Тёмный

ለሕይወት ለውጥ የሚረዱን የመንፈሳዊ ልምምድ ጠቃሚ ምክሮች 

Mahedere Tewahedo
Подписаться 161 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
ሰብስክራይብ / Subscribe - ru-vid.com...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
RU-vid ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- ru-vid.com...

Опубликовано:

 

28 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 332   
@almazwasi5104
@almazwasi5104 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የምህረት አምላክ በምህረቱ ይመልከተን የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 4 года назад
Egziabher Amlak yacebchs
@user-gi4be8ng2g
@user-gi4be8ng2g 3 года назад
Ammeenn yesaman
@antenehteshome4518
@antenehteshome4518 4 года назад
በእውነት ትክክል የምታስተላልፋቸው ምክሮች ጠቃሚ ትምህርትህ የማይሰለች ነው ።
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 4 года назад
ክርስቶስ ተንሰአ እሙታን በአብይ ሃይል በስልጣን አሰሮ ለሰይጣን ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ቃል ህይውት ያስማልን መምህር 💐
@user-cg1uc5wc6r
@user-cg1uc5wc6r 4 года назад
ክርስቶስ ተንስዓ ሙታን በዓብይ ሀይል ወስልጣን አስሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እምይ እዜሰ ኮነ ፍሰሃ ወሠላም!
@fikirtiemengistie7672
@fikirtiemengistie7672 4 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን! በእውነት የምታስተላልፉት ትምርት እጅግ የሚያንፅ ነው። እግዚአብሔር ይስጣቹ። በተቻለ መጠን የቅዱሳን ሕይወት የሚያስተምር መንፈሳዊ ፊልም ብታሳዩን።
@hailezghimichael2657
@hailezghimichael2657 8 месяцев назад
AA .
@ribkazenebe4017
@ribkazenebe4017 2 года назад
በዉነት የምታቀርብልን ትምኸርቶችሁሉ በጣም ለሕይወታችን አስፈላጊ ናቸዉና ቃለሕይዘትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን መደኃኑያለም ይባርክልክ ለኛም ስሚን ልቦና ይስጠን ሰብስክራይብ እናድረግ
@roottekele4269
@roottekele4269 4 года назад
እግዚአብሔር ይችን ቀን ለንሠሀ ለሠጠን ! አዬ ጉዴ እስቲ ፀልዩልኝ ለንሰሀ እንዲያበቃኝ
@danimarr3168
@danimarr3168 4 года назад
🙏💐💐
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ያብቃን ለንስሃ
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 4 года назад
ነፍሴዬ ሐሰት አደረገች ማሀደረ ተዋሀዶ በለበይ ማሐደር አንደተጻፈ የሰማ ነአል ካለ ህዎተን ያሰማለን
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e Год назад
ማህበረ ተዋህዶ እንዴት እንደምወዳቹ እግዚአብሄር ፀጋው ያብዛለቹ
@ngstigalkdusmikael2879
@ngstigalkdusmikael2879 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለመከረግ ለገሰፀን ለልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ክብር ምስገና ኣምልኮት ስግደት ለእርሱ ይሁን 🙏🙏🙏ክቡር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏
@user-ek5lv9oq2p
@user-ek5lv9oq2p 4 года назад
ኧር እኔስ በስህተት እረፍት የነሳኝ ብዙ ነገር አለ ምንም አልሆን አለኝ በያ ላይ አሞኛል ምን እንደሚሻለኝ አላውቅም እስኪ በፀሎት አስቡኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@rtt9540
@rtt9540 4 года назад
አይዞሺ እህቴ እመብርሀን ታሰብሺ ትዳብሰሺ እማ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ፅልይ ብትችይ ለንስሀ ህይወት ተዘጋጂና ቅዱስ ቁርባንን ለመውስድ ዝግጅት ማድረግ ነው ። እኔም ይሄ የእንቺ ችግር ነበረብኝ ከዛ ንስሀ ገብቼ ቅዱስ ቁርባንን ተቀብዬ ይኽው ሁለት ዓመት አለፈኝ በሽታ የሚባል እጥፍቶልኝ በመንፈሳዊ ህይወት ደጅ እየጠናሁ እገኛለሁ። እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ። እግዝእትነ ማርያም ታማልድሽ በርቺ።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 года назад
Aba Gebregiorgis ne RU-vid laye felegi. Yeredushsal.
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 года назад
@@user-wv6nd7rd4p Egzabeher yemesegen ehete.
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 4 года назад
Egziabher ymarchs hulachnm Egziabher Amlak yrdan
@user-ut6fi2cf6n
@user-ut6fi2cf6n Год назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 4 года назад
ጥዑም ግሩም ምክር ነው። መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መድሀኒአለም👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@danimarr3168
@danimarr3168 4 года назад
Amennnnnnnn Amennnnnnnnnnnnnn💐💐💐💝💝💜💛💚💕💙
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 2 года назад
አሜን ካል ሄወት ያሰማልን መምህራችን በልቦናችን ያሳድርቡን አሜን
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l Год назад
ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅህ ይባርክህ
@yonasngasge4329
@yonasngasge4329 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ካአለ ሂወት የስማልኝ ጸጋሁ የብዛልህ መምህሬ
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 4 года назад
ማህደረ ተዋህዶ እግዚአብሔር ያክብልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በርቱ እንደኔ ሀሳብ የምታቀርብት ትምህርት ሁሉን አማኝ ይፈትሻል በርቱ እኛንምየሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ( ፴ : ፷ : ፻ ) እምናፈራ ያድርገን አሜን
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 года назад
😰😰😰😰ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቃሉ ለመኖር ቸሩ መድኀኔዓለም ይርዳን
@rashidsaeed1735
@rashidsaeed1735 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ቃላት አጣሁልክ ፀጋው ያብዛልክ
@user-zw4tz1ws8m
@user-zw4tz1ws8m 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን
@wubitmarsha8741
@wubitmarsha8741 2 года назад
አሜን ፫
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ እኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@golgolsemhar304
@golgolsemhar304 3 года назад
Amen...Amlak ydegfej !!!
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 3 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋይቱመንግስት እየሩስ አለምን ያዉርስልን ያገልግሎት ዘምፕንህን እረዘም ያድርግልን አሜን
@user-vt1bx8ly7l
@user-vt1bx8ly7l 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ በእድሜ በፀጋው ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 года назад
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ እናቴ በቸርነቱ ከተወዳጅ ልጆ ጋር ታሰታርቀን። አቤቱ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Год назад
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው በርታልን እኛም የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን
@fikryashenifal2034
@fikryashenifal2034 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያስማልን!!! እድሜ ከጤና ይስጥልን እኛንም ከልብ ለመለወጥ ያብቃን እንደ ቃሉ እንድኖር ያብቃን
@user-jn1wg4je4b
@user-jn1wg4je4b 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማቺን እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@zerihuntesfaye5102
@zerihuntesfaye5102 4 года назад
ቃለ የህይወትን ያሰማልን በእውነት, ክፉ ነገር ኣይንካህ (ብዙ ስራህን ኣደምጣለሁ ከ ክፉ ነገር ይጠብቁኛል, በርታበት (ስለ ምክርህ ተግሳፅህ,እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ
@muluneshyeheyis9776
@muluneshyeheyis9776 Год назад
ወንድማችን በፀሎት እስበን , ልጅሽን ይማርልሽ በሉኝ, እግዚአብሔር ሃያሉ የህይወትን እንጀራ ያብላልኝ
@user-pv5wp2hm6g
@user-pv5wp2hm6g 4 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የናቱ የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እናም በሰማነው መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞቸ እናት አባቶቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ በጣም አሞኛል አትርሱኝ ወገኖቸ
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 3 года назад
ቃልህይወት,ያሠማልን
@shitatefera7895
@shitatefera7895 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን
@tigest.egzyabher.zmaremela6068
@tigest.egzyabher.zmaremela6068 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ እና በጤና ያስብልን
@TGST645
@TGST645 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን እዴት ደስ ይላል በጌታ
@user-vc1lx5de8l
@user-vc1lx5de8l 4 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንዲማችን ዲያቆን ጥበበ እወነትነው እኔም ችኩል ነኝ ዋ!ነፍሴ ሁሉምነገር በአንደየ ይሁን እያልኩ ጊዜ አግኝቸ ወደሆላ ተመልሸ ትምህርቶችህን ባዳምጠው ደስባለኝ በጣም ለህይወታችን አስፈላጊ ነገሮችን ነው እምታቀርብልን እግዚአብሄር ይስጥወት
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 года назад
Kalehiwot Yasemaln BeEdime na betena EgizyeAbiher Yitebekeln Memihirachi Amén Amén Amen
@alemmarsh2147
@alemmarsh2147 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ልቦናችን ያብራልን
@jgch4593
@jgch4593 2 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@user-cl3qs1tn6z
@user-cl3qs1tn6z 4 года назад
አሜንእግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 4 года назад
Amen Amen Amen kalehywot yasemaln celehulum meger EgziAbher Ymesgen
@-fikadutube6433
@-fikadutube6433 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይዎት ያሰማልን
@user-jg2wy4lp4t
@user-jg2wy4lp4t 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን ወንድማችን
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 4 года назад
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ማስታዋሉን አድለን እንኳን ለሁለተኛ አመት በሰላም አደረሳችሁ
@genetgenet9408
@genetgenet9408 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 года назад
Amen Amen Amen kalehiwot yasemaln
@salamasoupia675
@salamasoupia675 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ይስጠን
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 3 года назад
ኣምየን ኣምየን ኣምየን ካልሂወት ያሰማልን
@martualehegn5163
@martualehegn5163 4 года назад
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memeherachin Abatachin Emebrhan stegawen tabzalewot💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@madimadi4218
@madimadi4218 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@maron-m1234
@maron-m1234 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልን
@fg6555
@fg6555 4 года назад
ክርስቶስ ትንሴአ እሙታን በአብይ ሃይል ወስጣን አሠሯ ለሴጣን አጋዞ ለአዳም ሠላም እመ ይዘኤስ ኮነ ፊሠሃ ወሠላም አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜንንንንንን ወንድሞቻችን 🙏💒🙏🙏🙏💚💛❤
@brtukanleake1591
@brtukanleake1591 Год назад
አሜን አሜን አሜን✝️⛪️✝️❤❤❤
@alicell2740
@alicell2740 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወትን ያሠማልን
@1werkineshiayalenw746
@1werkineshiayalenw746 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወድማቺን
@danielgebrehiwet7028
@danielgebrehiwet7028 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaling
@user-vi9vr8px8d
@user-vi9vr8px8d 4 года назад
አሜን። አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@addaagsa6706
@addaagsa6706 2 года назад
ቃሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህራችን
@sarazxcv4696
@sarazxcv4696 4 года назад
አሜን መምህርይን ቃል ህይወት ይሰማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን
@genetmamo433
@genetmamo433 4 года назад
Amen amen amen kale hiwetn yasemaln
@meseretejigu8156
@meseretejigu8156 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-ee9gr8up7t
@user-ee9gr8up7t 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@asefumesele5875
@asefumesele5875 4 года назад
Amen Amen Amen ♥
@danimarr3168
@danimarr3168 4 года назад
አሜን አሜን ቃለ ህወት ህወት ያሰማልን
@user-hg8tr3pd2p
@user-hg8tr3pd2p 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሠማል
@mikalmicheal
@mikalmicheal 18 дней назад
ይህ ለሰው ልጅ በጣም በጣም ጠቃሚ ነው Please ቀጥልልን እብኽህ😢😊😊😊😊❤
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 3 года назад
ቃል ሕዉት ያሰማን
@baskotbaskouti1015
@baskotbaskouti1015 4 года назад
Wedmachin tebarek amen amen amen
@user-us2yh8nt9h
@user-us2yh8nt9h 4 года назад
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተማርነዉን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን፫
@gggf8901
@gggf8901 4 года назад
Amen amen amen
@hanahanac7087
@hanahanac7087 4 года назад
አሜን 3 በእውነት ቃለህይውት ያሠማልን መምህራችን እሡ መደሀኒያለም በምህረት አይኖቹ ይመልከተን አሜን
@tgtg2162
@tgtg2162 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከልቤ ተመፅቼ እማዳምጠው እግዚአብሔር ንፁህ ልብን ይፍጠርልን
@user-cg8hy6cx3t
@user-cg8hy6cx3t 4 года назад
አሜን፫ ቃለ ሂወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@user-ov9yy6us9e
@user-ov9yy6us9e 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 года назад
AMEN AMEN AMEN
@slamhjaber225
@slamhjaber225 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እኛም የስማነው በልባችን ፅላት ይፃፍልን ያስተምሃረን የገስፀን በናንተ ላይ አድሮ ልዑል እግዝያአብሕር ሱሙ ይመስገን አሜን እመብርሃን ትጠብቅህ መምህሬ
@masaratsado2036
@masaratsado2036 4 года назад
አሜን ቃልህወት ያሰማልን
@user-hi4hb1ws9b
@user-hi4hb1ws9b 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sinidugudeta2017
@sinidugudeta2017 Год назад
Amen Amen Amen kale hywet
@yeshinehzegeye5078
@yeshinehzegeye5078 4 года назад
Amen kale Hiwote
@Wubayehu-dq8gf
@Wubayehu-dq8gf 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@genetbihonegn7499
@genetbihonegn7499 Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@tilahunyehenew6830
@tilahunyehenew6830 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልኝ
@uuser903
@uuser903 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@yobeltesfai4334
@yobeltesfai4334 4 года назад
Amen amen 🙏🙏
@MuludesuMulu-sf4dd
@MuludesuMulu-sf4dd 10 месяцев назад
ቃለይወት ያሰማልን አሜን
@alihajj4409
@alihajj4409 3 года назад
ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@mekdesm9398
@mekdesm9398 3 года назад
አማን ቃለ ሕይወት ያሰምልን።
@meklityoutube6791
@meklityoutube6791 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
@sabiyahavg4985
@sabiyahavg4985 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልም
@gezukifle5562
@gezukifle5562 4 года назад
Kale. Hiwoat yasemaleni amen
@MuhammadAli-eu3wk
@MuhammadAli-eu3wk Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@hdhtufd2556
@hdhtufd2556 2 года назад
Kal Hewet yasemalen ymngestw werash yarglen bitam enamsglaen lasetmaren lemkeren egzabier yemsegen amen amen amen🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇹🕊🕊🕊
@kevinmebrahtom3709
@kevinmebrahtom3709 4 года назад
Amen (3) kale hiwet yasemalen
@fredalhalbe280
@fredalhalbe280 4 года назад
አሜን ፫ክብርና ምስጋና ይግባው ማስተዋልኔ ልቦና ይስጠን።
@AAAA-qd1ck
@AAAA-qd1ck 4 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃልህይወት ያስማልን ፀጋዉን ይብዛልህ አሜን
@lemlemnegash3200
@lemlemnegash3200 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነው ቸሩ አምላካችን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን፫
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን በጣም ደስየሚል ትምርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጂግ አድርጌ አመሰግንህአለሀ በጣም የሚጠቅመኝትምርት ነው እግዚአብሄር ውለታህን ይክፈለዉ ፈጣሪ አችንሆይ የማይሰለች ትምርት በምንሰማውሁሉ በልቦናችን አሳድርብን ያደረክልኝ ብዙነውና አብዝተህ ማስተዋልን ሰጠኝ አምላኬ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
Типичный продавец на пляже 😂
01:00
Новый дом для пернатого
00:59
Просмотров 638 тыс.
Танцуем с ЛПшкой 😂
00:14
Просмотров 454 тыс.
እውነተኛ ጸሎትና አቀራረቡ
21:46
Просмотров 112 тыс.
Типичный продавец на пляже 😂
01:00