Тёмный

ህፃናት ላይ የሚታየው ግግ ሚባለው ነገር ምንድን ነው | How to Recognize When Your Baby is Teething | Dr. Fasil 

ብሩህkids
Подписаться 116 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

ህፃናት ላይ የሚታየው ግግ ሚባለው ነገር ምንድን ነው | How to Recognize When Your Baby is Teething | Dr. Fasil #health #ebs #ethiopian
Teething can be a frustrating time for both you and your baby, but luckily there are some telltale signs to watch for. Here are some of the most common symptoms:
. Changes in gums: Look for swollen, tender, or red gums where the tooth is breaking through. You can gently rub your finger along the gum to see if your baby pulls away.
. Increased fussiness and crying: Teething can be uncomfortable for your baby, so they may be more irritable than usual.
. Mild fever: A low-grade fever (less than 100.4°F) can sometimes accompany teething.
. Chewing and gnawing: This is a natural instinct to relieve pressure on the gums. Your baby may chew on their fists, toys, or anything they can get their hands on.
. Lots of drooling: Teething can cause a lot of drool, which can lead to a rash around the mouth.
. Changes in sleep patterns: Disrupted sleep is common during teething as the discomfort can make it hard for your baby to fall asleep or stay asleep.
Here are some additional things to keep in mind:
. Teething timeline: Teething typically starts around 4-8 months with the lower front teeth and can continue on and off until all the baby teeth come in around 3 years old.
. Not all babies experience all symptoms: Some babies sail through teething with little to no fuss, while others may have several of these symptoms.
. When to call the doctor: If your baby has a fever higher than 100.4°F, has diarrhea that lasts more than a day, or seems inconsolable, call your pediatrician to rule out other causes.
By recognizing the signs of teething, you can help soothe your baby and make this uncomfortable time a little easier for both of you.
💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
☎️ 0984650912/0939602927
💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB: drfasilpediatrician

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 206   
@TeketelAdane
@TeketelAdane Месяц назад
ዶር ፋስል እናመሰግናለን። አገልግሎትህ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት። እኔ መጠየቅ የሚፈልገዉ ልጃች 6 ወር ልሞላዉ እየተቃረበ ይገኛል። ሌላ ምንም ችግር የለበትም ግን አልፎ አልፎ የቀኝ ጆሮዉ አካባቢ ለማከክ ስሞክር እናያለን አካባቢዉ ምንም የሚታይ ነገር የለዉም። ስለዝህ ምን ሃሳብ ትሰጠናህ? እናመሠግናለን።
@GshdYdhdh-q5m
@GshdYdhdh-q5m 6 месяцев назад
እናመሰግናለን አፊያን /ጤናን ተመኘሁልክ አዲስ እናት ነኝ ሰለዚህ ትምህረትህ በጣም ጠቃሚ ነውና በረታልን
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 месяцев назад
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ
@rutabihonegn8795
@rutabihonegn8795 6 месяцев назад
ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ👨‍⚕️አዲስ ቪድዬ እስኪለቀቅ ቀጉጉት ነው ምንጠብቀው በርታ
@YeabAlem-l4u
@YeabAlem-l4u 3 дня назад
በጣም ነው የምከታተልህ ዶክተር የመጀመሪያየ ነው ጡጦ ሲጠባ እያለቀሰ ነው ሚጠባው ምንድነው ሚሻለኝ ብትነግረኝ ጡት አላጠባም የዱቄት ወተት ነው ሚጠቀመው Liptomil
@mahiderdargie
@mahiderdargie 3 дня назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@TrhasYoadan
@TrhasYoadan 6 месяцев назад
የዘመኑ ምርጥ ዶር እናመሰግናለን።
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@SaduKiya-p1q
@SaduKiya-p1q 24 дня назад
እናመስግናለን ዶክተር
@tedyMola-gg7bc
@tedyMola-gg7bc Месяц назад
እግዚአብሔር የአገልግሉት ዘመንህን ያርዝመልን በጣም እናመሠግናለን ❤ ትለያለህ
@tg-lb7rd
@tg-lb7rd 6 месяцев назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን 🙏🏼
@ማርኬዛየናዝሬቷ
@ማርኬዛየናዝሬቷ 6 месяцев назад
እድሜ ይስጥልን ዶ/ር🙏
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 месяцев назад
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ
@biruk-furniture
@biruk-furniture 3 месяца назад
ዶክተር ስታስረዳ በጣም ግሩም ነው❤
@RedietShewandagn
@RedietShewandagn 6 месяцев назад
D r betam enamesegnalen sele shent ena kaka tolo dipper ferry endhonu maemaeja metdoch seralen
@natirahel8917
@natirahel8917 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ልጄ ዘጠኝ ወሩ ነው እና አሁን ገና አየ ጀመረ ነው ጥርስ ማብቀል ዘገየ ይባላል?
@YeabAlem-l4u
@YeabAlem-l4u 3 дня назад
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ በጣም ነው ምከታተልህ ልጄ ጡት አይጠባም የዱቄት ወተት ነው ሚጠቀመው ሲጠባ እያለቀሰ ነው ሚጠባው
@chaltukebede5345
@chaltukebede5345 6 месяцев назад
please dr. የምግብ አለርጂ
@gabelavebast
@gabelavebast 6 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ
@adalafewerki2538
@adalafewerki2538 6 месяцев назад
Thank so much doctor.It is very interesting thing as mother spatially ስለ ግግ ማስነቀል በኛ አከባባ it is common and it was my question እንዴት ትል ሊፈጠር ይችላል እያልኩኝ so thank u keep it up
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 месяцев назад
Thank you subscribe for more 🙏
@ቃልዬነኝስደተኛዋ
@ቃልዬነኝስደተኛዋ 6 месяцев назад
ልጄ 10 ወሩዋ ነው ጥርስ እስካሁን አላበቀለችም እባክህ መልስልኝ😢
@MesayHayle-z7q
@MesayHayle-z7q 3 дня назад
ዶ/ር ልጄ 4 ወራ ነው እና ያልካቸው ምልክቶች አላት እና እመም የለባትም ያስቀምጣታል ንፈጥ የመሰለ እና አልፎ አልፎ ደም ይቀላቅላል
@Kidst-u6y
@Kidst-u6y 4 дня назад
ቆይግን የታችኛው ብቻ ሢወጣ ነው ወይሥ የላይኛውም ሢወጣ ይሄምልክት ይታያል?
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 6 месяцев назад
Wow thanks God bless you
@HewanGirma-h3n
@HewanGirma-h3n 2 месяца назад
Thank You❤
@semiraabegaz3126
@semiraabegaz3126 6 месяцев назад
Thank you so mach doctor keep it up
@nejatmohammed4460
@nejatmohammed4460 6 месяцев назад
Dr. Can you tell us about the so called "entel" ?
@betelhammeselu7613
@betelhammeselu7613 6 месяцев назад
ግግ ካልወጣ ልጆች ይከሳሉም ይላሉ።
@hiwikasesh1616
@hiwikasesh1616 6 месяцев назад
ሠላም ዶ/ር ልጄ 2 ዓመቱ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአፍ ጠረን ጀምሮታል በምን ምክንያት ይሆን መፍትሄ ፈልጌነው
@addisuatle8687
@addisuatle8687 6 месяцев назад
ዶክተር ግግ በስንት ወር ነው የሚታወቀው
@rahelshume4620
@rahelshume4620 6 месяцев назад
Thanks for sharing
@disami2786
@disami2786 6 дней назад
Selam doc lijje 7 werua nw gn tirs alawetachem?
@TarikuBelayineh-kp2pf
@TarikuBelayineh-kp2pf 6 месяцев назад
Thanks Dr
@SelamawitAbebe-u7o
@SelamawitAbebe-u7o 6 месяцев назад
ተባረክ
@bereketbekiko8609
@bereketbekiko8609 4 месяца назад
Thank you, Doctor
@MeskiMeski-h2r
@MeskiMeski-h2r 6 месяцев назад
Thank you
@sabatesfaye7617
@sabatesfaye7617 6 месяцев назад
ሠላም ዶ/ር የኔ ልጅ 1ዓመት ከ5ወር ከሆናት በኋላ ነው ማውጣት የጀመረችው ችግር ይኖረው ይሆን?
@HayatHussen-c3p
@HayatHussen-c3p 6 месяцев назад
ሠላም ዶክተር ለምትሠጠን ትምርት እናመሠግናለን
@Tigistkidanu
@Tigistkidanu 9 дней назад
Slm lije gna 1 samntua nw gn tirs mesel nech ngr didwa lay ale mndnw?
@TigistKebede-p5r
@TigistKebede-p5r 6 месяцев назад
ዳክተር እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@SaraHadish-x3i
@SaraHadish-x3i 6 месяцев назад
God Bless You Dr 🙏
@AbigyaSolomon-ks4ir
@AbigyaSolomon-ks4ir 3 месяца назад
❤እናመሰግናለን ዶክተር
@HabEl-w4u
@HabEl-w4u 27 дней назад
ሰላም ዶ/ር ልጄ 4 ወር ከ 10 ቀኑ ነው እና ግግ ላይ ሚወጣዉ ትል ሚባለው ነገር በጣም አስቸገረኝ ሁለት ጊዜ በባህላዊ መንገድ አስጠፍቼለት አይመለስም ብለውኝ ነበር አሁን በድጋሚ ተመለሰ በጣም ይነጫነጫል ሁሉንም ነገር ወደ አፉ ይከታል እና ምን ላድርግ መፍትሄ ካለው አመሰግናለው
@abolbuna9274
@abolbuna9274 Месяц назад
ሰላም ዶክተር ልጄ ከላይም ከታችም ፍንጭት ጥርስ ነው ያበቀለችው እኔም እናትዋም ፍንጭት አደለንም እንደዚ ሊፈጠር ይችላል እባክህ ብትነግረኝ
@SharewKetema-x4r
@SharewKetema-x4r 20 дней назад
Dokatar lije 5 waru new la gunafan amokas asharop ayaxax sagaraw qay hon la asharopu new lela nagar yahon
@AstedeMitiku
@AstedeMitiku 5 месяцев назад
ሰላም ዶ/ር ልጀ 75 ቀን ሁኗታል ድርቀት አለባት እስከ 5 ቀን ከዛም በላይ ይቆይባታል እና ሳፖስተሪ አደርጋለሁ እና መፍትሔዉ ምንድን ነው?
@MenenMenen-so5bc
@MenenMenen-so5bc Месяц назад
ሰላም ዶክተር ጥያቄ አመት ሞላ ምግብ ቀነሰችብኚ ምን ትመክረኛለህ
@SiyamSolomon
@SiyamSolomon 6 месяцев назад
Doc please pacifier eske 6 month ketetekemin buhala endet wean endeminaderg video siralen
@AsenaGatoma
@AsenaGatoma Месяц назад
ማስመለስ አለው?
@NetsanetTefri
@NetsanetTefri 6 месяцев назад
ሰላም dr የመጀመሪያ ልጄ ናት 5 ወርራ ነዉ ስራ ልጀምር ነዉ እና የቆርቆሮ ወተት ላስጀምራት ነዉ 1፣ምን አይነት ወተት ልጠቀም 2፣ ስንት ማንኪያ ነዉ የምጠቀመዉ ለ1-2-3 ዉሀ 3፣በቀን ስንቴ ነዉ የሚሰጠዉ 4፣ከስራ ስመለስ ባጠባት ችግር አለዉ ሁለቱም ሲሆን እባክህ መልስልኝ
@Fanoawit
@Fanoawit 6 месяцев назад
Informative ! Thank you Doc!
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 месяцев назад
🙏🙏
@RobsChaltu-vq3nh
@RobsChaltu-vq3nh 6 месяцев назад
Thank you Doc🙏🏻
@AyeleTesfaye-h6c
@AyeleTesfaye-h6c 8 дней назад
Fusidenrm tikim
@HabEl-w4u
@HabEl-w4u 27 дней назад
enamesegenalen
@atesdealemu4260
@atesdealemu4260 6 месяцев назад
ዶክተር ልጄ 8 ወሯ ነዉ ጡት መጥባትም አትፈልግም ፎርሙላ ወተትም መጠጣት አትፈልግም ምን ላድርግ
@wondimubekele4302
@wondimubekele4302 6 месяцев назад
It's been 1 year and 3 months, but she hasn't got a tooth, what should I do?
@gelitube8829
@gelitube8829 5 месяцев назад
ዶክ እንዴት ነክ እባክህ ልጄ 2ወር አልሞላትም ድድዋ ለይ ነጭ ነገር አለ ምን ላርግላት ምላሷን እያወጣች ላጭ አላት እንቅልፍ መንሳት ሆኖባታል እና ግራ ገባኝ ልጆቼ ለይ አለባቸው ሁለቱን አስወግቼው ጠፋ ሌላ ሜተድ አለው???
@EsiNat303
@EsiNat303 6 месяцев назад
tack doktor för informationen. thank you doctor for the information. የቐንየልና ዶክተር ስለቲ ሓበሬታ. ለመረጃው ዶክተር እናመሰግናለን. ረጅም እድሜ እና ጤና እንዲኖራችሁ እመኛለሁ።🎉
@yetinayet8829
@yetinayet8829 6 месяцев назад
betamm thank u dr. Agelaletseh arif nw
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 6 месяцев назад
ኡፍ ተባረኩ
@MelMengistu
@MelMengistu 6 месяцев назад
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጄ 1አመቱ ነው ተቅማጥ ይዞት ባክቴሪያ ነው ተብሎ መዳኒት ታዞለት ነበር ከአንድም ሁለት መዳኒት ወስዶ ግን ለውጥ የለውም ከሁንም በቀን 4 ግዜ ካካ ይላል ካካው ላይ ንፍጥ ነገር አለው አሁንም ምንላርግለት አባክህ መልስልኝ
@bezaabebayw2063
@bezaabebayw2063 6 месяцев назад
D/r betam ameseginalew arif timert new yesthan
@MihiretTamiru
@MihiretTamiru 4 месяца назад
ዶ/ር ሰላም ነዉ ልጄ 6ወር ሆኗታል ለላ ሰዉነቷ ችግር የለዉም ግን አንገቷ ብቻ ያተኩሳል
@gelitube8829
@gelitube8829 5 месяцев назад
ዶክ እንዴት ነክ እባክህ ልጄ 2ወር አልሞላትም ድድዋ ለይ ነጭ ነገር አለ ምን ላርግላት ምላሷን እንቅልፍ መንሳት ሆኖባታል
@berryfamily2846
@berryfamily2846 5 месяцев назад
በትግራይ ሃገር በነጭ ሽንጉርት ፈግፍጎ ያወጣሉ thank you dr
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 6 месяцев назад
Thank u dr
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 месяцев назад
🙏🙏
@gelilatemesgen6480
@gelilatemesgen6480 6 месяцев назад
Thank you Doctor!
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 месяцев назад
You are welcome! Subscribe for more
@MahletMahi-ny7qr
@MahletMahi-ny7qr 3 месяца назад
Doctor lije 1amet 8wer honotal gin kefit 2 bicha newu yabekelewu gin betedegagami yamewal
@mihretdesta9153
@mihretdesta9153 4 месяца назад
selam dr endet neh? lije betam tolo tolo beken wust ke 7-8 gize nift mesa kaka yilal, ena min lihon yichilal doc... edimewum 6 wer new, ena asakimewu co- trim ena zinc and ors tazolet lewut alagegehum.
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 2 месяца назад
እንደዉ ተባረክ
@TigistGetu-v4d
@TigistGetu-v4d 6 месяцев назад
Ewnit tebreik egzabehr ysetlein
@hayatmohammed1934
@hayatmohammed1934 6 месяцев назад
Dr betam teru merja naw .kurtat lalebt lej berba yalaw mrgeb cheger alaw
@TsihonawitMekuria
@TsihonawitMekuria 2 месяца назад
Dokter like kaka siyareg bexam yamxal 6 werun yaze ena beken 3or 4, 2 gize yadergal min lihon yichilal?
@ibrameumer2841
@ibrameumer2841 6 месяцев назад
Dr enamesegnalew leje 6wer 1/2 melasu koslal mn larg
@MekiyaTeshome
@MekiyaTeshome 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ ዶክተር የኔ ጥያቄ ልጄ 4 ወር ሞላው እጁን ከአፉ አያወጣም ለማጫወት በምንጠጋው ሰአት ፊታችንን በአፉ አጣብቆ ይይዛል ለማከክ ይሞክራል ላሀጭ አለው ትንሽ ይነጫነጫል ምን አልባት ጥርስ ሊያወጣ ይሆን እንዴ ??
@sibhatgirma4675
@sibhatgirma4675 Месяц назад
500 ክፈይና ይነገርሻል
@BetiBeti-m3b
@BetiBeti-m3b 10 дней назад
😅😅😅😅😅😅​@@sibhatgirma4675
@AnkeetBuse-xm4fg
@AnkeetBuse-xm4fg 3 месяца назад
Doc lije 11 warii honotalii giin minnim xirsi albqlamii
@tseganeshghiwot3642
@tseganeshghiwot3642 4 месяца назад
ዶ/ር ከላይ ያለው ድዷ በጣም አብጧል፡፡ ሰውነቷ በጣም ነው የቀነሰው ምን ባደርግ ይሻለኛል፡፡
@leylamohammed9185
@leylamohammed9185 6 месяцев назад
አመሰግናለው ዶክተር የሁለት አመት ልጄ በጣም ነው ጥርሱን የሚያፋጨው በዛላይ አፉ ውስጥ የማይከተው ነገር የለም በጥርሱ ነው ያገኘውን ነገር የሚዘለዝለው እንደው ምን ይሻለኛል እባክህን ዶክተር አትለፈኝ
@YemekaelWedag
@YemekaelWedag 3 месяца назад
የሰው አይን ነው ማማ
@liyabayisabayisa6880
@liyabayisabayisa6880 6 месяцев назад
Ye 6 amet lij afncha kuslet mendnew doctor wustu
@semirinigate8896
@semirinigate8896 5 месяцев назад
Doctor leje 1 amete honat gn terse alawetachem mn ladereg
@mesiteshu3295
@mesiteshu3295 6 месяцев назад
Docoter lije 8 waru newu megeb edabala kaka yelal place dctr meleselg
@munasaed4522
@munasaed4522 2 месяца назад
Dr be irgizna weqt maxbat chigr alew
@tigs2298
@tigs2298 6 месяцев назад
Selam Dr ante yet hager yet hospital nw mitserew ?
@Waanhaaraa
@Waanhaaraa 5 месяцев назад
ዶክተር ልጄ 28 ቀን ሆኖውታል ግግ አላት ምን ላርግላት
@eyerusalemeshetu9672
@eyerusalemeshetu9672 5 месяцев назад
selam
@dagmawitdagnachew4471
@dagmawitdagnachew4471 6 месяцев назад
ሰላም ዶከተር ልጄ 5ወሩ ነው ያልካቸው ምልክቶች ሁሉ አሉት ግን ተቅማጡ ንፍጥ መሰል ነው ሲበዛበት ህክምና ወሰድኩት ባክቴሪያ ኢንፌክሽን ነው ብለው ሽሮፕ ሰጡት ግን ንፍጥ እሚመስለው ነገር አልተወውም
@KibjcDgchgj
@KibjcDgchgj 6 месяцев назад
የእኔም ናት እማ መፍትሄ አገኝሺ በጭቀት ልማት ነው ወላሂ ንፍጥ ነው የሚመስለው😢😢😢
@RitaRita-g3y
@RitaRita-g3y 4 дня назад
የኔም 4 ወሩ ነውና ኮኮው ንፍጥ ነው ግራ ገብቶኛል
@gebeyehujemberu451
@gebeyehujemberu451 6 месяцев назад
ሰላም ዶክትር ልጅ 4ወር ከ15 ቀን ነዉ ትቅማጥ አለዉ ጥርስ ሊሆን ይችላል ? ከራሱ ላይ ከአንገቴ ከፍ ብሎ የአበጠ ነገር አለዉ ከጀመረዉ ከ2 ወር በላይ ሁኖታል እብጠቱ የቆቀረ ነገረ ነው ዶክተር እዳታልፈኝ
@almilove7710
@almilove7710 6 месяцев назад
ሀኪም ጋ ውሰጅው
@EnatArega
@EnatArega 2 месяца назад
ዶክተር ልጄ 4ወሩ ነዉ ካካዉ በጣም ይሸታል
@HagereMoges-uh8js
@HagereMoges-uh8js 3 месяца назад
ዶክተር እባክ መፍቴ ንገረኝ ልጄ ቶሎ ቶሎ ነው ካካ ምታደርገው ክብደቷም ቀነሰብኝ ተጨነኩኝ
@mdet1837
@mdet1837 Месяц назад
አረ የኔም ናት መፍትሄ ካለሽ
@KebedeFeleke-s2i
@KebedeFeleke-s2i 6 месяцев назад
❤Txs
@Kidst-u6y
@Kidst-u6y 6 месяцев назад
ዶር ከቻልክ መልሥልኝ እኔየወለድኩት 34 ሣምንት ላይ ነው አንተጋ መጥቼ ሥለልጄ እድገት መመካከር እፈልጋለው ሥመጣ ከተወለደበት ሆሥፒታል ሙሉመራጃውን ይዤመምጣት አለብኝ ወይሥ እንዲሁ ልምጣ
@Fantastic-b9h
@Fantastic-b9h 5 месяцев назад
ከቻልሽ ሂስቲሪ ይዘሽ ብትሄጂ ለዶ/ር ይቀለዋል አንቺ ከምትነግሪው በላይ በህክምና ቋንቋ የተፃፈውን ልጅሽ የወሰደውን ይረዳል
@Sadeyaabedelahelele
@Sadeyaabedelahelele 6 месяцев назад
ሰላም ዶክተር ልጄ ሲወለድ ጀምሮ ፊቱ ላይ በቅንድብ መሀል ላይቀይ ነገር እስከ አፍንጫዉ ድረስ አለበት እሰከ4 ወር አልጠፍም ምን ልጠቀም ወይስ በራሱ ጊዜ ይጠፍል አመሰግናለዉ
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 месяцев назад
ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ብናየው መልካም ነው በዝህ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912
@Sadeyaabedelahelele
@Sadeyaabedelahelele 6 месяцев назад
@@bruhkids-t1e ከሀገር ዉጪ ነኝ ዶክተር
@selamawittesfaye2439
@selamawittesfaye2439 6 месяцев назад
Ene gege new biye nbre lij 5 wer hontal ke 4 were jemro new yejmrewe tuto batebch kutre nebre kaka mitilawe min ladrge
@bruhkids-t1e
@bruhkids-t1e 6 месяцев назад
ሀኪም ቢያየው መልካም ነው እስከዛ ORS ትንሽ መስጠት ይመከራል
@tube-ff9gt
@tube-ff9gt 3 месяца назад
Dr.yanite dekama gon melis yemitisetew letiyakewoch sayihon le adinakot bicha new esu degimo lik ayidelem ewinet
@SituAhimed
@SituAhimed 6 месяцев назад
Dr. Ene nech shenkurt ageye new emashelat
@SituAhimed
@SituAhimed 6 месяцев назад
Emiyametaw chigir ale?
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw 3 месяца назад
gobezz dr
@HemenMovies
@HemenMovies 6 месяцев назад
Betam enameseginalen tebarekiln
@liyonbogale
@liyonbogale 6 месяцев назад
❤❤❤
@hidayatamam
@hidayatamam 6 месяцев назад
ዶ/ር ልጄ 6 ወሯ ነው ያስለቅሳታል ድዷም ቀልቷል ጥርስ ይሆናል?
@almilove7710
@almilove7710 6 месяцев назад
አወ ነው
@geltsimereja3320
@geltsimereja3320 4 месяца назад
ግግ መቼ ይወጣል ልጄ 3 ወሩ አዉጥቷል
@Mulgeta-df6rn
@Mulgeta-df6rn 5 месяцев назад
Chke.setedarage.weha.chenqelatu.Akababe.Ala.Alane.ya.4ware.mene.maderage.yecalale.wehawe.mawagade.yechalale
@Hassen-ih4rw
@Hassen-ih4rw 5 месяцев назад
አድራሻ
@emebetgetnet7532
@emebetgetnet7532 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
Далее
TEAM SPIRIT: НОВЫЙ СОСТАВ. SEASON 24-25
01:31
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24