Тёмный
No video :(

ለመልካም ስራ ጊዜ አትጠብቅ (seid jemal) 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 192 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 399   
@user-fv6rw1zs5n
@user-fv6rw1zs5n 5 лет назад
እስኪ የሰዒድ አጫጭር ሙሃደራ እንደኔ የሚጣፍጠው ልቁጠራችሁ
@user-eu2vh2fr6w
@user-eu2vh2fr6w 5 лет назад
ቁረአን ብቻ እሚለቀቅበት ምርጥ ቻናል ተፍቷል እየገባቺሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላቺን ቤተሰቦቺ ሁኑ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vEfQlK7ZqCA.html ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ
@alain8492
@alain8492 5 лет назад
እትር ምትር ያለሽ ናት ትምህርቱ አላህ ይጨምርለት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ
@almasalmas392
@almasalmas392 5 лет назад
እኔ
@asdfhj5055
@asdfhj5055 5 лет назад
@@almasalmas392 እኔም አለሁ
@user-zw8ee8ll2h
@user-zw8ee8ll2h 5 лет назад
እኔምበጣምነዉየምወደዉ
@hayatyosif6044
@hayatyosif6044 5 лет назад
ሀቂቃ ቀልቤ ድርቅ ሲል የአንተን ትምህርት ነው እምሰማው,ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ልብ ሰብሮ እሚገባ ትምህርት ነው ትምህርቶችህ የአላህ ኡም ሰልማን ነኝ ልጀ ሲያድግ ሶሊህ ይሆንልኝ ዘንድ ሞኞቴ ነው ያረብ
@zelaftube5292
@zelaftube5292 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጣህ አንተ እንቁ የእውቀት ባለቤት ምርጥ ወንድሜ ጀዛክ አላህ ኽይር
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 5 лет назад
አተ መልካም ትሁት አንድበተ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅህ ያርብ
@user-eu2vh2fr6w
@user-eu2vh2fr6w 5 лет назад
ቁረአን ብቻ እሚለቀቅበት ምርጥ ቻናል ተፍቷል እየገባቺሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላቺን ቤተሰቦቺ ሁኑ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vEfQlK7ZqCA.html ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ
@munabinttemam1702
@munabinttemam1702 5 лет назад
ማሻ አላህ ጀዛከአላህ ከይሪ ዉድ ኡሥታዝ ሰያ አላህ ይጨምርልህ እውቀት ላይ እውቀት ውዴታ ላይ ውዴታ አላህ ይጨምርልህ አንዳኛ ነኝ ላይክ ግጩልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🍫🍫🍫
@zahraindris7715
@zahraindris7715 5 лет назад
ያአላህ ኸይርስራን አግራልኝ ያረብ ኡስታዝ ሰኢድ ጀማል ጀዛከ ላሁንኸይረን
@user-fv6rw1zs5n
@user-fv6rw1zs5n 5 лет назад
ውዶቼ በያለንበት በነዚህ በተከበሩ ቀናቶች በዱኣ አንረሳሳ ያሰብነውን አሳክቶልን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን በዚህ ሳአት ከቤተብ መሳቅ መጫወት መቦረቅ ከምነግራችሁ በላይ ናፍቆኛል አመት በኣል ሲደርስ ሁሌም ሆድ ይብሰኛል እኔን ብቻ ነው ወይስ ሁሉንም ነው ሆድ የሚብሰው??
@tekyamohammad9114
@tekyamohammad9114 5 лет назад
እረ ሁቢ ሁላችንም ነን ለማንኛውም አይዞሽ
@baida7479
@baida7479 5 лет назад
ወላህ በአላህ ስም ምንም ደሥ አይለኝ ከምሥቅበት ይልቅ የማለቅሥበት ይበልጣል መቸም አልሀምዱሊላሂ አላህ የሠጠንን መቀበል መቻል ነዉ
@amalalameri6907
@amalalameri6907 5 лет назад
አብሽሪ ማማዬ
@user-fv6rw1zs5n
@user-fv6rw1zs5n 5 лет назад
@@baida7479አብሽሪ ሀያቲ
@user-yl6op4df7d
@user-yl6op4df7d 5 лет назад
ሁላችንም ነን ወላሂ አይዞን ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ኢንሻ አላህ
@waselafadel4913
@waselafadel4913 5 лет назад
አለህ ኢጠብቅህ አለሀምዱልለሂ አተን የመሰለ ወጠት የኢስለም አስተመሪ ለደረገህ አለህ ምስገነኢገበው ኢኘንም በአተ ምንጠቀም የድርገን የረብ
@MaMA-wm8we
@MaMA-wm8we 5 лет назад
አሚንንንንንንንንንንንን
@user-ji6nb4ty9z
@user-ji6nb4ty9z 5 лет назад
ጀዛካላህኸይር. ኡስታስአችን. አሏህይጠብቅህ በአለህበትቦታ. እኛምበሰማነውተጠቃሚያድርገንያረብ
@user-er7bd7mj8z
@user-er7bd7mj8z 5 лет назад
ጀዛካላ ከይር ወንድም ስኢድ እኛም በስማነው እምንተገብር ያድርገን
@firdows3971
@firdows3971 5 лет назад
ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዚህ ለተከበረ የሆኑ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ሀጃጆቻችንን አላህ በሰላም ወደየመጡበት ይመልስልን ሀጃችውም ይቀበላችው አሚን ውድ ሙስሊም እህቴ ወንድምቼ ለአላህ ስል እወዳችሁአለሁ
@user-wc1nf8gr3g
@user-wc1nf8gr3g 5 лет назад
ጀዛ ከለህ ኸይር ኡስታዝ ሰኢዲ እኝም በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን በጣም አረፈ ትምረት ነው ቀጥልበት ወንድም
@zainbzainbb6794
@zainbzainbb6794 5 лет назад
ሱሏላሁ አለይሂ ወሰለም
@mekamustafa8236
@mekamustafa8236 5 лет назад
ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዜ በዱአህ አትርሳኝ ያጀመአ ሁላቹህም ለድኔ
@user-vz3km4tx1l
@user-vz3km4tx1l 5 лет назад
ጀዛኩመላ ኽይረን. እረጂም አድሜ ያድልህ ኡስታዝየ ያረብ
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 5 лет назад
በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አላህ ከጀሀነም ቅጣት ከደጃል ፈተና አላህ ይጠብቀን
@tube-hy3jw
@tube-hy3jw 5 лет назад
አሚንን ያረብ
@samiramanajir7521
@samiramanajir7521 5 лет назад
አሚን ሀቢበቲ
@user-pt2uv3hk1u
@user-pt2uv3hk1u 3 года назад
አሚን ያረብ
@user-uu4kq2kh2y
@user-uu4kq2kh2y 5 лет назад
አሰላም ዋአለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱ ጀዛክ አሏህ ኸይር ት/ት ሁሉ በጣም ስማጥ የሚያደርጉ ናቸው አሏህ ይጨምርልህ መሰሎችህንም ያብዛልን በሰማነው እምንጠቀም ያደርገን
@user-mp8sf5el3d
@user-mp8sf5el3d 5 лет назад
ዉድ ወንድማችን ሰዒድ ጀዛክ አሏህ ኸይርን አሏህ በኸይር ነገር ላይ ተሽቀዳዳሚ ቀዳሚ ያድርገን
@almasalmas392
@almasalmas392 5 лет назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዛከላህህይረን ኡስታዝሰኢዲ እደበተጣፋጭናህ 2ተኛ ኡስታዝያሲንኑር አላህይጠብቅህ
@user-nv7up7uc5v
@user-nv7up7uc5v 5 лет назад
ሰያ አላህ ይጠብቅህ አጫጭርም ቢሆኑ ትምህርትህ በጣም ጣፍጭ ናቸው ጀዛከላህ ኸይህ
@user-tw7nw2pt1p
@user-tw7nw2pt1p 5 лет назад
ጃዛካላህ ከይር ሀዲሶችህ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው
@Tube-ez4jf
@Tube-ez4jf 5 лет назад
ጀዛክ አሏሁ ኸይር ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልክ የኡስታዝን ዳአዋ እጥር ምጥን ቅምም አድርገክ ስለምታቀርበው ተመስጨ ነው የማዳምጠው
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 5 лет назад
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ሰይድ ጣፋጭ ትምህርትህ ደስ ስል ሰ አ ወ
@hawa5592
@hawa5592 5 лет назад
ጀዛኪላሁ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-rq9hk7th5g
@user-rq9hk7th5g 5 лет назад
ሠያ ገዛ ከላህ ወኸይር በሠማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ይህን አጠር ያለ ጣፋጭ ዳእዋህን ቶሎቶሎ ልቀቅልን አትጥፋ
@user-fr5lx1sc1p
@user-fr5lx1sc1p 5 лет назад
ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ወዱ ኡስታዛችን ሰያው ጀማል አጭርየሆኑ ደርሶችህ ሁልጊዜ ነው የሚናፍቁኝ ጀዛክን አላህ ይክፈልህ
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 5 лет назад
*ጀዘካሏህ ኻይር ወንድማችን አላህ ይጫምርህ አንተ በተናገርካው እኛ በሰማነው ተጠቃም ያድርጋን ያረብ!!*
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u 5 лет назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ልባችን ይክፈትልን ወደ ኸይር ስራ ተጣሪዎች ያብዛልን #አላህ እናተንም ይጠብቅልን መሰሎቻቹንም ያብዛልን ዋና ልባችን በኸይር ስራ አላህ ያትምልን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@user-kb7ej3ih5j
@user-kb7ej3ih5j 5 лет назад
ማሻ አላህ ጀዛካላህ ኸየር ፊዱንያ ወለ አሄራ እኛም ሰምተዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን
@user-xj2ti8wl1v
@user-xj2ti8wl1v 5 лет назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@taybaali1632
@taybaali1632 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን S. A .w
@musaomir1476
@musaomir1476 5 лет назад
ጀዛክላ ከይር ኡሰታዝ ሰለላህ አለይሂ አሰላም ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን
@user-yl6op4df7d
@user-yl6op4df7d 5 лет назад
ጀዛከሏህ ኸይር ሰይድ ወንድሜ እናመሰግናለ አላህ ይጠብቅህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@tube-mz2gt
@tube-mz2gt 5 лет назад
ጀዛኩሙሏሑ ኸይር ያረብ ለኸይር ስራ ተቀዳሚወች አድርገን በተለይ የሥደት እሕቶች ና ወንድሞች ለኸይር ስራ ባንደኛ ደረጃ ብንይዛቸዉ አይከፋም መሥጊዱንም ሰኑት የታመመዉንም አስተመሙት የተቸገረዉንም አበሉት እስኪ እንደኔ የሥደት አለም አሕቶችን የሚያደንቅ አለሑ ይበል
@user-fm4qv5mv9v
@user-fm4qv5mv9v 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን ኡሥታዜ አላህ በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን
@lecimyztym55
@lecimyztym55 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@mediyayoutube8236
@mediyayoutube8236 5 лет назад
ጀዛአክ አላህ ኸይር ኡሥተዝ ሠኢድ
@muradtube6563
@muradtube6563 5 лет назад
ማሻአላህ ወንድሜ ሰያ አላህ ይጠብቅህ ለሙስሊሙ ኡማ የምታገለግል ምርጥ ሙስሊም ጀግና ያድርግህ
@nnnnmmm4520
@nnnnmmm4520 5 лет назад
ጀዛከአላህኸይር ወድማችን አላህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ።
@user-tb2ul9eg9y
@user-tb2ul9eg9y 5 лет назад
ምርጥ ወንድሜ በርታ በእዉቀት ላይ እዉቀት አላህ ይጨምርልክ በጉጉት ከምጠብቃቸዉ ወንድሞቸ አንዱ አንተ ነክ ።
@hayatyosif6044
@hayatyosif6044 5 лет назад
وعليكم السلام شكرا استاذ وجزاك الله خيرا
@umasam3527
@umasam3527 5 лет назад
Masha Allah jezak allahu kayhr Ustazachen Allah yitebikachu
@abdulmahdialasfoor6780
@abdulmahdialasfoor6780 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
@user-ix8vc3ex1p
@user-ix8vc3ex1p 5 лет назад
ለአላህ ብየ አወዲሀለሁ ሰያው ምርጥ ሰው መሰሎችህን ያብዛልን
@user-kf4sp5fb9i
@user-kf4sp5fb9i 4 года назад
ያረቢ እንዳተ ያለውን ያብዛልን ሀቂቃ ደስ ብሎኝ የማደምጠው ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ሙሉ ያስተላለፍከዉን ዳእዋ በኒሞሪ እፈልገዋለሁ ኢሻአላህ ሀገር ስሄድ ከነ ቤተሠብ መስማት እፈልጋለሁ
@hanenebrahim3240
@hanenebrahim3240 5 лет назад
ጀዘክ አሏህ ከይር
@user-zt7bd2oi7p
@user-zt7bd2oi7p 5 лет назад
ጀዛክአላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዙና አንተም በተናገርክበት :እኛም በሰማንበት አላህ ተጠቃሚወች ያርገን ያረብ :✔★✔★✔★♥♥♥
@user-lx8qs3id2r
@user-lx8qs3id2r 5 лет назад
ጃዘከላህ ኸይረን ኡስታዝ ለአላህ ብዬነዉ ያምወድክ
@user-ww3zd8eh6m
@user-ww3zd8eh6m 5 лет назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጨምረልህ ወቅትበውቀትላይ ለኛም አላህ ውቀት ይስጠን ያረብ
@toyibaayalew7762
@toyibaayalew7762 5 лет назад
ጀዛከላህ ወድም ለኸይረ የምንሸቀዳደም ያድረገንንን
@halimakedir2810
@halimakedir2810 5 лет назад
S ,A,W Yaa subhanalh egnanm wafekan saya jezakumlhu keyran nureln
@fetinatajems4600
@fetinatajems4600 5 лет назад
ጀዛከ አላሁ ኽይር ወንድም ስሂድ አላህ እኛንም ስምተን ምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 5 лет назад
ጀዛክላህ ኽይር ወንድማችን ሰይድ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ አሚን
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 лет назад
አህሌን ወድማችን ሰያው ጀዛከላህ አላህ ይጠምርልክ ከኢልም ላይ ኢልም ሁሌም ጥፍጥ ያሉ ናቸው ሙሀደራህ
@aminatseid280
@aminatseid280 4 года назад
ማሻአላህ እሄን ጣፍጭ ሀድስ ስምተን የምንጠቀም አላህ ያርግን
@user-fv6rw1zs5n
@user-fv6rw1zs5n 5 лет назад
አሏህ ለኸይር ከሚሽቀዳደሙት ያድርገን ያረብ
@user-zn6nk3ir2i
@user-zn6nk3ir2i 5 лет назад
ማሻ አላህ ሰምተው ከተጠቀሙት ያርገን ያረብ
@user-qi5lx1kb4l
@user-qi5lx1kb4l 5 лет назад
ጀዛከላህ ከይር ኡስዠታዚ ሰኢድ አላህ በሰማነው የምንተገብር ያድርገን ያረብ
@seidmohammed63
@seidmohammed63 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ያረብ ሠምተን እምንጠቀም ያደርገን ያረቢ ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 3 месяца назад
ጀዛ ከአላህ ኽይር አላህ ይጨምርልን መሰሎችህን ያብዛልን አንተ በተናገርከው እኛ በሰማንው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ያኢላሒ በዲን ላይ አፀናን
@user-ot9ed6bu6k
@user-ot9ed6bu6k 5 лет назад
ማሽአላህ ጀዘክ አላህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
@bintabdulqadir9049
@bintabdulqadir9049 5 лет назад
Walekuma Selma worahametulahi wobarakatu jezakumulahu keran alaha leker menshqedadaem yadirgen yarabi 😭
@fafitube1
@fafitube1 5 лет назад
ያአላህ አላህ ኸይሩን ይወፍቅህ ዳእዋህ በጣም ደስስስ እያለኝ እሰማዋለሁ አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 5 лет назад
ጀዛኩሙላህ ኽይርን ወንድም ሰኢድ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያደርገን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@sofiyaseid2630
@sofiyaseid2630 5 лет назад
Msha aliah
@alhamdulillahiammuslimzed4014
@alhamdulillahiammuslimzed4014 5 лет назад
ሰኢድ ጀዛክላህ አላህ በሰጠን ይማንሰጥ ያርገን
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 4 года назад
Masha allah jzaklh kyr allah bmlkam sra laye yredan allah jenten ywfeqenyarb ሀቢቡና ረሡለላህ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ሡባሀን አላሂ ወቢሀምዲሂ ሡባሀን አላሂ ላአዚም ያአላህ እሡበሚወደው ነገርላይ ይወፍቀን አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልንንንንን
@mohamadyasin8070
@mohamadyasin8070 5 лет назад
አህለን ኡስታዝዬ አጫጭሩ ሙሃደራህ ስወደው እኮ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ!!
@sofisopia2016
@sofisopia2016 5 лет назад
አህለንኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ
@rahimarahima4627
@rahimarahima4627 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸየር ማሻአላህ ወንዲሚ አላህ ይጠብቅልን ያረብ አላህ ተጣቃሚወቺ ያርገን አላህ ይዚዲልህ ወንዲሚ
@user-hm2kj1oo4k
@user-hm2kj1oo4k 5 лет назад
ያረብ ወድማችንን አላህ ይጠብቅልን የዋሣብ ግሩፖ ካለ ሊክ አሥቀምጡልኝ ከሥር በጣም ጣፋጭ ትምህርት
@jamujaamugsgghshd4678
@jamujaamugsgghshd4678 5 лет назад
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ውድ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ በዱአ አትርሳን ወንድሜ ሁሌም በጉጉት እንጠብቅህ አለን ኢንሻአላህ
@user-po6qj4ls6g
@user-po6qj4ls6g 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ መሰሎችህንም አላህ ያብዛልን። አላሁመሶሌ ወሰሌመዐላ ዓላ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ (ሶ ዐ ወ)
@user-xw3gn3kq9s
@user-xw3gn3kq9s 5 лет назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ሠያው አሏህ ይጠብቅህ በያለህበት አተ የኢሥላም ጀግና እባክህን በዝህ ጣፋጭ አድ በትህ ሥለ ሧሀቦች ታሪክ ንገረን የብዙ ሡሀቦችን ታሪክ የማናቃቸው አለን
@halma5733
@halma5733 5 лет назад
ጀዛከለህ ኸይር ወንድማችን አለህ ይጨምርልህ
@rahmarahma534
@rahmarahma534 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን ያሂ አላህ እድሜ ጤና ይወፍቅልኝ ያረብ አላህ ቅኑን መገድ ይምራን
@sakeenasak1442
@sakeenasak1442 5 лет назад
አለህ ይጨምርልህ ወንድም። ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም
@asdfhj5055
@asdfhj5055 5 лет назад
ጀዛኪላ ኽርን ጀዛ ይጠዉል ኡምርክ ያርብ በስማንዉ ተጠቃሚ ያርገን እኛንም ትምርትህ በጣም ሀልቤይገባል ሁሉንም አዳምጠዋለሁ // ይከት ኽርክ
@mayajamal8658
@mayajamal8658 5 лет назад
አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር ለበይከሏሁመ ለበይከሏሁመ ለበይከ ለበይከ ላሸሪከለከለበይክ ኢነል ሀምደ ወኒእመተ ለከወልሙልክ ላሸሪከለክ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ላኢላሀ ኢለሏህ አልሀምዱሊላህ ሱብሀን አላህ አለህ አክበር
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 5 лет назад
ማሻአላህ ጃዘከላህ ወደም ሠኢዲድ የረብ አገረልን ወላሂ አሠባለሁ አየሞለልኝም ሁሌም በዱአ አተረሡኝ ከሚሠደቁት አደረገን
@munapuna2901
@munapuna2901 5 лет назад
jezakumula heyren besemanew mntekem yadrgen beduachihu atrsugn wd ye islam lJoch hoy
@user-pg4li2vf1o
@user-pg4li2vf1o 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያደርገን
@user-jf7sf9jo4n
@user-jf7sf9jo4n 5 лет назад
ጅዛካላህ ኽይር ወድማችን አላህይጨምርልህ እኛም ሰምተው የሚጠቀሙ አላህ ያርገን ያረብ ሡለላ አለይሂ ወሰለም
@abrahamasdasd1233
@abrahamasdasd1233 5 лет назад
ጀዛከላህይር በእዉቀትህ ላይ እዉቀት አላህ ይጨምርልህ
@hanenebrahim3240
@hanenebrahim3240 5 лет назад
እንሻ አሏህ
@batulsiraj6524
@batulsiraj6524 5 лет назад
ጀዛህአላህ ኸይርአላህይጨምርልህ ዶአዎችህእጥርምጥንያሉ ሳልጠግበውነውየሚያልቅብኝ አላህይጠብቅህ እኛምበሰማነው አላህተጠቃሚያድርገን
@hajertube7004
@hajertube7004 5 лет назад
ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዛችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fatmaabdalrahman2805
@fatmaabdalrahman2805 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጻህ የውቀት ስው አላህ ይጠብቅህ
@fatumaseid3115
@fatumaseid3115 5 лет назад
ጀዛክላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 5 лет назад
ጀዛከላከይር ወንድማችን አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው የምጠቀም ያድርግልን ከይር ስራቸው ከበዛላቸው ባሮች ያድርግልን ያረብ ያረብ
@toyobakonjo7920
@toyobakonjo7920 4 года назад
ኡስታዝ ጀዛሗ አላህ ሆይር
@kadgeail601
@kadgeail601 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ኽይር አላህ በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@fafitube3261
@fafitube3261 5 лет назад
ጀዛከላህ ኽይስ ኡስታዝ
@abdikade8509
@abdikade8509 5 лет назад
Jazakallahu khyiran brother barklhufiik ❤️❤️❤️
@user-pp5xd8ru3j
@user-pp5xd8ru3j 5 лет назад
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ማሻአ አላህ ሰይድ አላህ ይጨምርልህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን በሰማነውም አንተም በናገርከው ተጠቃሚ ያድርገን
@kwvip945
@kwvip945 5 лет назад
ጀዛከላ ኸይር ወንድም
@hayat3783
@hayat3783 5 лет назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛ ከአላህ ኸይር
@rahmamohmad208
@rahmamohmad208 5 лет назад
ጀዛክአላህ ኸይር አስታዝ
@user-hs1ok4xh3u
@user-hs1ok4xh3u 5 лет назад
ያእኸይ ከሪም ወጀዛኩም አላህ ኸይረ ሞሀደራወችህ የልብ መዳኒቶች ናቼው ሁል ጊዜም እልሀለሁ እረዘም አድረግልን ያእኸይ
@emanemma9536
@emanemma9536 5 лет назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ
@habibahome5828
@habibahome5828 5 лет назад
ማሳአላህ አላህሱበሀኑተአላ ይጨምርልክ ውድሜ ሠይድ አላህአህላቃቸውም ያማረ ለጆችይወፍቅህ
@user-rr4md1lf1w
@user-rr4md1lf1w 5 лет назад
እሥቲ ዱአ አርጉልኝ ሂወቴ ፈተና ላይ ነው የአላህ ከፈተና አውጣኝ😭😭😭
@amalalameri6907
@amalalameri6907 5 лет назад
aslem Alykum Warhmatullhe Wabrkathum Seya Jazkallhe Hayre Allhe Yachemarlhe ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢደል አረፋ በሠላም አደረሣችሁ
@ugf6127
@ugf6127 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@mehbyatofik212
@mehbyatofik212 5 лет назад
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ጀዛከሏህኸይር ኡስታዝ👌👍
Далее
እነኚህን ያውቋቸዋል?
13:00
Просмотров 28 тыс.
Isfahamka Lamaanaha Waa Guusha Nolashooda Sh AbuDalxa
41:17
Шархи холи Мавлоно
12:16
Просмотров 5 тыс.
ለ 2ቱም አለም የሚጠቅምህ ምክር
8:53
ቆይቶ ሲመጣ አጣት አሳዛኝ ታሪክ
4:57
ሁሌም ካንተጋ ነው(seid jemal)
10:10
Просмотров 68 тыс.
አላህ ሲወድህ ምልክቶቹ
8:04
Просмотров 17 тыс.