያ
@sነኝየአላህባራያ 3 года назад
አላህ ፍረጃውን ቅርብ የያድረግልን ያኢላሂ
@yarab4997
@yarab4997 3 года назад
አሚን አሚን
@alimamussa1737
@alimamussa1737 3 года назад
😭😭😭😭
@makiyabh7806
@makiyabh7806 3 года назад
አሚን
@merimayasin2154
@merimayasin2154 3 года назад
ያረብአገራችሰላአርግልን
@alimamussa1737
@alimamussa1737 3 года назад
😭😭ሳሴዝኑ ወይኔ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 года назад
እግዚአብሄር ከኛጋር ነዉ ይሄም ያልፋል ሊነጋ ሲል ይጨልማል ኢትዮጵያየ እግዚአብሄር ትንሣኤሽን በቅርብ ያድርገው
@zmomlove739
@zmomlove739 3 года назад
ይኸ የዋህ ህዝብ አንጀቴን በላው በጣም ነው ያለቀስኩት
@ዜድሻየደሤዋ
@ዜድሻየደሤዋ 3 года назад
ያላለቀሰየለምፈጣሪሰላምኑያውርደው
@ነኝየቤተሰቦቸወዳጅ
በጣም
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 года назад
😭😭😭😭😭😭👈
@RadzoI
@RadzoI 3 года назад
አይዞአቹ በገዛ ሀገራቹ ሰላም ማጣት ያሳዝናል በሰው ሀገር መብታችን ተጠብቆ እንኖራለን
@ምንብትወዲትለያለህ
ዘረኞቹ በኮሜት በትክቶክ ብሄር በብሄር ያባላችሁት ይሄው ይሄው እናናቶቻችን ተፈናቀሉ አየ አየ አየ ገበሬው ሞቴ ህሳናት ተሰቃዩ
@sofiamohammed6922
@sofiamohammed6922 3 года назад
ወድሜ አላህ ለሚስኪኑ ህዝብ ይድረስለት መግስት እማ ዬለንም
@Zነኝከወደወሎአባቷንናፋቂ
የወሎ ህዝብ ወደ የህዋትይቀላቀል የታባቱ መንግሰት
@hiwottube675
@hiwottube675 3 года назад
ትቢቱ ነው 2012 የገዳም አባቶች መከራ ይበዛል ወታደር ግራ ይጋባል ብለው ነበር ይሄው አየነው
@አብዱኢክሩይቱብ
@አብዱኢክሩይቱብ 3 года назад
Wa wr wb አባሠል ገቡ የአላህ አንተ ድርስልን ጠብቅልን ቤተሠቦቻችንን ሀገራችንንን አሚንንን ያርብ😭😭😭
@ሱሱነኝቤተሰቦቿንናፋቂ
በቃ አዳረሱት ደሞ መካነሰላም ይገባሉ የቀራቸው እሱ ነው ያአላህ ምስኪኑ ህዝብ መድረሻ አጣ
@አብዱኢክሩይቱብ
@አብዱኢክሩይቱብ 3 года назад
@@ሱሱነኝቤተሰቦቿንናፋቂ አይዞን በድአ አንርሳሳ ይከብዳል የኛ ሠው ገራገር ነው ከሁሉ ተመሳስሎ የሚድር የሚስኪን አምላክድርስንል
@Aነኝወሎየዋ-s6s
@Aነኝወሎየዋ-s6s 3 года назад
ያርብ እርወደፈጣሪ እንጩህ ሁላችንም በምናምንበት ያርብ በክርምትቀን ቤተሠቦቻችን ከሥበው መብሊያ አጡ እፋፋፋፋፋፋ
@ኡሙሠያ
@ኡሙሠያ 3 года назад
አሏሁመ አተ ሠላም ወሚከ ሠላ ተባርክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም 😥😥😥😥
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 года назад
ያሳዝናልበጣም፣ያማልያምል
@om_Ryane
@om_Ryane 3 года назад
@@eyugfgfd2270 በጣም ሰው በራሱ ሀገር ስደት ወላሂ አልቻልኩም 😭
@haeyetail3944
@haeyetail3944 3 года назад
በቅንነት እንደማመረ
@haeyetail3944
@haeyetail3944 3 года назад
@@om_Ryane አወበጣም ያማል
@mmedina6068
@mmedina6068 3 года назад
አሚንያረብ😭😭😭😭😭
@hayatkamal6441
@hayatkamal6441 Год назад
ፈጣር ሰለሙን አዉርዲልን ያኣለ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@solihasoliha6190
@solihasoliha6190 3 года назад
እናሊላሂ፡አላህ፡ፈረጃውን፡አወረድልን፡እኔማ፡በጭቀት፡ልሞትነው፡አለህ፡ይድረሰላችሁ፡እኛ፡በሰደት፡የለነው፡ምን፡እንሁን፡ተጨነቅን፡
@rabiahethiopia2996
@rabiahethiopia2996 3 года назад
ያአላህ ዛሬስጨነቀኝ😭😭ያረቢ🤲
@ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ
@ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ 2 года назад
የአላህ ወሎ ቦረና ከደሴ ይዘዋቸዉ በህዱ የተፈናቀሉትን ቤት ሞልቶል እሰቲረጋጋ የኛዉ ቤት ተዘግቶ ተቀምጦል ቢገቡበት ምንም አደል የሚበሀሉትም አያጡም😥😥
@sadasulyman8871
@sadasulyman8871 3 года назад
ውይ ወይእድላችን ያአላህ ኧረ ዘንድሮ ምድነው እሚሻለን ሞትን እኮ በፍራት በስቃይ በሀሳብ ያረቢ
@ይጋልሽሀገሬ
@ይጋልሽሀገሬ 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ያንተን ያህል ፍንትው ያለ እውነት የነገረን ጋዜጠኛ የለም ፍትህ ለወገኔ
@LOVEYOU-rz8dq
@LOVEYOU-rz8dq 3 года назад
ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ማታ ወሎ ድውይ ነበር ወላሂ ወንድሞቼ እንደዚህ አሉን ስደት ያላችሁ ለዘር በወጡ አሉኝ ወላሂ በጣም ፈረቻለሁ ፈትህ የወሎ ህዝብ😭😭😭😭
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
እኔስ አማራ ሁኘመፈጠሪን ጠላሁት ሁልጊዜም እንደተጨኩን እባየ ይፍረዲህ አብይ አህመዲ
@madenamohammed301
@madenamohammed301 3 года назад
እደው እኔስ አላገኝኋቸውም ምንልሁን
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ አብይ ምን ያድርግ. ይህን ጁታ አላህ ያጥፋው. አብይ ተተወው. ኢቶቢያ. አለቀለት ማለት ነው. ብቻ ከባድነው
@fatimahfatimah9454
@fatimahfatimah9454 3 года назад
ወላሂ የኔም ወዲም ብሎኛል አይይ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
@@madenamohammed301 አብሺሩ ተረጋጉ
@hiwottube675
@hiwottube675 3 года назад
እግዚአብሔር ይታረቀን የትሳኤው ቀን ቀረበ
@zikeraebrotube9482
@zikeraebrotube9482 3 года назад
ወይኔ ዘንድሮ ኡፍፍፍፍፍፍ ኢላሂ ሠላም አውርድልንን
@nishanthaperera652
@nishanthaperera652 3 года назад
አቤት ጌታሆይ አንተ ድረስልን አነተ እርዳን አግዘን አይዟችዉ አምላክ ያግዛችዉ ያግዘን
@Tube-rz2yz
@Tube-rz2yz 3 года назад
እረ እንዴው አብይ አላህ ይይልህ ይቅርታ ጠይቅና ታረቅና ሀገር ሰላም ይሁን ህዝቡን ስደተኛ አደረከው እኮ እራ ኢሀድግ አስሮ ይግረፈን አደላቆ አኖሮናል 27 አመት አላህ ሆይ ሰላም ከአንተ ነውና ሰላም አውርድልን
@lubabatarek7028
@lubabatarek7028 3 года назад
ያረብ ፈረጃህን ቅርብ አዲየ
@honeytube914
@honeytube914 3 года назад
ወይኔ ወገኖቼ 😭😭😭 አር ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን 💚💛❤️🙏
@ዜድ-ፐ6ሠ
@ዜድ-ፐ6ሠ 3 года назад
አላሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘልጀላሊ ወል ኢኽራም
@ሱሱነኝየሐይቋ
@ሱሱነኝየሐይቋ 3 года назад
አትጠራጠሩ አማራን ማጥፋት ነው የመግስቱም አላማ 😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
አወ እሱማ የታወቀነዉ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 3 года назад
ግን እኮ በሁሉም ብሄር ነው እየሞተያልው
@ወሎ-ሠ3ፈ
@ወሎ-ሠ3ፈ 3 года назад
ሰውየው ሁሉንም ሊጠፋነው የመጣው ከሁሉም ቢሄርሙቷል
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 3 года назад
ይስቃሉሣ ሠዉየተጨነቀ ኡፍ አገሬ ሠላምሺ ይብዛ አላህ አተዉ ፈርጀን
@ሱሱነኝቤተሰቦቿንናፋቂ
የወሎ ህዝብ ይህ አይገባውም ነበረ😭በቃ እሚቀራቸው የለም በዚህ ሁኔታ ያአላህ አላህ ያንሳቸው
@yaallaayaarabbii6660
@yaallaayaarabbii6660 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲
@rozamuahmud1657
@rozamuahmud1657 3 года назад
ያርቢ ዘንድሮ ምን ሊሻለን ነው
@የጌታየእናትድግልእናቴ
የመግስት እጅ አለበት እዴት ህዝብ እያለቀ ዝም ይላን
@neimasulma9149
@neimasulma9149 3 года назад
አብይ ኑርልን ሙሴ ስትሉ አልነበር እንዴ አሁን ምን ተገኘ
@lehulumgezealewu7786
@lehulumgezealewu7786 3 года назад
ትክክክለኛመረጃማለትይህነው ተበረክአወልዬ
@Hነኝወሎየዋ-k5g
@Hነኝወሎየዋ-k5g 3 года назад
😭😭😭😭😭የኔም ቤተስብች ወደ ደሴና ወደ ሀይቅ ሂደዋል ሴቶቹና ህፃናቶች ወንዶቹ አልሂዱም😭😭😭😭😥😥😥
@ቶሎቶሎሳመኝምቀኛሳይ-ሸ3ቸ
እዛም ቤት ለቀቁኮ
@madenamohammed301
@madenamohammed301 3 года назад
እደውአላህየ ቤተሠቦቸ ጠብቅልኝ ምንልበል
@ekramekram6122
@ekramekram6122 3 года назад
አብሽር
@hanit9315
@hanit9315 3 года назад
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ፍትህ ፍትህ ለወግኖቻችን
@hayatbintbaba2650
@hayatbintbaba2650 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭ያረብ በእዝነት አይንህ እየን😭😭😭
@anshakey7739
@anshakey7739 3 года назад
አላህ ሠላም ያድርገንንያረብ
@EM-oc5ug
@EM-oc5ug 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭ያኢላህ ሀገራችንን ጠብቃት
@silasil5940
@silasil5940 3 года назад
ኡፍፍፍፍያረብቤተሰባቺንንአላህይጠብቅልን
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 3 года назад
የመገስት እጅ አለበት መንግስት ቢከታተል ከወልድያ ከያልፉም ነበረ እረ ፈጣሪ ይርዳንንንን
@እረያ
@እረያ 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ወሎ-ሠ3ፈ
@ወሎ-ሠ3ፈ 3 года назад
እራሱነው ከሱበላይ ጠላት የለንም
@susuyoutub5002
@susuyoutub5002 3 года назад
አወል እባክህ በየቀኑ አክባር ካለህ ንገረን በጭቀት አለቅን
@Rወሎሀይቅ
@Rወሎሀይቅ 3 года назад
ወላሂ አሁንሰ 😭😭😭😭😭😭አልቻልኩም
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
አምላክ ታርቀን ኦ አምላኪ ምነው ዝም አልህን
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
🙋🏽‍♀️ለወሬ ቦታ አለን ለብራክ እንሩጣለን ግን ቁራአን በልባችን የለም ሞት ግን ጊዜ ቀጥሮ የለውም በማንያውም ጊዜ ቦታ ሞት አለ😭ስለዛ ለቁራአን ቦታ እንስጥ ወደ አላህ እንመለስ ከእኔጋ ቁራአን እንቅራ እናዳመጥ እስላማዊ ጥያቄ መልስ እንማማር ሞታችን በሸሀዳ😭🌹ምንም እዳያመልጣቹ
@ebrahimali1903
@ebrahimali1903 3 года назад
መችመችነዉኡህቲ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
@@ebrahimali1903 ሁሉም ውድ
@ሰሚራወሎየዋመርሳ
@ሰሚራወሎየዋመርሳ 2 года назад
ያረቢ አረ አሁን ወገኖች እፍፍፍፍፍፍፍፍ ያረቢ አንተው ድረሰላቸው
@ሀዩቲነኝስደተኛዋ
@ሀዩቲነኝስደተኛዋ 3 года назад
ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝቤ ወገኖቻችን አለቁብን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@neimasulma9149
@neimasulma9149 3 года назад
8 ወር ሙሉ የትግሬ ህዝብ ሲጨፈጨፍ የት ነበርሽ ጁንታ እያላቹ ስትስቁ ነበር ዱንያ እንደዚ ናት
@mahataher2707
@mahataher2707 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
@ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
@ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 3 года назад
ያረቢ ያረቢ አረ እኛም ተጨካከንን መከራውም በዛብን
@نعيمهاحمد-ف7و
@نعيمهاحمد-ف7و 3 года назад
አይ ይሄኮ ህዝቡ አልገባውም እጅ ወሎየውን ማስጨረስ ነው አላማው
@temesgenamlakyetemesgenaml7164
@temesgenamlakyetemesgenaml7164 3 года назад
ጣዓምዋ ከምታ ዝጣዓማና ኣቱም ኣእዱግ
@ደጉየወሎሰው
@ደጉየወሎሰው 3 года назад
የኔ ወንድም ውነታውን እንድህ አስተላልፍልን
@abuali7126
@abuali7126 2 года назад
አላሕሠላሙንየሠውር።ድልነሸ ምነካሽ ሐገሬ😭😭😭😭😭😭😭
@sadatube9234
@sadatube9234 3 года назад
ያረቢ ሀገራችን ሠላም አድረግልን ያረብ
@emanfamili2077
@emanfamili2077 3 года назад
አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርገው
@Tigraweyti_Queen
@Tigraweyti_Queen 3 года назад
ኣይዞን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን
@tigistesmael8229
@tigistesmael8229 3 года назад
ትለያለሽ ሰላሙን ያብዛልን
@ممالاعب
@ممالاعب 3 года назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@አላህወኪል-ተ5ጠ
@አላህወኪል-ተ5ጠ 3 года назад
😭😭😭😭😭😭አፍፍፍፍፍፍፍ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 3 года назад
መንግስቱማ ምን አለበት እሚያሳዝናው ሚስኪኑ ገበሬ ነው የአላህ አንተ ድረስልን
@nefisa3053
@nefisa3053 3 года назад
በጣም ያሣዝናል ምን ልሁን እየተባለ ነው ግን
@zainabzainab2978
@zainabzainab2978 3 года назад
ፍትህ ፍትህ ለወሎ ኡፍፍፍ ሀገሬ😭😭😭
@ዘይነብነኝስደተኛዎ
ያረብ☝️
@amina2185
@amina2185 3 года назад
ኣዳሜ ትግራይ ላይ 8 ወር ሙሉ ስንጨፈጨፈ ማንም የጨሆልን የለም ኣሁን በሁሉ ደረስ
@enattube4379
@enattube4379 3 года назад
እና ደስ አለሺ እንደ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 года назад
ማን ጨፍጭፎሺ ነገረኛ ድሉ የኣማራ ነዉ ሠላም ለኢትዯ፡ጲያ አኔድነት ፍቅር ሠላሙ ይሥፈን ያረብ
@enattube4379
@enattube4379 3 года назад
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l እውነት ብለሻል እህቴ ይች ዘረኛ
@anwaranwar5098
@anwaranwar5098 3 года назад
ሂደህ አትዋጋም እዚህ መተህ ሰውን እምታሰጨንቀው ቀጣፊ ለነገሮ ምን ሳንቲም አለህ እና በምንህ ትወጋለህ ኢጃዛ ተጎልተህ መብላት ነበር ሸራህ አታወራ ወንድ ከሆንክ ተፊለም
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
አማራዎች እኔ ከሁለቱ በህር የተወለድኩ ነኝ ግን ህዝብ ትግራይ ሳልቅስ እሰይ እያላችሁ ነበራችሁ ዘጠኝ ወር ስልክ የለም የምበላ የለም ፈጣሪ ግን ይፈርዳል
@momlnabeshlr3360
@momlnabeshlr3360 3 года назад
እሽ የማነው ጥፍት የምትይው ከሁለቱም ሥለሆሽ
@Lubaba-v6q
@Lubaba-v6q 3 года назад
ሁሉም አይዴግፍም ወሎን የጨረሰን መግሰትነው እናተዴሞ እሰኪዝምበሉ ወሎብቻነውዴ ትግራይ ሲሰቃይ ዝምያለው ዴጉወገኔ አብሮነው የኖረው
@momlnabeshlr3360
@momlnabeshlr3360 3 года назад
@@Lubaba-v6q እኔ አማረነኝ ግን ማንም ሠው እንዲጎዳ አልፈልግም
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
@@momlnabeshlr3360 እኔ ወንድ ነኝ ግን መጠፎዉ አማራ ነው ምክንያቱም አብይ አውቆው ነው የጀመረው ሁለቱ ህዝብ አንድ ከሆኑ ለኦሮሞ ሽግር ነው ህዝብ አማራ ግን ቆይ ለምን አላለም መንገድ የተዘጋ ስንት አመት ሞልተዋል መጀመሪያ ጦርነት ስጀመር አማራ ህዝብም አብሮ ገባ ገብቶ ግፍ የፈፀሙት እያየን ነው የሄ ሁሉ ይሁን ስደት ያሉ አማራዎች አይዞህ አብይ ከጎድንህ ነን እያላችሁ አማራዎች ናችሁ ኦሮሞ ይዋጋል ግን ስደት ያሉ ኦሮሞዎች ለምን ህዝብ ይበደላል በለው ስጮሁ ነበሩ እኔ አባቴ አላማጣ እናቴ ወልድያ ናት ግን ያአማራ ህዝብ በጣም ነው እያቃጠለኝ ያለው ትንኮል አያውቅም ለምን መስልሽ ጀግኖች የትግራይ የአማራ ለምን ተገደሉ ምክንያቱም ለሁለቱ ህዝብ ማጋጨት አልፈለጉም ደሞ ህዝብ አማራ ለአሳምነው ገድለው የምውርውር ህዝብ ነው የልደቱ የማውሮ ወረ ብተሰሙ የሄ አይደርስም ነበረ አሁን ምን ይሰማችዋል የትግራይ ህዝብ አመት ለማላ ነው በጨለማ በራሃብ ግን አሁንም ድል ለትግራይ ህዝብ ሞቶ ለጠላት ህዝብ አማራም ምስክኑ ገበርየ እግዚአብሔር ይጠብቃችው ምንም አይሆንም
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
አማራ ትግሪ ምናምን እያላቺሁ ምንም የማያዉቀዉን ህዝብ አስበቃቺሁ እጭ
@haleemahusain5640
@haleemahusain5640 3 года назад
የአላህ ምንይሻለናል እኔራሡ ደውየ ምንይሉኝ ይሆን እሚለውነገር አስጨንቆኛል
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
ከበታችሁ አትውጡ ህዝብ አራጋግኡ ምንም አይገድሉም ለንጽሕት ህዝብ የአብይ ፍቅር ግም ገና ነው አልወጠሉም ህዝቡ ትሮጣለች
@Lubaba-v6q
@Lubaba-v6q 3 года назад
የማይገባኝ ንፁህሰው አይገሉም የምትሉት ሰው በተኛበት መድፍ እየተተኮሰበት እዴትነው የማይሸሸው
@Madina-ff6xl
@Madina-ff6xl 3 года назад
አብሽር ወድሜ ካአላህ ተስፋ አቆርጥም ህርነገር ያመጣል
@zharamolla3461
@zharamolla3461 3 года назад
ያአላህ የሀራና የወልዲያ ልጆች ካላችሁ እዚህ ቤት ስልክ ሰርቶላችሁ እንደሁ ንገሩኝ እንደት ናቸው ቤተሰቦቻችን
@fuff9372
@fuff9372 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ የኔ ወድም እግዚአብሔር ሰላሙን ያጣልን
@amenamuhamad7706
@amenamuhamad7706 3 года назад
እሽእኛስ ምንይዋጠን ያረብበስደት መቸይሆን ሀገሬን የማያት መቸይሆንእናቴን የማያት እያልንያረብብብብብብብብብብብብብብብብ
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 3 года назад
ወዴት ነዉ እሚመለሠዉ መከላከያዉ
@fuvugfgv3555
@fuvugfgv3555 3 года назад
😭😢😢😢አወ ሹጦታል ወሎን እየተባለነው
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 3 года назад
እኔ የEthiopia መንግሥት እነዚህን ሀገር አፍራሾች ፡ባሉበት ልቅም ማዲረግ አቅቶት ነዉ ነዉ ያሉበት ቦታ ጠፍቶት ነዉ የሥንት ሠዉ ሂወት አጠፉ ፡ከነሱ ጋ ጦርነት ሳይሆን ባሉበት እነሱ በምዲር ሲዋጉ የEthiopia መንግሥት በሊኮፍተር ቢያነዳቸዉ ባሉበት ሀገራችን ሠላም ህዝባችን ነፃ ይወጣ ነበር ያረብ
@nznzmk203
@nznzmk203 3 года назад
ኣሁን እናንተጋ ስደሪስ ነው እንዴ ሰላም ኣደለችም እምባለው
@ሱበሀንአላህ-ኰ3ወ
@ሱበሀንአላህ-ኰ3ወ 3 года назад
ያአላህ አረ ወደየት እንሂድ
@ዘቢባአህመድ
@ዘቢባአህመድ 3 года назад
ያረብ ምህረትህን
@sadaahmed252
@sadaahmed252 7 месяцев назад
የመቸ ነዉ
@የበረሀዋእርግብ-ከ1ኀ
ያረብ በእዝነትህ ምን ላድርጋቹ ቤተሰቦቸን ሀገሬን ጠብቅልኝ
@ዘሀራአሊቲዩብ
@ዘሀራአሊቲዩብ 3 года назад
ወይኔ ጢሳ ደረሱ እንደ እፉፉፉፍ አረ አላህ በቃ በለን ቱለማ ኮስ ሜዳ ነው እ
@tsehayneshtsige7238
@tsehayneshtsige7238 3 года назад
አረ ምን ይሻለናል አረ የሀገራችን ነገር አሳሳቢ ነው ሠው በተወለደበት ባደገበት ነፃነት ሲያጣ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@seadatube8438
@seadatube8438 3 года назад
ጉድ ይህ ነው ያገር ጠባቂ ወታደር
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 3 года назад
አላህ ይድረስላቺሁ ያረብ ከርታተው ሚስኪኑው ነው የሚጎደው
@jemaldagnaw5701
@jemaldagnaw5701 3 года назад
ሠላም። ሠላም አወልየ እንዴት ነህልኝ ሀቢቢ አብሽር በርታልኝ ማሩ
@MeremaMohammed-r1p
@MeremaMohammed-r1p 4 месяца назад
የአላህ ያረብመቼ ነው ሰላም የሚሆነው😢😢😢😢
@esmaelali2513
@esmaelali2513 3 года назад
አላህ ፈረጃውን ያቅርብ ያረብ ብቻ ከባድ ነው
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ 3 года назад
እኔስ ደከመኝ በማልቀስ ያረብ አተ እዘንልኝ
@haditube1026
@haditube1026 3 года назад
ያረቢ አላህ እደኛ ስራ ሳይሆ እደቸርነትህ አተ ፈረዳውን ቅርብ አርግልን
@tube5125
@tube5125 3 года назад
አይ ወገኔ እኔ አፈርልብላ ይሄን ምሳ በልቶ እራት የማይደግምን የዋህ ህዝብ መኖራያ አሳጡውት አይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
ወይኔ ቤተሰቦቸ ወይኔ ወገኖቸ የኔ ከርታቶች ወይኔ አሁንስ በጭንቀት ልሞት ነው
@ZenatZenat-h7f
@ZenatZenat-h7f 3 месяца назад
የመቸነው
@maryamethiopia8970
@maryamethiopia8970 3 года назад
አላህ አገራችንን ይጠብቅልን
@tgrayhagereysn7736
@tgrayhagereysn7736 3 года назад
ያሳዝን ግን መሰላቺ ጦሩነት እንደግፋለን ስልትሉ ኣልነበረም እና በት ተጀምሮ ነት የጨርስ ኣይታወቕም
@vhhh8480
@vhhh8480 3 года назад
እኔ እኮ አሁንም ሁልሽም ዘረኝነት ዉሰጥ ነዉ ያለሹዉ እረ ልቦና ይሰጣችሁ በዘር በሀይማኖት ማለት ሰዉ በመሆኑ እንዘን ፈጣሪ ሆይ ምህረትህ ላክልኝ
@ተምሬይቱብ-ዘ3ኀ
@ተምሬይቱብ-ዘ3ኀ 3 года назад
እፍፍፍፍፍ ያርብ አላህ ሰላሞንይመልስልን💔💔💔😭😭😭😭😭💘🇪🇹🇪🇹
@እናቴእወድሻለሁኑርልኝ
አሀግሬ ሰላምሽ ናፍቀኝ እግዚአብሔር ሆይ ምነው ዘገይህ
@ppoo4500
@ppoo4500 3 года назад
ኢንሸአላህ ፈጅን ያቅርብልን
Далее
እውነታው ይህ ነው??
11:33
Просмотров 7 тыс.
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 285 тыс.
ሠአዳ ከሠው ፊት አዋረደችኝ 😥
20:39
የሰአዳ ልብ ተሠበረ💔
13:49
Просмотров 121 тыс.
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 285 тыс.