Тёмный

ለሀገሬ መስዋዕትነት ከፍያለሁ - አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@desu2321
@desu2321 25 дней назад
ዮሚፍ በጣም እንወድሃለን ለሃገርም ፍቅር እንዳለህ እናውቃለን የአመራር ክፍተት ስላለ እንደሄነ እናውቃለን
@adanekefele765
@adanekefele765 25 дней назад
ልክ ናችሁ። ዮሚፍ እንዲህ ዓይነት ሰው መሆኑን አላውቅም ነበር። ሰሚ ካለ ለውጥ ያስፈልጋል።
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 24 дня назад
ለሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ቅንነት ያስፈልገናል ።
@0000-t9t
@0000-t9t 24 дня назад
I wish you had spoken up before the Paris Olympic. But I am glad we are talking about it now
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 23 дня назад
"ለ'ጌሬ መድዋት ከፍያለሁ"ጌታችን አይሱስ ክርስቶስ፡ብቻ ነው ስለሃጥያታች መስዋዕት የከፈለው፡፡ግዳዥጅህን ነው የፈጸምክ፡ስለዚህ፡ለውደፊቱ በርታ ጠንክር፡ብዙ ስራ፡ይጠብቅሃል ፡፡
@bfifa3507
@bfifa3507 25 дней назад
ዮሚፍ ዳይመንድ ሊግ ላይ ብቻ በርታ
@abebemengesha6314
@abebemengesha6314 25 дней назад
የኦሎምፒክ ማጣሪያ መዘጋጀት አለበት! ፈጣን ሰአት ቁመና የሚባለዉ ነገር በሙሉ በቂ አይደለም! ቢያንስ ቢያንስ ሁለቱም መንገዶች hybrid መሆን አለበት
@Alias23686
@Alias23686 24 дня назад
እንኳን ደህና ሆንክልን። ❤
@bayisagada684
@bayisagada684 25 дней назад
Dr Ashabir lamin ayirotim?
@ah6121
@ah6121 25 дней назад
😂😂😂😂😂 Tikikil Yiroxina birunim warkunim yiwusad. Leba new.
@danielmuleta4182
@danielmuleta4182 25 дней назад
So funny 😅
@rahmiiim7036
@rahmiiim7036 25 дней назад
😅😅😅😅😅 ልቡ አብጧል እና ከሮጠ ይፈነዳበታል ከዚያ ስልጣኑንን በሚፈልገው ልክ ሳያጣጥም ሊሞት ይችላል😢😢😢
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 24 дня назад
ውጤት ዝም ብሎ አይመጣን ዲሢፒልን ጠክሮ መሥራት መተባበር ያገር ፍቅር ይጠይቃል። በዘር በሠከረ ህዝብ አንድነት ያገር ፍቅር በሌለበትና ሁሉም በግሎ በሮጥባት አገር ውጤት ማጣት ከባድ ነው። እኔእንደገመገምኩት ባለን እንኮን ተባብረው ቢሆንና ፍላጎት ቢኖር ውጤቱ የተሻለ ይሆን ነበር። በተለይ ከትግራይ የተወለዱ አትሌቶቻችን ደሥተኛ አይመሥሉኝም የበለጠ ውጤት ማምጣት ይችሉ ነበር። ምንድነው እነኝህን አትሌቶች ችላ እንዲሉ ያረጋቸው። ሌላው ደግም ተተኪዎችን እድል ፈጥረን በያካባቢው ማበረታት መተካት አለብን።
@bayisagada684
@bayisagada684 25 дней назад
These comments are long years of cumulated ideas and options. These should be corrected!!!
@mitu-hn9kf
@mitu-hn9kf 23 дня назад
ወደው አይደለም ለካ ዜግነት ቀይረው ሚሮጡት አትሌቶቻችን የስራቹን ይስጣቹ
@rahmatoibrahim4721
@rahmatoibrahim4721 24 дня назад
አብዛኛው አሰልጣኞች ብቁ አይደለም ለዚ ተጠያቂው መራጬ አካል ነው
@user-pk7mh8hf1n
@user-pk7mh8hf1n 25 дней назад
ENE AMACH !TURKIY 1GNIA
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 25 дней назад
ኢትዮ
@0000-t9t
@0000-t9t 24 дня назад
Don't worry yomif! What happened to Derartu? Do you think she is working for Jawar?
@D-d415
@D-d415 25 дней назад
ዘንድሮ ምን ጉድ. ነው ምሰማው
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv 24 дня назад
ለምን ሰላም አንዲ መጣ አታድረግም ለምን ተው ሀሳብህ ሰብስብ ሄደዋል ተመርጠዋል መሮጥና ማሸነፍ ነው ብለህ አልነገርከውም ጀግና ሁን ለምን አትለውም አሁን ከማውራት አንደ ታምራት ቁጭት ድል ያመጣል
@yesoritlaba
@yesoritlaba 24 дня назад
Every time we watch the running he is included ended up disappointing, his style of running the way he move his legs is satisfying to watch until may be the last two laps and then ended up being 5th or 6th. now we got the name pacemakers because of him. It’s no hate towards him honestly that’s fact!!
@SeyoumBedo-rh2cy
@SeyoumBedo-rh2cy 24 дня назад
yomif you do have greart potential but something not comfort to you to got gold medal.,specially olympic committee not comfort to you we know it!!
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 25 дней назад
ለመሆኑ የቡድን ሥራ ብሎ ነገር ይሰራል ወይ? የአሸነፈው ሯጭ ፊት ከቀደመው ሯጭ ሁሉ ጋር ሰሮጥ አላየሁም። በአንድ ወቅት ሰርቶ ይሆናል። አሁን ሁሉ ነቅቷል። የሚያዋጣው አንድ ዙር እስከሚቀር ድረስ ጎበዞቹን ጠብቆ በመጨረሻ በመተኮስ ለማሸነፍ ሞከር ነው። ተስፋ አትቁረጥ ወጣት ነህ፤ ገና ብዙ እድል አለህ። በርታ።
@Hkim185
@Hkim185 24 дня назад
ወንድሜ $50,000 ደላርና $7,000,000 ብር ነዉ ጫዋታዉ ሁለቱ መሰዋትነት ከፍለዉ ዋናቸዉን እንዲያሸንፍ ካረጉት ሸልማቱን መጋራት አለባቸዉ በእግርኳሰ እንኳን ያገባዉ ብቻ አይደለም የሚሸለመወ ያቀበለዉም ነዉ ያለበለዝያ አንተ የማታረገዉ ነዉ
@Makcalifornia2
@Makcalifornia2 25 дней назад
aye zendro hulum y motu nachew ysazenal
@dgggfff2959
@dgggfff2959 24 дня назад
Antena genzebe dibaba le diymend bicha new andegna yemitwet ::
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 25 дней назад
ምነዉ እቺ መሰዋእትነት እንዲ እረከሰች
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 24 дня назад
መስዋዕትነት መክፈል ማለት ከቤተሰብ ርቆ የሀገርን ዳር ድንበር የሚጠብቅ ፣ ለአንድነት የሚሰዋ እንጂ ለመረጠው ሙያና ለሚያስገኘው ከፍተኛ ጥቅም የሚሮጥ ፕሮፌሽናል ይህን ያህል መመፃደቅ አስፈላጊ አይደለምና ተረጋጉ።
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 25 дней назад
በተሰጠህ መቼ ውጤት አመጣህ? ውጤት አምጥተህ ቢሆን አብረንህ እንቆም ነበር::
@twosene
@twosene 25 дней назад
He represented the country before and the result wasn’t different, finished close to last in the race.
@user-kt8gb6oo7d
@user-kt8gb6oo7d 25 дней назад
ከመጀመሪያው ጀመራችሁ ካልወጣችሁ ትቀጣላችሁ ብለው አስፈራርተው አስገብተዋቸው አቅማቸውን በዙሪ መጀመሪያ ከጨረሱ ቡሇላ ምን አይነት ውጤት ያምጡ
@Alias23686
@Alias23686 24 дня назад
ቆሻሻ!
@negangaabuchu2391
@negangaabuchu2391 25 дней назад
ሆዳም አለም የሳቀብህ አይደለህ እንዴ የገዛ የአገርህን ልጅ ጎትተህ ልጥል የሞከርክ 😂
@dureessaaterefe82
@dureessaaterefe82 24 дня назад
ልጁ ጠልፎ ጣለው እሱ ደግሞ ጎትቶ ለማስቀርት ሞከረ ሌላ ምን አዲስ ነገር አለ?
@twosene
@twosene 25 дней назад
They shouldn’t include you in the national team.
@twosene
@twosene 25 дней назад
Useless and unproductive
@dgggfff2959
@dgggfff2959 24 дня назад
Antena genzebe dibaba le diymend bicha new andegna yemitwetut::
Далее
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 786 тыс.
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 811 тыс.
Они захватят этот мир🗿
00:48
Просмотров 844 тыс.
ጥቁሩ የአቪዬሽን ፈርጥ
20:57
Просмотров 3,3 тыс.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30