Тёмный

ለመስቀል ጉዞ ወደ ጉራጌ | መስቀልን በጉራጌ | ልዩ የመስቀል በዓል ዝግጅት | ክፍል 1 | ሀገሬ ቴቪ 

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Подписаться 126 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

የሀገሬ ቴቪ ጋዜጠኞች እና የፕሮዳክሽን ባለሙያዎች ከአንድ ቤተሰብ ጋር መስቀልን በገጠር ለማሳለፍ ተጉዘዋል። በዚህ ዝግጅት መንገዳቸውንን የመንገዱን ፈተናዎች፣ የተጓዦቹን ጉጉት እና በገጠር ያሉ ዘመዶቻቸው ናፍቆት የመስቀል በዓል ዝግጅት ምን እንደሚመስል ይመልከቱ።
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
መካነ ድር: www.hagerie.tv
#meskel #newyear #ethiopia

Опубликовано:

 

26 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@gabisaararsa9806
@gabisaararsa9806 Год назад
አቦ ጉራጌ ወጋቹ ፣ባህላቹ ፣ምግባራቹ ፣ሁሉ ነገራቹ ያምራል። ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ።
@user-td1mp9lh2m
@user-td1mp9lh2m Год назад
እናመሰግናለን ብቻ ጉራጌ ካልተበታተነልኝ ተብሎ ብዙ ሴራ ተሰርቶ እያፈራረሱትነው ጸሎት አድርጉልን
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w Год назад
እናመሠግናለን ወድማችን
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w Год назад
በህላችን ወጋችን ሁሉም ነገራችን ውብና ድቅ ነው ይብልጥ እንጠብቀው ልዩ ባህል ነው ያለን እድሜ ከጤና ይሥጣችሁ ፍቅር አንድነት ያብዛላችሁ
@tofiktemesgen8764
@tofiktemesgen8764 Год назад
ማሻ አላህ እናቱን ያሰደሰተ አላህም ያሰደሰተዎል የእናት ሀቅ ትልቅ ነው
@user-gl6cp7nu4u
@user-gl6cp7nu4u 10 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ ውድ የአገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w Год назад
ይህ የመገድ ስቃይ ኡፍፍፍ እሁንም አለ ጉራጌ መብቱ ክልል የሚጠይቀው ያለምክንያት አይድለም እባክልችሁ በርትተን ሳንሰላች መብታችን እናቀብልና እናሥከብር
@najathnajath5008
@najathnajath5008 10 месяцев назад
wawwwwww❤ናፈቅኩኝ
@hanokhabtu5940
@hanokhabtu5940 Год назад
ዋዉ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
ውብ ናት ሀገሬ
@mimizd5828
@mimizd5828 Год назад
አቅራቢዋ በጣም ጉበዝ ነሽ ግን በትክክል የት ቦታ ነው ጉራጌ ወረዳውም ብዙ ስለሆነ ቦታውን ብትገልጭ
@girumabu5551
@girumabu5551 Год назад
በጣም ደስ ይላል
@adinasrat2411
@adinasrat2411 5 месяцев назад
ቆይ እኛጋ መቼ ነው ምትመጡት
@AddisGK
@AddisGK Год назад
FIRE DO U KNOW GURAGE LANGUAGE OR HOW CAN U SPEAK IT U R SPEAKING ALMOST FLUENT
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Год назад
እዚኽላይ. በ15/ እርድነዉ. በ16/ ደመራነዉ በ17 /ትልቁ. ወኸመያ. ሻይና. / ቤተሰብ. ኾነ ጎረቤት. የተጣላ. እንዴለ. ታርቆ. ተሰባስቦ. በደስታ. ያሳልፈዋል. !
Далее
አዲስ ኮሜዲ|| seifu on ebs
49:54
Просмотров 11 тыс.
መስቀል በጉራጌ
49:18
Просмотров 2,3 тыс.