Тёмный

ለመጀመሪያ ግዜ አየሁት! || አድዋ መታሰቢያ ሙዝየም ውስጡ እንዲህ ነው? || ያየሁትን አስገራሚ ነገር ኑ ላሳያችሁ! Live 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 250 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 6 часов назад
እያመሰገንን እየተመሰጋገንም እየተደናነቅንም እያየን እየተያየን እየተማማርን ገና እንሰራለን ፤ ኢትዮጵያም ለዘለዓለም ትለምልም እና ለዘለዓለምም ትኑር ።
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 7 часов назад
ድንቅ ድንቅ ሐሳብ ድንቅ ችሎታ ተባረክ አብያሽን ወጣቱ መሪ የሰሩት እጅ ይባረክ❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад
ሀቅና ሳቅ ዋዉ ድንቅ የአድዋ ሙዚየም የኢትዮጵያና የአፍሪካ ኩራት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bety2338
@bety2338 7 часов назад
Huge and well-organized!❤ I'm proud Ethiopian🇪🇹 Ethiopia deserves this and more😇 ይህን የመሰለ ስራ ያፈለቁ አእምሮዎች እና የሰሩ እጆች የተባረኩ ናቸው👏 ታላቅ እና መልካም ታሪክ ለልጆቻቸን ስላስቀመጡልን እናመሰግናቸዋለን!🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад
አዲስ አበባን እንደስሟ አበባ የሚያስመስላት ታታሪ አገር ወዳድ መንግስት አግኝታ አበባ መስላለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq 5 часов назад
አስጎብኝው፣ድንቅ፣ወንድማችንና፣የሃቅና፣ሣቅ፣ሚዲያ፣ቤተሰቦች፣እጅግ፣ታኮራላችሁ፡ክብርና፣ምስጋና፣ይኸን፣የአባቶቻችንን፣ታርክ፣ለትዉልድ፣ላስተላለፎና፣መሰረት፣ለጣሉ፣ለጠቅላይ፣ሚኒስተራችን፣አብይ፣አህመድና፣ከሱ፣ጋር፣እየሰሩ፣ላሉ፣መሪዎቻችን።
@abaynehadmikew5130
@abaynehadmikew5130 6 часов назад
ኡድሚ ለመንግስስታችን ሰርቶ እሳይቶናል በባዶ ንቅላት ለመተቸት እትሞከር ድልብ ባንዱ????????
@melliongessess9644
@melliongessess9644 6 часов назад
አንተ እንዳልከው አይደለም አንድ አዳራሽ ብቻ እንድነይ ብቻ ነው የተፈቀደልን ፎቶ አታንሱ ;አትንኩ በቃ ውጡ ይላሉ ይህ አንተ ያሳየኸን ፈጽሞ አላሳዮም ፎቶ ግራፍ ብቻ ነው ያሳዮን የሚያስጎበኝም የለም ነበር እኔ በወቅቱ ይህ ነው አንዴ የሚሉት ብዮ በወቅቱ ታዝቤ ነበር። ሃቅ ነቅን አመሰግነለው አድዋ ያሉ ሰዋች ግን ቅሬታ አለኝ የሰለቸ ሰው አስቀምጣችየአድዋ ታሪክ አታሳንሱ
@hussenseid2
@hussenseid2 7 часов назад
አስጎብኚውን ወደድኩት።ወኔውና እውቀቱ ደስ ይላል
@tigistseifu261
@tigistseifu261 8 часов назад
Selam Abe Hulem melkam sera bicha yemetasayen tiru Ethiopiayaw neh, betam enamesegenalen. God bless you.
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 часа назад
አስጎብኝዉ እጅግ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@KCCAT462
@KCCAT462 3 часа назад
ዳክተር አብይ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amarealemu8583
@amarealemu8583 7 часов назад
በሙዚየም ሁሉም ነገር የማነካ አይደለም ይህ አይነቱ ነገገር በሁሉም አገር ያለ ነው። ምክንያትም አላቸው። ጠይቅ ዳንኤል ተካ።
@bemnetgezaw4537
@bemnetgezaw4537 5 часов назад
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵየን ይባርክ የክፈ የአጋንት ስራ በእየሱስ ሰም ይፍረስ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 часа назад
ዋው ድንቅ ነው የሰሩ እጆች ያሰቡ አእምሮዎች ይባረከ🎉🎉🎉
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 5 часов назад
አቤ ፍትህ ለተነፈጉት የቆመ ሚድያ ነን እያልክ ነበር።የ ነባር 1997 የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ለ21 አመታት በመቆጠብ ላይ ቢሆንም አስታዋሽ አጣን እባክህ ድምፅ ሁነን ብለን ብንለምነህ ማድረግ አልፈለክም።ሌሎች በዛሬው ቀን ሪፖርተር ጋዜጣ በስፋት ብሶታችን ንን ይዞት ወጥቶአል ኢሳት ቲቪ አርት ቲቪና ስዩም ተሾመም ነካክቶታል ሃቅና ሳቅ ግን አላደረገውም።እባክህ ሃሳቡን ከሪፓርተር ታገኛለህ ነካክቶታል
@stavrosdelaportas1025
@stavrosdelaportas1025 6 часов назад
አቤ ምስሉ አሪፍ ነው ግን የሚያስረዳው ሰው ሲናገር ሰለ ታሪኩ ካሜራውን የሚናገረው ነገር ላይ ቢያደርገው ጥሩ ነበረ እናንተ ላይ ብቻ ፎከስ አደረገ ወደፊት እንዲያስተካክል ንገርልን ለማንኛውም እናመሰግናለን
@et2507
@et2507 2 часа назад
Internal validity V. External validity, chill the ding. UNESCO men and their stata.
@tigistseifu261
@tigistseifu261 6 часов назад
Wow ejig betam betam asedenaki program new ❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 часа назад
የአስጎብኚውን ስልክ በውስጥ አቤ😂ዋው ይችላል ይችላል🎉🎉🎉🎉
@belay188
@belay188 8 часов назад
Hello Abe, well, come to Ethiopia!!
@MGETHIOPIA
@MGETHIOPIA 6 часов назад
ETHIOPIA 🇪🇹 le zelalem tenor
@radicalv2720
@radicalv2720 Час назад
wow የሚደንቅ ነው እናመሰግናለን አመራሮች የከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም ጠቅላይ ሚንስትር ዶሮ አብይ !!!"
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 29 минут назад
ሀቅና ሳቅ በርቱ አግዛብሔር ከኢትዬጰያ ጋር ይሁን ሰለየነው እናመሰግናለን አየነው
@gebtezera5822
@gebtezera5822 Час назад
አስጎብኝው የአደዋ አባቶቻችን መንፈስ በውስጡ ሠርፆ የገባ የታላቋ ኢትዮጵያ ልጅ ነው። አመሰግናለሁ ።
@PapaG91293
@PapaG91293 2 часа назад
ሀቅና ሳቅ አበበ ቶላ አቤ ቶክቻው እንዲሁም ውቦች ኢትዮጵያን የምትወዱ ሁሉ በኔ እድሜ ኢትዮጵያችን እዚህ ደርሳ ለማየት እድሉ ስለገጠመኝ ፈጣሪያችን አመሰግናለሁ። ሀቅና ሳቅ ሊመሰገን ይገባል ኢትዮጵያ ትቀጥላለች STAY POSITIVE
@Birhanukitesa
@Birhanukitesa 5 часов назад
በጣም ደስ ያለኝ አገላለፅህ እና ለምነሳሁ ጥያቄ አመላለስህ ነው የግለሰብ ታርክ ሳይሆን የሃገር ታርክ ነው የተረሳ ካለ አምጡ ይሰራል ተጀመረ እንጅ አልጨረስንም የታርክ መጨረሻ የለም ይቀጥላል ትውልድ ካለ ።
@et2507
@et2507 2 часа назад
The Memorial ============ Adwa Battle MM but not OO has twelve gates. You know? Little Marxist theory and theories and stuff.. four gates at Adwa Victory MM. Chill the ding.
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 часа назад
በጣም ያምራል አቤ ! እናመሠግናለን :: ቀናሁባችሁ በእውነት:: አሜን ጤና ይስጥልን ! ::
@tareyads5906
@tareyads5906 Час назад
አቅራቢው ድንቅ ነው! በጣም አሪፍ! Thank you sharing!
@et2507
@et2507 2 часа назад
Adwa Abyssinia National Cuisine will be huge. It would have twelve doors^.Pheeee
@Hiwotmitku-v3c
@Hiwotmitku-v3c 5 часов назад
ቀደም ሲል እንዲሁ በሚዲያ ሲተላለፍ ያየሁት ቢሆንም የአሁኑ ግን ለእኔ የተለየ ነው::
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 4 часа назад
Thanks to Dr Abiy Ahmed for this kind of historical story about Adwa for Ethiopians freedom fiters true story without any bhares differences only there gole was to ✌ victory.
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 5 часов назад
Dr.Abyu Zerih yelemlim❤🎉!
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 5 часов назад
አቶ አበበ፤ እናመሰግናለን🙏🙏
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 3 часа назад
ድንቅ አስጎብኚ🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 56 минут назад
🎉😂🎉🎉🎉😂 Thank you our Diaspora Hero!!!!🎉🎉😂😂😂🎉
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@bezadinku9868
@bezadinku9868 7 часов назад
Betam yamral ❤
@abayneherdunomenedo
@abayneherdunomenedo 8 часов назад
Welcome Abe
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 8 часов назад
ሰላም አቤ!
@selamabebe7552
@selamabebe7552 7 часов назад
በርቱ
@kbeshir3986
@kbeshir3986 Час назад
አላህ ይባርክህ የኔ ጀግና አበበ ቶላ ፈይሳ!
@mulughiwot4508
@mulughiwot4508 8 часов назад
🌻🌿🌻🌿🌻
@klutzobrother6494
@klutzobrother6494 3 часа назад
Well done!!! Thank you Haqe ena Sake!!
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 3 часа назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 56 минут назад
ድንቅ ነው አብቹዬ ኑርልን❤❤❤❤❤
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 7 часов назад
አቤ! እንደ ሁሌው ደስ ብሎኛል፣ እንባዬ ዱብ ዱብ እያሉ ነው የተከታተልኩት። ማንም ዳግማዊ ምኒልክን የመተቸት የሞራል ብቃት የለውም፤ ምኒልክን የሚቃወሙ ሁሉ የአድዋን ድል የሚቃወሙ ናቸው። እኛ ግን ለአባቶቻችን ክብር እንሰጣለን። ሁሴን ነኝ ከወልቂጤ
@melliongessess9644
@melliongessess9644 6 часов назад
ሚኒሊክ የኢትዮጵያ አካል የሆኘችውን ጅውቲን ለ90ዓመት የሸጠ ነው ምን አይነካ ትላላህ
@hussenseid2
@hussenseid2 7 часов назад
ማነው ለዚህ ምስኪን ኢትዮጵያዊ ስፖንሰር ሆኖ ይህን የመሠለ ታሪካዊ ቦታ እንዲጎበኝ የሚያደርገው?እጃቹን ወደላይ❤❤
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 6 часов назад
I believe its free to tour the museum.
@Daneal29Khumalo-dj5po
@Daneal29Khumalo-dj5po 4 часа назад
❤❤❤.DASSI YILALI ABBICHU. BARTAA!!😊
@et2507
@et2507 2 часа назад
They are eating the doors.
@Apollon-z2s
@Apollon-z2s 3 часа назад
A patriotic guider.
@Seadajesus-zd1ik
@Seadajesus-zd1ik 4 часа назад
አቤ ያየሁትን አየህልኝ 53:20
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 часа назад
Thank you good job
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 часа назад
WOW❤❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mekuanintkebede
@mekuanintkebede 45 минут назад
Wow 98ko
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 5 часов назад
ጥሩ ዶክመንተሪ ፊልም ቀራጩ እናንተን ሳይሆን ማየት ያለብን ቢቀርፅ መልካም ሐቅና ሳቅ እናመሰግናለን
@abdusyd-be2co
@abdusyd-be2co 7 часов назад
😂😅
@danielteka3200
@danielteka3200 7 часов назад
እኔ አይቼዋለው ቅር ያለኝ ግን ታሪካዊ ቁሶች አልተሟሉም የለም ማለት ይቻላል ሌላው ደግሞ ክልከላ አትንካ አትደገፍ ይሄ ዝግ ነው ,,ምናምን የሚለው አይመችም እንደ አስተያየት ❤🙏
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 7 часов назад
ቤተክርስቲያን ፈልግ ቄሶች ወንድም ግን አስተያየት አትደገፍ አትግባ ካለ ግን ይደብራል
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 7 часов назад
ቅርሶች በጊዜ ሂደት የሚሟሉ ናቸው ግን የሚሰበስብ department ያስፈልጋል
@birhanuworku9261
@birhanuworku9261 7 часов назад
My brother protection of artifacts is a common practice. You are only expected your eya and ear in any museum. Otherwise artifacts will be subjected for damage.
@neyoman277
@neyoman277 6 часов назад
Bro, I wanna help you on this adwa. The building is a museum by itself. it does not need another collection of antiques .
@luce-Afar
@luce-Afar 5 часов назад
It's a museum why we must touch, anyways for your information thank you
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 6 часов назад
ሀገራችን መውደቆ የሚስታውቀው ምንም እውቀት የሌላችሁ. ቤተምግስት እየገባችሁ ስጮሁነው ስት የተማረ እውቀትያለው ተቀምጦ. የብልጽግናካድሬብቻ እየመጡይጮሀሉ ኢጪ
@aymana1552
@aymana1552 5 часов назад
👎
@addiskaza
@addiskaza 4 часа назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎😂😂
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 4 часа назад
@@addiskaza ካድሬዎች ተጠራርታችሁ መጣችሁ ባይበላቢቀርስ አጎብሳችሁ ከምትሄዱ ከምትሸማቀቁ አፈርብሉእና የትኛውልማትነው ህዝብ ከቤትንብረተ ተፈናቅሎ የናተማሽቃበጥ አይ የናተልጆችም ሲያድጉ ልክእደናተ አድርባይ ገረድ ነውየሚሆኑት አሳፍሪ
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 189 тыс.
У каждого такой батя
0:15
Просмотров 3,5 млн