Тёмный

ለማንኛውም አየር ንብረት ተስማሚ የሆነ የልብስ ሳሙና አሰራር ክፍል አንድ laundry detergent suitable for any climate part one 

Menhal Training Center  መንሃል ማሰልጠኛ ማዕከል
Просмотров 2 тыс.
50% 1

እናንተ ቤተሰቦቻችን በመረጣችሁት መሰረት
ለበረሃ፣ ለደጋ፣ ለወይና ደጋ ፣ የውሃ ጥኑነት ላለበት እና ለስላሳ ውሃ ላለበት አካባቢ የሚሆን ምርጥ የልብስ ሳሙና አሰራር እነሆ
ማሳሰቢያ:- በቪድዮውን ስታዩ ማስታወሻ እና እስክርፒቶ ይዛችሁ እየፃፋችሁ መሆን አለበት።
According to your family's choice
Here are the best laundry detergent recipes for desert, mountain, vineyard, hard water, and soft water environments.
Note: When you watch the video, you must be writing with a notepad and pen.
Menhal Training Center
መንሃል የስልጠና ማዕከል
ከ20 በላይ የሙያ ዘርፎች ላይ ስልጠናን እንሰጣለን።
🔷ለበለጠ መረጃ ከስር ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ።
☎️+251989898906
☎️+251911916814
☎️+251701916814
☎️+251713916814
☎️+251712242979
🔵🛑RU-vid chanal link / @menhal2485
🔵🛑Telegeram link
t.me/+DTY5HheaccU5ZmJk
🔵🛑Tiktok
/ menhalpvt
🛑🔵 profile.php?...
Telegram Inbox link
t.me/menhalpvt📌አድራሻአድስ አበባ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ሀና ቀለበት ሮቤል ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

Опубликовано:

 

30 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@mayayetg402
@mayayetg402 2 месяца назад
ሰላም ሁሉንም ለማንኛውም አየር ንብረት ተስማሚ የሆነ የልብስ ሳሙና አሰራር በሚል የሠራሃቸውን ቪዲዮ አይቻለው፡፡ በመጀመሪያ ስለ ቅንነትህ እጅግ አድርጌ አመሠግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏 የተዘጋጀውን PDF በአማርኛ ማግኘት እችላለው ከይቅርታ ጋር …🙏 ሌላው ደግሞ ያው ወደ ሥራ ስትገባ ከንግድ ፍቃድ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ስለሚኖሩ 1ኛ COC ታስመዝናላችሁ 2ኛ ስልጠናው ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል (አሁን ላይ ሐዋሳ ነው ያሁት በተቻለ መጠን አነስ ሊደረግልኝ ከተቻለ) ስለጊዜህ ግን አመሠግናለው🙏🙏🙏
@menhal2485
@menhal2485 2 месяца назад
ቤተሰብ ስለሆኑ ስለሚከተታተሉ አስተያየት ጥያቄ ጥቆማ ስለሚሰጡ ከልብ አመሠግናለሁ ስልጠናው እንደ አየር ንብረቱና ጥራቱ ከ3 አስከ 7 ቀን ይወስዳል መደበኛ ክላስ 7 ቀን ቪአይፒ 3 ቀን ክፍያ 4000 ብር መመዝገቢያ 3 ጉርድ ፎቶ ግራፍ መታወቂያ ኮፒ
@Chef-rd4dt
@Chef-rd4dt 3 дня назад
betam ena ameseginal❤
@RasTeki
@RasTeki Месяц назад
Hi
@nab-tube1452
@nab-tube1452 3 месяца назад
masha alla አላሀ ይጨምርልኪ❤❤❤
@menhal2485
@menhal2485 3 месяца назад
ቤተሰብ ስለሆኑ ደስ ብሎኛል። አስተያየት ጥያቄዎት ይጠቅመኛል ያበረታኛል ስለሚከታተሉ አስተያየት ስለሚሰጡኝ አመሠግናለሁ
@zinashfituma3670
@zinashfituma3670 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አከብርሀለዉ
@menhal2485
@menhal2485 3 месяца назад
አሚን ፈጣሪ ያክብርልኝኘ አስተያየት ጥያቄና ጥቆማሽ ያበረታኛል
@user-vf7zq4gp4o
@user-vf7zq4gp4o 3 месяца назад
በጣም ነው የማመሰግነው
@menhal2485
@menhal2485 3 месяца назад
ቤተሰብ ሆነው ስለሚከታተሉ አስተያየትዎን ስለሚሰጡኝ አመሠግናለሁ።
@foziaabdulkadir2663
@foziaabdulkadir2663 3 месяца назад
እረ አታስከፋነም እዴውም በጣም እያበረታታህነ ነው እድስራ አላህ ይጅዝክ ህይር ቀጣይ እጠብቃለን
@menhal2485
@menhal2485 3 месяца назад
ቤተሠብ ስለሆኑ ስለሚከታተለኝ፣ አስተያየት ጥቆማ ጥያቄ ስለሚሰጡ ከልብ አመሠግናለሁ። የርሶዎ አስተያየት ያስተካክለኛል ያስተምረኛል
@salamasefa6526
@salamasefa6526 Месяц назад
ኪሚካሉ ተግዝቶ መቀመጥ አይችልም በብዛት
@teshetube197
@teshetube197 3 месяца назад
That is Really Wonderful; I appreciate your Generosity!
@menhal2485
@menhal2485 3 месяца назад
Dear family, Thank you very much for your comment. Your feedback will teach me more. Thank you again for encouraging me
@user-qf4qg4mk2y
@user-qf4qg4mk2y 3 месяца назад
Betam new yemnamesegnew ye chemichal wagawus merega bnlewawet demo yebelete yhonal
@menhal2485
@menhal2485 3 месяца назад
ቤተሰብ ስለሆኑ አመሠግናለሁ የርሰዎ አስተያየት ያበረታኛል በቀጣይ ክፍል ይለቀቃል
@DesalegnKebede-jy6xz
@DesalegnKebede-jy6xz 3 месяца назад
በአላህ ላክልን
@menhal2485
@menhal2485 3 месяца назад
ቀጣይ ክፍል ሰሞኑን ይጠብቁ።
@hiwotyeketilal
@hiwotyeketilal 2 месяца назад
በምን ቴስት እናረጋለን
@menhal2485
@menhal2485 2 месяца назад
ምኑን የph ዋጋውን ከሆነ በሊትመስ ወረቀት ወይንም ph meter
@EyerusGualiye
@EyerusGualiye 3 месяца назад
ወንድሜ ስልጠና ትሰጣላቹ አድራሻ ቹህስ የት ነው
@menhal2485
@menhal2485 3 месяца назад
አዎ እንሰጣለን 0989898906/ 0911916814 ይደውሉ
@hiwotyeketilal
@hiwotyeketilal 2 месяца назад
ሚክሰር ካለኝስ
@menhal2485
@menhal2485 2 месяца назад
With out mixer yiseral (Enchet) mamaseya
@menhal2485
@menhal2485 3 месяца назад
Menhal phone numbers ☎️ 251989898906 ☎️+251911916814 ☎️+251701916814 ☎️+251713916814 ☎️+251712242979
Далее
አዋጭ ሰራ(small business )@sparktube12
3:00
Просмотров 2,7 тыс.
"የላርጎ ሳሙና ጉድ.."  | CHILOT
33:34
Просмотров 71 тыс.