Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
በቡልጋሪያኛ ነው አፍ የፈታሁት ... በጣም የዋህ ነው እድለኛ ነኝ ተወዳጁ ተዋናይ ሄኖክ እና ባለቤቱ ጋዜጠኛ ውቢት | Seifu on EBS
1:14:45
" የምሽት ስራ ለሚሰሩ ሴቶች ደብዳቤ እፅፍ ነበር " አለማየሁ ደመቀ | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
47:19
Incredibox Sprunki: Oren vs AnythingAlexia - Help Raddy x Wenda x Fun Bot Get Out #shorts
00:29
Вредное рыжее пузо🤣 #cats #животные
00:21
Почему РОБЕРТ ТАК БЫСТРО ПОСТУЧАЛ? #мма
00:36
How to Cut Glass Bottles: DIY Techniques for Creative Projects!
00:20
"ለልጄ ስል ነው ይህን መሰዋዕትነት የከፈልኩት ... አሜሪካን እንዳሰብኳት አልተቀበለችኝም " ኮሜዲያን ቢኒ ዳና | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 408 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
516
@alamaetaddesse6198
2 месяца назад
አንተ ተባርክ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እንውድሃለን ንፁህ ልብ በርታ ጎበዝ አንበሳ ነህ ጨዋታህን ወደነዋል አዝናናኽን በርታ ❤❤❤
@berhanusisay3588
2 месяца назад
ጀግና በጊዜ ቅንጥስ ብለህ የራስህን እና የቤተሰብህ ኑሮ የቀየርክ አራድዬ!❤
@mrmw7953
2 месяца назад
በጣም ምርጥ ኮሜዲያን ነው ያሳየህን ሰይፉሻ እናመሰግናለን ። በኢትዮጵያ እሄን የመሰለ በskill የበለፀገ ሰው አይቸ አለውቅም
@bahunegn
2 месяца назад
ቢኒ፣ እንወድሃለን። ከምትወዳት ሚስትህና ልጅህ በሠላም ያገናኝህ።
@KabiLulu-l3t
2 месяца назад
ተባረክ በጣም ነው ያከበርኩክ ሚስትህን ልጅህ ሳትረሳ አብረክ ለመሆን መፈለግህ ደስ ይላል. በዚህ ዘመን ደስ የማይሉ ነገሮች ስላሉ ነው እንዲ ያልኩት
@SADORATUBE
2 месяца назад
የኮሜዲያን ቢኒ ዳና አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@meseretdibabe8020
2 месяца назад
አለን❤❤❤
@bichawonde810
2 месяца назад
ቢኒ ዳና ምርጡ የሰፍሬ ልጅ እንዴት ነክ በእናትክ ቢጫ ነኝ ከወንዱ ጋዜጣ የድሮው እ ሰማ ታላቅ ወንድማችን ፍቃዱ አሰታውሰከኝ ትዝታዬን ቀሰቀሰክብኝ እኮ የዳና ቤተሰብ እኮ በሲኒማው ዘርፍ ፍር ቀዳጅ እኮ ነው ። ፍቃዱ ዳና ሲኒማ አድራሻችን ከታደሰ እንጆሬ ጀርባ ....... ወይኔ ዘመን ? ቢጫ ታየች ነኝ ከሰሜን አሜሪካ ሣይሆን ከሰሜን ሱማሌ ላንድ ሐርጌሣ ከተማ
@meseretdibabe8020
2 месяца назад
Wow wow ዘና የሚያረግ ኮሜዲያን ጎበዝ ይሄንን የአገር የሐዋሳን ትልቅ ማስታወቂያ ይዘህ ብዙ ነገር ስራበት ደቡቦች የሥራ ስዎች ናቸው❤❤❤
@kbrommarikos5626
2 месяца назад
የአዋሣ ልጆች ፍቅር ናቸው❤️ አዋሣ ላይ, ጀምበር እንጂ ፍቅር አትጠልቅም .❤️🤩ቢኒ ባለህበት ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።
@joeldejene7621
2 месяца назад
አይዞህ ቢኒ እግዚአብሄር ከልጅህ እና ከሚስት ጋር ያገናኝህ። የልጅ ናፈቆት እንኳን ውጪ አገር እዚህ አገራችን ላይ በስራ ምክኒያት ተለይተን ላለነውም ከብዶናል፡፡
@alemtsehayberhanu8426
2 месяца назад
ቢኒ ዳና በጣም ጐበዝ ነህ እያዝናናህ ቁምነገር ያለው ነገር ነው የምታስተላልፈው ጀግና እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቦች ጋር ያገናኝህ
@EdenAmare-v2z
2 месяца назад
ኮሜዲያን ቢኒ በጣም ጎበዝ ሀገሩን የሚወድ ነው❤
@AsterZerihun-v5c
2 месяца назад
ቢኒ ትንሹ የዛድዬ እና የጋሽ ዳና ልጅ ባለህበት ቦታ ይቅናህ ይሳካልህ
@hannaloveedgilegn6670
2 месяца назад
የሚገርም ሰው ነው ቢኒ ማለት ይደንቃል ጥሩ ችሎታ ነው ያለህ አስተማሪ ነገር መስራት በጣም ትችላለህ ቢኒዬ መስራት አታቁም ክልክ እርግ በጣም ይመቻል💚💛❤🙏🌺🌹🌷💕
@susuyoutube-p7m
2 месяца назад
እኔ ከሰሜኑ ነኝ ግን ደቡቦችን በጣም ነው የምወዳቸው በጣም ምሁር በሳል አገር ወዳድ የስራ ሰው ናቸው
@BeyeneBassa-n4h
2 месяца назад
❤እናመሠግናለን ❤🎉
@social-o5r
2 месяца назад
YES sirana sira bcha
@gheremewaraghaw4993
2 месяца назад
wo asked you about your Origin? You are so Stupid
@Meron913
2 месяца назад
እናመሰግናለን ሰይፍሻ ቢኒ ዳና በጣም ተጎድቷል እያሉ መጠየቅ ነው ከአለፉ መፀፀት ትርጉም የለውም😢
@yasinahmed7271
2 месяца назад
ዋው የህይወት ጉዞ ዋርያ ወንድም ኮሜዲያን ቢኒ ዳና አመሰግናለሁ የኔም እምርት እንደተው ነዉ ውቢታ (አዋሳ) ግርማ ፍቶ ቤት በደንብ ነዉ የማስታውሰው ከመነሀሪያ በታች ከቶታል ማደያ ጀርባ አዋ ትዝታዬ ወደሀላ አቦ ይመችህ
@enuase5324
2 месяца назад
Ohh my God . Thank you for your love to the people of sidama . You r truly sidama and hawassian. Can’t tell you how sidama missed you and love yu
@HamrawitሐምራTube
2 месяца назад
ቢኒዬ ❤❤❤❤ በጣም መልካምእንወድሃለን በርታ! እውነተኛውን BMW ይዘህ ጥርስህን እንደ አሜሪካኖቹን በረዶ አርገህ ምችትትት ድልት ብሎህ እንድናይህ እግዚአብሄር ያርግህ ❤
@raheldebresion765
2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ዝግጂት እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
@mesi5527
2 месяца назад
ቢኒዬ ምሪጥ ሰው ትመቸኛለክ እድሜ ከጤና ይስጥልን🤍
@ethiopiakebede5931
2 месяца назад
መልኩ ዲሽታ ጊናን ይመስላል ጎበዝ ኮሜድያን ነው አሜሪካን ስንቱን የጥበብ ስው ውጣ ቀርታለች እግዚአብሔር ከቤተስብህ ጋር በቅርቡ ያገናኝህ🙏🏾❤️❤️❤️❤️
@mayakinfe9872
2 месяца назад
@@ethiopiakebede5931 አሜን አሜን አሜን
@denekealembo840
2 месяца назад
ወይ ቢኒ ዳና የአገሬ ጀግና ወይቢኒዳናየአገሬጀግና ነበረ አውንግን ጠፋ ጌታ ይርዳው
@sintayehuTesfaye-x8t
2 месяца назад
ሰዪፉ ዛሬ ገና የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ቢደገም ደስ ዪለናል
@AMHARA24
2 месяца назад
የደቡብ ምርጥ አራዳ የሰዎች መሞት እና መሰቃየት የዘር ጭፍጨፋ የሚያሳስበው እና የሚያስጨንቀው ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ስለምታደርገው እንቅስቃሴ አንተን እና ታሬን💚💛❤🙏🙏🙏👍💪💪
@FekerHayle
2 месяца назад
ሀዋሳ ላይ ዳና family የሆነ ነገር ይሰየምልን
@RareCell-k2d
2 месяца назад
ኮሜዲያን ቢኒ ዳና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሰይፉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@meklitelfiyos
2 месяца назад
ቢኒ ጎበዝ ስታንዳፕ ኮሜዲያንና መድረክ መሪ ነው። His a natural comedian.
@abdihabesha12
2 месяца назад
Bin Dana በጣም የምወደው ኮሜድያን ❤ ደቡብ 14:52
@taddyabebe8298
2 месяца назад
ቢኒ ዳና 🎉 ሽህ አመት ኑርልኝ ድንቅ ተሠጦ አለክ ይመችክ ቢኒየ
@habtamuhailemeskel6912
2 месяца назад
ቢኒ ያራዳ ልጅ ዘና አድርገህኛል ሰይፍሻ ላንተም ለቢኒም 🙏🙏🙏
@KidaneAmbaye
Месяц назад
አስደስቶኛል ቢኒ ቅንሰዉ ግን ኮሞ እና ኦፖ የአባቴ ብሔር ሱርማ እና ሙሩሌ የእናተ አልተጠራልኝም ።
@mengistutilahun6000
Месяц назад
ቢኒ የሚገርም ተሠጦ ነው ያለህ ድሮም እወድህ እና አደንቅህ አለሁ
@siedyeshawu9768
2 месяца назад
ዜዶም በአጉቱ ነው እሚቀልድ ከዚህ አይቶ ነው ድርሹም አጉቴ ትላለች ብቻ ደስ ይሎኛል ሁላቸውም
@woine123
2 месяца назад
ቢኒ ታድለህ ሁልግዜ ከነወዝህ ነገርህ ሁሉ የማይሰለች ! እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ::
@እውነትበጊዜዋውብናት
2 месяца назад
በጣም የምወደው ምርጥ የምርጦች ምርጥ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ
@ጎልልልልልgoaaaal
2 месяца назад
ማዉቀዉን ነግረከኝ አሣቅከኝ ቢኒ ይመችክ የአራድዬ ልጅ❤❤
@Hello_Ethiopia
2 месяца назад
ቢኒ የሁሉም የኢትዮጵያ ስነጥበብ ወዳጅ ተወዳጅ አርቲስት ነው❤🙏🗣 ደግሞ ቢኒ ነው እንጅ የዳና ፋም መታወቂያ ድርሹ አይደለችም ድርሹን እራሱ ያወቅናት በቢኒ አንበሳው ነው🗣 ቢኒ we love You brother 👍 "ድርሹም እሳት ናት ግን ቢኒ ያበደ ነው👍 አንደኛ አለም ሁለተኛ አለም 😔 ታሬ እና ቢኒ ይመቹኛል በተላያ ያኔ በልጅነቴ የሚለው የታሪኩ ስራ ቢኒያም አብሮ ቅመም ነው የሆነው 🙏
@DagemAyele-b2c
2 месяца назад
Bini.. really i appreciate your strength .... 10 years away from your lovely kid and wife. Amazing!
@habeshawork
2 месяца назад
ደስ የሚል ልጅ
@NunuGeletu
2 месяца назад
ቢን ዳን ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@IslamIslam-ks8xq
2 месяца назад
ቢንዬ በጣም አድናቂህ ነኝ በተለይ ድምፅህን ስወደው❤❤❤❤
@wina-663
2 месяца назад
ቢኒ ጀግና አባት 🎉አይዞህ ሁሉም ያልፋል
@alimaibrhim1067
2 месяца назад
ረጅም እድሜ ከነመላው ቤተሰብህ❤❤❤
@Wassie12
2 месяца назад
ቢኒ ምርጥ! አዝናኝ ፕሮግራም ነው!
@solomonb9458
2 месяца назад
What a talent. Bini Dana is one of the most amazing Ethiopian comedian/musician. Much respect🙏
@amannmihiretab3355
Месяц назад
እግዚአብሄር እድሜ ጤና ያድልክ ቢን ዳን እንወድካልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemsgenMg
2 месяца назад
ለዳና በቴሰብ የስዳማ መንግስት እና ህዝብ ሽልማት ልያበረክትላቸዉ ይገበዋል ምክንያቱም ስለ ስዳማ እያስተዋወቁ ስለ ሆነ እንወዳቸዋለን ባንጠሞን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@friyeamen9579
2 месяца назад
ከዚ በላይ ምን አባቷ ፈለገች እህት ተብየዋ!!! ጥርሷን ከለሯን ቀየረች🤷🏽♀️
@alyayasenshewmolo3632
2 месяца назад
@friyeamen9579እ😂😂😂😂😂
@WubitMakoreMakore
2 месяца назад
ጀዝባ@@friyeamen9579
@yayatheethiopia5984
2 месяца назад
ሰላምዚም በድጋሜ ቢሰራው ደስስስስ ባለኝ ። የአሁኗን አለም ይገልፃል
@meryambekelemery
2 месяца назад
ጤና ይስጥልኝ ቢኒ ማኛ ምችት❤❤🎉🎉🎉
@edwardbyrne5746
2 месяца назад
አመሰግናለሁ ወዳጄ
@yonasgselassie3675
2 месяца назад
ታሪኩ ጥሩ የህይወት ተሞክሮ ነው ያለህ እናመሰግናለን
@denekealembo840
2 месяца назад
ደቡብን ያገነኑ በደቡብ ኤፍኤም ከእህቱጋር🎉❤
@yordiabi
2 месяца назад
Bina anchi kimem👌🏾♥️ እዚው ብትሆኚ ደስ ይለን ነበር አባቴ
@akeebay21
2 месяца назад
BINI DANA MULTI TALENTED PERSON 🎉 😮 🎉 @ ቢኒ እንካን በሰላም አየሁህ ምርጥ ወዳጃን 90 ዎቹ ላይ አዋሳ ላይ ለስራ ስንሄድ ወድያው ነው የሚገልልን በዛ ያዝንናሀል 🎉 ❤ 🎉 @ LONG LIVE & BLESS 🙌 ❤️ 🎉
@surafelketema-df3wr
2 месяца назад
1ኛ ቢኒ🙏🙏🙏 ጀግና ነህ የምር👍👍👍
@AchamyeleshDememke
2 месяца назад
bini dana ... gentle man.. real ethiopian... i do admire you
@Riverspet
2 месяца назад
እውቀት ያለው ኮሜዲያን ቢኒ ዘ ዳና ፋሚሊ❤❤❤
@getachewtadesse4871
2 месяца назад
ሚገርም ሙሉ ተሰጥኦ ምንም ያልጎደለው እህቱስ ብትሆን የአባታቸውን የናታቸውን ቢገልፅልን ብጠይቀው ጥሩ ነበር በቤተሰብ የመጣ ጥበብ ይመስለኛል
@GeteTeka-z7e
2 месяца назад
እናንተ ጠፍታቹሁ ነዉ ሚዲያዉ የተጨማለቀዉ ተመለሱልን ከነጎደኛክ።
@EyobSelassie
2 месяца назад
ሀዋሳ የጥበብ ምንጭ ምርጥ ምርጥ ጥበበኞች የሚፈልቁባት ክልል ነች በቅርቡ እጎበኛታለሁ !
@6s8f7d
2 месяца назад
Are hawasa bezum.yetebebe sewoch yelatem
@eframgmichael3748
2 месяца назад
ቢኒ ምርጥ❤❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
2 месяца назад
አምሮበታል ይመችህ 🎉
@habeshatube9498
2 месяца назад
ቢኒ ዳና ፣ የድርሹ ዳና ወንድም... ምርጦች
@alebachewmengistie3544
2 месяца назад
❤ቢኒ የፍቅር ሰው❤ 🎉Nice to see you again🎉
@kemekem1366
2 месяца назад
ቢኒ መልካም ሰው 👍👍
@MunaMusaa
2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ ቢኑ ልብ ቅን ዉስጥህ ያለዉን ሁሉ ቢያየዉ ይጠቀም በትነበር🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@FantuAgegnew
2 месяца назад
እንኳን ሰላም መጣህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sofutameru6583
2 месяца назад
ቢኒን አንስቶ ታሬን አለማንሳት አይነፋም
@lunaamor5354
2 месяца назад
ታሪኩ ሰማኒያ መንግስትን ይቃወማል ebs ደሞ የመንግስት ወዳጆች ናቸዉ ለዛ ነዉ ስሙን ማንሳት ያልፈለገዉ ሰይፉ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
2 месяца назад
ፓለቲካ ውስጥ ገብቶ አስጠላበት ታሬ
@WubitMakoreMakore
2 месяца назад
ታሬማ ምርጥ ሰገጤ ነው😅
@ethioautomotive804
2 месяца назад
የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EndoTewu
2 месяца назад
አቦ ይመችህ የሀገሬ ልጅ ቢኒ ዳና!!!!
@Lijeyassu
2 месяца назад
ቢኒ በርታ አይዞህ ብሮ
@meseretlemma1484
2 месяца назад
Bini betam yemigerim talent n ewket yalew comedian, Respect!! Dana connection bertulin
@aloaloaloo3497
2 месяца назад
ጨዋ ልጅ ተባረክ 🎉🎉🎉
@tamentega4751
2 месяца назад
Bini Dana… mirt sew! Kemitasebew belay mature and knowledgeable and scientific
@DavidJirma
2 месяца назад
በጣም ምዎዳዉ fam ንበረ bini dan dirshu dan አሁን ድረስ ትዝታ አሌ Wolaita ዉስጥ
@birukbogale4433
2 месяца назад
ቢኒ ዳና ሀዋሳ ያኔ ባንተ ብዙ ስቀናል።
@SAMUELDOCUMENTS
Месяц назад
Very nice interview Bin did more than I expected! so cool interviews
@natandane4047
2 месяца назад
ቢኒ ምርጥ አርቲስት እውነት ነው ደቡብ መንግስ ሊሸልማቸው ይገባል
@yigeremuyoelyoola5282
2 месяца назад
ABSOLUTELY OH YES SIR.
@paulosasfaw9799
2 месяца назад
bini dana enkun bedhna metah selam tena erzim edme yesteh seyfishem selakrebkeln erzim.edme ketna!!!
@GsMdali-s9p
2 месяца назад
ምርጥ ሰው አደኛ❤❤❤❤❤❤❤
@beharumehdi6058
2 месяца назад
Waw Bene you are really comedy special gift you make me happy thanks
@almazalmaz5315
2 месяца назад
እንኳን ደና ቆየህ ብን ጠፈተሀልኮ ❤❤❤❤
@berhanualemayehu7543
2 месяца назад
Wooow Binisha Genius
@yayatube6774
2 месяца назад
ናፍቆት በጣም ከባድ ነው በተለይ እሩቅ ስትሆን እኔም ሴት ልጆቸን ሁሌም ነው የሚናፍቁኝ
@seifet.k.afrikano1415
2 месяца назад
I hold a profound regard for Beni. He possesses exceptional qualities or abilities.
@shottellfit
2 месяца назад
ያገሬ ልጅ...እንወድሃለን
@zackyirdaw475
2 месяца назад
ቢኒዬ …. አንጀቴ ተላወሰልህ …. አይዞን ….
@yididiyayidi1244
2 месяца назад
Biniዬ❤ የሰው ማኛ!!!
@yigeremuyoelyoola5282
2 месяца назад
በትክክል.
@GiltsuaNegn
2 месяца назад
ውድ የ seifu show ተመልካቾች እስትህ ፈጣሪ ዪርሽ በሉኝ ጭንቀት ውስጥ ነኝ😭😭😭
@Navihoo
2 месяца назад
Fetary yirdash
@ProudlyETHIOPIAN
2 месяца назад
አዞኝ ቆንጆ:: ያልፋል::
@ElsaHanicho
2 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቋጠሮሽን ይፍታልሽ በጎደለ ይሙላልሽ በሀይማኖትሽ ትጊና ፀልይ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው። ❤
@sl6109
2 месяца назад
አይዞሽ
@essayessayhailemariam9231
2 месяца назад
Azogn sista
@gemechisamano417
2 месяца назад
Bini ምርጥ ልጅ ነው
@geniigenni3262
2 месяца назад
😂😂😂😂😂በጣም ደስ የሚል በቀልድ የተሞላ ኢንተርቪ ነው ቢኒ ግን ከሳህብኝ እውነትም አሜሪካ አልተመቸህም አይዞን❤❤❤
@muzemilnuri4539
2 месяца назад
Well. Come. Bin. Dana. After. Long. Time. Im Proud. Of. You
@teshomeabate2350
2 месяца назад
thank you so much, so far I did not see Bini's talent, but your are great
@sisayterefe1333
2 месяца назад
ቢኒን አቅረብህ ስለ ታሬ አለመጠየቅህ ያሳዝናል
@lunaamor5354
2 месяца назад
እንዴ ታሬ እኮ መንግስትን ሙልጭ እያረገ ነዉ በቲክቶክ ላይ ሰይፉ (ebs) ደሞ የመንግስት ወዳጅ ነዉ
@SolomonBrhanu
2 месяца назад
በትክክል@@lunaamor5354
@kuleleta9834
2 месяца назад
ጅል አይጠየቅም ታዋቂ እውቀት የለም
@Amazonwill-yt6hd
Месяц назад
❤❤❤❤❤ቀልድ ትችላለህ😂 ዋዉዉዉዉ ድርሹ እህቱ መሆኗን ዛሬ አወቁኝ❤
@eshetusenay7786
2 месяца назад
ቢኒ የኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@ምስራቅ
2 месяца назад
አቦ ይመቺ ቢኒ
@edwardbyrne5746
2 месяца назад
አመን
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
2 месяца назад
ቢኒ የአገሬ ልጅ ይመችህ ያልገባኝ ነገር አክሰንትክ ለማሳቅ ምትጠቀመው ነው እውነተኛው?
Далее
1:14:45
በቡልጋሪያኛ ነው አፍ የፈታሁት ... በጣም የዋህ ነው እድለኛ ነኝ ተወዳጁ ተዋናይ ሄኖክ እና ባለቤቱ ጋዜጠኛ ውቢት | Seifu on EBS
Просмотров 495 тыс.
47:19
" የምሽት ስራ ለሚሰሩ ሴቶች ደብዳቤ እፅፍ ነበር " አለማየሁ ደመቀ | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Просмотров 50 тыс.
00:29
Incredibox Sprunki: Oren vs AnythingAlexia - Help Raddy x Wenda x Fun Bot Get Out #shorts
Просмотров 4,3 млн
00:21
Вредное рыжее пузо🤣 #cats #животные
Просмотров 52 тыс.
00:36
Почему РОБЕРТ ТАК БЫСТРО ПОСТУЧАЛ? #мма
Просмотров 959 тыс.
00:20
How to Cut Glass Bottles: DIY Techniques for Creative Projects!
Просмотров 10 млн
1:12:21
ለ27 ደቂቃ ቪድዮ 2 ሚልዮን ብር አውጥቻለው | Eshetu Melese|@DawitDreams @comedianeshetu @Dawitdreams
Просмотров 601 тыс.
51:49
ሰንጋው ቀርቦ ቢላ የተረሳበት እና በሰርፕራይዝ የታጀበው የሰራዊት ፍቅሬ ሰርግ#meseshow
Просмотров 102 тыс.
30:51
@TamagneShow With Fasil Demoze Part 1 | ታማኝ ሾው ከፋሲል ደሞዝ ጋር ክፍል 1 | @tamagnemedia
Просмотров 111 тыс.
1:35:50
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
Просмотров 4,2 млн
1:05:47
የምትመሩ ሰዎች ይቅርታ ጠይቁ... @EpaphrasChristchurch @dawitdreams
Просмотров 78 тыс.
52:40
ብዙ ሰው ንዋይ ደበበን እንጂ ማንደፍሮ ደበበን አያውቀውም ፤ማንደፍሮ ማነው ? ንዋይ ገጠመኞቹን ሲነግረኝ በሳቅ ፈነዳሁ ! #meseshow
Просмотров 319 тыс.
54:39
" ሊነጋ ሲል ይጨልማል " የዳናዊት ህይወት ክፍል 2 #life #love #lifestyle #inspiration #challenge #hawassa #tedyafro
Просмотров 607 тыс.
24:08
“ህዝቡም ይዳኛል ብለውን ነበር” የለውጡ አመራር አርቲስት ሚካኤል ታምሬ artist mikael tamre
Просмотров 223 тыс.
21:32
የኔ ደሃ ያልካት የት ደረሰች? እውነተኛ ታሪክ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት | Seifu on EBS
Просмотров 82 тыс.
44:59
ብዙ ህልም አለኝ … በጣም አይናፋር ነበርኩ … ምን ያልሰራሁት ስራ አለ ተወዳጅዋ ሔለን ሾው (ሔለን መስፍን) | Seifu on EBS
Просмотров 202 тыс.
00:29
Incredibox Sprunki: Oren vs AnythingAlexia - Help Raddy x Wenda x Fun Bot Get Out #shorts
Просмотров 4,3 млн