Тёмный

ሆሳዕና በአርያም  

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Подписаться 142 тыс.
Просмотров 349 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual RU-vid Channel Content
#Subscribe
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251911828072
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Опубликовано:

 

6 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 270   
@bakeLaba
@bakeLaba Месяц назад
እንዲሁ ሳይለየን ለቀጣዮቹ አመቶቾ ያድርሰን አሜን 🎉
@Bamlak.Habib.negn.balemahtebu
@Bamlak.Habib.negn.balemahtebu Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳
@FiyeriFsiha
@FiyeriFsiha Месяц назад
❤❤❤❤❤​@@Bamlak.Habib.negn.balemahtebu
@FiyeriFsiha
@FiyeriFsiha Месяц назад
❤❤❤
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 Месяц назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-zs9is5cl4w
@user-zs9is5cl4w Месяц назад
ላንተብዙ like to you ok.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kirukff8259
@kirukff8259 Месяц назад
እንኳን አደረሳቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳኤውም በሰላም ያድርሰን🎉
@tensaytamire4865
@tensaytamire4865 Месяц назад
እንኳን ለ2016 ሆሳዕና በኣል አደረሳቹ የለገሬ ልጆች😘😘
@GenetMulugeta-uk8ow
@GenetMulugeta-uk8ow Месяц назад
ቸሩ መድሃኔአለም ክብር ምስጋና ይገባሀል።❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@HabitamTadese
@HabitamTadese Месяц назад
እኔም ከስደት ላይሁሉ ለአገራችን እግዚአቤሄር ያብቃን
@user-fm5ft3fq5b
@user-fm5ft3fq5b Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤ክብር ምስጋና ይገባሃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞🙏🙏🙏
@meherat938
@meherat938 Месяц назад
ሆሣዕህና በአርያም በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው ❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@GebreMariyam
@GebreMariyam Месяц назад
ሆሳእና በአርያም ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@Bamlak.Habib.negn.balemahtebu
@Bamlak.Habib.negn.balemahtebu Месяц назад
እንኳንስ አደረሳቹ የተከበራቹና የተወደዳቹ የኦቶዶስ ተዋህዶ ቤተሰቦች ሆሳህና መአረያም
@ya336
@ya336 Год назад
አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ማማራቹ የድሮ ዝማሬ እንጂ የአሁን አይመስልም እንዴት ደስስስስ እንደሚል ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤
@user-uc7fr6bx9d
@user-uc7fr6bx9d Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubiyeseife3752
@wubiyeseife3752 Год назад
ኪያ ኮ 🥰❤️
@ya336
@ya336 Год назад
@@wubiyeseife3752 የኔዋ🥰
@bezalemaworku2200
@bezalemaworku2200 Год назад
የድሮ ነው
@ya336
@ya336 Год назад
@@bezalemaworku2200 አዎ ነው ግን በዛው ይዘት ስለዘመሩት ደስ ብሎኝ ነው😍
@BERRYGRANDEUR
@BERRYGRANDEUR Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*ሆሳዕና በአርያም እንኳን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን*
@promobile5016
@promobile5016 Год назад
እንኳንን አደረሣችሁ
@aidaissac8411
@aidaissac8411 Год назад
ሆሳዕና በኣርያም🌿🌿❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ 🙏❤❤❤
@wubalem356
@wubalem356 Год назад
ከዚህ ህብረት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ብዙ እንጠብቃለን ቸሩ መድህነዓለም ከክፉ ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@LijNegaBireda-sk2rg
@LijNegaBireda-sk2rg Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💞💞❣️❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@Fekeretewahedo
@Fekeretewahedo Месяц назад
​@@LijNegaBireda-sk2rg hi
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
ዘማሪት የትምወርቅ ከትንሹ ትንሽ ከትልቁ ትልቅ የምትሆኚው ነገር ይገርመኛል ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይቀበልልሽ አሜን
@user-ud3rr1ph3r
@user-ud3rr1ph3r 7 месяцев назад
ፀገውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@user-wn1sd4sx2h
@user-wn1sd4sx2h Месяц назад
መልካም በሃል ኢትዮጵያ 🇪🇹❤🎉
@Selamenesh
@Selamenesh Месяц назад
እንኳን ለበአለ ሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ🙏🌿
@CaaltuuCaaltuu-on1on
@CaaltuuCaaltuu-on1on Месяц назад
❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen
@user-zd3pj7jf5d
@user-zd3pj7jf5d Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@yared1221
@yared1221 Месяц назад
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ።thank you for uploading this video❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏
@yabserayabu7628
@yabserayabu7628 Месяц назад
AHFGVHYILGRTUIQSN❤🎉8️⃣5️⃣🤍0️⃣🆔❤️1️⃣
@user-pu8is1mb9t
@user-pu8is1mb9t Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@tes.a
@tes.a Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ የአመት ሰው ይበለን።ለሃገራችንና ሰላምን ፍቅርንና አንድነትን ያድለን።
@helenaddis4691
@helenaddis4691 Месяц назад
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Месяц назад
Amen Amen Amen Zemara Malayekitne Yesamalne
@selamgebremichael49
@selamgebremichael49 Месяц назад
Let God be united with us in heaven happy Easter, hosanna Amen
@YaredSimon
@YaredSimon Месяц назад
ኢንካን አደረሳችሁ ኢንኩዋን ኣደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤
@senkensheaddis4706
@senkensheaddis4706 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወጣት መዘምራን በቤቱ እስከ ህይወት ፍፃሜያችሁ ያፅናችሁ ❤❤❤ኮሜንቱን ለምታነቡትም እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ❤❤
@user-dl1yq2ko6g
@user-dl1yq2ko6g Месяц назад
እንኳን አደርሳችሁ አሜን አሜን አሜን
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Месяц назад
ዝማሬ ምልክት ያሰማልኝ እልልልልልልልል አመተ አመት ያቆየልኝ
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 Месяц назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@user-no9gr5ir3z
@user-no9gr5ir3z Месяц назад
እልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የአመት ሰወ ይበለን አሜን ❤❤❤
@cherenetkebede5970
@cherenetkebede5970 Месяц назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤❤❤💖💖💖💖
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏
@SaraSisha
@SaraSisha Месяц назад
Hosanna be ariyam eyalu zemur! Hitsanati be eyalu saleim❤
@MarshetMulgeta
@MarshetMulgeta Месяц назад
እንካን ለሆሰዕና በዓል አደረሳቸው ❤❤❤❤
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 Месяц назад
Amen Anen Amen 🙏🙏🙏 Zimare melakt yasemalen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@ivethinkeronly9644
@ivethinkeronly9644 Месяц назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄው ይህን መዝሙር የዛሬ አመት 2015 ዓ.ም ሰምቼው ነበር አሁንም 2016ዓ.ም እግዚአብሔር ፈቅዶ ለመስማት በቅቻለው ለሁሉም ተመስገን ነው;:
@FFg-op7hd
@FFg-op7hd Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳዕና ባአል ውድ ኦርቶዶክሶች 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GEBR1919
@GEBR1919 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏ዘማሪዎች ቃለ ሂይወት ዘማሪዎች መላእክት ያሰማልን🤲🤲🤲🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💗💗💗💗💗💗💗
@ConfusedFields-cl1zl
@ConfusedFields-cl1zl Месяц назад
betam des yemil zmare zmare melakt yasemaln
@user-le8yg3ru5g
@user-le8yg3ru5g Месяц назад
hosana i love muzmur
@Finoterama
@Finoterama Месяц назад
ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን የተዋህዶ ልጆ ለሆሳና♥👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ዲዊትን ይስማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ👏👏
@SenaitTeklegiorgis
@SenaitTeklegiorgis Месяц назад
I am very excited about this song keep it up!
@ZinawAyele
@ZinawAyele Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ ! ቃል ህይወት ያሰማችሁ
@user-qw2lx3xy3t
@user-qw2lx3xy3t Месяц назад
የማይጠገብ መዝሙር እፍየ
@T8Gz-rq9st
@T8Gz-rq9st Месяц назад
Amen Amen Amen yeamet sow ybelen
@user-sy8ry4ko2h
@user-sy8ry4ko2h Месяц назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ ትንሽ ነገር ግን ቅር አለኝ እናንተም እስኪ መለስ ብላችሁ እዩት ትንሽ ፈጠን ሽብሸባ ትንሽ መዘናጋት በተረፈ በአገልግሎታችሁ በርቱ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
ሆሣዕና በአርያም በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ የድንግል ማርያም ወዳጆች አገልግሎታችሁን ያብዛላችሁ አሜን
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Месяц назад
Enquan aderesachihu. 🎉🎉❤
@hementube-kg2qf
@hementube-kg2qf Год назад
እየጠበኩት የነበረ መዝሙር ነው 🤗በጣም ነው ምወዳችሁ👌tnks for uploading this amazing vidio 🤗ተባረኩሊኝ😍በፀጋው ላይ ፀጋ ይጨምራላችሁ👌🤗😍
@hementube-ct5bz
@hementube-ct5bz Год назад
👌🤗😍🤗👌
@user-kr1lb9uo6q
@user-kr1lb9uo6q Месяц назад
besmam men aynet mezmur new 🥰🥰🥺🥺👏
@michal4521
@michal4521 Месяц назад
Amen
@user-li1uv2em8c
@user-li1uv2em8c Месяц назад
Amen amen amen
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤👉
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 Месяц назад
ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን✝️❤
@GooGoo-gw9pm
@GooGoo-gw9pm Месяц назад
Amen amen amen elelelelelel❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@Brukldeta
@Brukldeta Месяц назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@tg.kefelw
@tg.kefelw Месяц назад
amen.Amen.Amen❤❤❤
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w Месяц назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤
@Mesra-wf5qt
@Mesra-wf5qt Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@YesfalegnMechal
@YesfalegnMechal Месяц назад
ያመቱ፡በሰላም፡ያድርሰን ፡አገራችን ፡ሰላም፡ተሁን❤
@etsegenetagonafer8273
@etsegenetagonafer8273 Месяц назад
i love your messages i love it
@zfilms-5182
@zfilms-5182 Месяц назад
እንኳን ለ2016 ሆሳዕና በኣል አደረሳቹ የለገሬ ልጆች
@ZerfeTariku
@ZerfeTariku Месяц назад
ዝማሬመላክያስማልን
@selam.Yetewahedolij
@selam.Yetewahedolij Год назад
አሜን እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር የዓመት ሰው ይበለን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች 🥰🥰🙏🙏
@ShageTafara
@ShageTafara Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@rahelyedgellij7304
@rahelyedgellij7304 Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የላመት ሰዉ ይበለን
@abrahamgetachew8057
@abrahamgetachew8057 Месяц назад
ዝማሬ መላይክት ይሰማልን!!!
@user-gl8do3pq7l
@user-gl8do3pq7l Месяц назад
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@user-wt3li2rc8l
@user-wt3li2rc8l Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️
@HaymiLakew
@HaymiLakew Месяц назад
Amen zmare melyiktn yasemalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@buyeg4613
@buyeg4613 Год назад
ደስ ሲል ኦርቶዶክስ መሆን ❤❤❤❤
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች አቤት ውበታችሁ ስታምሩ ጥሩ ህብረት ነው ❤❤❤❤❤
@dawitnegash7994
@dawitnegash7994 Месяц назад
Wow I love it ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezashiferaw7096
@bezashiferaw7096 Месяц назад
አሜን❤❤
@efratahailu3503
@efratahailu3503 Год назад
ውይ ደስ ሲል ክርስቶስ ይጠብቃቹ በቤቱ ያፅናችሁ
@lovelove8286
@lovelove8286 Месяц назад
አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mikiyasdesalgn-rv8me
@mikiyasdesalgn-rv8me Год назад
እንኳን ለ ሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
@ruhamaruhama9550
@ruhamaruhama9550 Год назад
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን የቅዱሳን አምላክ ይባርክላችሁ በጣም ነዉ የምታስቀኑት
@eyerusalemakalu6444
@eyerusalemakalu6444 Месяц назад
Amen amen amen ❤❤❤
@user-gz7sz2qi4y
@user-gz7sz2qi4y Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ux8ct7si3m
@user-ux8ct7si3m Месяц назад
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@henockhaile6706
@henockhaile6706 Год назад
እልልልልልልልሌል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yosephetaye6185
@yosephetaye6185 Месяц назад
Zamri melket yasemalen amen
@user-ql6ko8mu6f
@user-ql6ko8mu6f Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 Месяц назад
👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@user-kd9id1zq6x
@user-kd9id1zq6x Месяц назад
Lovet😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sammy_21
@Sammy_21 Год назад
ማርያምዬን. ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰 የ ኣገልግሎት እድሜያችሁ ይባርክላችሁ🙏🙏🙏
@yemaneashame6306
@yemaneashame6306 Месяц назад
Amen mlkam bal❤❤
@aggJesusisGod3144
@aggJesusisGod3144 Год назад
በእየሱስ ስም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@firehewotnigussie5530
@firehewotnigussie5530 Год назад
ውዶቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ።❤❤❤
@godomika6343
@godomika6343 Месяц назад
Hosanna be areyam eyalu zemeru
@user-sb2ml4mr8i
@user-sb2ml4mr8i Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@YetmDaniel
@YetmDaniel Месяц назад
የአመት ሰው ይበለን
@MilkoTilaye-ej8ff
@MilkoTilaye-ej8ff Месяц назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@saabcell8668
@saabcell8668 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ማልክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰🥰⛪️
@BarokEmrakel
@BarokEmrakel Месяц назад
Amen for that comment
@user-rw7mc7kk4o
@user-rw7mc7kk4o Месяц назад
ዝሜሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልሎሎሎ❤
Далее
ЫРКА УКУСИЛ СОНЮ!
12:56
Просмотров 509 тыс.
Жизнь
00:58
Просмотров 2,5 млн