Тёмный

ለህቶቼ ሀሪፍ መረጃ በተለይ ቤት መስራት ያሰባቹና እየሰራችሁ ላላቹ ያሰራችሁ እለፉት 

nuru mohammed furniture
Подписаться 4 тыс.
Просмотров 452
50% 1

ዉድ ተመልካቾቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስልን ሼር በማድረግ ተባበሩን
በዚህ ቻናል አዳዲስና ዘመናዊ የፈርኒቸር ስራዎችን የምንለቅበት ወቅታዊ የዋጋ ተመኖችን የምናሳውቅበት እንዲሁም ማንኛውንም የደምበኛ ትዛዞችን እየተቀበልን ለፈለጉት ሰው እየገዛን የምናስረክበውን ስራችንን በጥቅሉ አዳዲስ ስራዎችን በየጊዜው የምንለቅ ሲሆን የምትፈልጉትንና ቪድዮ እንድንሰራላቹ የምትፈልጉትን ሀሉ እንደፍላጎታቹ እንለቃለን
የቴሌግራም ቻናሌን ከፈለጋቹ
t.me/Nu12426355
t.me/joinchat/...
ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር ዘመናዊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ያመርታል
በፈለጉት ቦታ ወስደን ገጣጥመን እናስረክበዎታለን
የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አዳዲስ ሰራዎችን ሁሌም ያገኛሉ
በተጨማሪም ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሠርፕራይዝ ለማድረግ ከፈለጉ
ከሱቅ ገዝተን ለወዳጅ ዘመድ ማድረስ እንዲላክልዎት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ማዘዝ ይችላሉ
ስልክ0912426355
#የፈርኒቸር ዋጋ በኢትዮጵያ #የክችን ዋጋ በአዲስ አበባ
#furniture #viral #door #mdern #bedroomdesign #ሰርፕራይዝ #ጉራጌ ##ትዳር #የሚሸጥ #የፈርኒቸር ዋጋ ቀነሰ #dubai #saudiarabia #habesha #home ##ብሬክስሀበሻዊ # ኤምዲኤፍ# ቁምሳጥን#ዶላር #ምንዛሬ#አዲስ መረጃ#ብር #የፈጀውእቃ#ማሽአሏህ#እንዳያመልጣችሁ
አድራሻ ወሎ ከሚሴ

Развлечения

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@samiraeshatu5003
@samiraeshatu5003 5 месяцев назад
ማሺአላህ በጣም ያምራል በሰላም የምኖረበት ያረጋት እህታችን
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 5 месяцев назад
ቫይራል ይውጣ እስኪ
@tayuba1015
@tayuba1015 5 месяцев назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ወንድማችን
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 5 месяцев назад
አህለን ወንድማችን
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 5 месяцев назад
ማሻአሏህ ያምራል
@حياةَبنتمَحَمدْ-ض8ز
@حياةَبنتمَحَمدْ-ض8ز 5 месяцев назад
በርታ አላህ ያጠክርህ
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 5 месяцев назад
በርታ ወንድም
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 5 месяцев назад
መርሀባ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 4 месяца назад
ማሻአላህ መብሩክ እቴ
@seadaali9218
@seadaali9218 5 месяцев назад
ማሻ አላህ
@zeharaenders-mu4nt
@zeharaenders-mu4nt 5 месяцев назад
መሻአላ ብያለሁ እኔሥ ያየሁት ሁሉ ያምርኛል
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 5 месяцев назад
ግድ ነው መመኘት አይከፋም ጥሩ ነገር ሲታይ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 4 месяца назад
የጉጉፋቱዋ እንታዋወቅ ሳልፍ ቡና ታፈያለሽ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 4 месяца назад
ግድ ነዉ
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
@ፋፊነኝ-ገ3ገ 5 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ኑሩ ብርታ ማሻአላህ ጠፋኽ እኮ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 5 месяцев назад
አለሁ ከዚህ ቡሀላ እንደልጠፋ አድርጉኝ እስኪ
@zeburayoutube1896
@zeburayoutube1896 5 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላህ ደንበኛየ በርታ በጣም ያምራል
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 5 месяцев назад
10q ዘቡራየ
@madenah2102
@madenah2102 4 месяца назад
👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@ዝሀራወሌየዋዩቶብ
@ዝሀራወሌየዋዩቶብ 5 месяцев назад
ማሻአላህ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 5 месяцев назад
jezakellah keyr
@حياةَبنتمَحَمدْ-ض8ز
@حياةَبنتمَحَمدْ-ض8ز 5 месяцев назад
የኔንም ለክተህ ታስራልኛለህ ወሎ ሀይቅ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 5 месяцев назад
ሰሞኑን እሄዳለው ልለካልሽ
@ekuseid
@ekuseid 5 месяцев назад
አይዞሽ ለስራው እና ለታማኝነቱ ወደር አይገኝለትም
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 5 месяцев назад
ዬ በ የዉስጥ በር ስራልኝ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 5 месяцев назад
መርሀባ
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 5 месяцев назад
@@Nurumohammed-6355 bewust ltaflke
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp 5 месяцев назад
የትነህየውስጥበር እፈልጋለሁ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 5 месяцев назад
ከሚሴ ነኝ
@Nurumohammed-6355
@Nurumohammed-6355 5 месяцев назад
እሽ ጻፊልኝ
Далее
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 1,5 млн
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Просмотров 4,4 млн
ከ6,000,000 እስከ ከ10,000,000
4:37
Просмотров 3,1 тыс.
Худший командир на свете!😂
0:24
Ловушка для археолога ⛏️
0:58