Тёмный
No video :(

ለሀኒ እና ቢኒዬ ቁርስ በተኙበት ሳይነሱ አደርሳለው ብዬ ትኩስ ሻይ ሰውነቴ ላይ ተደፋብኝ 

እማማ ጨቤ Ekru Tube
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

#ekrutube #prank #መንዙማ #ethiopiya #ሀገሬ #ረመዳንከሪም #ኢድሙባረክ #እንጉርጉሮ #ebs #ethio #እማማጨቤ

Опубликовано:

 

4 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 311   
@ekrutube5357
@ekrutube5357 2 года назад
ላይክ ሼር ስብስክራይብ አርጉ ስወዳቹ
@stube3784
@stube3784 2 года назад
ማር አርግበት ቶሎ እንድሻልሺ😍
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 года назад
እከሮይ ኣይዙሸ እህቴ እና በላይ ከ በሼር ኣንርሰሳ ዉዴ
@susu-wf9sn
@susu-wf9sn 2 года назад
ምነዉ ቀጠነ?
@NserssTyoub
@NserssTyoub 2 года назад
እችልጅ እኮ ባጣምባላሞያናት ማሻኣላህ
@user-qk1zp7bt6g
@user-qk1zp7bt6g 2 года назад
ሰወዳችሁ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑ
@user-wt1kj6ld1c
@user-wt1kj6ld1c 2 года назад
ትክክል
@selma5801
@selma5801 2 года назад
በኔና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር ብለዋል ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ይመቻቹ እማማ ጨቤ
@leylaethiopia780
@leylaethiopia780 2 года назад
ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x Год назад
sallahu alehi waselam
@leetube9513
@leetube9513 2 года назад
ኢክራም ጎበዝ ልጅ ነሽ ወላሂ ኑሮሽን መስርተሽ ጠንክረሽ የሶሻል ሚዲያ ጫጫታ ሳያታልልሽ በስነስራት ኑሮሽ የምትኖሪ ሴት ድንቅ ነሽ በቃ እንዳቺ ነው ህይወቴን መኖር የምፈልገው እራሤን መስዬ በርቺ
@qmc5652
@qmc5652 2 года назад
በጣም ማርያምን
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 года назад
በጣም ማሻአላህ ነው
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@qmc5652 ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@user-pk3tl3ex5k የኔውዴቤተስብእናሁን
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ማነው ገንፎመብላት እንጂ መስራት የማይችል ቶሎ ነውዲክም የሚለኝ
@user-xp6eb3mw3n
@user-xp6eb3mw3n 2 года назад
እኔ መሰራትም መብላትም አልወድ
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 2 года назад
አለሁልሽ
@samsuna1266
@samsuna1266 2 года назад
እኔ እራሱ ሳስበው እራሱ ወልጀ እንካን ሲስሩልኝ እትስሩ እላለሁ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
@@zdfamilytube267 ክክክ እሰይ በይ ነይ ሰብእንደራርግ የሰነፍ 💖
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
@@samsuna1266 እኔእህትሽ ሲሰሩልን እማ ግትምነው 😆😆😆
@rahelu7812
@rahelu7812 2 года назад
ዋውው ይክሩዬ የኔ ባለሞያ እንግዳ አክባሪ 👏👏❤❤❤ ዋናውና ትልቁ የሀገራችን ባህል የሆነው እንግዳ አቀባበላችን ነው 👍👍👏👏❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 года назад
በሀገርም በውጭም የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች እደወጡ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🌹🌹🇪🇹🇪🇹
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
አሜን
@erahmabintebaba6768
@erahmabintebaba6768 2 года назад
አዳድ ሰወች በጣም ትገርማላችሁ እዳመጣላችሁ የምትናገሩ እስኪ ለሰው ሞራልኮን አስቡ
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 года назад
ኢክሩ ጏደኛሽን ስወዳት በአሁኑ ስሃት እንደዚህ አይነት ጏደኛ የለም ደስ ትላላችሁ😍
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 года назад
እህቷ ናት
@yewbdargizaw7879
@yewbdargizaw7879 2 года назад
ገንፎ ማገንፋት አትችይም
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s 2 года назад
ሀገርቤት ከገቡ ቅመሞች ጨቤ ብቻ ነች ተደስታ ያየዋት ኢክሩ በርቺ ደሞ ፅባይሽንም ቀይረሻል ጨዋ ሴት ሆንሽ እወዳቹሃለው
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 2 года назад
ኢክሩዬ ሳትቃጠይ እንኳን አላህ አተረፈሽ የገንፎዋ ነገር ግን ጨርሳ ጓጉለት ናት ታስታውቃለች የገንፎው ውሃ ከፈላ በኋላ ዱቄቱን ጨምረሽ እምድር አውርደሽ በጨርቅ ነገር በእግርሽ አጣብቀሽ ይዘሽ በሁለቱም እጅሽ እሽው በዚህ መልኩ ሶስት ጊዜ እየጣድሽ እያወጣሽ ካሸሽው አሪፍ ነው የሚሆነው አይጓጉልብሽም በደብም ይታሽልሻል ግንኮ ገንፎ በሻይ አይበላም ኢክሩዬ
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 года назад
ሳህ መሬትላይ ነዉ በደንብ የሚታሻት
@tube3507
@tube3507 2 года назад
ኢኩ እኳን አላህ አተረፈሽ እግርሽን ሳያገኝሽ ወይም ሰውነትሽን ✍️ ፈርቼልሽ ነበር ውዷ ሻሂው ይደርስ ነበር ካገነፋሽ በኋላ ኮ🙄
@user-mm1uz4fv5h
@user-mm1uz4fv5h 2 года назад
ገንፎ በሻይ ክክክክክክ በነገራችን ላይ ሀገርቤት እሁሉም ቦታ ነው ከምግብጋር ሻይ ይቀርባል
@user-ud3rh1yv9o
@user-ud3rh1yv9o 2 года назад
ቀጥኖል ግን ዋለለ እኮ 😂😂 ሲቀጥል መብሊውን አቀላቅለሺ በሳት ብታሰመቺው ሀሪፉ ነበር
@Kdisttube
@Kdisttube 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ ጥዋት ትኩስ ነገር በጣም ጠቃሚነዉ ወቅቱም ክረምት ስለሆነ በርች መልካም ቁርስ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
ለሌላ ግዜሽ እስቶቩ ላይ አትሺ አውርደሽ እሹ እስቶቩ ሽቦው ይረግፍብሻል መሬት ብታሺ ኖሮ ሻዩም ባልተደፋ ነበር አላህ ነው ያወጣሽ
@user-dh2vz1us4c
@user-dh2vz1us4c 2 года назад
ፅዳት ጥንቃቄ ይጎልሻል ገንፎ ሢታሽ ይጣፍጣል ግን ገንፎ ማገፋት አችይም ከማማሠያው ጭምር መወፈር አለበት
@mahadiyakonjo1155
@mahadiyakonjo1155 2 года назад
ኮሜቶቸ ይህ ቡላነዉ ቡላ አይወፈርም ምንነካቹ ዱቄት ከሆነ ነዉ ሚወፈርዉ
@fozefeker6964
@fozefeker6964 2 года назад
ቡላ ስለጨመረችበት ነው መሰለኝ ግን ቀጥኗል ሲቀጥል እረ ተይው ምን አስለፈለፈኝ😂😂😂😂😂😂ተውኩት
@hdhd2873
@hdhd2873 2 года назад
በፈጣሪ ደነገጥኩኝ ያቃጠለሽ መሥሎኝ ኢክሩዬ አድኖሻል የፈጠረሽ ተጠንቀቂ ለሌላ ጊዜ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 года назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🌹🌹
@leylaethiopia780
@leylaethiopia780 2 года назад
ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ማገንፋት ስትጀምሪ እነሱን መቀስቀስነበረብሽ እዳይበርብሽ
@trukalchannel8266
@trukalchannel8266 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@amyayub6142
@amyayub6142 2 года назад
ሙስሊም በግራ እጅ አይበላም ነብያችን በግራ ሲበላ አይተዉት ሰዉየዉን ትፋዉ ነዉ ያሉት ወላሁ አእለም
@add9654
@add9654 2 года назад
ካሜራውነው እህቴ
@zabibalove9378
@zabibalove9378 2 года назад
አብሽሩ በቀኛቸው ነው የበሉት መጀመሪያ ላይ ሲበሉ አይተሽው ከሆነ ያስታውቃል ቡሃላ በግራ የመሰለሽ ሲቀርፁ ካሜራውን በፊለፊት አድርገውት ነው
@aseyaabedu8076
@aseyaabedu8076 2 года назад
ኢክሩየ እኔ እከታተልሻለሁ እንጅ ኮሜት ሰጥቸሽ አላውቅም ግን የገፎሽ አሰራር ለየት ስላለብኝ ነው እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ እናም ወላሂ ያችው በጣም ቀጠነብኝ የኛው እኮ ይታመሳል ዱቄቱ እናም ሲገነፋም በደም ይታሻል በደንብ ይበስላል ወላሂ ይቅርታ ግን ብዙም አልገባኝም አሰራርሽ እንዴ ምንካኮ ነው እኮ ያደርግሽው ውዴ ወይስ ባሀላችሁ ነው ብቻ ግራ ገብቶኛል
@hikmatube8624
@hikmatube8624 2 года назад
ቡላ ኮ አይወፍርም
@zebibaabrar5253
@zebibaabrar5253 2 года назад
ከቡላጋር ስለ ቀላቀለቹ ነዉ
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i 2 года назад
ቡላ በዙም ማሻት አያስፍልገውም
@user-kd7tw8pj9l
@user-kd7tw8pj9l 2 года назад
አወ ልክነሸ አድኛ . ቀጥኖል ሁለተኛ አልታሸም አልበሰለም ደሞ ገንፎ በሻይ ትኩሰ በትኩሰ
@jemilakedir4569
@jemilakedir4569 2 года назад
አንዳንድ ኮመንት ሰጪዎች ባጽፉ ቢቀርባቹስ ምን ትጎዳላቹ ካልሆነ መልካም ነገር መጻፍ
@hhgg4505
@hhgg4505 2 года назад
እህት ያገራችንን ባህል አታጥፊ በቀኝ እጃጅሁ ብሉ ሙስሊም ናችሁ
@medinabetgerage6156
@medinabetgerage6156 2 года назад
Masha allah እደዚ ሰው ተሰብስበው ሲበላ ወላሂ እንዴት ደስ እደሚለኝ አላህ ይጨምርልሽ ደስ ያልሺኝ ነገር እሱዋን በመኝታ ክፍልሽ አስተኝተሽ እሱ ከውጭ በመተኛቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቺ ግን ለምንድ ነው ሻይ በቤርሙዝ የማታደርጊው እህትሽ 👈ደሞ በደብ አድርገሽ ተከባከቢያት ፋ አስደርጊያት አደብነቱዋ ስነስረአቱዋ አላህ ይጨምርላት በደብ አድርገሽ በቁረአኑዋ በዲኑዋ በትምርቱዋ በሁሉ ነገር አበረቻቺያት በዚ ሰአትላይ ነው ብዙ ነገር ለመያዝ የምትችለው የስራም ጫና አታብዢባት ሁሉ ነገር አድርጊላት ታላቅ እህት ማለት ሁሉ ነገር ናት
@user-yb3it2iy3f
@user-yb3it2iy3f 2 года назад
ጨብየ ሙያለኛ ለወሎሴቶች ተይው ማሺአላህበረች
@gddfds520
@gddfds520 2 года назад
እክሩ እህት ረጋ ያለች ነች በጣም ደስ ትለኛለች ረጋ ያለ ሰው በሁሉም ተወዳጅ ነው
@MMm-ty1wv
@MMm-ty1wv 2 года назад
የኔ. ማር. እህትሽ. ዴስ. ትላለች አላህ ዴረጃ ያድርስልሽ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
ዋውውው ይክሩ ባለሞያ
@ssxsc6782
@ssxsc6782 2 года назад
ሲቀጥል እሶፋላይ ቁጥብላችሁ አትብሉ እመሬት ሁኑና ብሉ
@emansweet3035
@emansweet3035 2 года назад
ማሻአላህ ኢክሩ ባለሙያ
@rozaamdihon5498
@rozaamdihon5498 2 года назад
አሌይኩም ቢል አፊያ ሲቀጥል መሬት ላይ አሽተሽ መልሰሽ መጣድ አለብሽ ሲቀጥል እራስሽን ጠብቂ በተረፈ በርቺ
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 года назад
የአልጋ መውረጃ መሆኑ ነው 😂😂
@user-uv5rk1vb5i
@user-uv5rk1vb5i 2 года назад
ከአንች እኔ ባላቅም ግን ቡላው ለብቻው በቀዝቃዛ ውሀ መበጥበጥ አለበት አንች ከዱቄት ገር ቀላቅለሽ ገንፎ ብለሽ ያቀረብሽው ዱቄት አለበት በደንብ አልተዋህደም
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 2 года назад
ኢክራም ወላሂ እዳዛ ስትመናጀር ምንም ውል ያላት አትመስልም ነበር ሰውን ባድ ስህትት ዝቅ ማረግ አይቻልም ኑሮን የኖረቻት ኢክራም ናት ከዩቱበሩ ከሄደው ሁሉ ለምን ብትሉ ንሮን ቀለል በቃ መጨነቅ የለ ምን የለ ፈታ ይመችሽ ውዴ አደነኩሽ
@hiwotshewa538
@hiwotshewa538 Год назад
እda ena nat gn lbcya naw
@user-vs8uu5by3f
@user-vs8uu5by3f 2 года назад
ገንፎ በሻይ አይቸም አላቅ አረ ኡኡኡ ገንፎው አልበሰለም
@mazy-meida
@mazy-meida 2 года назад
ሰው እንደቤቱነው ውዴ🥰
@zeharaakil9643
@zeharaakil9643 2 года назад
ኧረ እኮ ቡላ ነው ዱቄት ብቻ አይደለም
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
አዲሳባ ገንፎ በሻይ ነው ግዴታ አይደለም የሚፈልግ ይጠጣል ቡና የፈለገ ቡና ይጠጣል
@favenyeman9192
@favenyeman9192 2 года назад
ገንፎ ተበልቶ ቀዝቃዛ ነገር አይጠጣም ሻይ ወይ ቡና ነው ባዲሳባ በገጠር አናቅም
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 года назад
ሰላም ቤተሰቦች ሰላማቹ ብዝትይበል ።ቁርሱም የተባረከ ይሁን ሞያ በጣምልዩነው ግን ሌላጊዚ ስታገነፊድስቱን አውርደሽ መሬትላይ አገንፊእኔ በእውት እየፍራውነበር ።
@user-fg7xr5he3x
@user-fg7xr5he3x 2 года назад
ሶላት አሰግዱም እንዴ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@zaharazahara8942
@zaharazahara8942 Год назад
Miskina tiyaa uuuff haftee mila kee ekiruye 💔💔💔
@-Ele
@-Ele 2 года назад
"👉🏻በምድር ላይ ላለዉ እዘኑ በሰማይ ያለዉ ። ያዝንላችኋልና ።✍🏻 👉 ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰሊም ። ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ ።አብሽሩ በላይክ👍👍🌹
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 года назад
ማማ በቅንን ት ደደምርኝ ደመርኩሸ ዉዴ
@samiromer8941
@samiromer8941 2 года назад
Saw
@-Ele
@-Ele 2 года назад
@@user-el8yv2kr2n አብሽሪ ትክረሚ ሁቢ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@samiromer8941 ቤተስብእናሁን
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@-Ele ቤተስብእናሁንውዴዋው
@ffoozeyahasen
@ffoozeyahasen 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያአላህ ሰላምን ያምጣልን ኢንሸ አላህ ይችን ኩሚት የምታነቡ በሙሉ አላህ ወቱ ከመቅረት አላህ ይጣብቀን ኢንሸ አላህ ውድ ያገረ ልጅች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@ffoozeyahasen
@ffoozeyahasen 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት ማሻ አላህ ማሻአላህሰላም ለናተ ይሁ ሰውያለሰው ባዱነወ ሁላችንም ብንሁን ቅን እናመልካም እንሁ አላህ ወቱከመውረት ይጣብቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 2 года назад
አይ ፉፉው የባህል ምግብ ተባለ አይ 😁😁😁
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 года назад
ኩሺናሺ በጣም ጠባብነች ለማንኛውም እኳን አተረፈሺ አልሃምዱሊላህ በይ ወጥጨቱ ለገፎ አይሆንም ለዛነው
@mazy-meida
@mazy-meida 2 года назад
ጨቤ እህትሽ ቁርጥ እቴን ትመስላለች የኔ ማር
@Vip-bp6if
@Vip-bp6if 2 года назад
ሀኒ አቀላቀለችው ማሻ አላህ ብያለሁ ውድድድድ በሚለው
@emafikir21tube
@emafikir21tube 2 года назад
ኢክሩ እንኳን ደና መጣሽ😍😍😍
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n 2 года назад
​​​​ሚስት አምሽታ ወደቤት እየገባች ነው … ወድያው የመኝታ ቤቷን ከፍታ ስትገባ አልጋዋ ላይ ሁለት የተኙ ሰዎችን ትመለከታለች፤ አራት እግሮች ከብርድ ልብሱ ስር ወተው ይታያሉ ከዝያም ወድያውኑ አጠገቧ ያለውን ዱላ አንስታ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ያሉትን ሁለቱን ሰዎች ባላት ኃይል መደብደብ ትጀምራለች ..ወድያው መደብደቡን ታቆምና ወደ ሳሎን ቤት ስትሄድ ባሏ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ጋዜጣ ያነብ ነበር ከዝያም ባልየው ” hi darling…ቤተሰቦችሽ መተዋሉ የኛ መኝታ ቤት ተኝተዋል ሰላም አልሻቸው ..? ሲላት ሚስት በድንጋጤ እራሷን ስታ ወደቀች :: “የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል አሉ” ምን ለማለት ነው ረጋ ብለን ወደ እርምጃ እንግባ።።
@f2271
@f2271 2 года назад
ክክክክክክ ወይኔ የራሷን ቤተሰብ ደበደበች አይ ይሄ ችኮላ
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n 2 года назад
@@f2271 አወ ነይደምሪኝ እመልሳለሁ ኮመንት አስቀምጭ
@f2271
@f2271 2 года назад
@@user-sg1tq4dd5n እሺ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 года назад
ወሎደሴገራዶቤተሠበአድርጊኝ
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n 2 года назад
@@zedbabo9298 አሁን ልተኛ ነው ውደ አንች ቪድወ አይተሽ ደምሪኝ ኮመንት አስቀምጭ እመልሳለሁ እንሻ አላህ
@kibraalemkeshekbraalem4768
@kibraalemkeshekbraalem4768 2 года назад
የኔ ማር ትዳርሽን ይባረክ ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክልሽ
@midiya9015
@midiya9015 2 года назад
ወሌኩምሰለም ወረህማቱላሂ ዘበረካቱሁ ማሻ አላህ
@zed8788
@zed8788 Год назад
ሲያልቅ አያምር ይል ነበር አባቴ ዘላቂ ሂወት ያድለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dh2vz1us4c
@user-dh2vz1us4c 2 года назад
ገንፎ ማገፋት 0%አችይም
@mazy-meida
@mazy-meida 2 года назад
አይበልም ሰው እንደ ቤቱነው የግድ እንደነተ ቤት ከለገነፈች አትችልም መለትነው እስቲ ለሰው ሞረል ትንሽ አስቡ ሌለው ቢቀር
@erahmabintebaba6768
@erahmabintebaba6768 2 года назад
ኤጭ አንዳድ ሰወች ልቅ ናችሁ ለንግግራችሁ ገደብ የላችሁም ለሰው ሞራልኳ የማታስቡ
@user-bo8zj1rb5b
@user-bo8zj1rb5b 2 года назад
ስትቃስቅሽት ቃስ በይ እሙዬ ለይ ምርጥ ሶዊ ነት
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 года назад
ብል አፊያ አስጎማጀቹን የሀገራችን በሃል
@SumanSuman-yn2ze
@SumanSuman-yn2ze 2 года назад
ማሻ አሏህ ብለናል ግን ምግቡ በቀኝ እጃችሁ ተመገቡ ሙስሊም አይደላችሁ እንደ
@ekrutube5357
@ekrutube5357 2 года назад
camer Newo እንጂ በቀኝ ነው የበላነው
@birtukantube8571
@birtukantube8571 2 года назад
Kķkk
@SumanSuman-yn2ze
@SumanSuman-yn2ze 2 года назад
ምነው እሚይስቅ አለ እንደ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
በቀኝ እጅ እንደሚበላ እነሱ አያውቁም እንዴ ??? ህፃናት አይደሉም ብዙ ሰው ሲጠይቅ አያለው በቀኝ ብሉ ምናምን አንዴ ከተነገራቹ መልሳቹ አትጠይቁ ብዙ ግዜ ይቱበሮች ተናግረዋል ካሜራው ነው የሚያዞረው አሉ አይደል በቃ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 2 года назад
አረ ወደታች አውርደሽ አታሺም አላህ አወጣሽ ማሻአላህ
@user-fm1dc3xg8w
@user-fm1dc3xg8w 2 года назад
ጮብየ አድናቂሺ ነኝ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 года назад
ትግሰትየ ቤተሠብአድርጊኝ
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x Год назад
ገንፎ በሻይ ይበላልዴ ትኩስ በትኩስ ኤረ ጉድ በል ወገን 🤔
@hdhd2873
@hdhd2873 2 года назад
ደሞ ገንፎ ሥሠሪ ውሀው ከፈላ በኋላ እመሬት ላይ አውርደሽ ዱቄቱን ጨምረሽ ብታሺው ቆንጆ ነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 года назад
ገፎነዉ ሙቅ አልገባኝም ቀጠነብኝ ገፎ ለማለት ወፈረብኝ ሙቅ ለማለት
@hawwiinkoojaannata9734
@hawwiinkoojaannata9734 2 года назад
kkkk wwww bil aafiyaa garu gaanfoon akkana malii?? nu biratti kuni muzee jedhama dubartii deessef godhama malee marqaa miti kuni 😁😁 marqaa nyaachu barbaannan arsii fi baalee kotta 😊✅💯
@maditube6856Egzabhe
@maditube6856Egzabhe 2 года назад
🙄siriti bilichesi maraqa kesa dakuu jiraa 🤕
@mesiyoutube5936
@mesiyoutube5936 2 года назад
እስቶፑ ላይ አታማስ አንች ምን ሆነሽ ነዉ ማረት አታወረጂም ይበላሽብሻል ስጀመረ
@zdhussen2937
@zdhussen2937 2 года назад
እህትሽማርነገርነች
@missethiopia4959
@missethiopia4959 2 года назад
ወይ ፍቅር ሲጀመር ደስ ሲል ሲያልቅ ነው ችግሩ።
@girlgirl-iy7ff
@girlgirl-iy7ff 2 года назад
ያልቃል እንዴ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 2 года назад
ዉነተኞ ፍቅር ያልቃልደ 🤔
@girlgirl-iy7ff
@girlgirl-iy7ff 2 года назад
@@user-qx7sc4hu8b እኮ 😍😍😍😍
@user-zn4ho1ix3w
@user-zn4ho1ix3w 2 года назад
ረኡኡኡበየትአገርነውገፎእየተበላሻይሁለቱምትኩስ ልብፍስስአሉ ማነውእደኔገፎመስራትብቻየሚወድመብላትላ
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 года назад
ሥሪልኝ
@indujed3236
@indujed3236 2 года назад
Mashahla tabraklha ekruye bilhfey
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 года назад
ሻዩ ቀጠን ብሎል 😛😄ቀጠፍ አንሶታል
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 года назад
የኢትዮጵያ ያለውን ብረድስት ጨክነሺ እሳትላይ ትጥጂዋለሺደ🇪🇹🥰ሢምር አትጣጂው
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
ግን ይቅርታና ወደጉራጌ ገንፎው ይቀጥናል ለምን እኛጋ የምንሰራውበደረቁ ነው የሚታሸው
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 года назад
አሚናየ ቤተሠብአድርጊኝ
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
@@zedbabo9298 እሽ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
የቡላ ገፎ እንደፍርኖ ዱቄት አይወፍርም
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
@@zekiyatemam7901 እንደ የፎሮና ዱቄት ነውብላለች እኛ እሱንነው የምንጠቀመው ወሀ ሳታበዢበደብ ሳሸሺው ቆጆነው ገንፎላይ ወሀ አይበዛም በትንሹ ጠብ ጠብነው የሚደረገው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
@@tube-bj9bh እህቴ በደምብ እዩ ቪድዮ ፍርኖ ዱቄትና የታጠበ ቡላ ዱቄቱን ተጠቅማለች እዮ አሳልፈሽ ያልሆነ ኮሜት ከመፃፍሽ በፊት
@wlyawelly9137
@wlyawelly9137 Год назад
مشاء الله
@bertukan7335
@bertukan7335 2 года назад
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 2 года назад
ጎበዝ
@asnaqechtasamayoutube4357
@asnaqechtasamayoutube4357 Год назад
Ikiruu barechii
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 года назад
Tolo bilesh kalesh urgoo wym bazilin kabiwu egirishin
@emratub1218
@emratub1218 2 года назад
ይክሩ እህትሽ ስታምር የኔ ማር
@fozefeker6964
@fozefeker6964 2 года назад
አኩርፏል ባልዮው ተላይታችሁ ተኝታችሁ😁😁😁
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 года назад
ኑሮ እደት አሥተዋልሸዉ
@ziyadsalih9079
@ziyadsalih9079 2 года назад
Mashallah endate endmeyamre genfowe
@user-ry8ro7cx9p
@user-ry8ro7cx9p 2 года назад
ማሻአላህጎበዝነሽ ማማየ ድቡሸ ድቡሽቡሸ ስወድሽ
@girlgirl-iy7ff
@girlgirl-iy7ff 2 года назад
አረ መሬት ይሽው
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 года назад
ኢትዮም ሰራተኛ ይዘው መሄድ ጀመሩዴ ሲጀመር ገንፎ በከሰል ቀስስስ ብሎ እዲበስል መስራት እንጂ በስቶቭ
@ababeyame8902
@ababeyame8902 2 года назад
እንወዲሻለን ተባራክ ዉዲ እንም ደምራኝ
@oromtititube7810
@oromtititube7810 2 года назад
Oromiffaa malif hin dubanee 🤔🤔🤔
@adamia3883
@adamia3883 2 года назад
So sweet ❤️
@najatbolo7755
@najatbolo7755 2 года назад
ግን መጀመረያ ዱቄቱ አረገሽ ትንሽ ይብሰል ከዛ ቡላዉ
@najattube
@najattube 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቺልኝ
@mednaadem2545
@mednaadem2545 2 года назад
ማሸአላህየኔባለሞያ
@user-wv5ku5ze7i
@user-wv5ku5ze7i 2 года назад
የኔውድ እህትሺ ስታምር
@user-rm4qr2qg4q
@user-rm4qr2qg4q Год назад
ወይኔ እቃይቱ ሥታምር 😂😍😘
@bbbbbb3716
@bbbbbb3716 2 года назад
ገንፎ ነወ ብየ አልጎርሰወ አጥሚት ነወ ብየ አልሰወ ሙያ 0 ነሺ
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s 2 года назад
ክክክክ
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s 2 года назад
ቢጠጡትይሻላል
@user-bu8hg4zg8v
@user-bu8hg4zg8v 2 года назад
ክክክክክክ
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 2 года назад
ባለሙያ ሴት ኢክሩሻ
@jameelajameela7132
@jameelajameela7132 2 года назад
Baagaa Afiiyaa
@user-fs9iy8tr4s
@user-fs9iy8tr4s 2 года назад
ምንይሉታል
@sadasada6586
@sadasada6586 2 года назад
ማሻ፡አላህ
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
እናቴን አስታወሽኝ ጧት ጧት ትሰራልን ነበር በተነጠረ ቅቤ ወላሂ በደንብ አድርጋ ታሸዋለይ ግልብጥ አድርያ አለጡል ታስተካክለዋለይ
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 года назад
ሣህ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 2 года назад
ገፎው ህርጥርጥ ነወ😁😁😁🤔🤣
@selihatseli9043
@selihatseli9043 2 года назад
አይዞሽ፣ድነሻልውዴ
@bertukan7335
@bertukan7335 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርክ
Далее
Big Baby Tape - Turbo (Majestic)
03:03
Просмотров 324 тыс.
በኔ በኩል ጨርሻለው
9:36
Просмотров 82 тыс.
ለካ ኢሄም አለ
9:54
Просмотров 33 тыс.