Тёмный

ለማመን የሚከብደው የ 17 ዓመቷ ወጣት የታፈነ ዕውነት!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 386 тыс.
Просмотров 172 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

26 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,1 тыс.   
@admenadmen4725
@admenadmen4725 Год назад
ይችን ልጅ መርዳት ግደታችን ነው ቤት ተከራይታ እህቶቿን ሰብስባ የምትይዝበት እሷም እራሷን ጠብቃ በሰላም ወልዳ ወደስራ የምትገባበትን ሁኔታ ማመቻቸት የሁላችንም ግደታ ነው እባካችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሙስሊም ክርስቲያኖች በአላህ እንገዛት በፈጠራችሁ ጥንካሬዋ ገራሚ ነወወ ይሄን ሁሉ ፈተና አልፏ ዛሬም መንፈሰ ጠንካራ ናት ህልሟን እንድትኖር እናግዛት
@lidyayirdaw6152
@lidyayirdaw6152 Год назад
እኔ ለማገዝ ዝግጁ ነኝ
@abunezena
@abunezena Год назад
እኔም
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Год назад
ኢንሻአላህ፣ኤናግዛታለን
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Год назад
ደሞ፣ስታምር፣ስታሳዝን፣ማርናት
@user-ot8ul2mg3d
@user-ot8ul2mg3d Год назад
ኢንሻ አላህ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Год назад
ለዚች ህፃን ብርታት ጥንካሬ የሆናት እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Год назад
አሜን
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Год назад
Ameeeeeeeeen 🙏🙏🙏
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 5 месяцев назад
አሜን😢
@helabayou1715
@helabayou1715 Год назад
አምላኬ ሆይ ለዝች ልጅ የሰጠሀትን ጥንካሬ ምንኛ መታደል ነው አምላኬ ሆይ በምህረትህ አስባት 😢😢😢
@zewdityetbarek6371
@zewdityetbarek6371 Год назад
ይህን በጎ አድራጎት የምታደርጉት ሁሉ በፈጣሪ ዘንድ ዋጋችሁ እጅግ የከበረ ይሁን ደስ ይበላችሁ።❤
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
ምን አይነት ጥንካሬ ነው 😭😭 የኔ እናት ፈጣሪ እንደ እምነትሽ ያድርግልሽ 😭😭
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
yamal betam wud subcireb adiregung
@adisadisadisadis6758
@adisadisadisadis6758 Год назад
😢😢😢
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Год назад
ደምሩኝ ውደቸ❤❤❤❤❤❤
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
@@zinasheyoutube eshi neyii bete❤❤
@seadamohammad
@seadamohammad Год назад
😢😢😢😭😭😭
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Год назад
ልጅቷ አእምሮዋ አስተሳሰቧ የሚገርም ነው ውድ ኢትዮጵያ ውያን ተባብረን የቻልነውን ብንረዳት ነገም ሌላ ቀን ነው 😥😥
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
betam yamal wud subcirebr adiregung
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po Год назад
😅
@abebaabeba2833
@abebaabeba2833 Год назад
ትልቅ ደረጃ ትደርሳለሽ ታያለሽ ነጋ ጠባ ፀሎት አድርጊ
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
Omg እች ልጅ ለሁላችንም ትምህርት ናት ጥንካሬ ናት እምነት ናት 😭😭😭🙏🙏🙏
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Год назад
ምንድን ነው አምንማረው? ሰው ሆኖ መፈጠርን ከመጥላት በቀር። የተረገመ ሀገር የተረገመ ህዝብ።
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
@@user-yz4hm9xb1c =የልጅቷ የመንፈስ ጥንካሬ!!!ሌላው ትምህርት ይሆናል አንችን አንተን ጨምሮ:: ካልገባህ አንብብ አዳምጥ ጠይቅ ::ቤተሰቦቿ ባሸከሟት መከራ እራሷን ፈልፍላ ማውጣት የምትፈልግ ድንቅ ልጅ ናት ::ምናልባትም ከሷ አይሆንም ይሄ ጥንካሬ አግዚአብሔር አንዳንዴ ታሪክ የሚለውጠው እደዝህ የተጎዱ የተገፉ በምክንያት ነው ብዬ አምናለሁ:: ትውልዱ በቁም ሞቷል ::ወንዱም ሴቱም እናውቃለን::
@amitube461
@amitube461 Год назад
ወላሂ ልጅቱዋ አሰተሳሰቡዋ አሰማራት ናት አሏህ የተሻለዉን ህይወት ይሰጥሺ የኔ ዉድ አይ እናቱዋ እንደዚህ በድላት ለእናቱዋ ያላት ፍቅር ዉዴታ የሚገርም ነዉ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Год назад
በጉዳቷ ከልቤ አዝኛለሁ በጥንካሬዋ እኔ እራሴን ታዘብኩኝ አጃኢብ ነች ጥንካሬዋ አሏህ ከችግርሽ ያውጣሽ 😢😢😢
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
ከ 17አመት ልጅ እንደዚህ አይነት ጥንካሬ በፈጣሪ መታመን ቅን ልብነትን መስማት እራሱ ምን ያህል ጕበዝ ነሽ ።
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
betam yamal wud subcirebr adiregung
@maatiikuush2250
@maatiikuush2250 Год назад
Rasen amamegn lemasemat esua le norechu please 🙏 we have to help her
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Год назад
ከ5 ወር በሆላ አገር ቤት እመጣለው ሰልኮን አሰቀምጭልኝ .እምችለውን እረደታለው አሁንም ሆን ያቅሜን እረደታለው 😭😭😭😭አጀት ተበላለች ለዝች አጭር ሂወት
@user-dm7ok6yy8p
@user-dm7ok6yy8p Год назад
ልጅቷን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያጠንክርሽ የምር ንፁህ ልብ ያለሽ አርዕያ የምትሆኝ ጀግና ነሽ አምላክ ሆይ አስተዋይና ንፁህ ልቦናን ፍጠርልኝ
@addisabebe4920
@addisabebe4920 Год назад
Tamr new woy. Ye ante sira. Donq. Lij nat kiristos. Yiridash
@jidatahan7613
@jidatahan7613 Год назад
አቤት ጥንካሬ የዚች ህይወት ልጅ ክርስቶስ ይርዳሽ እህቴ
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
betam yamal wud subcirebr adiregung
@jidatahan7613
@jidatahan7613 Год назад
እህቴ ሰፕስክራይፕ አድርጌሻለሁ ለጓደኞቼም ሼር አረግልሻለሁ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
😢😢😢በጣም
@yemadamkimemtube10
@yemadamkimemtube10 Год назад
የኔ እናት ኡፍፍፍ አነጋገርሽ ለኔም ብርታት ይሆነኛል የኔ ጀግና ጀግናየ ብየሻለሁ አይዞሽ የኔ ማር ተስፋ የጣልሽበት ፈጣሪሽ አይተውሽም አይዞሽ እህህ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
😭😭እንዴት ብርታት 😭😭እንዴት እኔስ ልቤ መታ 😭😭አስታውከኝ አረ እንዴት 😭😭
@asnimola77
@asnimola77 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
betam😭
@mekdeslakew5811
@mekdeslakew5811 Год назад
መሲ ዛሬስ ታመምኩ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@raeecell6431
@raeecell6431 Год назад
የእውነት ጥንካሬዋ በጣም ነው ያደነኩላት የኔም ብርታት ነው በትንሽ ነገር ተስፉ ለምንቆርጥ በጣም ትምህርት አለው
@roserose4809
@roserose4809 Год назад
ኡፍ የኔናት የእምነት ፅናትሽ የንፁሁ ልብሽ ጥንካሬሽ አሁንም ያበርታሽ ያጠንክርሽ ህመምሽን የውሻ ቁስል ያድርግልሽ የታመንሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ🤲🏼🙏🏽😭
@user-mi9pg7jg8v
@user-mi9pg7jg8v Год назад
የምትገርም ልጅ ጠንካራ ጎበዝ ለወደፊቱ ለብዙ ሰው አርአያ መሆን የምትችል ጀግና አንደበተ ርቱእ ትልቅ ቦታ የምትደረሽ ጀግና ኢትዮጵያዊት እኔስ ቃላት አጣሁልሽ እንደው ተባረኪልኝ👏👏👏👏👏
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Год назад
ወይ ሰው ስንት አይነት ህይወት ያሳልፋል በየ ቤቱ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 Год назад
በጣም ይገርማል ብቻ
@ekram0007
@ekram0007 Год назад
ያረቢ ጆሮ አልሰማ አይልም። ማንም ሴት መውለድ ይችላል የወለደች ሁላ ግን እናት ናት ማለት ይከብዳል። የዚህች ልጅ እናት ከነዚያ አንዷ ናት። ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ምንንም አልልም ሌላ 😭 በማንም ሞት ተደስቸ አላውቅም ይች ግን ተነስታ እንደገና በእሳት ተቃጥላ በዲንጋይ ተወግራ ትሙት ቢባል ሁላ እደሰታለሁ !!!!
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Год назад
እፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ታሪክን ቀያሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው እመብርሀን ትጠብቅሽ
@mesiefrem2468
@mesiefrem2468 Год назад
ምትገርም ልጅ ናት ተደነቅኩኝ በእውነት ምን ዓይነት ልብ ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ የምሕረት ልብ ይብዛልን😊🎉
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Год назад
ለመስማት ይዘገንናል 😭😭😭የዝች ምስኪን ልጅ ሂወት ካረዳን የኛም አጠራጣርይ ነው እች ምድር ቆሻለች 😭😭😭አምላኬ ሆይ ታረቀን ይቅር በለን 🙏🙏
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Год назад
በጣም የምንሰማው የምናየው ሁሉ ይዘገንናል 😥😥😥
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Год назад
በጣም
@geremew8763
@geremew8763 Год назад
Amennnnnnnn amen ❤
@hcjth1747
@hcjth1747 Год назад
በጣም በእውነት ምን አይነት ጭካኔ😭 አሜን አሜን አሜን ይማረን 🙏😭😭😭
@12weyni
@12weyni Год назад
Awo betam😭😭
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Год назад
በእውነት ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ ይሄ ሰውዬ በአደባባይ ይቀጣ እናትሽሰ ከጨለማ ወደ ጨለማ ሄዳለች በዚች ምድር ላይ የማይሰማ ጉድ የለም ያሳዝናል
@Haregi849
@Haregi849 Год назад
ምን ህግ አለ እና
@allahusomedjebrlisudreinallahu
ያልሰማነው እንጅ ያልተሰራ የለም ።ስናሳዝንኮ!
@user-hm3go2sy5m
@user-hm3go2sy5m Год назад
የአላህ ፡ የማይሰማ ፡ የለሚስኪነ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Год назад
Yelma wude
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Enata enkan motech ezam lela east yitebikatal.
@selam4880
@selam4880 Год назад
ወይኔ ጥንካሬዋ ልጅቷ በጣም ጀግና ናት 😢😢ፍቃደኛ ክሆንች እናቴ ጋ ውስጄ ልጇን ትውለድ ፕሊስ መልስ ክልጅቷ ፍልጋለው ፃፉልኝ ወይም ልጅቷን ማግኝበት መንግድ አምቻቹልኝ ጥንካሬዋ ሳልድንቅ አላልፍም
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Год назад
ለሸገር ኢኒፎ መደወል ትችያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@selam4880
@selam4880 Год назад
@@ownerowner2993 ሰልኩን አላውቅም
@belayneshbelaynesh6810
@belayneshbelaynesh6810 Год назад
ልስጥሽ ስልክ
@meseretdaniel8289
@meseretdaniel8289 Год назад
አው በናትሽ
@selihom6023
@selihom6023 Год назад
የማያልቀው የሀገራችን የክፋት ጥግ እና የሴትነት ፈተና🥹 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እባክህ ይቅር በለን" ለከፋ ኃጢአታችን!!
@user-zg3od8kl8x
@user-zg3od8kl8x Год назад
የተመካሽበት አምላክ አሁንም ካንቺ ግር ይሁን ልበ ጠንካራ ልጅ ነሽ ከእድሜሽ በላይ ነው ጥንካሬሽ እመቤታችን ትርዳሽ
@lemlembereket839
@lemlembereket839 Год назад
የኔ እናት ድምጿ ሁሉ ሲያሳዝን
@FygGuv
@FygGuv Год назад
በጣም አልቅሸል ሞት
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Год назад
አቤቱ ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ደረስን እናት መሸሸጊያ እናት አለኝታ እናት መጠጊያ ነበረች 😢😢😢 አንች ግን ጎበዝ ጠንካራ የእውነት የምትነበቢ መፅሀፍ ነሽ ነገ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽ ተስፋ አለኝ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤
@hb6990
@hb6990 7 месяцев назад
ማንም ጨካኝ ናት ብትል በምትታመነውውም ጨካን ናት
@sametub8344
@sametub8344 Год назад
ወይ ጉድ እሚገርመው እሷ ብዙ ሰዎች እንደለወጠች ነው የገባኝ ክርስቶስን አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ ደሞም ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ እርግጠኛ ነኝ በርቺ
@bute5158
@bute5158 Год назад
ልጅትዋ በትፈጥሮ ለየት ያለች ነች ደህና ኑሮ ላይ ብትኖር ኖሮ አልኩ በዚህ እድሜ ይህንን መከራን ሁሉ አልፋ የምትናገረው ልብ ይነካል እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልት እች ለሌላውን ትረዳለች በትምህርት ብትደገፍ
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Год назад
memar Alebat Gerami Aemro New Yalat
@tsehaydereri1270
@tsehaydereri1270 Год назад
መስዬ እግዚአብሔር ይህን ፀጋ ስለሰጠሽ ፈጣሪ ይመስገን ለተጎዱ ሁሉ ተስፋ አድርጎ ስላዘጋጀሽ ያቆይሽ ያበርታሽ ተባረኪልኝ🙏🏾❤️
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
yamal betam wud subcirebr adiregung
@Ros7705
@Ros7705 Год назад
እግዚኦ አሁንም መዳህኒአለም ይርዳሽ ፈተና ያጠነክራል አሁንም ሀይሉ ብርታቱን ያድልሽ እህቴ አይዞሽ😢😢😢
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
😢😢😢😢😢
@Tsgereda-lk8gj
@Tsgereda-lk8gj 2 месяца назад
እንደው ስንት አይነት እናት አለ አሁን የኔ እናትም እንዳንች እናት ትባላለች ፈጣሪ ለሁሉም የኔ አይነት እናት ይስጣችሁ ለኔ ሳይሆን ለልጆቼ እምትል እናት ናት ፈጣሪ አምላክ እድሜ ይስጥልኝ❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Год назад
አቤት ዘድሮ የማይሰማ የለም ምህረቱ ይላክልን ለመስማትም ይዘገንናል
@sabusaa5641
@sabusaa5641 Год назад
እረ በጣም በጣም
@ethioland4938
@ethioland4938 Год назад
ዘንድሮ የተሰማው እኮ ይሔ ሁሉ ጉድ ሶሻል ሚዲያ ስለተለቀቀ ነው እንጂ በወያኔም ጊዜ ግፍ ነበረ !!!
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
yene enat😭yamal betam subcirebr adiregung
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
​@@ilfneshsolomon ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👈
@FygGuv
@FygGuv Год назад
እረ በጣም😢😢
@lindahurtz4447
@lindahurtz4447 Год назад
የኔ ቆንጆ እናትሽ ከእንጀራ አባትሽ ጋ በአንድ መርፌ ሳይሆን አይቀርም የሚተጠቀሙት ስለዚ በጉበት በሽታ የመተላለፍ ምክንያት አንዱ ስለሆነ ለዛ ይሆናል የእንጀራ አባትሽ ጉበት እየተሰቃየነዉ ብለሽ የነገርሽን.. ስለሆነም አንቺንም መርፌ እየወጋ ይጠቀምብኛል ብለሻልና እናም በጣም የድካም ስሜት አለብኝ ብለሻልና በእርግጥ እርግዝናሽ ድካም ሊሰማሸ ይችል ይሆናል ..ለጥንቃቄ ግን የጉበት ምርመራ ማድረግሽ ጉዳት የለዉም !!? በጣም ጥንካሬሽ ይገርማል👋👋👋 በርቺ አሁንም ተስፋሽን ወደ ፈጣሪ አድርጊ🙏🙏
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Год назад
የተረገመ ፈጣሪ ያሠቃየዉ
@kitessemakit
@kitessemakit Год назад
ሸገር ኢንፎዎች እናመሰግናለን ለዛሬው መሰናዷችሁ:: በጣም በጣም ጠንካራ ታዳጊ ወጣት ናት :: ለሌሎች ወጣቶች አራያ ናት:: እግዚአብሔር ይባርክሽ መሲ::
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
በእውነት አንቺን የቀረጸሽ ያነጸሽ እግዚአብሔር መንፈሰ ቅዱስ ነው ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይመሰገነ
@emebettefera5927
@emebettefera5927 Год назад
እምትገርሚ ልጅ ነሽ ጌታ ቁስልሽን ይፈውስ እንዳሳብሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን ድምፃ እራሱ ስታሳዝን 😢
@samisamiel7811
@samisamiel7811 9 дней назад
መሰረትን በምን አንደበት ነው ማመሰግናት የድንግል ማርያም ልጅ አለሁ ይበልሽ ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ
@hanaayela2023
@hanaayela2023 Год назад
የኔ እናት ጥንካሬሽን እምነትሽን ሳላደንቅ አላልፉም እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው የኔ ሚስኪን እመብረሀን ሁለት ታድርግሽ 😢😢😢😢😢😢
@eyutube7776
@eyutube7776 Год назад
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ አንች ጠንካራ ሴት ልጅ ነሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
ትክክል😢😢😢😢
@meye1988
@meye1988 Год назад
የእኔ ማማማ አንደበትሽ ጣፋጭ ነው ያመንሽው ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@eyobmelo
@eyobmelo Год назад
እኛ ምንም ሳንሆን መቆም አቅቶናል በዚህ እድሜ እሷ በዝች ትንጥዬ እድሜዋ የትኛዉም አነቃቂ ተናጋሪ የእሷን ያህል አላነቃቃኝም አላበረታኝም ....ማንም❤❤❤
@menalushgetechew8801
@menalushgetechew8801 Год назад
የእምነትዋ እና የተስፋዋ ጥልቀት እንዲሁም ንፁህ ልባ በምን አይነት ቃል እንደምገልፀው አላውቅም በጣም ነው ያስለቀሰችኝ
@amarechame5950
@amarechame5950 Год назад
በፈጣሪ ምን አይንት የታደለች ሰው ናት ፅናቷ ተስፋዋ ብርታቷ ❤❤❤❤❤ ትልቅ ትምርት ነው ያገኘውት አመሰግናለው
@alemdamsa9067
@alemdamsa9067 Год назад
አቤት ጭካኔ😭😭😭😭😭😭😭
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Год назад
በጣም ይገርማል የፈጣሪ ስራ በደረሰባት ግፍ መጠን በአስር አመት እጥፍ በአስተሳሰብ እየመጠቀች ነዉ ልጅቷ!!
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Год назад
ያሳዝናል ምን ጉድ ነው የምንሰማው!እናትሽን መውደድ የለብሽም የአንቺ ህይወት በቁምሽ ከሞቱትም በታች ነው ያደረገችሽ ስለወለደችሽ ነው ?መውለድ ብቻውን አያስወድድም ልጄ ጌታ ይርዳሽ:
@eskedar291
@eskedar291 Год назад
በእውነት እግዚአብሔርን ለምኖ ያፈረ የለም ጥንካሬሽ ጽናትሽ ተስፋሽ ሁሉ የሱ ስጦታ ነው እህቴ በርቺ ሁሌም አምላክሽን ተማፀኚ ሁሉ ይሞላል ነገ ብሩኽ ይሆናል ሕይወትሽ ምኞትሽ ይስመር።
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Год назад
በጣም የገረመኝ ይሔ ሑሉ መአት ወርዶባት ያላት መልካም ሐሳብ እጅግ የሚደንቅ ነው ነው ። ዋይ ዋይ
@alhamdulilah3920
@alhamdulilah3920 Год назад
አቤት አእምሮ ልጂቱ ትገርማለች በተሰበረ በተሰባበረ አካሏ በተደበቀ ቁስሏ የሚገርም ጥንካሬ የገዛች ልንደግፋት የሚገባ ጀግና ልጅ ናት የኔ ውድ አይዞሽ ፈጣሪ የደበቀልሽ ልዩ ስጦታ አለሽ
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
betam leb yinekal betasab adiregung
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Год назад
ትክክክ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Год назад
የኔውድ አይዞሽ ጠንካሪሽ ውይ እልህ ጭንቀትሽን ይፈረጂ ደግሞ በሰላምተገላግለሽ እምናይሽ ያረገን እፍፍፍ ጥንካሪሽ በምንቃል ልግለፅሽ አይዞሽከጎንሽነን ልጆቹም ደግሞ አላህይስጣቸው
@tsigeredasenbete4234
@tsigeredasenbete4234 Год назад
አቤት የሰው ልጅ መከራ😭😭😭😭ይሄ ሁሉ ሱስ የወለደው ነው እግዚአብሔር ከሱሰኛ ወላጅ ይሰውር🙏🙏🙏🙏
@AlenekebedeZufan-wl6gu
@AlenekebedeZufan-wl6gu Год назад
በጣም ይገርማል እንዲህ አይነት ጥንካሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tigistkebede794
@tigistkebede794 Год назад
በየቤቱ ስንት ነገር አለ ወገኖቼ?? እግዚኦ አምላኬ!! ምንኛ የጉድ ዘመን ላይ ነን:: እንስገድ እንፀልይ እባካችሁ አምላክ እንዲታረቀን::
@sebezbez166
@sebezbez166 Год назад
ከዚህ በላይ አነቃቂ ንግግር የት ይገኛል የኔ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። የምትተማመኝበት አምላክ ይጠብቅሽ ውዴ። ትልቅ ሰው ሆነሽ ለማየት ያብቃኝ። እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ።❤❤❤❤
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Год назад
የታፈነ እውነት😢💔
@negisttelahun6147
@negisttelahun6147 Год назад
በጣም ያያዬ እውነት የታፈነህይወት ኦፍፍፍፍፍፍ🥲🥲🥲
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Год назад
😭😭😭😭😭ዉይ ኣምላኬ ኣልቻልኩም
@admenadmen4725
@admenadmen4725 Год назад
ሱበሀን አላህ ገራሚ ልጅ ናት ከሷ ህይወት እኔ ብዙ ተማርኩኝ እሚገርም ጥንካሬ ነው ያላት በጣም መንፈሰ ጠንካራ ናሽ አላህ የልብሽን ያሳካልሽ
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 Год назад
እኔን የኔ ውድ ልጅ እኔ ልሰቃይ ታሪኳን ተረጋግቼ እንኳን ማዳመጥ ከበደኝ ኧረ ምንጉድ የምንሰማበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ልቤ በጣም ተሰብሮአል ጌታ ሆይ አንተ ታረቀን 💚💛❤️🙏
@mulureta721
@mulureta721 Год назад
እግዚአብሔር ትልቅ የጥንካሬ ስጦታ የስጣት ልጅ ናትና የምታምንበት አምላክ ከጎንዌ ይሁንላት
@user-nl9mr7qj2t
@user-nl9mr7qj2t Год назад
እግዚኦ ይሄ ታርክ በጣም ከአይምሮ በላይ ነው ምን አይነት ህይወት ምን አይነት ስቃይ ነው ያሳለፈችው እግዚኦ😢😢😢😭😭
@senayitteshome182
@senayitteshome182 Год назад
የሚገርም ጥንካሬ ያመንሽው ጌታ ነገርሽን ይቀይረው ❤
@yeshiemebetmekonnen5597
@yeshiemebetmekonnen5597 Год назад
የደረሰብሽ አሰቃቂ ድርጊት ከባድ ቢሆንም አንቺ ግን በዜህ ያልተበገርሽ ጠንከራና ጎበዝ ወጣት ነሽ አሁንም ፈጣሪ ይርዳሽ የበለጠ ጠንካራ ሁኚ!! ወገኖች እባካችው የህችን ምስኪን ልጅ የተቻለንን እንርዳት !!
@nardosabraha722
@nardosabraha722 Год назад
እግዚአብሔር የማሪያም ልጅ እቁፊ ድግፊ ያድርግች 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@almazmulat3128
@almazmulat3128 Год назад
አርቦች ሀገራቸውም አገራችንም እህቶቻችንን መጫዎቻ አደርጎቸው በጣም ያማል ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ቅጣቱን ይላክባችሁ😢
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
😏😏😏አረ!ባክሽ ብለሽ ሞተሽል አቤ አበሽ የ እራሱን እድፍ ሽፍኖ ስለ ሌላው 😒😒እንዴት ይለድፍል 😒😒😒መጀመሪያ ታሪኩን ያዳመጥሽ ትመስያለሽ 😒😒ደደብ
@maberomenze2392
@maberomenze2392 Год назад
​@@user-kp2vl5fc3c ሲጀመር አረቦች ባለጌዎች ናቸው የዚህች ልጅ ይህ ሁሉ መከራ የእናቷ ጥፋት ቢሆንም አውሬው የእንጀራ አባቷ በሞት መቀጣት አለበት።
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
@@maberomenze2392 😒😒አኡንም እኮ ደግምሽወ እስኪ ሚዛን ላይ ቢቀመጥ አረቦች ያረጉት በ ኢትዮጵያኖች ይበልጣል ውይስ ኢትዮጵያኖች በ ግዛ ውግኖች 😒😒እናት በ ልጆዋ አባት በ ልጁ ልጆች በ እናታችው በ አባታቸው 😒😒አረ ስንቱ እስኪ እውነቱ በ ራስሽ ህዝብ ውግንተኝ ስትኦኝ 😒😒ቆም ብለሽ አስቢ ስንቱን ስማን አያን 😭😭አረ ገና ስንቱ ያልተስማ አለ
@user-lu4tq5jb7d
@user-lu4tq5jb7d Год назад
ሒውሸታም ክብራቢስ በኮሜንት ታሰድቤ አለውቅም አራብ ከሐገራችንበበለጠ በክብር እያኖርን ነው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
@@user-lu4tq5jb7d 😳😳ማን ስደበሽ 🤔🤔 የ ጽፍኩትን አነ በብሽ 🤣🤣😂😂
@yemadamkimemtube10
@yemadamkimemtube10 Год назад
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ታረቀን
@himanotmelkamu1398
@himanotmelkamu1398 Год назад
የኔ ልበ ንፁ ይሄንን ሁሉ ተጎድቶ በዚ ደረጃ እናትን መረዳት መጥላት አለመቻል የኔ መልካም ልጅ ያመንሽው አምላክ በቃ ይበልሽ ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ
@kabetube
@kabetube Год назад
በእውነት የዝችልጅ ጥንካሬ እጅግበጣምልዩነውየኔእናት
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
በስመአብ እባክህ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ታረቀን ዘንድሮ መልካም ነገር መስማት ናናፈቀን አቤቱ ጌታ ሆይ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር ብቻ ሆነ የምንሰማው ስለናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ታረቀን😢
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
😭😭እንዴት እስካውንም በ ቸርነቱም አድል ኢትዮጵያ የኖረችው 😭😭😭ለምን ይ ብቻ ጽሎት እንደዚ አይነ የ ስው ሴጣኖችን ከ ኢትዮጵያ አጥፍልን ለምን አትሉም ለምንስ እነዚንም ይማር 😭😭እናትዋስ ነብስዋ ይማራል 😭😭አረ ምን ልበል ብዙ ስማዋ የ ዛሪዋስ አልቻልኩም 😭😭😭
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Год назад
እፍፍፍፍፍፍ ለመስማት እራሱ ይዘገንናል 😭😭😭😭😭😭😭 ይች ምን እናት ናት እንኳንም ሞተች
@fvv1680
@fvv1680 Год назад
❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉ተማሪውችም አላህ ከሰብበት ደረጃ ያድርሳቸው❤❤❤ ማሻአላህ መልኴም ወጣቷች ናቸው ❤❤ አላህ ይስጣቸው❤❤❤
@user-dv4fc2bp5v
@user-dv4fc2bp5v Год назад
የኔ እናት ምን ያክል ጠንካራ ብትሆኚ ነው የኔ ውድ በጣም የምትገርም ልጅ ነች ጌታን ❤❤ ነገ ጥሩ ይሆንልሻል ❤❤ የኔ ውድ በርትት በይልን ማሬዋ የድንግል ማርያም ልጅ በደንብ ጠንካራ ያድርግሽ ሁሉም ጥሩ ይሆናል❤. አንቺ አንደኛ ነሽ ጌታን❤
@hannatefera6995
@hannatefera6995 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አንተ እርዳት አባቴ 😭😭😭😭😭ኡኡኡኡኡ
@hcjth1747
@hcjth1747 Год назад
አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን እግዝኦ🙏😭😭 እናት በልጇ እንደዚህ የተጨካከነበት ዘመን 😭
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Год назад
ወይ ጥንካሬ እስተሳሰብ እምነት 😢😢😢😢 እግዚአብሔር እምላክ መንገድሽንያስተካክልልሽ ውይይይ 😢😢😢 መስዬ እንቺ ድልድይ ስለሆንሽላት ኑሪልን ❤️
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 3 месяца назад
እድሜዋ ትንሽ ሆኖ አስተሳሰቦ ትልቅ አይዞሽ አንቺ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ጌታ ይርዳሽ❤❤
@marthachane9777
@marthachane9777 Год назад
አቤት እግዚአብሔር የሰጠሽ ጥንካሬ ደግሞም እምነትሽ አይዞሽ እህታችን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ይገርማል "ያልተነገረ እንጂ ያልተፈፀመ ነገር የለም" ለምን ?እናት የልጁአን ክብር ትጠብቃለች እንጂ ጭራሽ አሳልፋ ትሸጣለች ?እግዚኦ እንዴት ቻልሽው የኔውድ ላያስችል አይሰጥም 😭😭 እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትሽን የተቃና ብሩሕ ያድርግልን 💕💕💕 መሢ 💚👏👏👍👍👍እንዲህ ፊታቸው ሲሸፈን ደስ ይላል ጎበዝ 👍
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 Год назад
ፈተናዉ ባዲ ቢሆንም የልጂቱ ጥንካሪና አስተሳሰብ እጂግ ይገርማል እግዛብሔር ይርዳሺ የእኔ እህት❤❤❤
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 6 месяцев назад
በዚህ እድሚያቸው ይሄን ያረጉትን ተማሪዎች ከነ ቤተሰባቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ትልቅ ማዘን ባቆመበይ ሰአት እነሱ ደግ ልብ አላቸው ለቁም ነገር ያብቃችሁ እህታችንም ጎበዝ ነሽ ጥንካሬሽ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያጋጥም እግዚአብሔር መልካም ልብ ሰቶሻል እግዚአብሔር ካላደለን በስተቀር መልካም መሆን አይቻልም በርቺ እኛ ይዞሽ
@mekdesweldemariam6390
@mekdesweldemariam6390 Год назад
መሲ ፈጣሪ ይጨብቅሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ያንቺ የሆነውን ሁሉ ክፉ ነገር ይጠብቅልሽ ልጅቷ በጣም የምትገርም ነች የእግዚአብሔር እርዳታ በጣም አላት ያሰበችው ይሳካላት
@Frehiwottaye132
@Frehiwottaye132 Год назад
ለመስማት እራሱ ይዘገንናል 😢ጥንካሬሽ የሚገርም ነው God be with you 🙏🏼 አምላክ ሆይ ማረን 💔💔
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 Год назад
መሲዬ ,ልጅቷ ምን ያህል እንደገረመችሽ መገመት ይቻላል :እግዚአብሄ መጨረሻውን ያሳምርላት🙏🏽
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
መሲ,,,,, በጣም ትልቅ ሰው ❤🙏 እግዝአብሔር ያስብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ እህቴ!!
@rashidjula6314
@rashidjula6314 Год назад
መስየ መድሀኒያለም ይጠብቅሽ ተባረኪ ምን አይነት ጠንካራ ልጅ ነች!!!
@bmm72
@bmm72 Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ እናት 😭😭😭
@adanechgetu1117
@adanechgetu1117 Год назад
የኔ ውድ አንደኛ ነሽ የምታምኜው አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ አወይ ጥንካሬ
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 Год назад
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያጠንክርሽ ጥንካሬዋ ይገርማል አይዞሽ
@hdhdjf514
@hdhdjf514 Год назад
እግዝአብሔር ይጠብቅሽ በእውነት ጣካራነሽ ግዘየ አለው የሀም ሁሉም ያልፋል አዘሽ
@YouditYoudit
@YouditYoudit Год назад
እውነት ልብ የሚሰብር ታሪክ😢😢😢😢😢😢
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 Год назад
አቤት እርጋታ አቤት ብስለት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ የኔ እህት 🙏😪😪😪
@ll8432
@ll8432 Год назад
Jesus what I can say? No words to express how brave this girl is. She still says she loves her mom. After everything she did to her. 😢😢😢.
@adhanetzerehannes6937
@adhanetzerehannes6937 Год назад
Omg all I can do is cry! As a mother to do this your child is senseless!
@rahmar3257
@rahmar3257 Год назад
የአላህእኔእዲህአይነትጠካራሰውአይቼምሰምቼምአላውቅምናአላህ ይጨምርልሽ የኔውድእህትአብሽሪየቻልነውንሁላችንምእንረዳሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔልብንእንጂ ለቅሶንአላስቀምጥልሽም ምክንያቱምእቺከየትኞችምበላይ ጀግናነሽ❤❤❤❤❤
@FikerteKetema-ob9xr
@FikerteKetema-ob9xr 10 месяцев назад
ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል የኔ ትንሽዬ በርቺልን አይዞሽ ፈጣሪ ሁሌም ከአንቺ ጋር ነው ጠንካራ ነሽ በእምነትሽ ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Год назад
እንዴት ኣይነት ጠንካራ ልጅ ነች ወይ እግዛኣብሄር እባክህ ኣምላኬ ኣንተ ደራሽ ረዳት ኣልሻዳይ ኣምላክ ነህ ኣንተን ርዳኣት ኣይዞሽ እግዛኣብሄር ቸር ነው
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በእውነት ከባድ ችግር ነው ፅናትሽ እምነትሽ እግዚአብሔር ምን አይነት ልብ ነው የሰጠሽ የምትጠሪው አምላክ ይርዳሽ የኔናት ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን 😭😭😭😭 ከእህቶችሽ ደግሞ ይሰብስብሽ የልብሽን መሻት ከሀጢያት በስተቀር ይሙላልሽ
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
በሳል ልጅ ናት አግዚአብሔር አምላክ ይለውጣት እና ያሳየን አቦ እንዴት ይዘገንናል በፈጣሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ነገር ይደረጋል ምን አይነት እናት ምን አይነት ትውልድ ነው ያለው ግን ልጅቱ ግን እግዚአብሔር ትልቅ ድረጃ ያድረሳት 🙏😭😭😭😭😭😭ታመምኩ በሰማሁ ቁጥር 😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ አይ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭
@ababashababa4560
@ababashababa4560 Год назад
መሰረት የሚትባይዉ ፈጣሪ ይባርክሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁለታችሁም
@zerget5938
@zerget5938 Год назад
ፍርድ ይሰጣት ለዚህች ልጀ።በጣም አሳዛኝ ለማመን ይከብዳል ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
ስሟን ከነአባቷ ተናግራ ፊቷን መደበቅ ከተደበቀ ሁሉንም ቢሆን ይመከራል እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በህይወት ያሉትን በህግ አምላክ ተጠያቂ ነው ፍትህ ለሴቶች እና ለህፃናት እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ለምድሬ እራራልን ወደ አማኑኤል የሚወስደው ዘመድ ቢኖረው ይህንን ታሪክ መስማት አቅም ያሳጣል እናት ታማ ይሆናል ምስኪን ስታሳዝን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ የ17 ዓመት ልጅ ማረን አቤቱ ማረን እባክህን ምህረትህ ታግኘን ..
@lemlem836
@lemlem836 Год назад
ስም ድብቃ ይሆናል
@debora934
@debora934 Год назад
እስከዛሬ ከሰማሁት እጅግ ያስለቀሰኝ ነገር የዚች ልጅ ፈተና ግን ጥንካሬዋ ይገርማል ጀግና ነች😢😢😢😢
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Год назад
እግዚኦ ! በዚህ እድሜዋ የተመሰቃቀለው ህይወት ውስጥ መግባቷ እጅግ ያሳዝናል። ግን ደግሞ ብርታቷና ተስፋዋ በጣም ይገርማል የስነ ልቦና ባለሙያ ያህልም ነው አነጋገሯ።
@abitemesfin5209
@abitemesfin5209 Год назад
የእኔ እህት የደረሠብሽ ነገር ልብ ይሠብራል የአንቺ ጥንካሬ ደግሞ በጣም ይገርማል። ቅን ሥለሆንሽ ምኞትሽንና ህልምሽን ፈጣሪ ያሣካልሽ
@mimiderebe5046
@mimiderebe5046 Год назад
የኔ እህት አንቺ ለተሸከምሽው መከራ እኔ መስማት አቃተኝ ምን ድነው ሚባለው😢😢😢😢😢😢😢😢
Далее
TYLA DANCE TREND😭 | #shorts #emilydobson
00:12
Просмотров 2,6 млн
При каком ВЕСЕ ЛОПНЕТ ШИНА?
18:44