Тёмный

ሆለታ ገነት ኪዳነ ምህረት እና የምንይልክ ቤተመንግስት ያልተሰሙ ትዝታዎች፤ በትዝታችን በኢቢኤስ መልካም ትንሳዔ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ​​​​​​
#EBS​​​​​​
#Tizitachen_BeEBS

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@mesfinsolomon1866
@mesfinsolomon1866 3 года назад
ለሆለታ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም እንኳን አደረሳቹ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን የኪዳነምህረት ልጆች ኪዳነምህረት ትጠብቀን አሜን
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
ሆለታ ገነት ኪዳነምህረት አሳዳጊያችን እመቤታችን 😍😍😍ዮኔ ምርጥ ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ😘😍😍😍
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 года назад
በጣም አመሰግንሀለሁ እኔ የሆለታ ገነት ልጅ ነኝ ምንም እንኮን ኑሮዬን ለ30 አመት አሜሪካ ባረግምመቼም አልረሳም እባክህ በዛው ገብረኤልንም እይልን አከብርሀለሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💕
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 года назад
እስቲ ከተቻለ ስልካችሁን አስቀምጡልን ተባረኩ እንኮን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏👏👏
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 года назад
ሆለታ የፍቅር አገር ናት መቼም አንረሳም
@johannesman9504
@johannesman9504 3 года назад
አባኮ እኔም ሆለታ ፖሊሥ ጣቢያው ጀርባ ነው የተዐለድኩት ። ሆለታ ገነት።
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
ሙዜም ቢኖር ጥሩነበር መተነን እድንጎበኝ እደጦጦ ማርያም
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 года назад
አሰፍ ደምሴ ውዱ አባታችን ከስር እንደልደል አንት ከላያችን ብዬ ያርባህ መታሰቢያ ላይ ጽፌ ነብር ምነው ዛሬ ሆድ ባሰኝ ሆለታ ሲባል ብዙ ትዝታ አለ አመሰግንሀለሁ ዮኒዬ ተባረክ🙏🏻🙏🏻🙏🏻💕
@biruktadesse2876
@biruktadesse2876 3 года назад
When we talk about Holleta, we also have Beautiful Singer that she came from there, Sinke Assefa you will find her beautiful songs by her singing ,My Father and more well done 👍
@kareemakareema266
@kareemakareema266 3 года назад
እናቴ ኪዳነምህረት በሰላም ቤተሰቦቼን በእድሜ በጤና ጠብቀሽ በሰላም ለሀገሬ ለደጅሽ አብቄኝ እናት አለም
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 года назад
የኛ ምርጥ እና ውዱ አባታችን የብዙዎች የጥሩ ተምሳሌት የሆንከው አቶ አሰፍ ደምሴ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ ሁሌ የግር እሳቴ ነህ እንኮአንም ወለድከኝ ልጄ አደራ የገብርኤልን ነገር ባልከው መሰረት ቃልህን ፈጽሜአለሁ ሁላችሁንም ገብርኤል ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አባዬ ዛሬ በህይውት ባይኖርም ጥሩ ስራውና ምግባሩን ትቶልን ሄዶአል አባይዬ ሁሌም በልቤ ማህተም ውስጥ ተቀምጠሀል ወድሀለሁ ብዬ በዚዙ አበቃሁ ኢቢኤሶች ዮኒ እናመሰግናል ተባረክልን 🙏🏻🙏🏻💕
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 года назад
በዚሁ እርማት
@molla1979am
@molla1979am 3 года назад
ዮኒ እናመሰግናለን አንተ የድርሻህን ተወጥተሀል አሁን የኛ የድርሻችንን የምንወጣበት ጊዜ ነው !!
@birukasaminew7861
@birukasaminew7861 3 года назад
ሆለታዬ
@Amanuelyonas484
@Amanuelyonas484 3 года назад
Yoniya yehagera lej zare telek sera serahe wendema dess belongal ye felseta neferow tez alenge andengawa sat nefro misetune atsede belayneh nberch yekrestena enate memera liku yenbese abatachen nberu tebarekulenge edema yestachu😍🤩🤗
@rahelgirma5983
@rahelgirma5983 3 года назад
ዮኒ እናመሰግናለን የልጅነት ጊዜያችንን በሆለታ ኪዳነምህረት ያሳለፍነውን ስላስታወስከን!!!
@wamiilee3649
@wamiilee3649 3 года назад
Wow very interesting program as usual. Good job yoni.
@mekedestessema5379
@mekedestessema5379 3 года назад
በጣም. ደስ. ይሚል. ታሪክ. ነው. ebstv ክሩ ዮኒ. እናመሰግናለን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 года назад
አቤት እንዴት ደስ ይላል ሙዚየም ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር።የማይጠገብ ታሪካ ነው!! አቤት ትልቅ ጥበበ የተሞላበት ዘመን ነበር። አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት!! ዮኒ እናመሰግናለን!!🙏 በዚህ ስራ ላይ። የተለቀቀው የመሀሙድ ዘፈን ለሁሉም ግዜውን ይጠብቅለታል!! የጋሼ አየለ ግጥም እና ዜማ ነው!!! ነብሰ ይማር!!🙏
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Год назад
ዮናስ የኛ ኩራት፣ በርታልን። ባንተ ላይ ይምናዬ ጥረትና ኃይል ወደ ሌሎች እንዲተላለፍ እንመኛለን። እኔ የኢቢኤስ እድናቂ ሳልሆን ያንተን የሚመስጡ ፕሮግራሞች ሳልወድ በግድ እስከመጨረሻው ለማከታተል እየተገደድኩ ቆይቼ አሁን ያንተ ዝግጅቶች አያመልጡኝም። እንወድሃለን ዮንዬ!
@simegngirima3401
@simegngirima3401 3 года назад
እናቴዬ ኪዳነምረት አገራችን እና በስደት ያለነው ልጆችሽን አንቺው ጠብቂን
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
ኪዳነምህረት እናቴ በሰላም ለደጅሽ አብቂኝ ሆለታ ገነት የፍቅር ሀገር
@emunageemu1561
@emunageemu1561 3 года назад
ሆለታችን💗
@meronkabda480
@meronkabda480 3 года назад
መምህሬ ገሰሰ እድሜ ይስጦት
@user-tj5zv2ts9d
@user-tj5zv2ts9d 3 года назад
ዮኒ ፈጣሪ ይባርክህ አገራችንን ስለምታስጎበኘን እናመሰግንሃለን አጼ ምንሊክ በጣም ብልህና ዘመናዊ መሪ ነበሩ እሳቸውን ሲሳደብ የሚውል ክፍት አፍ ሳይ ይገርመኛል
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
እኳን አብሮ አደረሰን አሜን ዮናስ እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን እናታችን ኪዳነ ምህረት ትርዳቹ የበረከት ተካፋይ ሁሉ በተለያዩ አገራት ያላችሁ እመቤታችን ሁል ግዜ በቀራኒዎ እየኤደች ትፀልይ ነበር በኪዳነ ምህረት ቀን ምን ላርግል የፈለግሽውን አረጋለው ሲላት ማርልኝ ብላ ጠየቀችው በዛን ቀን ቃል ገባላት ጌታ
@senda9782
@senda9782 3 года назад
Thank you
@meronkabda480
@meronkabda480 3 года назад
መልካም በአል ለሁላችሁም
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
አሜን ስልካቸውን ግን አላስቀመጠም የበረከት ተካፋይ ቢኖርስ በምን ያስገባ
@sofiasebisibe893
@sofiasebisibe893 3 года назад
Amen amen amen ekun aderesachu ente kidanemeret ledejeshe abeqiye selam lehagerachen yihune melejawa ayileyen
@hailatman8924
@hailatman8924 3 года назад
🛑ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትነ ልብስ ትቶ ልብሰ መንግስቱን ለብሶ...በተወለደ ጊዜ የእናቱን መሀተብ ድንግልና እንደለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመለእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ፡፡
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 года назад
WOW ...Wall Dene yonas good job👌
@mesfinnigussie6894
@mesfinnigussie6894 3 года назад
How much you are miracle individual. I have comented may times on what you made it public now.Thank you!!!
@mulugirma5026
@mulugirma5026 3 года назад
Anet Holeta lij selam new
@aklesiyatube7732
@aklesiyatube7732 3 года назад
ደስ ይላል ግን ሁላችንም ተባብረን ብናድሰው በጣም ጥሩ ነው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ዮኒዬ ምርጡ ሰው 🇪🇹❤
@memeabebe1337
@memeabebe1337 3 года назад
WOW, I FEEL IN LOVE WITH EMPEROR MENILK.
@Awel-Mohammed
@Awel-Mohammed 3 года назад
እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ይከታተሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤😍🇪🇹😘
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 3 года назад
ዮናስ!!"እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሰህ!!" እባክህን በቀጣይ ጊዜ የአምቦውን ቤተመንግሥትም ጎብኘት አድርገው፣ያን የመሠለ ቦታ ዛሬ፣ዛሬ እንጃ ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ!!??
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 10 месяцев назад
Yoni Holetan silastawekat betam das bilognal
@samihaile2815
@samihaile2815 3 года назад
Wooow genet tore timeribitiiii
@basesswondi1637
@basesswondi1637 3 года назад
Thank you yoni...lejenetan asetawesekegn...teya Gadesa ye bakela nefero ayeresam
@meronkabda480
@meronkabda480 3 года назад
እስካሁን ስጠብቅ ነፍቃኝነበር ሆላድ
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Год назад
በጣሞ ያሳዝናል: ታሪክንን መጠበቅ ያልታደልን ደካሞች ፍጡሮች።
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 3 года назад
ሖለታ እዚሕ ግቢ ውስጥ 3አመት ተቀምጫለሑ የማይረሣ ትዝታ አለኝ 1998-2001 አንድ ቀን በዬናሥ ፕሮግራም ይቀርባል ብዬ አስብ ነበር አሑን ቀረበ ደሥ ይላል ቤተመግሥቱ በተለይ እክብካቤ ይሻል እንኳን አደረሣቹሕ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
ሆለታ ሀገራችን የፍቅር ሀገር ነች
@loomeel6362
@loomeel6362 3 года назад
Ameen ameen ameen abron adarase wandime 💒💒🙏💖💖💖👌👍👍👍🥰💒🥰💯🥰💯🇪🇹🪴🪴🪴🪴🪴🪴
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 3 года назад
ወንድሜ ዮናስ ጥሩ ነበር ፕሮግራም ነገር ግን በመጀመሪያ አስተዳዳሪው አባቴ በቂ ዝግግት አላደረጉም ለማብራራት ቢያንስ ስለ ከተማዋ ሰለ ቤተክርስቲያኗ የወጡ መጽሔትን ማንበብ በቂ ነበር በጣም ትልቅ ታሪክ ያላት ናት ቤ/መነሰግስቱን ያስጎበኙን ጥሩ ታሪኩን ገለወጸውታል ነገር ግ ያለተገለጸ ለምሳሌ፡ 1. በቤተ/ክርስቲያኗ ውስጧ ያለውን ስዕል ማየት ያስፈልግ ነበር 2. ዳግማዊ ምኒልክ የመደቧቸው የሾሙዋቸው የሆለታ ከተማዋ የመጀ ሪያ ከንቲባ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት ማእረጋቸው አዛዥ ሄዬ ብራ ፎቶ ነበር፤ በሰተምስራቅ በር ከውስጥ ነበር 3. የነጉሱ መኳንንቶች ግድግዳው ላይ ተስሎ ነበር ስእሉ እስከ አሁን አልደበዘዘም 4. ቤ/ክርስቲያኗን የዘረፈው ጣሊያን እንደነበር መገለጽ ነበረበት፤ 5. ንግስት ዘውዲቱ ያሰሯት ከጎን ያሰቀጠሏት መስቀደሻቸው 6. ሰለ ጦር ት/ቤቱ እባክህ በዚሁ ቀጥል… አርማው የቆመው ኤርትሪያዊ በላይ ሃይል አብ ይባላል፤ የጥቁር አንበሳ ጦር የነበረ 7. ስለ አስናቀ አዳራሽ
@HassetViews
@HassetViews 3 года назад
I hope the visit Will continue...what you said is true👍👍
@HassetViews
@HassetViews 3 года назад
Holetaye🌸🌸🌸
@kidusbekele6994
@kidusbekele6994 3 года назад
Ye holetaye lejoch selamachu bezt yebale yagre lejoch
@aklesiyatube7732
@aklesiyatube7732 3 года назад
Ende tigerye alh ende i miss holeta btam nafkachugnal
@johannesman9504
@johannesman9504 3 года назад
ያጥቁር ግሥላ የተባላለት ፡ የጥቁር አንበሣ የመጀመሪያው የኦፊሠሮች ማሠልጠኛ ።ሆለታ ገነት እንደ ሥምሽ ገነት ።
@nftalembirhane197
@nftalembirhane197 2 года назад
I born here inside the camp near the palace of minilik not even 20M far
@kokobk4017
@kokobk4017 2 года назад
እኛ ኢትዮጲያዊያን እርስ በእርስ መበላላት እንጂ የሃገር ቅርስ ጉዳያችን አደለም ለሃገር የደከሙትን ጀግኖቻችን መቼ በስማቸው አንድ እንኳን መታሰቢያ የለም
@GHaile
@GHaile Год назад
በጣም ደሰ የሚልና የሚያሳዝንም ነው:: ወያኔ ምን ያህል ያገር ቅርሰ እንዳባከነና እንዳጠፋ ማየቱ ያሳዝናል:: በልጅነቴ ያደኩባትን ሆለታ ገነት ጦር ት/ም እንደገና በማየቴ ደሰ ብሎኞል:: ከተቻለም ለታሪክ እንዲሆን ከመጀመሪያ ጀምሮ በገነት ጦር ት/ም ቤት በአዛዥነት ያገለገሉትን ሰም ዝርዝር ብታካፍሉን ጥሩ ነበር::
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 года назад
እቃ ግምጃ ቤቱ በደንብ ቢሠራላቸው ጥሩ ነበር፣ አየር እንዲያገኝ።
@ethiopneur
@ethiopneur 3 года назад
ሰላም.ለ.ኢትዮጵያ.💚💛❤ አነቃቂና.አስትማሪ.የስኬት.ቪዲዮ.ለማየት.ይሄን ቻናል.ይቀላቀሉ.,,,,..
@animvid655
@animvid655 3 года назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሠላም አደረሳችሁ ❤ ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤ ❤በአሉን የሠላም የፍቅር የመተሳሰብ ያርግልን❤ .❤መልካም የትንሣኤ በአል❤.
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 2 года назад
ያኔ ስልክ ኢንተርኔት አልነበረም እንጂ ታቦት ወረደ በሚል ይሆናል መታቹ የሰፈራቹብን አህዮች
@user-hj4ey5tt4g
@user-hj4ey5tt4g 3 года назад
Eritrea music 2021 Estifanos Abraham Dae bo
@ማርታመንገሻ
@ማርታመንገሻ 3 года назад
Then program yayehu elet destaye Weser alneberewm Yoni yesew lk betammmmmmm amesggnalehu enate emahoy Alemneshi ke1977eskahun ezaw be akabitnet tageleglalechi enedegmo ke1990eske2003 kinanemhret gibiwst adgeyalehu yaw diyakonayt belegne bicha Yoniyachin kibret ystln
@NahiLaf
@NahiLaf 3 года назад
#እንኮን #ለብርሃነ #ትንሳኤው #አደረሳችሁ🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ #1000 ሊገባ #90 ብቻ ነው የቀረኝ እናም ሰብስክራይብ ላረጋችሁኝ እያመሰገንኩ ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትሞሉልኝ አሳስባለሁ
@ethiopiahagere8336
@ethiopiahagere8336 3 года назад
ebs asetekakel MINILIK new yemenyelik ayedelem banda new endeza yemiteraw YE MINILIK BETEMENGEST ADDIS ABABA YALEWM YE EMYE MINILIK NEW
@SenafichHajir
@SenafichHajir Год назад
እናቴሆይ በቤትሽ አስቢኝ
@dinodire7576
@dinodire7576 3 года назад
The Palas should be under Ethiopian Tourism Ministry and not the Church that doesn't represent the entire population. The Church can be supported through private sector and private donations. The Church needs to stop land grabbing.
Далее
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 826 тыс.
😂😂
00:16
Просмотров 853 тыс.
Раскрыла секрет дочки!
00:37
Просмотров 341 тыс.
ደብረ ሊባኖስ ገዳም በ0ዲሱ ዓመት
35:36
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 826 тыс.