Тёмный

ለመለየት የሚያስቸግሩት 3 መንትዮች በእንተዋወቃለን ወይ ከእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 411 тыс.
50% 1

Couples game show hosted by a famous actress Hanna Yohannes. It’s an entertaining competition among three couples to winner gets a prize.
Every Sunday Afternoon
#EnetewawekalenWey #CouplesGameShow_EBSTV #HannaYohannes #HannaYohannes_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

9 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 4 года назад
እርጉዝነኝ አላህ መንታ ያድርግልሽበሉኝ በላይክ
@Time-fh7qm
@Time-fh7qm 4 года назад
እህት እኔም አራት ወሬ አለቀ ግን ሆደ አያድግም
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 4 года назад
@@Time-fh7qm እህት በአራት ወር ውስጥ ሆድእደገትየለውም የኔም እደዛነበር አሁን 5ወርሊሆነኝነው መንቀሳቀስጀምሩል ሆደም እየጨመረነው ከቀንቀን
@user-bd5cj7wr9d
@user-bd5cj7wr9d 4 года назад
እሯ ምነው አቅሙ አለሽ ከሆነ ይስጥሽ በሰላም ተገላገይ
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 4 года назад
@@user-bd5cj7wr9d የሚረዝቃቸው አላህ ነው ብቻይሰጠኝእንጅ ለዱአሽ አሚንንን
@nasryhwab3101
@nasryhwab3101 4 года назад
አላህ ይስጥሽ
@user-dq2qh7gi4n
@user-dq2qh7gi4n 4 года назад
እኔም መንታ ልጂ አሉኝ አላህ ያሣዲግልሸ በልኝ የሠው ሀገር ለያየኝ😭😭😭
@Ayutube4964
@Ayutube4964 4 года назад
የኔ ማር አላህ ያሳድግልሽ አላህ በሰላም ያገናኛቹ
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 4 года назад
አይ ዞን በርቺ
@samirayasuf6121
@samirayasuf6121 4 года назад
Mashlh tadileshi mayee abshiri allh beselemi yagengnishi
@samirayasuf6121
@samirayasuf6121 4 года назад
Yidegulishi
@hirutfelekehe4932
@hirutfelekehe4932 4 года назад
እግዚአብሔር ያስደጋልሽ
@martatube5156
@martatube5156 4 года назад
እናት ያላቹ እረጆም እድሜ ከጤናጋር ይስጥላቹ ከብር ለኢትዮጵያ ናቱች❤😘
@aggyhattar9760
@aggyhattar9760 4 года назад
አሜን (3)
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
አሜንአሜን አሜን
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 4 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@user-kp2ti4yy8s
@user-kp2ti4yy8s 4 года назад
አሜን ፫
@zk5450
@zk5450 4 года назад
አሜን ማማዬ
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 4 года назад
ይኸን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር ከመጣው በሽታ ጠብቆ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 4 года назад
አሜን
@madenamadena8603
@madenamadena8603 4 года назад
አሚንንን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@user-we3kg4jf8t subscribe enederarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@madenamadena8603 subscribe enederarge konjo
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 4 года назад
@@samerytube9478 እሺ ውዴ ምን ችግር አለው እንኳን አንድ ጊዜ 100 ጊዜ የሚቻል ቢሆን አደርግሽ ነበር
@gogogogo742
@gogogogo742 4 года назад
ደስ ሲሉ በተለይ ትልልቆቹ በኩል እድሜ ለዚህ መድረሳቸው ረዥም እድሜ ለሁላቹም 😘😘😘
@rtube8561
@rtube8561 4 года назад
አሚን
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 4 года назад
አሜን አሜን
@fozifozi6273
@fozifozi6273 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 года назад
ትልቅ ሠው ሲያወራ አይሠለችም ምክንያቱም አብራርተው ነው የሚናገሩት እረጅም እድሜ ለአባቶቻችንን💕
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 года назад
ታናሽ እህቴ ሴትና ወንድ መንታ ልጅ ወለደች በጣም ደስ ብሎኛል ላይክ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
በሰደት ላይ ሆኖ ማነው እንደኔ እናቱ👩‍👦 የናፈቀው 👉👍
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 4 года назад
ene wiyyy 😢😢😢😢
@user-jf4yl9vv6d
@user-jf4yl9vv6d 4 года назад
እኔ ጌታን በጣም ናፍቃኛለች
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
@@mekdasmekdas8375 አይዞሸ ማር
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
@@user-jf4yl9vv6d አይዞሸ
@user-sb8ec1dg6w
@user-sb8ec1dg6w 4 года назад
እህህህ እኔ አለሁ ወይ እናቴ እዴት ልቻለው ናፍቆትሽን
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 4 года назад
ከሰደት መለሰ ያማር ትዳር አና ለጀ መውለድ የናፍቅው ካለ እጁን ያወጣ
@user-eb2zv1iv9e
@user-eb2zv1iv9e 4 года назад
😀😀😀ወይኔ ትልልቆቹ ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰
@enat4024
@enat4024 4 года назад
70 አመታቸው ነው ግን አይመስሉም ጤና ይስጣቹህ
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 4 года назад
በጣም አሚን
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
ሚልሽ የማሪያም ልጅ ሚልሽ የማሪያም ልጅ ameeen 😀😀😃
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
ሚልሽ የማሪያም ልጅ ሚልሽ የማሪያም ልጅ በናትሽ subscribe አድርጊኝ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
ዋውውውው ደሰ ሰል መንታ ውስጤ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ መንትዮች
@user-mx8ef9uq3e
@user-mx8ef9uq3e 4 года назад
እናት ማለት እኮ😍 👉 100 ጊዜ ቃል ገብተህ 100 ጊዜ ቃልህን ብታጥፍ ለ101ጊዜ ቃልህን እንደምትጠብቅ ተሰፋ ታደርጋለች። 👉 100 ጊዜ ብታስቀይማት 100 ጊዜ ይቅር ትልሀለች 👉 100 ጊዜ ብታጠፋና ቢቆጡህ 100 ጊዜ ትሸፍንልሀለች! 👉 100 ጊዜ ብትጠይቃት 100 ጊዜ ትመልስልሀለች 👉 100 ጊዜ ምን አገባሽ ብትላት 101 ጊዜ አስተያየቷን ትሠጥሀለች 👉 1 ጊዜ 1 ነገር ብታደርግላት 100 ጊዜ ታመሠግንሀለች ባጠቃላይ እሷ ማለት የልጆችዋን ደስታ ለማየት ስትል ውበትዋን እድሜዋን ሁሉ ነገርዋን ምትሠጥ,ከወረት የፀዳ ንፁህ ፍቅር ምትሠጥ ድንቅ ስጦታ ናት•♥• •፨፨፨•••••••♥፨፨••
@dngladeyhiwetey3045
@dngladeyhiwetey3045 4 года назад
Waaw betam des ylall
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@dngladeyhiwetey3045 subscribe enederarge konjo
@kochatube5240
@kochatube5240 4 года назад
@@samerytube9478 ney enemy adergshalehu
@user-tl2yp3vb3m
@user-tl2yp3vb3m 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እናት ማለት ሂወት ናት እሥትፋሥ ናት ወደር የላትም ለናቶቻችን መልካም የናቶች ቀን እናቴ ሂወቴ እወድሻለሁ ሁለነገሬ
@dngladeyhiwetey3045
@dngladeyhiwetey3045 4 года назад
Ok
@hayukwt4218
@hayukwt4218 4 года назад
እደኔ ስደት የመረረው 😭😭😭 ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 года назад
ተረጋጊ ሁሉም ስደት ላይ ነው። ኮረና ቫይረስ ሁለት አመት ይቆያል እስከዛ ድረስ ታገሺ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Enem ehte kebade New
@user-jp8qr3hj1m
@user-jp8qr3hj1m 4 года назад
iva taiwan ቱ ማነው ደሞ 2አመትያለሽ ይቅር ይበልሽ
@nebalife9419
@nebalife9419 4 года назад
Ayizon wude yalfal
@edenagapis6238
@edenagapis6238 4 года назад
@@ivataiwan2068 🙄
@astermm9018
@astermm9018 4 года назад
ማነው እንደኔ መንታ የሚውደው እናት ለሁናቹሁ ሁሉ እንኳ ለእናቶች ቀን አድርሳቹሁ
@user-bk3pj2vw6j
@user-bk3pj2vw6j 4 года назад
እኔ እወዳለሁ ግን አሉኝ አልህምዱሊላህ
@user-yt3dq2hs1w
@user-yt3dq2hs1w 4 года назад
ዋው ደስ ይላል እኔም መንታ ልጅ እድሰጠኝ ምኞቴ ነው የአላህ ሀገሬ ገብቸ የራሴን ህይወት እምኖርበት ቀን ናፈቀኝ
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 4 года назад
ሁላችንንም ዉዴ አላህ ይወፍቀን🤲
@salamphonetastic9589
@salamphonetastic9589 4 года назад
የተመኘሽውን ይስጥሽ እህቴ
@user-fq7zw9qf2o
@user-fq7zw9qf2o 4 года назад
ማነው እንደኔ እሮጦኮሜንትየሚያይ ሳይዋሽ
@tetena1352
@tetena1352 4 года назад
1ኛእኔአለሁ ሥሮጥ እቅፋት ጥፌን ጨረሠው
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 года назад
እኔም።እየስማሁኝ።ሩጫዬኮመንት።ፍለጋ።ነው
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
ያልተፈታው ህልሜ በናትሽ subscribe አድርጊኝ
@nininini1015
@nininini1015 4 года назад
Ene 🙋‍♀️ negna
@user-fq7zw9qf2o
@user-fq7zw9qf2o 4 года назад
@@abigailethiopia3362 አድርጌሻለው(ህ)
@hanan-hanan53
@hanan-hanan53 4 года назад
ያረብ የማሳደጉን አቅም ሰተህ መንታ ስጠኝ
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 года назад
የተመኝሺውንያሳካልሺማር
@user-vv9kj3id2s
@user-vv9kj3id2s 4 года назад
Allahumma aamiin
@user-ib5qf9ti1f
@user-ib5qf9ti1f 4 года назад
Ameeeeeen
@sihamabduabdu8382
@sihamabduabdu8382 4 года назад
አሚን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
አመሌን የሚችል ካንቺ ሌላ የለም። እናት ገመና ሸሻጊ ናት። እናት ቤት ናት፣ መጠለያ ናት። ብዙ ዘመድ ናት፣ ጓደኛ ናት። ለዚህም ነው “እውነተኛ ፍቅር የማየው ከናቴ አይን ነው” እናት እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው፣ መልካም የእናቶች ቀን
@user-gp1gg7co4g
@user-gp1gg7co4g 4 года назад
የኔ ውድ እባየን አመጣሽው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
@@user-gp1gg7co4g አይዞሽ 💔
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
@@milkilion696 yen mare den nage Yemsgan fatare ara enn yalhubate tiru naw tnshe basarwoche betsa yehe basheta gabtoale inje
@enatehiwete2887
@enatehiwete2887 4 года назад
ሚሚ የቤተሰብ አፍሪቃ ካንችጋ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም ❤️❤️❤️እወድሻለዉ ማሬ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
@@milkilion696 eshii alhuge 😘
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 года назад
ከዚህ በሽታ ተላቀን ሀገራችን ገብተን ከናቶቻችን ጋር ለመቀላቀል ያብቃን እኔስ ንፍቅቅቅ ብላኛለች
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
በሰደት ላይ ላለን አገራችን ገብተን ለናትነት ያብቃን እናትም ላለን እረጅም እድሜ ጤና ለሌላቸውም ነፈሳቸው ይማር ማነው እንደኔ እናቱ የናፈቀው ሳይዋሸ👉👍😍
@yewalolij3604
@yewalolij3604 4 года назад
Amiiiiiiiin
@user-py6gu5fc7p
@user-py6gu5fc7p 4 года назад
አሜን እኔም ናፍቃኝ አለች ግን የለችም በቃ ዝም ብላ ላላገኛት ትናፍቀኝ አለች አለመታደሌ
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 4 года назад
Amen
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
በናትሽ subscribe አድርጊኝ
@geemayle7969
@geemayle7969 4 года назад
Amen! Gebriel absari yabsiren!
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 4 года назад
ውይ ኮመንት ሳነብ ሁሉም መንታ ነው እሚመኘው በሉ እግድች አሚን በሉ ፈጣሪ መንታ መንታውን ያድላችሁ ውዶቼ
@user-cz4pc1ur6r
@user-cz4pc1ur6r 4 года назад
አሚንንንንንን ያረብ
@user-mn6yy8vy8o
@user-mn6yy8vy8o 4 года назад
አሚንንንንን ያረብ አንችስ አፈልጊም ውዴ
@abebemisrak1128
@abebemisrak1128 4 года назад
ሱመያ ቲዩብ አሜንንን
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 4 года назад
@@user-mn6yy8vy8o እረ እህቴ እፈልጋለሁ አሁን ግን አንድ ልጅ ሰቶኛል አላህ ያሳድግልኝ ወላሂ ከምነግርሽ በላይ በጣም ተጎድቻለሁ በስደት ወልጀው ይሄው ሀገር ተላኩት 1አመት ሆነው እኔም በግድ ይለዩ ሁኖብኝ አለሁ በለቅሶ ዱአ አርጉልኝ ውዶቼ ይሄ በሽታ ከተነሳ ለመግባት ወደሀገር አስባለሁ ሁላችሁም ላሀገራችሁና ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ የስደት እህቶቼ
@geta916
@geta916 4 года назад
Amen
@firomyabera7725
@firomyabera7725 4 года назад
የዛሬው ልዩ ነው ደስ ሲሉ እኔም እህቴ መንታ ወልዳ በደስታ ልሞት ነው
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 4 года назад
እኳን ደስ አለሽ ውደ አላህ ያሳድጋቸው ሀያቴ
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 года назад
እስኪ ይስጥሽ በሉኝ እኔም መንታ ነው የምፈልገው መንታ መንታ ይስጠን
@user-vv2bx2ct7v
@user-vv2bx2ct7v 4 года назад
አሚን ይስጠን
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 года назад
አሚንየስጠንያርብ
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 года назад
ይሳጥሺማር
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 года назад
አላህ ይስጥሺ ውዴ
@user-kn7el6oc6w
@user-kn7el6oc6w 4 года назад
እኔም
@hanalove8330
@hanalove8330 4 года назад
ዋው የዛሬ ፕሮግራም ደስ ሲል እኔም መንታ ወንድሟች አሉኝ አቤት ፍቅራችው ሲስቀና
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 4 года назад
ይገርማል እኔ ብቻ ነኝ ብየ ቆይ መንታ ልጂ መውለድ እምመኘው ለካስ ሁሉም ሰው ይመኛል
@etmtube5797
@etmtube5797 4 года назад
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 4 года назад
@@etmtube5797 እሺ እህት
@user-sz4fb8ft6f
@user-sz4fb8ft6f 4 года назад
እኔም መታ ልጅ በጣም እፈልጋለሁ
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 4 года назад
@@user-sz4fb8ft6f ወላሂ እኔ የዘወትር ምኞቴ ነው ብታይ
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 4 года назад
እማ በህይወት ኑረሽልኝ እንኳን አደረሰሽ ብልሽ ደስታዬ ነበር እማ ሁሌም በልቤነሽ አላህ ይራኸምሽ የኔ ውዲ😭😭
@user-vu7kb3yp7n
@user-vu7kb3yp7n 4 года назад
አበሽር
@zdbyutub5207
@zdbyutub5207 4 года назад
ayshu alhi yrhamati
@givvhf8249
@givvhf8249 4 года назад
@@user-vu7kb3yp7n qqqq
@ethio7673
@ethio7673 4 года назад
አብሽሪማሬ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 4 года назад
እኔስ ብትያ ብትኖርልኚ 😭😭😭😭😭
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 года назад
እረ ወይኔ ደስ ሲሉ በቃ ምንም ማለት ቃል አጣሁ ብቻ ደስስስስስስስስ ይላሉ
@user-on1to8xx5b
@user-on1to8xx5b 4 года назад
Ebs ን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ እንደ ዛሬወቹ እንግዶች ተመችቶኝ አያውቅም በጣምምምምም ድስ ይላሉ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 года назад
ወይ መንቲዮቹ ዛሬ ዘና ነው ያደረጉኝ እግዚአብሔር ሆይ ለኔም መንታ ልጂ ስጠኝ😢
@user-tc8xd2wm1u
@user-tc8xd2wm1u 4 года назад
ፈጣሪ ይስጥሽ
@Bis-ow4hs
@Bis-ow4hs 4 года назад
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen yanmi migoti naw egzabhre yasklin
@user-dl5lb4cq8l
@user-dl5lb4cq8l 4 года назад
በሂወቴ መንታ ልጅ እንዲኖረኝ እመኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ተሳክቶልኝ እኔም መንታ ሴቶች ወልጃለው ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሳድግልሽ በሉኝ ውዶቼ
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 4 года назад
Edet newu gin meta muweldew silmifelg new🙄🙄😂
@user-dl5lb4cq8l
@user-dl5lb4cq8l 4 года назад
@@jerryjerry2151 😀😀😀😀ተይ ከእግዚአብሔር ጋር አታነካኪኝ😀😀😀😀ሆ ተመኚ ይስጥሻል
@user-md9gn2ov2r
@user-md9gn2ov2r 4 года назад
ውድ ጎደኜቸ በስደት ላይ ያላችሁ እካን ለናቶች ቀን አደረሳችሁ ፈጣሪ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁሉም እናቶች ምኞቴነው
@lubabaloubaba1609
@lubabaloubaba1609 4 года назад
አሚን ውዴ 😍😍
@borenatube194
@borenatube194 4 года назад
እንደመር በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 4 года назад
@@borenatube194 በቅንነት ደምሪኝ
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 4 года назад
ግኔ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር መታ የምወደው ሁልሽም ትወጃላሽ የመዳም ኩሽና ጌዜአችንን አቅጥሎብናል 😢😢😢👊👊👊
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 4 года назад
ኮርና ጠፍቶ ሀገሩ ገብቶ እንደኔ የልጂ እናት መሆን ያማርው
@etmtube5797
@etmtube5797 4 года назад
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ
@user-dl4rz7cd6c
@user-dl4rz7cd6c 4 года назад
ማነው እደኔ ስደት የሰላቸው እረ ያአላህ አላህ ላገራችን ያብቃን ኣሳባችንንአሳክቶ ያአላህ ስደት ሰለቸኝ እህህህህ
@ayishemohammed5693
@ayishemohammed5693 4 года назад
እኔም አለሁ ሀያቲ አሚን ያረብ
@user-wo2co7vb7v
@user-wo2co7vb7v 4 года назад
እኔም በጣም ነው ያስጠላኝ
@mehdyasman7604
@mehdyasman7604 4 года назад
አሚንንንንንን አብሽሪ አላህ ያለቀን አይቀርም
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 4 года назад
አለን ያልመረረው የለም እደ እርጎዝ ቀን እየቆጠርኩ ነው እደት እዳቅለሸለሸኝ
@gebremariamchaklu4165
@gebremariamchaklu4165 4 года назад
ትልቅ ሰው የናፈቀው ላክ ግጩኝ
@tsehayyimer8180
@tsehayyimer8180 4 года назад
ክክክክክክክክክ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@tsehayyimer8180 subscribe enederarge konjo
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 года назад
🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@ayushayush5994
@ayushayush5994 4 года назад
@@samerytube9478 አድርጊኝ ላድርግሽ ሊንኩን ተጭነሽ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Ij4IxhsM1Sk.html
@sisayabueed6064
@sisayabueed6064 4 года назад
ተመሳሳይ ሲሆን ሁሉንም ብትሸልሟቸው በጣም ደስ ሲሉ ኡፍ የተባረከ መሀፀን
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 года назад
ደስስስ ሲሉ አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው እኔም ምኞቴ ነው መታ ብወልድ ለመለው የኢትዮጵያ እናቶች መልካም የእናቶች ቀን
@hawaabdulla2051
@hawaabdulla2051 4 года назад
Mashalla mashalla 100 100 100 desi yelilii
@user-pk6xr2xp5s
@user-pk6xr2xp5s 4 года назад
የኔ ማሮች ዉድድድድድድድ ነዉ ያረኳችሁ ወህህህህህ ስታምሩ ፈጣሪዬ አደራህን በአንድ አይነት መንታ እንድትባርከኝ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 года назад
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 года назад
ማርያምን ከሚመጣው ጋር ነው የምጫወተው ያለው ገጠመኝ አስቆኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እኔም መንታ ነበርኩ ግን ከኔጋር የተወለደ ወድያው ሞተ😥😥😥
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k 4 года назад
እኔም አስቆኛል ክክክክ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@user-gy2em9yc4k subscribe enederarge konjo
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 4 года назад
እኔ እራሱ በጣም አሳቀኝ ግራ ሲገባ ምን ያድርግ
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 года назад
አብሽር ከሞት የሚቀር የለም ውዴ እኔም በጣም ነው ያሳቀኝ🤣🤣🤣🤣
@21MarYam
@21MarYam 4 года назад
ነብስ ይማር አይዞሽ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 года назад
ፍትህ. ለታገቱት እህቶቻችን የእናቶች ቀን ስታካብር ክብር ለሴቶች
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад
🤔🤔🤔🤔
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 года назад
እውነት ነው እህቶቸ ህግ ባለበት ሀገር ወንድእህቱን ያግታል ከባድ ሀዘን ነው
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 года назад
@@zahralama8064 እኛ ዝም ብንልም እናት አባት ደም እንባ ነው እሚያለቅሱት መቼ ተለቀቁ ይሙቱ ይኑሩ አይታወቅም
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 4 года назад
ትክክል😭
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@fikerintarabelibefikerinta1713 subscribe enederarge konjo
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 года назад
እንዴት እንደምታምሩ መንታ ልጆች መውለድ ነው የምፈልገው እንደኔ የምትመኙ ድንግል ማርያም ትስጣችሁ።
@emanmohammed17
@emanmohammed17 4 года назад
እኔ
@user-wq7sk6wx3b
@user-wq7sk6wx3b 4 года назад
ውይ መንታመሆን ደስ ይላል እኔ መንታ ነን አልሀምዱሊላህ ሁለታችነም ሴት ነን ሁለታችነም በስደት አብረን ነው የምንኖረው አልሀምዱሊላህ
@fatumatube1670
@fatumatube1670 4 года назад
መሻ አሏህ ደግሞ ሁለታቹም መሰደዳችሁ ግን ተፈቀደላችሁ ሁለቱንም ስደት ስታስቦ
@jamilatube8015
@jamilatube8015 4 года назад
እኔም ነኝ ስደት አብራኝ ግን አትኖረም
@user-cz3nl2yo9e
@user-cz3nl2yo9e 4 года назад
ወይ መታደል
@user-vy6jh8sm8w
@user-vy6jh8sm8w 4 года назад
ማሻአላህ ደስ ሲል
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 4 года назад
ማሻአሏህ ደስ ስትሁ ሀያቴ
@wertvhgxsd7557
@wertvhgxsd7557 4 года назад
እየወለዳችሁ በስርአት ማሳደግና ማስተማር ካልቻላችሁ ልጅን እየወለዳችሁ ለስደትና ለብስቁልና ሂወት አታጋልጡ ከመውለድሽ በፊት እንዴት እንደምታሳዲጊው አስቢ
@manguestoulouji746
@manguestoulouji746 4 года назад
አንተንህ ታላቅ ብዙ ጊዜ ታናሾች ዝምተኛ ናቸው እኔም መንታ ነኝ ታላቆች ዝምታ አንወድም ወይ ትልልቆቹ ሲያምሩ እረጅም እድሜን ተመኘሁላችሁ መንታ እስከምወልድ መውለዴን እቀጥላለሁ
@aishlilbird7275
@aishlilbird7275 4 года назад
🤗🤗🤗
@ZahraZahra-gs8rr
@ZahraZahra-gs8rr 4 года назад
ያረቢ ሷሊህ የሆነ ባል ሠተህ መታልጅ ሥጠኝ አተ አይቸግርሀም እና አላህየ
@salamasalama2365
@salamasalama2365 4 года назад
የአላህ ጥሩ ባል ሰተከኛል መታ ልጅ ስጠኝ ያረብ ❤️🤲🤲
@user-up2bp9yh4u
@user-up2bp9yh4u 4 года назад
አምላኬ ሆይ ልለምንህ ማንታ ልጆች ስጠኝ
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 4 года назад
ሕጻናቶች ከትልልቆቹ ተማሩ ቀጥሉ እድሜ ይስጣችሁ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 года назад
ሀኒ ከምጠላው ነገርሽ ለማሳሳት ምትሞክሪው ነገር ነው የተናገሩትን ነገር በትክክል በቀጥታ መናገር ነው ያለብሽ
@tube9602
@tube9602 4 года назад
ሲያምሩ እኔ ግን እርግዝና ሰአት ያስፈራኛል እኔም አያቴ መንታ ወልዳ ነበር ትላለች እናቴ እናቴ ግን አሎለደችም እህቴ በቅርቡ ወልዳለች ወንድና ሴት
@user-ql7po6ep8c
@user-ql7po6ep8c 4 года назад
እናት ማለት ለናንተ ምን ማለት ነው?እናት ለኔ የመኖር ትርጉሜ የህወቴ ሂውት እስኪ እናታቹ እምትወዱ በናታቹ ስብክራይብ ኣርጉኝ የእናታቹ ፍቅር እየገለፃቹ እልፍ.
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 4 года назад
በእናት ልመና መሆኖ ነው
@abigailethiopia3362
@abigailethiopia3362 4 года назад
የእብዶች ስብስብ ሾው please subscribe my channel
@user-ge9og6vi1i
@user-ge9og6vi1i 4 года назад
ፍጣሪ ከስደት መልስ እደው መንት ልጅ ስጠኝ
@ahmedabdurhman4567
@ahmedabdurhman4567 4 года назад
Allah yewofeqsh ensha Allah
@user-db7zn2bf2k
@user-db7zn2bf2k 4 года назад
አሜን
@sara-zp4wy
@sara-zp4wy 4 года назад
እናታለምየ እርጅም እድሜና ጤና ይሥጥሽ
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 4 года назад
ተፈጥሮ ተዛብታ እኔም በተራዬ አምጬ ካልወለድኩሽ በቀር ውለታሽን መክፈል አልችልም እናቴ የኔ ሁሉ ነገር አለሜ ነሽ ኑሪልኝ ❤❤❤
@aeyubtube3045
@aeyubtube3045 4 года назад
ትክክል
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
tube subscribe enederarge konjo
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 4 года назад
@@aeyubtube3045 በቅንነት ደምሪኝ
@sameerahassen9411
@sameerahassen9411 4 года назад
መንታ ልጅ እንዲ ሰጠኝ ዱዋ አድርጉልኝ በጣም እወዳለሁ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 года назад
ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ለወላጆች ተመኘሁ ሀኒየ ሽልማቱ ግ ለሁላቼውም ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበር ለየት ያለ ፕሮግራም ነዉ
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 года назад
ይገርማል ደስስስ ሲሉ እኔም መንታ መንታ መውለድ ነው ምኞቴ ግን የሚሰጠው አላህ ነው
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 года назад
ለዚህ ስአት ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እናቶቻችን እንኳን አደረሳችሁ እናት ማለት እኮ ሁሉ ነገር ናት እማዬ በጣም ነው የናፈቅሽኝ 😭💘 እድሜና ጤና ይስጥሽ እናት አለም❤ እኔም በቅርቡ የልጅ እናት ልሆን ነው እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም እንድገላገል በጸሎት አስቡኝ ሰሞኑን እወልዳለሁ 😘👏⛪
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 4 года назад
ድንግል እናቴ ለእኔ ልዩ ነሽ አሜን እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ እመብርሀን ትቅረብሽ
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 4 года назад
ድንግል በሰላም ትገላግልሽ።
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 года назад
@@user-vc4jv9eb1l አሜን 😘⛪
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 года назад
@@user-ck3vt6ir4k አሜን👏😘⛪
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 года назад
ዋውውው ማሻ አላህ እንኳን አደረሳችሁ ለናቶች ቀን እኔም እናት ሆኛለሁ ፈጣሪ ይመስገን እድሜ ከጤና ይስጠን ሺ አመት እንኑር
@hshsjjsjsjjiee7053
@hshsjjsjsjjiee7053 4 года назад
እፎይ የቡና መቁሊዋ በደም አሰቀችኝ ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን
@etmtube5797
@etmtube5797 4 года назад
ማማዬ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ
@belaynshtekle9966
@belaynshtekle9966 4 года назад
አምላክ ሆይ መንታ መንታ ስጠኝ ከምለው በላይ ነው መንታ የምወደው
@shamsotube846
@shamsotube846 4 года назад
እኔም ምኞቴ መንታ እንድ ወልድ ነው አላህ ይወፍቅሸ ብላቹ ዱአ አረጉልኝ
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ሀኒዬ ማር እኮ ነሽ በጣም እወድሻለሁ ፕሮግራምሽ ማራኪ ነው ። እንኳን ለዚች ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሰን ። ክብር ለእናቶች ። መንታ ልጅ እንዲኖረኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ምኞቴ ነው ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ትሰጠኛለች አምናለሁ ።
@danielhadish5252
@danielhadish5252 4 года назад
ዋው በጣም የሚያዝናና ፕሮግራም የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው መንታወችን ማሳደግ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የተረዳሁበት ዝግጅት ወላጅ ራሱ የሚሸወድበት ሁኔታ መኖሩን አላውቅም ነበር ግን የሚገርም መናበብ አላቸው ይበል ፕሮግራም እንደኔ የተመሰጠ ያዝናናው ካለ በል በለው
@TameneAsefa
@TameneAsefa 4 года назад
እናቴ እወድሻለሁ መልካም ጤናንና እድሜን ይስጥልኝ እግዚአብሔር ምስክሬ መንታ ነኝ እኔ ታመነ ወንድሜ ታገሳ ይባላል፣ ከወደዳችሁኝ Like ግጩኝ
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 4 года назад
የመልካቼው መመሳሰል በጣም ገርሞኛል 🤣❤️❤️
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 года назад
የኔ እናት ልዩ ነች አለሜ ነች እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰልኝ #ማሚዬ ለሁለም የአለም እናቶች እንኳን አደረሳችሁ ወይኔ ደስ ሲሉ እኔም አጎቴ ወልዷል መንታ ተስፋ አለኝ ከአላህጋ ኢንሻ አላህ
@kinjokonjo4874
@kinjokonjo4874 4 года назад
ሀኒየ የተቸገርሽ ትመስሌለሽ ትልልቅ ሰወቹን ስጠይቂ ብቻ ደስ ትያለሽ ክብር አሰጣጥሽ ደስ ይላል
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 года назад
ስተምሩ ለሁሉም እናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤👈 መንታ ልጅ እወዳለሁ ምን ይታወቃል ለወደፍቱ አግብቼ መንታ እወልድ ይሆነናል 😁😁
@user-rw2cz7vr8r
@user-rw2cz7vr8r 4 года назад
ያረቢ እኔም ሁለት ወልጃለሁ የመጀመራዬ በልጅነቴ ብቻ አለሀመዱሊላህ አንዱን አለ አንዱን ሞተብኝ ከደከምኩ ከወለኩት በኋላ ለካ እዲህ ያምሩ ነበር ሁሉም ነገር የሱስራነው አለሀመዱሊላህ
@21MarYam
@21MarYam 4 года назад
አይዞሽ ነብስ ይማር
@geta916
@geta916 4 года назад
አይዞሽ።ማሬ ያችያለዉን እግዚሐብሔር ባርኮ ይስጥሽ
@user-rw2cz7vr8r
@user-rw2cz7vr8r 4 года назад
@@geta916 አሚን ማሬ
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 4 года назад
ዋውውውው በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ😚እንኳን ለእናቶች ቀን ኣደረሳቹ ኣደረሰን በሰው ሃገሪ ያለንም
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 4 года назад
ለሁላችሁም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። በጣም ተመስጨ ዘና እያልኩ ያየኋቸው እግዚአብሔር አምላክ የሳምንት ሰው ይበለን አሜን
@user-fv3nv2np3o
@user-fv3nv2np3o 4 года назад
እፍፍፍ እኔስ እድሜ ለስደት የናቴን መርዶ በስደት ሁኘ ነው የስማሁት እናተ እህት እና ውንድሞች እናት ላላቹ ሺ አመት ይኑሩላቹ እውነት እናት ማጣት ከባድ ነው ሁሌ እንዳለቅስኩኝ እኖራለውእእፍፍፍፍፍ
@user-oz3on2it7i
@user-oz3on2it7i 4 года назад
አይዞሺ እህቴ
@abushabushe3844
@abushabushe3844 4 года назад
አይዞሽ ማር
@user-ib8pw4ew4u
@user-ib8pw4ew4u 4 года назад
አይዞህ እህቴ
@user-cp3wm2lk4s
@user-cp3wm2lk4s 4 года назад
አይዞሽ ማር
@user-cp9gk4uk3h
@user-cp9gk4uk3h 4 года назад
ሴት እማታከብሩ ወድሞች ልብ ይጣችሁ አክብሩን ትከባራላችሁ እናቴ እወድሻለሁ ነብስሽን ይማረዉ ሁሌየ አለቀቅሳለሁ በአለም ላሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 4 года назад
አታልቅሽ ሁላችንም ወደዛው ነን ሶብሩን ይስጥሽ
@mdsumon-wx1kn
@mdsumon-wx1kn 4 года назад
የኔ ቢጤ አብሺሪ እኔም ሁላቸውን አጥቻለሁ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@user-uz1mr3km1c subscribe enederarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@mdsumon-wx1kn subscribe enederarge konjo
@user-cp9gk4uk3h
@user-cp9gk4uk3h 4 года назад
@@mdsumon-wx1kn አይዛን ማር
@remlaabdela5073
@remlaabdela5073 4 года назад
የናት ቀን አንድ ቀን ብቻ አይደለም ሁሌም የናት ቀን ነው በአመት አንድ ቀን ብቻ ጠብቀን ሳይሆን ሁሌም እናቶቻችንን ማስታወስ ስጦታዎች መስጠት ሁሌም ማክበር ነው
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 года назад
ለአለም እናቶች ጤና እና እድሜ ይስጥልን ለእናቶች ፍቅርን ለመግለጽ ይከብዳል❤❤❤❤❤
@user-cy9so1we6r
@user-cy9so1we6r 4 года назад
እነተዋወቃለን ዛሬ አደኛ ነኝ ፈጣሪ ኮረናን አጥፋልን በጭንቀት ልሞት ነው ወገኖቼ ጭራሽ አገራችን እየባሰ ኤደ
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 4 года назад
አሜን፫
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@gshzgsg6220 subscribe enederarge konjo
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 года назад
እግዛአብሔር ጤነኛ ልጅ አስታቅፈኝ መንታ መንታዉን
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 4 года назад
እናት ለዘለአለም ትኑር ♥እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር በአለም ላይ ላሉ እናቶቻችን ይሥጥልን አሜን ፫ እማ እወድሻለሁ ♥
@jamilajamila2313
@jamilajamila2313 4 года назад
ደስሲሉ እኔም መታ እወድ ነበር ግን አጭርነኝ
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 4 года назад
በጣም ታምራላችሁ ያአላህ እኔንም ወፍቀኝ ያረብ
@zizulove9429
@zizulove9429 4 года назад
እደኔ እናቴ በኔ ለፍታለችዋጋ ከፍላለች እድመዋን በሙሉ ለኔ ኖራለች ምንምብሆንላት ውለታዋን ልከፍለው አልችልም የምትሉ ላይእ
@samsamsung1911
@samsamsung1911 4 года назад
ማሻአላህ ተባረከላህ እደትደሥይላል እረጅም እድሜጤናይሥጣችሁ እኳን ለናቶች ቀን አደረሣችሁ
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 4 года назад
አባቶቸ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ኡፍፍፍፍፍ እህት እና ወድሞቸም እደጉልን
@user-vr1dp5rd3f
@user-vr1dp5rd3f 4 года назад
እንኳን ለናቶች ቀን አደረሳችሁ ማሮችዬዬዬ እስኪ እናቱን የሚወድ አይክ ግጩኝ
@badriahasan5387
@badriahasan5387 4 года назад
ሳላቀው ዛሬ የናቶች ቀን መሆኑን እናቴን ሰርፕራይዝ ላረጋት ፈልጌ ነበር አለፈኝ ለማያልቅ የመዳም ስራ ስንደፋደፍ ረጅም እድሜና ጤና
@hegeriselameshiyibeza4500
@hegeriselameshiyibeza4500 4 года назад
ዋው ደስ ስትሉ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ በአለም ላሉ እናቶች በሙሉ ረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን አሜን
@etoeto4192
@etoeto4192 4 года назад
ያአላህ እንዴት ደስ ይላሉ ያረቢ በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ መንታመንታና ሳሊህ የሆኑ ልጆች አላህ እንዲወፍቀኝ ያረቢ እስከነሪዝቃቸው ያከሪሙ ኮሮናም አላህ ያጥፋልን
@SaeedKhan-kg1zi
@SaeedKhan-kg1zi 4 года назад
መልካም የእናቶች ቀን happy mazres day 😍😍😍😍😍
@jamilatube8015
@jamilatube8015 4 года назад
ወላሂ እኔም መንታ ነኝ ሁለታችንም ሴት ነን መንታ መሆን መታደል ነዉ ልጂም መንታ እንዲሰጠኝ መኞቴ ነዉ
@marimemoktar6516
@marimemoktar6516 4 года назад
እናት ማለት እኮ ሁሉ ነገር ናት እንኳን ለናቶች ቀን አደረሳችሁ
@sishaia6875
@sishaia6875 11 месяцев назад
የእናት ውሌታ ብዙነው እናቴ አባትም እናትም እህትም ወድምም ሁና ነው ያሳደገችን እናቶቻችን ሺ አመት ይኑሩሉን❤❤❤❤
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 4 года назад
ውይይይ ትልልቆቹ ቢያሸንፉ ደስ ይለኝ ነበረ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 года назад
አላህ ይሄን በሽታ ያንሳልን 🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
ደስ ስሉ በማርያም ትላልቆችሁ እኔም ሙኜቴ መንታ ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ
@user-eb2zv1iv9e
@user-eb2zv1iv9e 4 года назад
ደስ ስትሉሉሉሉሉሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hdhdbshshshs3585
@hdhdbshshshs3585 4 года назад
ውድዋ 🌷እናቴ 🌷 እድሜሽ 💓 ያርዝምልን 💝 ሁለቴ 💗 ነው መታ 💔 የወለደቹ 💞
@elcelc2278
@elcelc2278 4 года назад
አሜንአሜን።ጤናይስጣቸው።እናቶችን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@elcelc2278 subscribe enederarge konjo
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 4 года назад
Wow tadelesh
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 4 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናቶቻን ዋው በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ዛሬ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 года назад
የኔ ወድ እናቴ እንኳን ለዚች ቀን አደርሰሽ እድሜና ጤና ላንች ኑሪልን ለሁሉም እናቶች እንኳን አደርሳችሁ
@najathasan5921
@najathasan5921 4 года назад
መንታ፡መሆን፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡እኔም፡መንታ፡ነኝ፡ስደት፡ከእህቴ፡ጋ፡አቆራረጠኝ
@hananjameela9081
@hananjameela9081 4 года назад
Ayezosh yana konjo Allah yaganagnachuo wanaw salam mahonachuo naw manta batam naw yamewadaw ena mead ena adenan wandemocha selahonuo
@najathasan5921
@najathasan5921 4 года назад
@@hananjameela9081 inshallah.Yareb.allah.beselam.yagenaghn.menta.huno.terariko.menor.yikebdal.Wandmochish.nachew.betam.dasyilal.amesegnalehu.ehite
Далее
would you eat this? #shorts
00:23
Просмотров 2 млн