Тёмный

ለሚወዳቸው ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል!የተሰማ ልመና፣ የተመለሰ ጸሎት፣ የታበሰ እምባ! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 439 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 215   
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Год назад
Dr ወዳጄነህ እንዴት እንደምወድህ እንደማደንቅህ ትትናህ ኡኡኡኡኡኡኡፍ እኔ ጩኸታም ነው በተለይ ስናደድ ይብስብኛል እና ትሁት ረጋ ብለው የሚነጋገሩ ሰዎች ያስቀኑኛል ! የምታነሱት ሃሳቦች በጣምምምምም የሚበረታቱ የሚያስተምሩ ናቸው ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Год назад
የሚገርም ዉይይት ነዉ። ድንቅ ትምህርት ሰጭ ነዉ። መፈተን ከባድ ነዉ ለጊዜዉ።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Год назад
ሙሉቀን ብሰማህ የማትሰለቸኝ Dr ወዳጄነህ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል እኔና ቤተሰቤ በጣም እንወዳሀለን😘🙏
@YNESaFekr
@YNESaFekr Год назад
ዶ/ር ወዳጀነህ የእስራአኤል አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤ ይጠብቅህ።
@dessalegnbubamo1397
@dessalegnbubamo1397 Год назад
YES
@kidistlemma5127
@kidistlemma5127 Год назад
እንደኔ በደስታ የሚያዳምጣቸው ሰው ይኖራል? ማታ እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ እያዳመጥኩ ለሽ ስላልጨረስኩት አሁን እንደገና እያዳመጥኩት ነው በቃ አጠቃላይ ለእኔ የእንቅፍ መድኃኒቴ ናቸው ከበፊትም መሀከል ላይ ሲያቋርጡ የበፊቱን እየደጋገምኩ ነበር እያዳመጥኩ የምተኛው ኑሩልን🙏
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
እኒ ራሱ በጧቱ የመዳምን ቤት እያፀዳሁ በሰምአ አዳመጥኳቸዉ በጣም ነው የምወዳቸው
@seblealemayehu4158
@seblealemayehu4158 Год назад
በህይወቴ ትልቅ ትምህርት የወስድኩበት ፕሮግራም እግዛብሔ ለኔ ህይወት መማሪያ ይሕን ፕሮግራም እንዲቀርብ ያደረገ እስኪመስለኝ ድረስ ትልቅ እውቀት ያገኝሁበት ትልቅማስተማሪያ ነው እግዛብሔር ያክብራችሁ በርቱልን
@kidisthaile5631
@kidisthaile5631 Год назад
አመሰግናለሁ ❤ የኔ ህይወት ይህ ነው እግዛብሔርን በተሰፉ የምጠብቅ ነኛ ።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
Egiziabher Hasabichin Yaskalisch Ehte 🙏🙏🙏
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Год назад
እናመሰግናለን ዶር ወዳጄነህና ፍቅር ብዙ ትምህርት ሰጪ ነገር ስለምታቀርቡ በጣም እናመሰግናለን
@HanasisayeHana-lx9jh
@HanasisayeHana-lx9jh Год назад
እው ነት ነው እኔም ለዛውም በቤተሰቦቸ ባላረኩት ባላወኩት ነገር ብምል ብገዘት የወነጀለኝ ሰው አላመነኝም እናም ፍርድን ለእግዝአብሄር ሰጥቸ ትቸዋለሁ
@fithawihabte7145
@fithawihabte7145 Год назад
በጣም የምያስገርም ፕሮግራም ነው ያላችሁ እውቀታቹ በታም ደስ የሚያሰኝ ነው፡ቀጥሉበት thanks very much dr and fqr
@eyasuasres685
@eyasuasres685 Год назад
በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@tektanuhaminnuhamin9322
@tektanuhaminnuhamin9322 10 месяцев назад
ሰላማቹ ይብዛ ፍቅር ብዙ ለውጥ አለሽ ከድሮም እከታተልሽ ነበር ዶክተር ግን ቃላት የለውም ምክርህ ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Год назад
ውድ ያገሪ ልጆች በያላችሁበት ስላማችሁ ብዝት ይበል! እግዚአብሔር ስላማችሁን ያብዛ በሥራ እረፍት ላይ ሆኚ እያዳመጥኮችሁ ነኚ!✌🏽🕊️🙏🏾💓
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
Egiziabher Docterna Fikir Yebarkachu 🙏🙏🙏
@innatalemdinku657
@innatalemdinku657 Год назад
ወዳጄ ነህ እንደስምህ ነህ ተባረክ
@pastergeremewbekele9462
@pastergeremewbekele9462 8 месяцев назад
ተባረክ የጌታ ባሪያ
@ZainaAwir-gj1ru
@ZainaAwir-gj1ru Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር ወዳጄነህ❤❤❤❤❤❤❤
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 Год назад
Thank you so very much.
@berrez4985
@berrez4985 Год назад
WODAJENHE YOU ARE PRETENDIG AS YOU ARE A TECHNICAL ADVISOR OF THEE SUPER POWER AND GUIDE OF HEAVEN.
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Год назад
Dr.Wodajeneh,God bless you.
@user-hb6qg1mm8qmulu
@user-hb6qg1mm8qmulu Год назад
ዋው የሚገርም ዉይይት ነዉ👌😊በጣም ነዉ እምወዳቹ እማከብራቹ😍🙏😍
@user-wd9tu5zn8f
@user-wd9tu5zn8f 8 месяцев назад
ተባረክ ዶክተር
@g.g8919
@g.g8919 Год назад
እናመስግናለን!!!
@nutube8793
@nutube8793 Год назад
እስቲ ደህና ነህ ስትባል እግዚአብሄር ይመሰገን ማለት ልመድ
@Abiye723
@Abiye723 Год назад
የተሰማኝን ገለፅሽው😂😂😂ደምረ(ሪ)ኝ
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Joro gin alesh??? Egzeabher at least 16 times tetera eko
@hahu3160
@hahu3160 Год назад
እነዚህ ሁሉ “prosperity theology” ተከታዮች ናቸው ወጣቱንከነባር ሀይማኖቶች (ኦርቶዶክስ; ሙስሊም: የድሮ ፔንጤ) ለመለየት የተሰማሩ ናቸው
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Год назад
ግሩም ትንታኔ ❤❤❤❤❤🌹🌺🌹🌴
@almazdejene285
@almazdejene285 10 месяцев назад
ልክነሽ የኔ ውድ መጠበቅ ይደክማል
@messya7125
@messya7125 Год назад
ፍትህ ከምድር ላይ አናገኝም ከፈጣሪ ይዘገያል እንጂ ከላይ እናገኛለን ፍትህ ቢኖርማ ምድር ላይ ይሄ ሁሉ በደል ባልተፈጰመ ሰዉ ሲገደል ሲደፈር ሲታገት ፍትህ የቱጋ ነዉ ያለዉ ፡ ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ ጥሩ ዉይይት ነዉ ❤❤
@hahu3160
@hahu3160 Год назад
አልገባሽም እንጂ በተዘዋዋሪ "ፍትህ አትጠይቁ...ስለ ሰብአዊ መብት መንግስት ላይ ጥያቄ አታንሱ" እያለ ነው
@user-ks3tm8nm1r
@user-ks3tm8nm1r 7 месяцев назад
DOCTOR Wedajnhe& Feker thank you ❤❤❤
@otebeoo875
@otebeoo875 7 месяцев назад
በጣም ደስ የሜል ቆይታ ነው እናመስግናለን
@genetkassa3997
@genetkassa3997 4 месяца назад
Thank you it’s very true
@hailehaile5918
@hailehaile5918 Год назад
Big respect Dr.
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Год назад
Thank you for share again, Dr. wedagene and Feker wonderful
@epeniwasehun5a769
@epeniwasehun5a769 9 месяцев назад
ዶ/ር ወዳጀነህ እና ፍቅር የሁሌ ተከተታታያችሁ ነኝ ድንቅ ነው ቃላት ያጥረኛል። አሁን ባልሰሩት ሰርተዋል ተብሎ እንዲፈረድባቸው ያደረጉ ሰዎች በፈጣሪ በኩል እንዲህ ዋሽተው ሰውን ስቃይ ውስጥ ከተው እንዲህ ረዥም ዕድሜ የሚኖሩት ለሰሩት ጥፋት በሰማይ እንጂ በምድር ፍርድ ከሌለ ይህን አድርጎ ምንም ካልሆነ ሌላው ክፉ ለመሥራት የሚያበረታታ አይሆንም ወይ? ስለፍትህ ዳኞች ናቸው ወይስ ማን ነው ተጠያቂው አስጨናቂ ነውና በዚህ ዙሪያ በተደጋጋሚ ብታስተምሩን ብዬ አሰባለሁ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን........ አከብር እና እወዳችኋለሁ።🙏
@sammk8771
@sammk8771 Год назад
ፍቅር ይበልጣል❤️
@tg2045
@tg2045 Год назад
Thank you.
@dohaqatar9509
@dohaqatar9509 Год назад
Dr you are best teacher
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Год назад
ስወዳችሁ😊 እግዝሃብሄር ከናንተጋር ይሁን ❤
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Год назад
Dr.Wodajeneh, excellent advisor in Ethiopia.
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Год назад
Thank you for sharing 🙏
@LiduLidu-vp5gr
@LiduLidu-vp5gr 5 месяцев назад
thank u, both of u guys. This message is for me ❤❤❤
@alemtsahyegebrekidan4761
@alemtsahyegebrekidan4761 Год назад
Thank you 👍 May God bless you both.
@hanakassa2886
@hanakassa2886 Год назад
it’s amazing message thank you 🙏
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Год назад
Thank you for your encouragement 🙏 I love you all .
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w Год назад
ወዳጄነህ ያንተ ቦታ እዚህ ከፍቅር ጋር ነው. ሌላው የገባህበት ቦታ ያንተ አይደለም አንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ.
@bezal7985
@bezal7985 Год назад
I never tired listening them❤❤❤
@yemesrachnegash2567
@yemesrachnegash2567 Год назад
Very interesting god bless you both, thank you
@sone8065
@sone8065 Год назад
የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ በርቱ።
@emebetworku2354
@emebetworku2354 Год назад
አሜን ይፈረድልኛል 🙏🙏love u
@alemaboya4480
@alemaboya4480 Год назад
እረ የዛሬውን ባልሰማውት ኖሮ እያልኩ ነው የሰማውት በጣም ያበሳጫል 😢😢😢
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 Год назад
Thank you Dr
@hermonfisihaye2731
@hermonfisihaye2731 Год назад
❤❤❤ bless you sweet heart
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Год назад
Thanks for your encouraging 🙏❤
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Год назад
God time is everything. World judgment has never been perfect judgment. all humans need to be waiting. God's timing, we will be in good shape 🙏 🙌
@fasikamengesha1461
@fasikamengesha1461 10 месяцев назад
ዶክተር ወዳጀነህ ፍቅር ይበልጣል የዘወትር አድማጫችሁ ነኚ ስለምትሰጡን ግንዛቤ በጠቃላይ ስለመልክም ላይፋችን ሰለሚቀለዉ ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ሁሌኑሩልነ ❤♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘
@mahazamola
@mahazamola 11 месяцев назад
Egziabiherin. Itabikalewu😊
@asterchali4053
@asterchali4053 Год назад
Amen!!! God bless you, Dr.
@RB-zd8rw
@RB-zd8rw Год назад
ስወዳችሁ
@meseretmoges6129
@meseretmoges6129 10 месяцев назад
ዶክተር እመቤቴ ትባርክህ የተናገርከው ሁሉ ትከከል ነው እኔም በመንግስት መሰራቤት እየሰራው ገንዘብ ወሰደውብኝ እኔም ተዋርጄ ቤተሰቤንም አሰድቤ የ2 አመት ልጅ ትቼ አንድ አመት ታስሬ ወደሰራዬም ሳልመለስ ባመክሮ ወጥቼ ሁሉ እስካሁን ድረስ ከጭንቅላቴ አይጠፋም የ2አመት ልጄ ዛሬ አድጎ የ5ኛ አመት የዩኒቨርስቲ ተማሪነው አምላኬን ግን አመሰግናለሁ አንተ የእግዛቤር ሰው አመሰግናለው,,,,,,,,,
@bisratayele2826
@bisratayele2826 Год назад
THANK YOU !!!
@SerkalemTsege
@SerkalemTsege 2 месяца назад
እባካችሁ እንዳገኘው እርዱኝ አይምሮዬ ሳይበላሽ የዶክተር ወዳጄነህ ምክር ያስፈልገኛል
@ajjbaba7691
@ajjbaba7691 Год назад
አሜን
@hannageremew2961
@hannageremew2961 Год назад
thank you Dr wedagenh
@senaitgebremedhin6630
@senaitgebremedhin6630 6 месяцев назад
Thanks for sharing
@misraknegash499
@misraknegash499 Год назад
I love you both❤️ I never get tired listening.
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Год назад
FEKERYA I AM GOING THROUGH SOMETHING I WAS REALLY DOWN. HEARING YOUR STORY LIFT ME UP SOOOOOO MUCH. I JUST WANT TO SAY THANK YOU KONJYA. I USED TO LOVE YOU SOOO MUCH...NOW I LOVE YOU MORE MY SISTER. YOU MAKE ME RALIZE IT WILL PASS AND TOMMORROW IS A NEW DAY. THANK YOU MY SWEET SISTER 😍😍😍😘😍😘
@weyinshetweyina7734
@weyinshetweyina7734 Год назад
ቃለ አጣሁልህ ዶክተር
@weyinshetweyina7734
@weyinshetweyina7734 Год назад
ክበርልኝ ሳዳምጥህ ብውል አይሰለችም ❤❤❤
@Hiwi333
@Hiwi333 Год назад
Thank you both
@gdiomable
@gdiomable Год назад
ፕሮግራማቹ ቆንጆ ነዉ። ፍቅር በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ስለ ራስሽ ማዉራት ቀነስ አድርጔት።
@user-uv2gp6ex4y
@user-uv2gp6ex4y Год назад
ኣቤት መተቸት ባህላቹ ሆነ ኣበሾች ቆንጆውን ኣይታያቹ ስህተቱ ታተኩራላቹ
@mulubekele1131
@mulubekele1131 Год назад
Event nwe thank you 🙏
@woine123
@woine123 Год назад
ዘመዶቼ ብአሜሪካ እስር ቤት ውስጥ እድሜያቸውን ስለጨረሱት ተበዳዮች ታሪክ! ለትምህርት ይሆን ዘንድ መነገሩ መልካም ነው:: እነኝህ ሰዎች የሃገራቸው ሁኔታ በመፍቀዱ ምክንያት ታሪካቸው ተነግሮ ካሳ ተክሰው ዛሬ ድረስ ሰው ይማርበታል! ሀገራችን ውስጥ ግን ከእስረኞቹ ግማሽ ያህሉ በአደባባይ እየታወቀ በግፍ ታስሮ እየማቀቀ ሰሚ አጥቶ እዛው ሞቶ ይቀራል::
@hahu3160
@hahu3160 Год назад
እነዚህ ሁሉ “prosperity theology” ተከታዮች ናቸው ወጣቱንከነባር ሀይማኖቶች (ኦርቶዶክስ; ሙስሊም: የድሮ ፔንጤ) ለመለየት የተሰማሩ ናቸው
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Год назад
I am 100% in this situation🙏🏿🍀
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Год назад
በእየሡስ ስም የልጆች ነገር መስማት ያስጨንቃል
@zemenayzemenay1735
@zemenayzemenay1735 Год назад
God bless you all and family 🙏🙏🙏 i❤❤❤
@mazedegefu4438
@mazedegefu4438 Год назад
Wow❤
@tedigharerg631
@tedigharerg631 Год назад
Wow Amazing discs
@amesgagn
@amesgagn 10 месяцев назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms Год назад
Egzyber yetbkachwo tebarko ❤❤❤❤❤
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Год назад
wow
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 Месяц назад
❤️❤️🙏🏾🙏🏾
@ewnetnegare7773
@ewnetnegare7773 Год назад
Wow..amazing this teach us to trust God…kegzyabher gare yemyatabeke..knowledge….
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Long live Dr we love ❤️ you both
@user-ep7oy6rs8e
@user-ep7oy6rs8e 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@paulosburayna1004
@paulosburayna1004 Год назад
Thank you all of you.
@user-jd6hv2mw7s
@user-jd6hv2mw7s 28 дней назад
ዶክተር የኛን ሀገር ጉድ በሰማህ? ተመሳሳይ ታሪክ ስድስት ሰዎች ሞት ተፈርዶባቸው ዛሬም ድረስ በወይኒ አሉ።
@user-yx3qe8pm7e
@user-yx3qe8pm7e Год назад
ኧረ እኔንም አምላኬ ፍረድልኝ🙏
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Год назад
thati s i true
@የኔዉብታደሰ2914
@የኔዉብታደሰ2914 4 месяца назад
😊
@bizbelay9311
@bizbelay9311 Год назад
በጣም ደስ የሚል ቁም ነገር ነው ሁሌ የምታወራው ነገር ግን አላህ እያልክ የምታወራው የማንን ጆሮ ለማስደሰት ብለህ ነው? ማለትስ አለብህ?
@myoutube1806
@myoutube1806 3 дня назад
ምን ማለት ነው ? ሙስሊም ጠል አይደለም አይደለም ለዛ ነው እሱ ጪዋ ነው እንደ ምርጫ ሀይሞቹ አይደለም የተማረ የስውን እምነት ያከብራል ደግሞም እውነትን ለመፈለግ ጥረት እያደረገ ይመስላል አንድ ቀን ቀጥተኛውን መንገድ አላህ ይመራው ይሆናል ኢንሻ አላህ አላህ ያግራለት ሂድያ ይስጠው ይስጠን
@user-uv2gp6ex4y
@user-uv2gp6ex4y Год назад
ጨዋ ነህ 😂😂😂😂😂 ግን ምርጥ እንቁ ነህ ለኔ ጨዋ ማለት ያልተማረ ነው እውነት ያለሃሰት ኣንተ ልዩ ነህ ለኔ እኔ ኦርቶዶክስ ኣንተ ጴንጤ ነህ ይሄ ኣያገባኝም ❤❤❤መልዕክትህ ደስይላል
@luwammsgna9273
@luwammsgna9273 Год назад
Welcome
@uganda44
@uganda44 Год назад
tankew alle i hav
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Год назад
elelelek
@berrez4985
@berrez4985 3 месяца назад
REAL EDUCATED RESPECTED PEOPLE LIKE DOCTOR AKLOK BIRRARA SAID," I DON'T EXAGGERATE MY SELF." BUT WODAJENHE EVEN SAYS THE DOOR OF HEAVEN IS TO HIM.
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 2 месяца назад
ዶ/ር ወዳጄነህን ለማግኘት እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት እንደምችል ብትረጂኝ ፍቅር ??
@berrez4985
@berrez4985 Год назад
FIKER YEBLTAL ,"UNLESS THERE IS NO FIRE THERE IS NO GOLD."WHAT A LOGIC IT IS.WODAJENHE IS A WELL EXPEREINCED WIZARD OR WICH TELLING THE FOURTUNE OF PEOPLE.
@mahazamola
@mahazamola 11 месяцев назад
EGZIABIHER. AMLAK. YIBARKACHU. WODACHUALEWU. ESHE. EGZIABIHER. YIFRADILING😢
@ccu3907
@ccu3907 Год назад
ዶክተር ወዳጀነህ ከአነቃቂ ውሥጥ ብትወጣ ጥሩ ነው
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Ere guys teregagu menga yimesel sew atketelu
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Год назад
@@ethio4421tenejiwech honen kerenko 😮
@HanasisayeHana-lx9jh
@HanasisayeHana-lx9jh Год назад
ወይኔ እረ ዶክተረየ የምግርምህ አንድ ጎረቤቴ ዲፊ ደረሶት አሜሪካ ሄደ እኔም ከሶስት አመት በኋላ ሲመጣ ወደቤቴ መቶ ነበርና እንዴ የት ላይ ነው የምቀመጠው አለኝ እናም አሜሪካ ያለውን ሶፋህን አምጣውና ተቀመጥ ብየዋለሁ እሱን አስታወስከኝ
@ninanina4000
@ninanina4000 Год назад
😂😂😂 ጥሩ መልስ ነው
@medi5959
@medi5959 Год назад
😂
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
😳😳አጀኢብ ነው ማፈሪያ በይዉ
@tehutTadesse
@tehutTadesse 18 дней назад
😂😂😂😂😂
@abbiwoldemeskle1307
@abbiwoldemeskle1307 20 дней назад
Great
@berrez4985
@berrez4985 3 месяца назад
WODAJENHE ," MY HAND WRITING IS SPECIAL,I AM SMART IN MATHEMATICS,I PASED THROUGH PROFFESOR ASRAT AND PROFFESOR BEDE MARIM TSEGA AND GRADUATE OF BLACK LION?"
@maremare234
@maremare234 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 811 тыс.
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 8 млн
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 2 млн
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 811 тыс.