Тёмный

ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Месяц назад
እዉነት ነዉ ክብር ለጀግናው መከላከያችን ትናንት ዛሬ ነገም ሀገሬ በእናንተ ታፍራ ተከብራና ፀንታ ትኖራለች እናመሰግናለን ❤❤
@user-yl6kt8qw5t
@user-yl6kt8qw5t Месяц назад
ጀግና ዲል ለመከላከያ ሐይላችን
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 Месяц назад
ክብር ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊቶቻችን❤ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤‼️
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Месяц назад
ጀግኖቻችን እንወዳቹሃለን እናከብራቹሃለን እግዚአብሔር ማስፈራቱን በእናንተ ላይ ያርግ 🎉🎉🎉🎉🎉
@tekleshanu7248
@tekleshanu7248 Месяц назад
🇪🇹🇪🇹ጆሮ ያለው ይስማ ያሰማበት🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ከሰፈር ከመንደር ከጎጥ ጋር ጨርሶ አትወዳደርም።ከመንደር ባሻገር የማያስብ የኢትዮጵያ ሠራዊት ሳይሆን የሰፈር ትላትል ነው። 🇪🇹🇪🇹 አዳሜ በሰፈር አትልከሰከስ🇪🇹🇪🇹❤
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 Месяц назад
የኢትዮጵያ ወታደር በመሆኔ ክብር ይሰማኛል ከኢትዮጵያ አየር ኃይል !!!
@ቾምቤ
@ቾምቤ Месяц назад
ደፋሪ በመሆንህ ትኮራለህ ? ቆሻሾች
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Месяц назад
We love you 😘
@ቾምቤ
@ቾምቤ Месяц назад
@@eyobshibabw3173 ደፋሪ ስለሆንክ ነዉ ክብር የሚሰማህ ቆሻሻ
@mexidiad2668
@mexidiad2668 Месяц назад
​@@ቾምቤስድ ባለጌ ቆርቆሮ እራስ
@ቾምቤ
@ቾምቤ Месяц назад
@@mexidiad2668 የአረብ ገረድ እናትሽ ብትደፈርም ቆመሽ የምታጨበጭቢ ቆሻሻ
@GML90-b7r
@GML90-b7r Месяц назад
የቀድሞ ሠራዊት እውቅናና ክብር ይገባዋል የትላንትን ያላከበርን የዛሬን ማክበር አንችልምም።
@DaniSami-ym5xd
@DaniSami-ym5xd Месяц назад
ልክ ብለሀል ያ ወታደር በህይወት ሳለ ብቻ ሳይሆን ካለፈም በኃላ ቤተሰቡ እዳይጉላላ ቢደረግ መልካም ነው
@GML90-b7r
@GML90-b7r Месяц назад
@@DaniSami-ym5xd ተባረክ እንዳንተ ያሉ ልበ ቅኖችን ያብዛልን ❤❤❤👍
@ethiolove8626
@ethiolove8626 Месяц назад
Thank you dr Abiye and Ethiopian army 🙏🙏🙏
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki Месяц назад
ክብር ለውድ መከላከያችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HailuHailu-sx3ud
@HailuHailu-sx3ud Месяц назад
ትክክል ነው አብቹ ወታደር ሊከበር ይገባል እናመሠግናለን!!
@mexidiad2668
@mexidiad2668 Месяц назад
አብይያችን ለላሃጫም ጎጠኞች እና ብሄርተኞች ፍቱን መድሐኒት ሰርተሕ የምታሳይ ድንቅ መሪ ሺ ዓመት ንገስ❤❤❤
@ቾምቤ
@ቾምቤ Месяц назад
@@mexidiad2668 በድርድር 😂😂😂😂😂
@Modagne23
@Modagne23 Месяц назад
Abiy the Anbessa! We love you. God bless Ethiopia 🇪🇹 & God bless our Warriors 🇪🇹
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 Месяц назад
ክብር ለመከላከያ ሠራዊት
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 Месяц назад
ክብር ለጀግናው ሰራውይታችን❤
@GuradeAshim
@GuradeAshim Месяц назад
❤❤❤❤❤we have to stand with our government
@dejenyalawesson
@dejenyalawesson Месяц назад
Your sacrifice made me free. Thank you.
@salimselam9514
@salimselam9514 Месяц назад
❤❤ አቦ አብቹ ጀግናችን❤❤
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o Месяц назад
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤
@tekleshanu7248
@tekleshanu7248 Месяц назад
🇪🇹🇪🇹ጆሮ ያለው ይስማ ያሰማበት🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ከሰፈር ከመንደር ከጎጥ ጋር ጨርሶ አትወዳደርም።ከመንደር ባሻገር የማያስብ የኢትዮጵያ ሠራዊት ሳይሆን የሰፈር ትላትል ነው። 🇪🇹🇪🇹 አዳሜ በሰፈር አትልከሰከስ🇪🇹🇪🇹
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Месяц назад
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv Месяц назад
❤የበንሻንጉል ግዛት በደቡብ ሱዳን በቀኝ ግዛት አይደለም መንግስታችን አብይ አህመድ ተባረክልን❤ ❤
@mexidiad2668
@mexidiad2668 Месяц назад
❤🇪🇹🇪🇹መከላከያ ኩራታችን🇪🇹🇪🇹❤
@ቾምቤ
@ቾምቤ Месяц назад
@@mexidiad2668 የጃዊሳ ምቱ ነዉ 😂😂😂😂😂😂
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Месяц назад
ኢትዮጵያ እንደኢትዬጲያ እንድትቀጥልና እስካአሁንም በኩራት እንድትኖር ያደረገልን ብቸኛው ተቃም ጀግናው መከላከያ ሰራዊት ብቻ ነው ክብር ለመከላከያና ለቤተሰቦቻቸው
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b Месяц назад
FULL SUPPORT AND RESPECT TO OUR ENDF.
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤ ye takabaru❤❤❤❤❤❤
@alextomm2458
@alextomm2458 Месяц назад
ለ 1 ሰው ስልጣን ተብሎ ነው ይህ ሁሉ ነገር period
@TuraAbafita-tc7hr
@TuraAbafita-tc7hr Месяц назад
አዋን ።ክብር ለመ/ሠ/ አባለት ይገባቸዋል፤ቦርድም ከወጡ በኋለ ፣በግዳጅ ላይለተሰውት አባላት በተሰቦችም ፤ክብር መሰጤት ና ሞራል መጠበቅ ይገባናል ።
@user-lv8ws7eu5t
@user-lv8ws7eu5t Месяц назад
ወታደር በመሆነ እኮራለሁ ከደቡብ ዕዝ ከሃዋሳ
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan Месяц назад
ጥሩ ነው:የጠቅላዩ ንግግር :ነገር ግን ኦሮሚያ ክልል ከክልል ለተሰለፉ ለመከላከያ ሠራዊት የመኖርያ ቤት መሬት እሰጣለሁ ብልም :በምስራቅ ዕዝና ደቡብ ዕዝ የድጋፍ ደብዳቤ አንሰጥም ማለታቸው ለየትኛው ለገር እንደታገልነሕ ጥያቄ ያነሳል።የቀሩት ክልሎች ካሁን በፊት ስሰጥ መቆየቱ ይታወቃል :አሁን ሚን ታስቦ ነው?ወይስ የተደበቀው ነገር ከለው ይፋ ይውጣ ና ይነገረን :ደብዳቤው ከእታማጆር ሹም ተብሎ ክልከላ ተነበዋልና ግራ ያጋባል።ዘታደር መቼም ወታደር ነው አላማ አታስቱን ና ቨፍጥነት ይስተካከል።
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Месяц назад
❤❤❤❤
@eliyana2021
@eliyana2021 Месяц назад
❤❤❤❤😂😂😂ጀግኖቻችን።እግዚሐብሄር።ይጠብቅልን።።።።።።።
@samuelnatneal
@samuelnatneal Месяц назад
እኔ መከላከያን እየተቃወኩ አይደለም ነግር ግን መከላከያ የተገነባው የራሱን ህዝብ ለመብላት ግን አይደለም ለዚህ ነው መከላከያ መንግስትም ሲያጠፋ ትክክል አይደለም ብሎ መቆም አለበት ያኔ የኢትዮቪያ መከላከያ ይባላል አሁን ግን የአንድ ቤ!!!!!!!!!!
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp Месяц назад
ከብር ለመከላከያ ሠራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@markosedano7652
@markosedano7652 Месяц назад
ጀግና መሪ ና ጀግና ወታአደር በርቱ
@Milsmek
@Milsmek Месяц назад
PROUD OF YOU AND THE DEFENSE FORCE
@GebrhiwotMekonen
@GebrhiwotMekonen Месяц назад
እርስ በርስ እየተዋጋን ብዙ የሰፈሬ ልጆች አልቃዋል ያላግባብ ስርጭት ዎጋ እየከፈለ ነው
@Abdurohmanmohammed1992
@Abdurohmanmohammed1992 Месяц назад
Endf💪💪💪💪💪
@keftam
@keftam Месяц назад
ኢትዮጵያን በዙሪያዋ ያሉትም ከሩቅም ያሉ አንዳንድ አገሮች ጥላቻና ንቀት አለባቸው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ አገሩንና ሕዝቡን የመከላከል አቋምና ብቃት እንዲኖረው ያሥፈልጋል። ሕይወቱን ለአገሩና ለሕዝቡ ለመሰዋዕትነት ያዘጋጀ ዜጋ እንዲሁም በመስዋዕት ላለፉ ጀግኖቸችን የኢትዮጵያ ልጆች ክብር ይሁን!!
@user-je5mr6sn4g
@user-je5mr6sn4g Месяц назад
ምርጡ ጀግና መርያችን በርታልን ግን ውሻ መጮሁን አይተውም
@DaveFull
@DaveFull Месяц назад
እብዱ አብዱ አመድ አሊ የሠዎች ሁሉ የመጨረሻው ትንሽ ሰው ነው በጣም ተራና መሃይም ከአራተኛ ክፍል በላይ ያልተማረ ከ4ኛ ክፍል አቋርጦ የሬዲዮ አንቴና ቀጣይ የነበረ ደደብ, ምንም እውነት የማያውቅ, አእምሮው ህመም ታለበት
@mexidiad2668
@mexidiad2668 Месяц назад
ጎጠኞች ትርክታችሁን ይዛችሁ ገደል ግቡ መከላከያን እናከብራለን መከላከያ ባይኖር አንተም ዝቃጭሕን ባልደሶከርክ ነበር😂
@dejenyalawesson
@dejenyalawesson Месяц назад
Our Airforce is proudly flying up and up to our sky. Pride
@Welse1965
@Welse1965 Месяц назад
ይህ መሪ ኢትዮጵያዊ ነው ስለዚህ ነው ብሄርተኞች የማይወዱት የብሄርተኛ አላማ መገጠል እና ማስገጠል ነው አላማቸው
@GENETABEBE-h8l
@GENETABEBE-h8l 26 дней назад
ክንፋቸው ይገንጠል የግብጽ አሽከሮች
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ Месяц назад
የትኛው መከላከያ ሠራዊት ነው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እናቱን ልጁን እህቱን የሚደፍር የገዛ ዜጋውን የሚገድል አብይ ምንም ብትል ማንም አያምንህም ነገ ኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት አይኖራትም ማንም ወጣት አይዘምትም የአሁኑ ወጣት እናቱን ልጁን ገለህበት አይዘምትም👌👌👌👌👌
@mexidiad2668
@mexidiad2668 Месяц назад
ጎጠኛው😂
@fentahunmelese8705
@fentahunmelese8705 Месяц назад
Fighting with it's own people! We didn't see fighting for border or Sovereignty! Sad truth!😢
@abiyotkebede
@abiyotkebede Месяц назад
አብቹ እያለቀሰ የሚናገረው ወይ ሊሞት ወይ ሀገር ለቆ ሊወጣ ነው በርግጠኝነት
@bay8666
@bay8666 Месяц назад
Don’t forget he was in the army not long ago unlike you the mighty “keyboard warrior “. 😂
@mohammedalyu6401
@mohammedalyu6401 Месяц назад
ሟርት አይሰለቻችሁም
@sewnetmehon3281
@sewnetmehon3281 Месяц назад
ስለ አብይ አህመድ ምሁር/ባልስልጣን ተብዬ ደናቁርቶች ምን ማለት ይቻላል?? የትኛው ትምህርት ቤት ነው የተማሩት? ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት ተጨባጭ ሁኔታ ውስጥ ሆና በዶላሩ ብድር ያለ አገር ውስጥ ምርት እድገት ተወዳዳሪ መሆን ትችላለችን?? የትኛው የምጣኔ ሀብት መምህር ነው ያለሰላም የአገር ውስጥ ምርት እድገት እውን ሊሆን ይችላል ብሎ ያስተማራቸውስ?? እረ እፈሩ!!! አብይ ብድሩን የወሰደው የስልጣን እድሜውን ለማራዘሚያነት ሊጠቀምበት ነው፡፤ ነገሩ የሚሆነው ግን በተገላቢጦሽ ነው፡፡ ያሳጥርለታል!! በታሪክ ከሚታወቁት ከዮዲት ጉድትም ከግራኝ አህመድም በባሰ ደረጃ አገሪቱን መቀመቅ የከተታት እንጭጩ አብይ አህመድ በክፋትም በመሀይምነትም ከመለስ ዜናዊ አንድ ሚሊዮን ጊዜ የባሰ ክፉና መሀይም ነው፡፡አረመኔና መርህየለሽ ነው፡፡ ማስመሰል፣ መዋሸት ደጋግሞም ማስመሰልና መዋሸት ብቻ ነው የሚያውቀው!! በ6 አመታት ውስጥ ይህንኑ ማንነቱን ደጋግሞ በተግባር አረጋግጧል፡፡
@teka1528
@teka1528 Месяц назад
BEENATHE EKA , YEAHIYA/ ENCHET, YEWUSHA YEGBA! GEM, TEMB, NEFTEGNA!
@mexidiad2668
@mexidiad2668 Месяц назад
አንተ የ24ሰዓት ሙሉ ደደብ ደሞ ግራኝ አሕመድ ትላለህ ኢማም አሕመድ እኮ ኢትዬጵያን ለእሩብ ክ/ዘመን ከሌሎቹ አፄዎች ኢትዮጵያን ከመሩት የበለጠ ከሱማሊያ እስከ ኤርትራ ኢትዮጵያን የመራና ያስተዳደረ ነው ኢትዮጵያ የተቆራረሰችው ከሱ በኋላ በመጡትና በአጉል ትርክትና ብሄርተኝነት ተወጥረህ በምትርገፈገፍላቸው አፄዎች ነው አንተ ከእውቀት ነፃ ያገር ነቀርሳ🤪
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 Месяц назад
የእኔ ታንታኝ ምለሰችሁ ናጭን ጥቁር ከመለት አንድ ክለሽ ይዞ ከመፎከር አርፎ አያውቅም ስለዝህ መለው ኢትዮጵያ ዊ አብይንና መከለከያውን ይወደል ፅንፈኞች መግብያችሁ ጠበበ እኴ።
@SanchoBirhanu-g8g
@SanchoBirhanu-g8g Месяц назад
መከላካያ መለት ለአንድ አጋር የበጀመሪያ ልብ ምት ማለት ነዉ ልብ ምት ቆመ ማለት በእሆት ማኖር አይቻልም አንድ አጋርም ጠንካራ ወታደር ከሌለ የማንም ወንበዴ መፈራጫ ይሆናል!!
@AbelTewodros-x4t
@AbelTewodros-x4t Месяц назад
Abiy mafia
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv Месяц назад
❤የትግራይ ፥ ግዛት በኤረትራ ቀኝ ግዛት አይደለም ነፃ ወጥቶዋል ። ሺ ዓመት ግዛን አቢይ አህመድ❤
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv Месяц назад
❤የጎንደር ግዛት በሱዳን ቀኝ ግዛት አይደለም ሺ ዓመት ግዛን አቢይ አህመድ❤
@yimamAbdu-he8oy
@yimamAbdu-he8oy Месяц назад
አቤት ድፍረት ስንቱን አስተምሯ ይዘልቀዋል።
@haimanotbanti6507
@haimanotbanti6507 Месяц назад
I respect our army
@brhanealemayehu5607
@brhanealemayehu5607 Месяц назад
መከላከያው በራሱ ህዝ ብላይ ጦርነት ከፈቶ እየረሸነ የአሁኑ መከላከያ ስልጣን አስጠባቂ ነውጅ ሀገር የሚጠብቅ አይደለም እንሱዳን እነኤርትራ.... ገብተው ቦታ ይዘው የትናገረ የልም😢
@tomk5529
@tomk5529 Месяц назад
ክብር ለመከላከያ❤❤❤
@user-hz2ix9cq7v
@user-hz2ix9cq7v Месяц назад
ድሮ እናምንክ ነበር አሁን ግን
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 Месяц назад
በበልጽግናውስጥ የትምህርትክሎት የፖለቲካ ምንም ከእውቀትነጻ ቢሆንጂ ኢትዮጽያ በኢሀዴግጊዜ የነበራት ተሰሚነት ወርዶ ከደብቡሱድንጎን ቆማለች ነገን እንይ
@endriasweldie4881
@endriasweldie4881 Месяц назад
እውነት ነው ወታደሩ ግን ጣሊያንን ሶማሊያን ኤርትራን እንጂ የራሱን ዜጋ የሚጨፈጭ.....
@seidahmed-kd5er
@seidahmed-kd5er Месяц назад
አሁን ምኑ ነው ህዝብን የሚወጋ መከላከያ የሚያኮራ ታሪክ ያለው። ከህዝብ ጋር ግብግብ የፈጠረ የዱርዬ ስብስብ ሆኗል ።ህዝብ አልፈልግም ብሏል አለቀ
@getachewmoges636
@getachewmoges636 Месяц назад
Yewuschet Akomada newot yedereke koda😊
@MelakuMarikos-y1z
@MelakuMarikos-y1z Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መከላከያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdifatahmohamed1828
@abdifatahmohamed1828 Месяц назад
Military must be free from any political agendas of any parties, only focus on national interests if a leader of a country is changed the army must continue as army professionals with respect, so in short what happen to Tigray Ethnic members of the armies just political differences with TPLF innocent army members for decades are out of service due PP party agendas, it looks like you want to correct your self but make it real and accept your mistakes. Thanks
@NafeesaSiraj
@NafeesaSiraj Месяц назад
ነበሮ ዱሮ ስናወቅ አሁን ግን የኢትዮጲያ ሠራዊት ሳይሆን የአብይ አገልጋይ ነው
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Месяц назад
Yes, Deciplie is very very important in the army !! During the Darge, one general send 1000 none displined solders to Ertria from Addis Ababa. Then , those 1000 none displined soldiers disturbed Asmar city like a crazy and they were out of control. So one general called from Asmsra to Addis Ababa General, he said to him *you sent me 1000 Gudochi*. Not fightier solders !! This kind of experience was happened during the Ethiopian army and Shabia fighting!!
@RetGgh
@RetGgh Месяц назад
إثيوبيا فوق ❤🎉🎉
@user-fk7io9ob8m
@user-fk7io9ob8m Месяц назад
አዋረዳችሁት እኮ
@hannanahmed88
@hannanahmed88 Месяц назад
እባካችሁ እባካችሁ የኢትዮጵይ ባንዲራ ከፍ እንዳትል በፓሬስ አንገታችንን ያስደፉት ድከተር አሽብር ተብዬው በአትሊቶቻቸን ላይ የስራው ስራ አገራችንን አዋርዶዋል ስብስቦ የወስዳችው በሙሉ በኢትዮጵያውያን ብር ቤተስቦቹን ነው አዋርዶናል ተይዞ ወደ እስር መውረድ አለበት
@berhanudema8941
@berhanudema8941 Месяц назад
የእድል ጉዳይ ሆነው እንጂ እኔም የልጅነት የጠፋው ነኝ
@TechWithTGS
@TechWithTGS Месяц назад
How unfortunate, they've turned the ENDF into Aby's personal defense force.
@user-hg1bs2ce3m
@user-hg1bs2ce3m Месяц назад
ድስኩርብቻቀዳዳ፣ቀፎ
@YetagesuBerhane
@YetagesuBerhane Месяц назад
Egname bnuro wedente waga eykflene nwe
@DaveFull
@DaveFull Месяц назад
ይሄ አጋነንት በቅርቡ ይቀበራል
@mexidiad2668
@mexidiad2668 Месяц назад
@@DaveFull 😜😜😜😜
@hannanahmed88
@hannanahmed88 Месяц назад
ሲቀጥል በነፃ ውይይት በተባለው የስዩሜን ትንታኔ በዩትዩብ ላይ ገብታችሁ እዩት እላለሁ እባካችሁ እባካችሁ እነኝህ ስዋች መጋለጥ አለባችው ስለኢትዮዽያ ብላችሁ
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas Месяц назад
❤❤❤🎉🎉
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 Месяц назад
አይ አገር መከላከያ የድሮስሙጥሩነው አሁን የሀገርመከላከያ የፓርቲጠባቂ ወታደርሆኖ ከራሱህዝብ ጋ የሚዋጋደመሰስኩሲል ክግብጽጋወይም ከውጭጠላትጋ ይመስላል የራሱንህዝብ አስገድዶየሚደፍር መረን ሰራዊት
@user-pc7bo1vu4o
@user-pc7bo1vu4o Месяц назад
ዋጋ ከፈለ ነው ወይስ አስከፈለ ንው?
@AhmedMohammed-mg3bq
@AhmedMohammed-mg3bq Месяц назад
Build your mind set.
@tadiosbeyene9086
@tadiosbeyene9086 Месяц назад
ኮሬ ኔጌኛ ኦህዴድ / ኦነግ / ሸኔ ዐቢይ አሕመድ
@monegoncco
@monegoncco Месяц назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚❤️❤️❤️👌👌💪🏻👌
@EstifanosMuche-go3zl
@EstifanosMuche-go3zl Месяц назад
የቀበሌ ፖሊስ አደረጋችሁት እኮ ፡መከላከያ ሳይ ስጋት እንጂ ሃገራዊ ስሜት አይሰማኝም ፤ይህ ተስተካክሎ ማየት እሻለሁ ።
@be-liever
@be-liever Месяц назад
@@EstifanosMuche-go3zl ያነተ ስሜት ሌላ ጉዳይ ነው እሱ ያነተብቻ ነው። አውነታው ግን ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ በዱር በገደሉ የሚዋደቅ። ከህዝብ የህዝብ ለህዝበ ኢትዮጵያ💪
@mexidiad2668
@mexidiad2668 Месяц назад
የሰረከው ስላለ ይሆናላ😂
@Brhannguse-ph3tg
@Brhannguse-ph3tg Месяц назад
አሁን ላይ ስም ብቻ ነው ህዝቡን እየጨፈጨፈ ያለ ሰራዊት ጀግና ለለው አልችልም
@be-liever
@be-liever Месяц назад
@@Brhannguse-ph3tg ዬት ነው ህዝቡን የጨፈጨፈው🤔🤔
@moussesr.9855
@moussesr.9855 Месяц назад
ከንቲባ አብይ አህመድ ዋሴ
@AhmedMohammed-mg3bq
@AhmedMohammed-mg3bq Месяц назад
መጀመሪያ ሰው ማለት ምን እንደሁ መሠረታዋ ፅንስ ሀሳብ ተረደ
@mustajiibaliyyi1886
@mustajiibaliyyi1886 Месяц назад
Ani biyya Arabaan jira garuu humna Raayyaa ittisa biyyaa ta'uun barbaada biyya galuuf garuu woraqaa enyummaa hin qabu namni hawwii koo kana naaf guutu yoo jiraate as jalati lakkoofsa koo naa gaafachuu danda'a Adaraa hawwii koo galmaan naaf gahaa❤❤😢
@AhmedAliyyi-h3j
@AhmedAliyyi-h3j Месяц назад
Waraa enyumaa yeroo galtee sifkenamas
@mustajiibaliyyi1886
@mustajiibaliyyi1886 Месяц назад
@@AhmedAliyyi-h3jisa kana biyya keenyaa miti ka'an biyya kanatti malee
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye Месяц назад
አብይን ለመጠበቅ ነው?😂😂😂
@user-wm9bc8nn1h
@user-wm9bc8nn1h Месяц назад
Are
@ማለፊያ
@ማለፊያ Месяц назад
በላችሁት እኮ ደሙ አሰከራችሁ ጅቦች ፈጣሪ ያጥፋችሁ
@seidahmed-kd5er
@seidahmed-kd5er Месяц назад
ስንት ንፁሀን ህዝብ ቀጠፋችሁት በዚህ አራት አመት ብቻ
@Clahi.fana23
@Clahi.fana23 Месяц назад
Ethiopian Defence force (EDF) 116 years since establishment are serving to our country for life
@user-hg1bs2ce3m
@user-hg1bs2ce3m Месяц назад
የበታችነትስሜትየሚያሰቃይህበቅርብየጅህንታገኛለህኢሻአላህ፣በአላህፍቃድ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Месяц назад
Hi, Rosaaa Rosie Rozaizazi
@samuelnatneal
@samuelnatneal Месяц назад
ለምሳሌ ብለህ ከአዳምና ከሂዋን ትጀምራለህ ምን አይነት ቀልድ ነው
@tekleshanu7248
@tekleshanu7248 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getachewmoges636
@getachewmoges636 Месяц назад
Abso Be Tekelayu be ene Zemene Afralhu Ersowm yeferu Asafari newot
@عبدوالحبشي-م9ظ
@عبدوالحبشي-م9ظ Месяц назад
መከላከያን አለማድነቅ አይቻልም ከሁለት ሺ አሥራ ሶሥት አመተ ምረት እንኳን ብንጀምር ሥንቶቻችን አራት ኪሎን ተመኘናት ወይ ንቅንቅቅቅቅ👍👍👍👍👍👍👍
@NATIDEBRUYNE
@NATIDEBRUYNE 29 дней назад
ይሄኛው መከላከያ አይደልም ።አንበጣ አይከላከልም ።የአይት ባል ከድመት አያስትልም ።
@Sami-jo4uc
@Sami-jo4uc Месяц назад
Kbru godana mewdek new lemsale ehew ine alew kezas meat alu godana ley were tulutula
@user-fk7io9ob8m
@user-fk7io9ob8m Месяц назад
የትኛው ወታደር ?? 90 % እኮ የአንድ ብሄር ተወላጅ ነዉ..
@mussa4086
@mussa4086 Месяц назад
መን እምብ አለ ህድና ተቀለቃል አንቴም
@be-liever
@be-liever Месяц назад
@@user-fk7io9ob8m 🤣😂🤔 አረ 🎶አረ🎶አረ🎶
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d Месяц назад
እኔ አውቃለሁ እያለ ይህን ሁሉ ምኒስትሮች እና ጄነራሎች ሰብስቦ ሌክቼር ይሰጣል!!! ዝም ብለው ሲሰሙት ያሳዝናሉ!!!😅😅😅
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 Месяц назад
እኔ አንተን አለስማም እውነቱን የማገገ*ው ከ comment new የመረዳው ግን አሁንም እርስ በረ ልታጫርሰን ነው፡፡
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 Месяц назад
10አለቃ የቀድሞምርኮኛ ብርሀኑጁላየተሰጠን ስራትቶ ስለብልጽግናሲደሰኩር ለሰማፖለቲከኛወይስ ወታደር በብልጽግናጊዜ ሁሉምነገር የተደበላለቀ ኢትዮጽያ በአንድግለሰብ መልካምፍቃድ አመራር እዚህደራሳለች አብይመቼጨርሶገደል እንደሚከታት መጠበቅነው
Далее
Holding Bigger And Bigger Dogs
00:18
Просмотров 12 млн