ማፍቀር፤ መፈቀር እና መፈቃቀር በሚል ተከታታይ ሃሳብ፤ በዚህ ክፍል የምናየው “ሰዎች አፍቅረውን እኛ ግን የፍቅር ስሜት ከሌለን ምን እናድርግ? ምንስ ማድረግ የለብንም” የሚለውን ይሆናል። በውስጡም
• የፍቅር ስሜታቸውን አስቀድመው ይገምታሉ/ መገመት
• በስሜት ላይ መጫወት (እንደተፈቀሩ ሲያውቁ)
• መነጋገር፤ መወያየት
የሚሉትን ሃሳቦችህ እንዳስሳለን።
#ፍቅር #love #relationship
28 сен 2024