Тёмный

ለመኖር አቅም ማጣት ዲያቆን አሸናፊ መኮንን Lemenor Akem Matat Deacon Ashenafi Mekonnen 

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

#ashenafi #ለመኖርአቅምማጣት #finotewongel
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:1
ስለዚህ ወደ ፊት እንታገሥ ዘንድ ባልተቻለን ጊዜ፥ በአቴና ብቻችንን ልንቀር በጎ ፈቃዳችን ሆነ።
ስለ እምነታችሁም እንዲያጸናችሁና እንዲመክራችሁ ወንድማችንን የእግዚአብሔርንም አገልጋይ ከእኛ ጋርም አብሮ በክርስቶስ ወንጌል የሚሠራውን ጢሞቴዎስን ላክነው፤
በዚህ መከራ ማንም እንዳይናውጥ፥ ለዚህ እንደ ተመረጥን ራሳችሁ ታውቃላችሁና።
በእውነት ከእናንተ ጋር ሳለን፥ መከራ እንቀበል ዘንድ እንዳለን አስቀድመን እንነግራችሁ ነበር፤ እንዲሁም ደግሞ ሆነ፥ ይህንም ታውቃላችሁ።
ስለዚህ እኔ ደግሞ ወደ ፊት እታገሥ ዘንድ ባልተቻለኝ ጊዜ፦ ፈታኝ ምናልባት ፈትኖአቸዋል ድካማችንም ከንቱ ሆኖአል ብዬ እምነታችሁን ለማወቅ ላክሁ።
መጻሕፍትና ሲዲ ለማዘዝ፡ finotewongel.or...
ፍኖተ ወንጌልን ለመርዳት፡ finotewongel.or...
ዲ/ን አሸናፊ መኮንን - ነጠላ ትምህርቶች
• ስሜን መልስ - የጽድቅ ወለላ ከሚለ...

Кино

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b 3 года назад
የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ ዲያቆን አሸናፊ እድሜና ጤና ይስጥክ ሁሌም የምታስተምረው ትምህርት ነብስን የሚያረሰርስ ነው በእውነት!!!
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mesertmengesha4944
@mesertmengesha4944 3 года назад
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርከወት ።
@mariyamariya8192
@mariyamariya8192 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሔር አምላካችን ዝማሪ መላኤክት ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት ።
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 года назад
አሜን! ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን! አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
@woinshetseifu9941
@woinshetseifu9941 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ!!!!
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin
@romakeleta8401
@romakeleta8401 3 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜን ያድልልን ዝማሬ መልላአክትን ያሰማልን ጤና እና ሰላም ይስጥልን ኑሩልን
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 года назад
Amen tebarek memher 🙏
@kassaweshat699
@kassaweshat699 3 года назад
ፈጣሪ ይባርክህ
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 года назад
እንዴት አደራችሁ የእግዚያብሄር ቤተሰቦች
@hibaadam19
@hibaadam19 3 года назад
አሜንንን 🙏🙏🙏🙏
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 3 года назад
ክብርና ምስጋና ለሀያሉእግአዚህአብሄር ተመስገንጌታዬ ዝማሬ መላክ ያሰማልን የማስተማር ብቃትን የሰጠዋት እግዚህአቦርን ሁሌም አመሰግነዋለሂ መዝሙሩም ልቦን ይነካሌ ስለሁሉም ስጦታው ሀያሉእግዚህአብሄር ፐመሰገነ ነዉ ቃለህይወትያሰማልን መንግስተስማያትን ያዉርስልን ደርቦ ደራርቦ በሰጥዎቶ ፀጋ ብዙዎችን እዲያስተምሩ በረጆም እድሜ ያኑርልን አሜን 🙏🙏
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 3 года назад
Sele kalu EGZIABHARE yetemesege yehune ye Hiywote kalen yasemalene Abatachen, Yagelegelote zmenewoten yarezmelen. Be Edema betena yetebekelene !!! EGZIABHARE yestligne !!!
@abigailga1783
@abigailga1783 3 года назад
የቃሉን ፍቺ ከዚህ በበለጠ ያብዛልህ አሼ::
@azebtsegye9624
@azebtsegye9624 3 года назад
ተባረክ ጥሩ መልክት ነው አሹዬ
@noahtube8420
@noahtube8420 3 года назад
KALE HIWOTEN YASEMALEN EDEM ZEMUNTEN YARZEMELEN
@danielbantiwered6555
@danielbantiwered6555 3 года назад
ende egzeabher feqad
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 года назад
እንዴት አደሩ መምህር
@eyanaberhanu5580
@eyanaberhanu5580 3 года назад
መዝሙሩ ለብቻው አለ? ይሆን
Далее
ብሉይ ኪዳን ክፍል 4
34:38
Просмотров 68
Хилые отмазы не прошли😂
1:00
Просмотров 1,1 млн