Тёмный

ለማመን የከብድኝ ታዳጊ ከ ካናዳ | 30 Second ep4 

Rich Man Miko
Подписаться 734 тыс.
Просмотров 334 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@MikoMikee
@MikoMikee 3 года назад
የ ያፉ ዩትዩብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ 👇👇 👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QjogimrTOhw.html
@shegerlove6682
@shegerlove6682 3 года назад
wow nice job bro keep going
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 года назад
ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@mekiyalove7476
@mekiyalove7476 3 года назад
እሺ ሚካ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 3 года назад
ምትሰራው ሁሉ አንድ የሚጣል የለውም ሁሌም አድናቂህ ነኝ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሚካ ።
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ናሳድግህ የኔ ጀግና
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
በቃ 30 ሰከንድ ፕሮግራምን እንዳይቋረጥ የሚል
@feventube288
@feventube288 3 года назад
ውዴ እንዛመድ
@danielmesdien4757
@danielmesdien4757 3 года назад
ሚኮ ቃላት አጠረኝ ብቻ wow በቃ ለሌሎች ትምህርት ነክ ዬትዬብ ከፍቶ ላገባ ነው ልፍታ ነው ይበል ወገናችን መንገድ ላይ ወድቆ ትንሹ ልጅ ክፍ አይንካክ ያሰብክበት ድረስ ከእግዚያብሔርም ክፍያው የሚገርም ነው አትጠራጠው ምክንያቱም ፍጥረቱ አይደሉምን
@zewdnshtesfaye2420
@zewdnshtesfaye2420 3 года назад
ሚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ያፋ እንኳን ተወለድክ እድግ በል እመቤቴ ማርያም እስከ ልጃ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሣድግህ ተባረክ ለሰጭ ይስጥ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ሚኪዪ እድለኞች ማረግህ ቀጥሉበት ከጉንህ ነን በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@daniboy6974
@daniboy6974 3 года назад
አስለቀስከኝ ሚኮ እግዚአብሔር ይስጥህ የ እውነት እድለኛ ነህ
@betesebplus8073
@betesebplus8073 3 года назад
broye sub argeshalw atargignm
@feventube288
@feventube288 3 года назад
@kidist kefelegn ውዴ እንዛመድ
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 3 года назад
ወንድም ደምርኝ
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 3 года назад
@@feventube288 ነይማማየ
@እምነቴኦክቶዶክስነዉ
ሚኮ ምን እንደምልህ አላዉቅም ብቻ ከሁሉም በላይ ሠላም ይበልጣልና የድንግል ማርያም ልጅ ሠላምህን ያብዛዉ እግዚአብሔር መልካምነዉ የስቶች እንባ ታበሠ እናመሠግናለን
@afartriangle4065
@afartriangle4065 3 года назад
ከማዉቃቸዉ የዩቲዩብ ቻናሎች ሁሉ 30 ሰከንድ ለኔ የተለየ ድንቅ ፕሮግራም ነዉ ❤❤
@ማርያምእናቴነሽ-ቘ1ፀ
ዋው ይህ ልጅ ትልቅ ነው ምን እንዳለ ልነገራችሁ በዕድሜ ላይ እድሜ የጨመረልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አለ የኔ ትሑት አሜን ወንድም አለሜ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ሚኮ አንተ እኮ ወጣትነትን በአግባቡ እየተጠቀምክ ነው እግዚአብሔር ጤና የልብስ ተባረክ በርታ
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 3 года назад
ኑ እንዛመድ
@emebettube4963
@emebettube4963 3 года назад
የእውነት ይህ ፕሮግራም መልካም ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ ሚኮ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
እረ ይሄ ህፃን ተባረክ አቦ ፈጣሪ እንደንተ አይነቶቾን ያብዛልን አሚን።።።
@amenbuchu8871
@amenbuchu8871 3 года назад
Amin😂
@fadi5alife14
@fadi5alife14 3 года назад
ሚኮዬ አምላክ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝመው ክፉ አይንካህ አንተ የትንሽ ትልቅ ተባረክ ❤️🙏
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
😭😭😭😭😭 በጣም ነው 💔💔💔 ልቤን የሰበረው እነሱም ይጠብቁኛል እኔ ይህን እድል ስላገኘው ደስ ብሎኛል አለ 😭😭😭😭ክብር ከጌታ ይሁን
@mestawetzewde7247
@mestawetzewde7247 3 года назад
😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 3 года назад
ውይ ማይኮዬዬ አንተ አንደኛ ነህ የልጅ ትልቅ አጠገብህ አብረውህ የሚሰሩ ሰዎችም ቢኖሩ ግን ሰራህን አይተው ነው እግዚአብሔር አንተንም አብሮህ እንድትረዳ ያደረጉህን ሰዎችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያብዛችሁ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ምስኪን ለምትሰጡት እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@lambumehbub3168
@lambumehbub3168 3 года назад
አንተ በጠም ትገርመለክ ለክርስተኖች በል ብቸነዉ ሲጦታ ሚሰጠዉ ቪዲዬሆን ሚያያዉ ሙስሊሙም ጭምርነዉ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
@@lambumehbub3168 አይባልም የተ አይታችሁ ይህን ትላላችሁ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
@@lambumehbub3168 ሙስሊም ነህ እያለ እንዲሰጥ ነው እምፈልጊው
@amssalutube8985
@amssalutube8985 3 года назад
@@lambumehbub3168 er afer bla ebet
@feventube288
@feventube288 3 года назад
ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 года назад
ያፉዬ የድንግል ማርያም ልጅ እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የጨዋ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያ ከናንተ ብዙ ትጠብቃለች ያፉዬ በርታልን ልጃችን‼️❤❤ ሚኪያስ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ በርቱ❤❤
@redshtube7299
@redshtube7299 3 года назад
ወላሂ ሚኮ በዚህ ስራህን ሳላደንቅህ አላልፍም የዛሬው ስራህን ሚኮ የተለየ ነው እስቲ የሚኮ ስራ ያስደሰተው 👉👍
@abetube9444
@abetube9444 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@redshtube7299
@redshtube7299 3 года назад
@@abetube9444 ና ሀቢቢ ፕሮፋይሌን ተጭነክ እመልሳለሁ ብሮ
@ሙናMyራያ
@ሙናMyራያ 3 года назад
ሚኩየ ፈጣሪ ይባርክህ ያፉየ እግዚአብሄር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ጌታ በዚህ እድሜህ እደዚህ ካሰብክ እየቆየህ ትልቅ ደረጃ እደምደርስ አልጠራጠርም ያፉየ ፈጣሪ ይጨምርልህ 🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 3 года назад
የልጅ ብላቴና ኑርልኝ ወንድሜ እስቲ በላይክ እንቀበለው ሚካን❤
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 3 года назад
አላህ ቀጥተኛውን ሙገዲ ይምራቹሁ
@betesebplus8073
@betesebplus8073 3 года назад
broye sub argeshalw atargignm
@gashewmhiret9667
@gashewmhiret9667 3 года назад
መሄጃ እንጅ መኖሪያ አደለም ልቤን ነካኽኝ ወንድም ትክክል ብለሀል ወንድም እግዛብሄር ይባርካችሁ ማይክ አንተ ትልቅ ሰዉ ነኸ
@nefisa3053
@nefisa3053 3 года назад
የልጆች አባት ሆኖ መሬት ላይ ተኝቶ ኡፍፍፍፍ
@selesele5099
@selesele5099 3 года назад
ሚኮ ልቦናክ ያስቀናል ክርስቶስ ይጠብቅህ ❤🙏
@JamikTG
@JamikTG 3 года назад
አይ ሰው እንደ መልኩ እንደ ፊቱ ይለያያል የውስጥ ምኞቱ እፍፍፍ ብለህ በ30 ሴኮንድ ተንፍሰህ በርቀት ካንድ ክንድ በማይኮ ሲሳካ ከአፍህ የወጣው ተመስገን በለው ከሰማይ ላለው ሁሉን የሚያደርገው አንድ እግዚያብሄር ነው ተመስገን🙏🙏🙏 ማይኮ ተባረክልኝ
@betesebplus8073
@betesebplus8073 3 года назад
broye sub argeshalw atargignm
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 3 года назад
ማይኮ እዝጋብሄር ከዚ የበለጠ የድሃ አባት ያርግህ ወንድሜ ከዚ በላይ በረከትህ ይብዛ ለቡዙ ሰው ለበረከት ሁን ወንድሜ 🇪🇷🇪🇷
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
ኧረ ይህ ልጅ በዬት ተገናኛችሁ ስወደው እኮ ሚኮዬ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም በርታልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@muluwerkmuluwerk6300
@muluwerkmuluwerk6300 3 года назад
ቃለት የለኝም
@ቀኑብሸyoutube
@ቀኑብሸyoutube 3 года назад
Aman aman aman
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 3 года назад
የኔ ውድ ያፉዬ እድግ በል ፈጣሪ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ አንተ ወድሟ የሆንከው እህትህ ታድላ ይሄኔ እኮ የኔም ወንድም አቢ ሰው ነኝ ይል ይሆናል ሰው እማ አንተ ነህ ይመችህ
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 3 года назад
mnew? men aderege? malete wedmsh?
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 3 года назад
@@tsionemariam1121 ብዙ ነገር
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 3 года назад
እኛ ኢትዮጲያኖች እንድህ ነው የሚያምርብን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ🙏
@eldanayetube8462
@eldanayetube8462 3 года назад
አሜን!!!
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 года назад
እድግ በል በዝህ እድሜህ ይህነን ያሰብሀውማ ከፍ ስትል ብዙ ታደርጋለህ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 года назад
ድንቅ ነው የሚለኝ እነኝህን መሳይ ወጣቶች በመንገድ ዳር ላይ መውደቅ እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ከዚህም በላይ ይርዳችሁ
@melkammimi7804
@melkammimi7804 3 года назад
እፍፍ ምን ብየ ልኮምት ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ💝💝
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 3 года назад
ኑ እንደመር
@belaymeshhabteyes4327
@belaymeshhabteyes4327 3 года назад
wow. ይመቻችሁ እመብርሃን ትስጣችሁ እግዛብሔር የምወደዘዉን መገዳችሁ ታባረረኩ በዉጪ ሳይ የኛም አገር ትእምህርት ይሁናችሁ እያልኩ ሁሌም ሼር አደረገ ነበር።
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
ያፉዬ እድግ በል በዚ እድሜህ እንደዚ ማሰብህ እራሱ ምን አይነት መታደል ነው ሰብስክራይብ ሲያንስህ ነው 💖💖💖💖
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
እውነት በእንባ ነው የጨረስኩት ሚክዬ ምን እንደምልህ አላውቅም??? እግዚአብሔር የመረጠህ አንተ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድማችን በርታልን እኔ ለጊዜው ስደት ላይ ነኝ ግን ከሀገሬ ስገባ አብሪአችሁ ብሰራ እጅግ ደስ ይለኛል!!!
@richfikir8259
@richfikir8259 3 года назад
ቃላት የለኝም ፈጣሪ በወጣ ይተካ ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ ሚኮ በጣም ደስ ነው ያለኝ😭😭
@sagdffdf3013
@sagdffdf3013 2 года назад
የእውነት አምላክ ከሠማይ የመጣ ነው የመሠለኝ።ምኮ ሁለም ኘሮግራምን እከታተላለውኝ በጣም ደስ የምልና አዝናኝ አስተማርም ነው።በርታልኝ።እንዳንቴ አይነት ወጣት ፈጣር ያብዛልን።
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 года назад
አረ ማኮየ እኔ በምን ቃላት ልግለፅህ ያረቢ😥😥
@አበበችተስፈኛዋ
@አበበችተስፈኛዋ 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የማያቋርጥ ደስታ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ሚኮ እንዴት መታደል ነው የተቸገረ መርዳት
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 года назад
ምኮዬ ስዎድህ ከልብ ነዉ አለህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦህ
@ሶፊYouTube-m4y
@ሶፊYouTube-m4y 3 года назад
ሚኮዬ እድሜ ይስጥህ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው ነህ እዳተ አይነቱ ያብዛልን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ያፋዬ የኔ አስተዋይ የኔ ማር መልካም ልደት እንኳን ተወለደክ ነፋ አመት ኑሪልን ከዚህ በላይ የምትረዳ ያርግህ ትልቅ ሁን❤❤
@hfjdghsgfnj2544
@hfjdghsgfnj2544 3 года назад
ا لله👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞😥😥😥
@denbeljerba680
@denbeljerba680 3 года назад
ማፉዬ መልካም ልደት ረጅም አመት ኑርልን ውድ ልጅ. የእናትህ የአባትህ ውጤት ነውና ክብር ለናተም ይሁን
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
መድሃኒታችን ክርስቶስ አብሮሽ ይሁን ይቁም ምሕረቱን ይስጥሽ ደምሽን በክርስቶስ ደም ቀየርኩ በየሱስ ስም
@Hana-em2qv
@Hana-em2qv 3 года назад
አሜን አሜን
@kokelove1589
@kokelove1589 3 года назад
Amen tebarekilin 🙏❤️
@ኤደንአብዮቱብ
@ኤደንአብዮቱብ 3 года назад
ጌታ ይችላል
@redwanarebo
@redwanarebo 3 года назад
ሚኮ እድለኛ ነህ ይሄ ጥሩነት ለማንም ዝም ተብሎ አይሰጥም ለሚኮ ረጅም እድሜ
@yohanesasnake2420
@yohanesasnake2420 3 года назад
ወጣት ነኛ ወጣትነቴን ግን በእንቱ ፈንቶ ነዉ እያሳለፋኩ ያለዉት ሚኮ አንተ እድለኛ ነህ በጣም እድለኛ ነህ
@hermelahaile9235
@hermelahaile9235 3 года назад
Awnimi alrfdemi wendmi
@ebrahimabdela8522
@ebrahimabdela8522 3 года назад
እድለኛ ሆኖ ሳይሆን ጥሮ ነው
@መቅደስዘለቀ
@መቅደስዘለቀ 3 года назад
በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ዘማን ዘላለምን አብዝቶ ጨርሶ ፈጽሞ ይባረክ የኔ መልካም ሰው👍💯💯❤✅🏃
@abdikaka4593
@abdikaka4593 3 года назад
ማይኮ አላህ ያግዝ አባቴ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@hnaahna2260
@hnaahna2260 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ምርጥ ስራ ነው ሚኮ
@getaneheniyew
@getaneheniyew 3 года назад
no words that? I say this show. በቃ ምንም ልል አልችልም እግዚአብሔር መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ ሚኮ አባቴ
@danielkebede585
@danielkebede585 2 года назад
ሚኮ እስከዛሬ ከሰራሀቸው ስራዎች ሁሉ እጅግ የሚያኮራ ነው ዘመንህ ይባረክ ብሮዬ
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 года назад
እግዝአብሔር ያሳድግክ የኔ መልካም አሉ እንጂ በግል ጀት እየተከራዩ ልደትን በሸነና እያሉ ውስኪ እየተራጩ የሚያከብሩ ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልሰው
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 3 года назад
የአላህ ምንኛ መታደል ነዉ የተቸገሩ ሰዎች መርዳት ፈገግ ሲሉ ማየት ያፉ ሚኮ እንዲሁም አብራችሁ ለምሰሩት ሀሉ አላህ ይሰጣችሁ ☝❤❤❤❤❤👌
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 3 года назад
ምነው ከአንድ በላይ ሰብስክራይብ ቢኖር ሚሊዮኖ ሰብስክሬይብ ባደረኩ 😥😥😥
@betesebplus8073
@betesebplus8073 3 года назад
tg sub argeshalw atargignm
@milkyasfayisa4050
@milkyasfayisa4050 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😃😃
@rediat943
@rediat943 3 года назад
የኔም ሃሳብ ነዉ ምኔዉ ብኖር
@wubalemtadesse1473
@wubalemtadesse1473 2 года назад
🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🤭🤭ሚልዮን ብቻ🤣👏😥😥😥
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 года назад
7:28 sec እመብርሀን ልጆችሽን ታሳድግልሽ እህቴ ። ሁላቹውንም አምላክ ይባርካቹ ።
@fautJaml
@fautJaml 3 года назад
ሚኮ በጠም ደስ የምል ስራነው አላህ እዲሜ እነ ጤና ይስጥ
@makidamakida9990
@makidamakida9990 3 года назад
የፉሁ.ምርጥ.ልጅ.እድግ.በል.የኔ.ውድ.ሚኮዬ.የኔ.መልካም.ሰው.ፈጣሪ.ዘመንህ.ይባረክ.በርቱ
@Yonivlogs
@Yonivlogs 3 года назад
አስለቀስቀኝ 😭😭 miko እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🙏 ቃለት የለኝም 😭😭😭በተለይ የልብ ታማሚዋ ልቤ ነው የሰበረው ሚስኪን 😭😭😭😭 miko እና ያፌት እግዚአብሔር ይስጥቹ ተባረኩ miko 🙏🙏🙏 miko እድለኛ ነህ በጣም 🙏
@fikirleethiophia5219
@fikirleethiophia5219 3 года назад
አሀንን የመሳሌ ልጅ ጎዳናላይ ስተኛ ያሳዝናል ዳግም አሄ ናጋሪ አንዳዩደጋም ወንድሜ ,ጠንካራ ሁን ያዉም የልጆች አባት ,ምክዬ አንድዩም ከምክጋ ምትሰሩ አህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ ሁሉንም በላይ ፀበል ጠጪ እግዚአብሔር መሀሪ ነውና ይማርሽ አይዞሽ ጉበትሽ ችግር ስላለው ነው ደም የሚያስመልስሽ
@feventube288
@feventube288 3 года назад
ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@jameelajameela4527
@jameelajameela4527 3 года назад
እዳንተ ያለ ልጀ ይብዛልን ጤናዉን ስላሙን ፍጣሪ ያብዛልህ የኔ ልጅ🙏🙏🙏🙏
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ፈጣሪ ይስጣቹ ለሰጣቹ ሚኮ ማይክ የሚገርም ፕሮግራም ነዉ ተባረክ አቦቦ 👌👌👌
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 2 года назад
ሰው ነው የሰው መድሀኒት ❤️💐🇪🇹 ሰው ነው ምርጦች የኢትዮጲያ ቅኖች ሰላም ባላቹበት ሁሉ
@zed8341
@zed8341 3 года назад
ቁርአንን በተጅውድ በቀላሉ ገብተው ይቅሩ በቅርብ ቀን ይቀየሩ ቤታችን ቤታችሁ ነው
@madinaalali584
@madinaalali584 3 года назад
👍👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣💐💐💐💐
@ሀዋወረባቦ
@ሀዋወረባቦ 3 года назад
የሚኮቤተሰቦችኑእንደማመር
@hanifatube8503
@hanifatube8503 3 года назад
@@ሀዋወረባቦ ደምሪኝ እመልሣለሁ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 года назад
የኔ ማር እድግ በልልኝ ጌታ በጥብቅና ማስተዋል ያሳድግህ 🙏😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎊🎊🎉🎉🎈🎈🎊🎊🎉🎈🎈🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
@banchu3147
@banchu3147 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ እውነት ነው ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥክ እድግ በል እኛም ይቱብክን ገብተን እናከታተላልን ፈጣሪ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስክ የኛ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@ሀዋነኝወሎየዋ
@ሀዋነኝወሎየዋ 3 года назад
ሚካበጣም ትለያለህ እንዳንተአይነቱን ያብዛልን ያርብ እርጅም እድሜ ከጤናጋርሚኮ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግክ የተባረክ ነህ እውነት የሚገርም ልጅ ነው በጣም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ ተባረክ
@Ruth-yr6qo
@Ruth-yr6qo 3 года назад
Miko!! This was my dream since childhood!! I am in tears watching you do this!! God bless you abundantly yichemereleh yabzaleh Egziabher yibarkeh!!!
@ቅንልቦችYouTube
@ቅንልቦችYouTube 3 года назад
ለሚኮ ቃላቶች ሥለሚያጥሩኝ አልቅሸ ነው ተባረክ ያሰብከው ሁሉ ፈጣሬ ያሣካልክ ከማለት ውጭ አልኮምትም ሠሞኑን ሥልክ ቀይሬ አካውትም ሰለቀየርኩ በጣም ሥፈልገው ዛሬ አጋጣሚ አገኘሁት በጣም ደሥ ብሎኛል ሚኮ ሁሌም በእባ ነው ነው ማይክ መልካምነትክ ከሰዎች ሁሉ ልዬ ነው ውዴ እራሥክን ጠብቅ ማያቀላፋው አምላካችን ይጠብቅህ ውዴ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
እስቲ የሚካ አድናቂዎች ላይክ ሚ 😳💃
@betesebplus8073
@betesebplus8073 3 года назад
edu sub argeshalw atargignm
@addismeznagna8270
@addismeznagna8270 3 года назад
አምቢ 😂😂
@fatimafatima4430
@fatimafatima4430 3 года назад
Maashaa aalaaa
@Powergamer7726
@Powergamer7726 3 года назад
Me
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
@@betesebplus8073 እሺ መጣዉ
@zebenaytilahun5829
@zebenaytilahun5829 3 года назад
እውነት የማይታሰብ ስጦታ ነው ከሰማይ ለናተም ያልታሰበ ስጦታ ይስጣችው አምላክ ይባርካችው ❤❤❤
@mariamaal2189
@mariamaal2189 3 года назад
ቃላት አጣውልህ ፈጣሪ ብዙዎችን የምታነሳ ያርግህ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
በእውነት ሜኮዬ እንኳን ተወለድክልን እኔም ይህን ሰራ መሰራት ትልቅ አላማውም ምኞቱም አለኝ እግዚአብሔር እንዲሳካልኝ በፆለት አሰቡኝ ወለተ ማሪያም ብላቹሁ
@helanhelan6855
@helanhelan6855 3 года назад
ጌታሆይ መስጠትን አድለን ደመስጠት ምን ደስ ሚያሰኝ ነገር አለ ፈጣሪ ያሳድግክ ትልቅደረጃ ድረስ
@ስነፍሰሀ
@ስነፍሰሀ 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የእውነት ሀሳብህ በጣም ደስስ የሚል መባረክ እንደዚህ ነው እደግልን ያፍዬ❤😍
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 года назад
ማሻ አሏህ የዛሬው ይለያል ሚኮ ቃል ይለኝም ብቻ አሏህ ይጨምርልክ
@ruhamaruhama4318
@ruhamaruhama4318 3 года назад
የኔ ጌታ ድንግል ከዚህ የበለጠ ማስተዋልን ታድልህ እድግ በል
@mimisha9947
@mimisha9947 3 года назад
ማይኮ ምን ብዬ ኮሜንት እደምፅፍ አላቅም ብቻ እግዚአብሄር በልብህ የሰብከውን ሁሉ ያሳካልክ እመብርሀንን አንዳዴ እናቴ ትሙት ቪዲዬችክን ሳይ እያለቀስኩ ነው የማየው አተኮ ትለያለክ ቅድም አንተን ለማመስገን እኔ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን ፀጋውን ያብዛልህወድሜ❤❤❤❤❤😭😭😭😭❤❤❤🙏🙏🙏
@mcyzmc
@mcyzmc 3 года назад
ያፌት የልጅ ትልቅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በማስተዋል ያሳድግህ ፣ይህ የአስተዳደግህ ውጤት ነውና ቤተሰቦችህ ሊመሰገኑ ይገባል
@elroe.2172
@elroe.2172 3 года назад
አየለ ወድማች በርታ ነገ አንተም ሌሎችን የምትረዳ ትሆናለህ
@abetube9444
@abetube9444 3 года назад
እንደማመር
@samrhabesha
@samrhabesha 3 года назад
Maykoye yene lyu
@ngstadane4226
@ngstadane4226 3 года назад
ሚኮ እግዚአብሔር ይባርክህ በምን ቃል ልግለጽህ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@unppnmnppnnd2595
@unppnmnppnnd2595 3 года назад
ፈጣሪ ካለህም በላይ ይጨምርልህ
@ሔለንየማርያምልጅነኝ
ሚኮ ምርጥ ሰው የልጅ አዋቂ ላተ ቃል የለኝም ግን ሁሌም የድንግል ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ በርታልን
@እሙሂሊያ
@እሙሂሊያ 3 года назад
ሚኪ አላህ ይጠብቅ በጣም ደሥ የሚል ሥራ ነው በርታ
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
የተዋህዶ ልጆች እኮ ብንሰራ እንኳን ሀገራችን አለምን እንረዳ ነበረ ምን አዚም ጣለብን ሚኪያስ ተባረኩ🙏💚💛❤
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
አይ ሚኮ የዚህ ዘመን ወጣት አንተን አየን
@አህሊነኝወሎየዋ
@አህሊነኝወሎየዋ 3 года назад
እኔ ከዚህ በፊትም አልፎ አልፎ አይሀለሁ እንደዚህ ያማረ ብሮግራም እምሰራ አይመስለኝም ነበር ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቀህ ሰብ አድርጌሀለሁ
@titititi473
@titititi473 3 года назад
ሚኮዬ አንተ እኮ ልዩ ነህ ተባረክ
@feventube288
@feventube288 3 года назад
አሜን ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@temesgeneliyas8643
@temesgeneliyas8643 3 года назад
አንተን ሣላደንቅ ማለፍ አልችልም እድሜ ይስጥልኝ ስወድክ
@user-my9sr5fe2e
@user-my9sr5fe2e 3 года назад
This is so heart touching, specially the old guy. Keep doing ur good work.
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
ተባረኩ እግዚያብሔር ታላቅ ነው የወደቁትን ወገኖቻችን አምላክ ይመልከትልን
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 года назад
ሚኪይ ምን እደምልህ አላቅም ወንድሜ እግዛብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ በወጣ ይተካ
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 года назад
ከዚ እፃን አንደበት ለወጣው ቃል ስንተቶቻችን መረቅነው ክብር ለቤተሰቦችክ🙏👍❤
@Tube-dm6uh
@Tube-dm6uh 3 года назад
ሚኪ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏 ልጅን በሁሉም እከታተለዋለሁ ጎበዝ አዝናች ቪድዮ ይሰራል እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔማር❤❤❤🇪🇹
@ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
@ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 3 года назад
ግንኮ ስንት አለ በየቦታዉ ማንም የዉስጣቸዉን የሚረዳቸዉ ያጡ ወንዲሜ ሚኮ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ካማረ ሂወት ጋ ተመኘሁልህ ልጅ ይጥቀምህ ይላል የሀገሬ ሰዉ ወልደህ ልጆችህም ያንተን መልካም ስራ የሚሰሩ ለራሳቸዉም ለሀገራቸዉም ለተቸገሩ የሚረዱ ያድርግልህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ነፍ አመት ኑርልን
@saidbattutaofficial2388
@saidbattutaofficial2388 3 года назад
Mikoo it's emotional videos and you're really doing a good job. May Allah blessed all those are participating in this course.
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 3 года назад
ኤረ ወንድሞቼ በእዉነት እግዝአብሔር ይባርካችሁ። በእዉነት ቃላት ያጥረኛል እናንተን ለመግለጽ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 года назад
እምዬ ኢትዮጵያ ዙሪያሽ ሰላም ይሁን ህፃናት በሰላም ይደጉ ጠላትሽ ይውደም ቤተሰብ ሁኑኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@sadasulyman8871
@sadasulyman8871 3 года назад
ውይ ማሽአላህ ያፉ አላህ ያሳድግህ የምር እናት አባቶችክ ምንኛ የታደሉ ናቸው
@giasbd1298
@giasbd1298 3 года назад
ዘሬ አንደኛ ነኝ ሚኮ በርታ💚💛❤
@muluwerkmuluwerk6300
@muluwerkmuluwerk6300 3 года назад
ወወወወወወወወወወወወወ ሚኮ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባሪክ ቃላት የሌንም
Далее
Ilkinchi hotin oberasanmi deb o’ylabman🥹😄
00:26
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 67 тыс.