Тёмный

ህጋዊ ከለላ ለሚዘረፈው ህዝብ  

ጊዜው አሁን ነው Tube
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 1,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@MiyaDag
@MiyaDag 3 часа назад
የእዉነት የእግዛብሔር ሰዎች ከሆናቹ ወደ እግዛብሔር መንግሰት ክሰሱት እንጂ የምድር ህግ ከለላ አያሰፈልግም የእግዛብሔር መንግሰት አገልጋይ የእግዛብሔር መንግሰት ከለላ ነዉ የሚያሰፈልገዉ
@jesusislord5480
@jesusislord5480 Час назад
ትክክል
@mountgarambamedia985
@mountgarambamedia985 4 часа назад
God bless you the General of Jesus!!
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 58 минут назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta ybrekachi
@YonyElo
@YonyElo 3 часа назад
በህግ መጠየቅ ያለባቸውማ ሀ ሐሰተኛ ነቢያት ናቸው
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 3 часа назад
እንታይ ልጅ ግንበአንዳንድ ነገርህ ትክክል ነህ ግንሁሉንም እየነቀፍካቸው ነው እንጂ ነብይእዩ ጭፋ እንዲዚህአይነትጥሩ አገልጋዮችን ባትዳፈር ጥሩ ነው እንዳትቀሰፍ ጌታ ለክብሩ በነሱ ሆኖ ክብርን እየገለጠ ብዙዎችንበግልፅ ከአጋንት እስራትእየተፈቱ ጌታን እንደግል አዳኛቸው እየተቀበሉ እያየንነው እንታይ ካላየህ ምንአልባት እይ እንጂ እንዲህ ያሉትን አትዳፈር እንደዚህ ስትዳፈር እንዳትቀሰፍ ነውእምፈራው ሁሉንም አትንቀፋቸው ለይተህ እውቅ ነው የምልህ ከሃረብአገር ዃታርስደት ላይ ሆኜ ነው እምከታተልህ አንዳንዴምልክነህ አንዳንዴግን ከመጠን ያለፈ የእግዚሃብሄርእጅያለባቸው ጌታ በነሱውስጥ ባስቀመጠው ፅጋ እየተገለገለባቸው ስንቶቹ ተፅናንተውስኝቶቹ ከብ
@AddisalemAbebe-t9y
@AddisalemAbebe-t9y 3 часа назад
አቦ አቡናዬ አንተብቻ ጀግና የምር ልክልክቻው ንገርልኝ በmicro ነው የተደራጁት በእምነት አደለም
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 3 часа назад
ሁላችሁም ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ብትመለሱ ትፈወሳላችሁ :: እንደ ቅርጫ ህዝቡን ሸነሸናችሁት እኮ
@MeazashTassew
@MeazashTassew 3 часа назад
እባክህ አንተ ልጅ ጌታ ይፈውስህ እነሱ ቢሳሳቱ እንኴ እያገለገሉ ነው አንተ ቁጭብለህ መቃወም ብቻነው ስራህ ጌታ ይፈውስህ
@777-Jesus.
@777-Jesus. 57 минут назад
ሰይጣንን ነው እኮ እያገለገሉ ያሉት
@RahelAtnafu-zb3vy
@RahelAtnafu-zb3vy 3 часа назад
ወንድም አቡና በአደባባይ ከመሳደብ ፆም ፀሎት ይዞ መፀለይ ይገባል ቀኑ ሙሉ የጌታ ስም ለምን ይሰደብ?እነርሱም ሆኑ አንተ የግል ቂማችሁን ከወንጌል መስመር ውጪ ተፋለሙ ለማድኑት እንቅፋት አትሁኑ
@AbayiAbraham
@AbayiAbraham 3 часа назад
Abuna mirtiye tkikil neh belachew nigerachew wod ewnet yimelsu amilakin begnzeb ayshkitu
@EphraimGrace-o4k
@EphraimGrace-o4k 2 часа назад
አቡና ጤናማ አይደለህም።
@KAW4691
@KAW4691 4 часа назад
አንተ ልጅ ብታስተውል መልካም ነው፤ በአንተም በእነርሱም የጌታ መንገድ ተነቅፋል።
@kassahunmazengia5694
@kassahunmazengia5694 3 часа назад
ምነው እወነት አይደለም እንዴ የተናግረው?
@BegduAsrat
@BegduAsrat Час назад
እየሱስ ጌታ ነዉ!!! እየሱስ አምለክ ነዉ!!! እየሱስ ከእዉነተኛ አምለክ የተገኘ እዉነተኛ አምላክ እየሱስ ከብርሃን የተገኘ እዉነተኛ ብርሃን የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ ነዉ!!! ማርያም አማላጅ ናት!!!
@alamoanjulo4045
@alamoanjulo4045 39 минут назад
አቤል አልታበልክም ውሸታም አትነፈ
@ynujesus8673
@ynujesus8673 Час назад
አያገባህም በዱርዬ አፍ እነሱን መናገር አትችልም
@hannge7073
@hannge7073 4 часа назад
ወንድም በወንድሙ ይነሳል ይላል እግዚአብሔር ።አንተ ወንድሜ በጌታ ፍቅር ለምን ህ እባክህ እረፍ እግዚአብሔር ቀጪም ተቆጭም ነው።እረፍ በጌታ ተው ።ላንተ ጥሩ አይደለም ቃል ቢያወጡብህ ትጎዳለህ።እሽ ተባረክልኝ
@YonyElo
@YonyElo 3 часа назад
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሐሰተኛ ነቢያት ምን እንደሚል አምብብ ዝም ብለህ አሜን ከሚትል
@kassahunmazengia5694
@kassahunmazengia5694 3 часа назад
እስካሁን ያላወጡበት ይመስልሃል 🤣🤣🤣ስላልቻሉ ነው
@AsmamawAsmo
@AsmamawAsmo 3 часа назад
አረ አረ ተው ስማ አምላካቸው ገንዘብ እንጂ ጌታ እየሱስ አይደለም ወሬ ወሬ
@777-Jesus.
@777-Jesus. 55 минут назад
የኃሰተኞች ወንድምነት አይፈለገም
Далее
ŠKODA не перестает удивлять
00:48
Просмотров 121 тыс.
#canada #አስደናቂ ስኬት #ethiopia
1:18:18
Просмотров 26 тыс.