Тёмный

ህዝቡ እንጀራ እንዲበላ ታግያለሁ // የኢትዮጵያ ህዝብ ይወደኛል // እውነት ከማን ጋር ነች ??? 

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ህዝቡ እንጀራ እንዲበላ ታግያለሁ // የኢትዮጵያ ህዝብ ይወደኛል // እውነት ከማን ጋር ነች ???
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 4 месяца назад
አሁን ኢህአፓ የኢትዮጵያን ሕልውና የካደ፣ የሶማሊያን የአማራ እርጉዝን በሳንጃ የሰነጠቀ ወረራ የደገፈ ወንጀለኛ ሕጋዊ ሆኖ ለአገር የለፉ ለራሳቸው መኖሪያ ቤት እንኳን ያልሰሩትን ሲወነጅሉ ማየት በጣም ያሳዝናል።
@tesjij8484
@tesjij8484 4 месяца назад
እኔ እስታውሳለሁ የሱማሌን ወረራ ኢህአፓ ደግፎዋል ምክንያቱም ዚያድ ባሬ መንግስቱም ሁለቱም ፋሺስቶች ናቸው የኤርትራንም ነገር እብዲሁ አስታውሳለሁ እኔ ታስሬ በነበረበት እስር ቤት ማታ ማታ ቢያንስ በሳምንት3 ጊዜ ስም እየተጠራ ቀይ ሽብር ይፋፋም ነበር ነገር ግን ደበላ ዲንሳ እስር ቤቱን ከጎበኞ በኃላ ቀይ ሽብር ማታ ማታ መጠራት ቆሞዋል ሁሉም ነገር አስታውሳለሁ የከፍተኞች አመራሮች እየስበስበ መግደል አቁሙ ይል ነበር
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 4 месяца назад
ለወሬ መቸኮላችሁ ስለ ኮሎኔል ደበላ ዲንሳ ታሪክ እየተናገራችሁ የምታውሳዩት ፎቶ ግን የ ሜጀር ጀነራል አምሀ ደስታ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ዋና አዛዥን ነው ድንቄም ታሪክ
@YohannesGebeyhu
@YohannesGebeyhu 4 месяца назад
I like u
@Tigestu-fn7rd
@Tigestu-fn7rd 4 месяца назад
At least get the right picture please don’t rush to get a click.
@tteklu
@tteklu 4 месяца назад
You are showing us the Air Force’s General not Demena’s.😊
@fesssehaiemessu4405
@fesssehaiemessu4405 4 месяца назад
ኢትዮ ተዝታ ለህዝቡ ፍርድ እነዲመች ለምን በህይወት ያሉ ኣብሮዋቸው የነበሩ ኣንዳንድ ባለስልጣናት ኣየነጋግሩም
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ደርግ ምንም እንኩዋ አረመኔ ነገሮች ቢፈፀምም እንደ ኢሀደጎችና ብልፅግናዋች ማፍያ አገር ጠሎች አልነበሩም። ልብ ያለው ልብ ይበል።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 месяца назад
የኮሎኔል ደበላን የመጨረቨሻ ልጆች በዓካልና ሢያን ሎንዶን በሥራ ምክንያት ለንደን አግንቻቸዋለሁ የደበላ ልጆች መሆናቸዉን ሣላዉቅ በኢትዮጵያዊኛ ሥሜት ማድረግ የምችለዉን ዐድርጊያለሑ በጉዲፈቻ የነበሩቤት ዕባብ የነበረበት በመኾኑ ልጆቹን ከዚያ እነዲወጡ ወደቤተክርሥቲያን ዶረ ታዋድራ ወርቅነሕ ሚኮ ተባብራኛለች ባጋጣሚ ነዉ ይኽን ዝግጅት ሣይ ነዉ ሻምበል ግርማ ኤጄረ ካለፈ በኇላ የጥሩ ሠዉ ልጆች ዐለኝ ልጅ ልጅ ነዉ መቼም ባዉቅ በኢትዮጵያዊኛ ሥሜት ብዙ ታሪክ ዐለ .....ለጊዜዉ ይብቃኝ ኢትዮጶያ ትቅደም እሸቱ ጫቦ ሎንደን እንግሊዝ
@eyasugensa
@eyasugensa 3 месяца назад
ግሩም ትረካ❤
@michaelgebru2642
@michaelgebru2642 4 месяца назад
Qedadaw
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 4 месяца назад
Sele enegnih wunjellegnoch, nefse giday murderers min bellachu tawrralaychu. DenKorrowoch.
Далее
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 1,2 млн
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 5 млн
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 872 тыс.
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 1,2 млн