Тёмный

ለማኙ ባላገር ሙሉ ፊልም | Lemagnu Balager | Ethiopian Film 2023 new Ethiopian movie  

Haset Movies(ሀሴት ሙቪስ)
Подписаться 150 тыс.
Просмотров 175 тыс.
50% 1

ለማኙ ባላገር ሙሉ ፊልም | Lemagnu Balager | Ethiopian Film 2023 new Ethiopian movie #Haset Movies
#Ethiopian_comedy #አዲስ #ethiopian_movie
#ለማኙባላገር #LemagnuBalager
Join this channel to get access to perks:

/ @haset6229
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©Hasetmovies2023
Haset Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Haset Movies has what you're looking for! ሀሴት ሙቪስ ለናተ መዝናናት የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን ለናንተ ያቀርባል ሰብስክራይብ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን
new ethiopian movie,ethiopian comedy, ethiopiancomedyvideo, newamharicsitcom, amharicfilm2016,ethiopianmovie2016,comedyethiopia,amharicfilm,amharicmovie,ethiopianmovie,ethiopiandrama 2023,ashu beleshu,cinima film,eritrean movie,ethiopian films,amharic film,cinima movies,ethiopian drama,ethiopian movie,new amharic film,

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@ማህሌትአረጋይ
@ማህሌትአረጋይ 8 месяцев назад
መኖርም መሞትም እያስፈራኝ ነው ሒወት ተገላቢጦሽ ሁናብኛለች የ 2አመት ልጁንና ታማሚ ባሌን ትቼ እነርሱን ለመርዳት አቅሜን ጨረስኩ መካራ በመከራ እየተፈርቀብኝ ነው እንዳልሞት ያሳዝነኛል እንዳልኖር ደከመኝ እስቲ ምከሩኝ
@YemikirWorku
@YemikirWorku 8 месяцев назад
ታሪክሽ በጣም ቢያሳዝንም እንደዚህ ተስፍ መቁረጥ የለብሽም ምክኒያቱም እግዚአብሔር የሚወደዉን በጣም ይፈትናል ስለዚህ ፈተናዉን በትግስት ማለፍ ያስፈልጋል ትግስት ካለ ሁሉም ነገር ያልፍል እግዚአብሔር መለመን መፀለይ ያሰፍልጋል አይዞሽ በምድር ላይ ተፈተንኩ ብለሽ እራስሽን ብታጠፊ የላይኛዉ ቦታም ያዉ ሲኦል ነዉ ለለሰጅሽና ለባለቤትሽም ታስፈልጊያቸዉ አለሽ አንችም በዚች አለም ተቸገርሽም ተደሰትሽም እግዚአብሔር እስከ ሰጠሽ ወይምእስካ ቀደልሽ መቆየት አለብሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
@zena4992
@zena4992 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥሽ ለታመመው ምህረት ይላክ
@najatseidahmed8015
@najatseidahmed8015 8 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አብሽሪ ሁሉም ያልፍል😊
@FFj-uw8si
@FFj-uw8si 8 месяцев назад
መቼም ተስፋ እንዳትቆርጭ በተረፈ እግዚአብሔር ያበርታሽ ጠንክሪ እህት😢😢
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
አይዞሽ የኔ እህት ሕይወት ዉጣ ዉረድ አለዉ ሜዳ :አቀበት:ቁልቁለት የበዛበት ጠመዝማዛ መንገድ ነዉ ይህን ዉጣ ዉረድ ካለፍን ጀግና ነን ሕይወት ደግሞ ዋጋ ካልከፈልን የተደላደለ ሕይወት እምንኖር ከሆነ ደስታ አይሰጥም ! አንችም ጠንካራ ሁነሽ ይህን ዉጣዉረድ በትዕግስት ጋለፍሽዉ እመኝኝ የተስተካከለ ህይወት ታገኛለሽ ታገሽ በተረፈ ፀልይ ነገሮችን እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ✝️
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 месяцев назад
ስሞኑን አሪፍ አሪፍ ፊልም እየለቀቁልን ነው ጋይስ የኬና አፍቃሪ ነኝ ❤❤❤
@zdtube5432
@zdtube5432 9 месяцев назад
የኢትዮጵያ ፊልም ዘንድሮ እንደተቀየረ ሁሉ ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ❤
@eeeeeeec2
@eeeeeeec2 9 месяцев назад
የዚ ሳምንት ፊልሞች እሚገርሙ ናቸው ❤❤
@Rየራያዋ
@Rየራያዋ 9 месяцев назад
❤❤ በጣም
@ማህሌትአረጋይ
@ማህሌትአረጋይ 8 месяцев назад
መኖርም መሞትም እያስፈራኝ ነው ሒወት ተገላቢጦሽ ሁናብኛለች የ 2አመት ልጁንና ታማሚ ባሌን ትቼ እነርሱን ለመርዳት አቅሜን ጨረስኩ መካራ በመከራ እየተፈርቀብኝ ነው እንዳልሞት ያሳዝነኛል እንዳልኖር ደከመኝ እስቲ ምከሩኝ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 9 месяцев назад
በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ እደኔ በስደት ያላችሁ
@emuadmasu873
@emuadmasu873 9 месяцев назад
Amen 🙏 🙏
@ayehsamolat3569
@ayehsamolat3569 9 месяцев назад
ደምሪኝ ውዲ
@ayehsamolat3569
@ayehsamolat3569 9 месяцев назад
አድስ እየከፈትኩነው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 месяцев назад
የወንድ ሱሪበጭራሽ መጥበብ የለበትም ተጠንቀቁ የፍናፍንት ምልክት ነው:: ኢትዮጵያውያን እንዲህ ያለ ባህልም ወግም የለንም ::አሁንም በድጋሜ ተጠንቀቁ :: ፈረንጆቹም ሆኑ የሃገራችን ዲያቢሎሶች አሁን በልብስና በቋንቋቸው ቀጥሎ ሃይማኖታችንን ያስጥሉንና የዲያቢሎስ መፈንጫ እንዳያደርጉንትልቅ ስጋት አለኝ::
@jugolcinema
@jugolcinema 9 месяцев назад
አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤
@asnakemathewos6472
@asnakemathewos6472 9 месяцев назад
የኢትዮጵያ ፊልም ቀን በቀን እየሞተ ነው 😂😂
@yonas7027
@yonas7027 9 месяцев назад
የዚ ሳምንት በጣም አስጠሊታ ፊልም ልመናን የሚያወርስ ፊልም ደራሲዉ የኑሮ ዉድነቱ አናቱላይ እንደወጣ እንደራበዉ ያወኩት በዚ ፊልም ልበለዉ ነዉ
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 8 месяцев назад
😂😂
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 9 месяцев назад
ዛሬስ አንደኛ ነኝ
@Ahmed-211
@Ahmed-211 9 месяцев назад
አሪፍ ነው ይልመድብሽ 🙏💚😂
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 9 месяцев назад
❤❤ ጥሩ ነው
@byettbetty6100
@byettbetty6100 8 месяцев назад
I don't like this kind of prank or if he thinks this is a prank it's really awful and nonsense. He should know where and when to do his prank. He can't just do it where ever he wants.
@zeharamohammedchanal6875
@zeharamohammedchanal6875 9 месяцев назад
አሁን እሄይ ምኑው ፌልም ነው???
@የማሪያም-nx2ox
@የማሪያም-nx2ox 9 месяцев назад
❤❤❤❤ wow wow
@loveyou-qb6mk
@loveyou-qb6mk 9 месяцев назад
የዲሮ ፊልሞች ዋው ❤
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@hulukentu
@hulukentu 9 месяцев назад
waiting!
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@TAZAFILMS
@TAZAFILMS 9 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@serkeasefa
@serkeasefa 9 месяцев назад
ምርጥ ፊልም ነው ይታይ ንገሩኝ ሳላየው?❤🎉
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏🙏
@dubai1280
@dubai1280 9 месяцев назад
ኸረ ልመና ሙድ😂😂
@SameerahSs-x9u
@SameerahSs-x9u 9 месяцев назад
Gin hulum.filim ezew bet new yame sara😂😂😂
@MentesenotBedada-ox8kr
@MentesenotBedada-ox8kr 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BilenBerehun
@BilenBerehun 9 месяцев назад
harfi yimesilal
@ዳንኤል-ኘ1ኰ
@ዳንኤል-ኘ1ኰ 9 месяцев назад
🥰
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 9 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤
@yemachaltube
@yemachaltube 9 месяцев назад
አረ ጩብት ዉስጤ ነክ እዝም ዛፍነለ እንደትል ብቻ ረስ ዉሮ እንደትል
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
ተመስገን ከሄኖክ ድቁና ከነሳ ጩጮች ተገላገልን ሰሞኑን 😂😂😂😂
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@yerasimosgaleone
@yerasimosgaleone 9 месяцев назад
nuro siwedede le bercha yetesera sira new
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
😂😂🙏🙏
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 9 месяцев назад
ሰሙኑንን እዲትነው ተሻሻላቹው አርቴሰቱቻችንን ሴሊማ ቀዘቀዘ ዩቱብ ይሻላቸዋል
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@samigola
@samigola 9 месяцев назад
እንዴ ሱፍ ያደረገው ሰውዪ ካርታ እየተጫወቱ የተጣለውን ሳያይ ነው እንዴ ካርታ የሚስበው ይሄ ዥልጥ🤣🤣🤣
@እትነኝየእሱአፍቃሪ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ 9 месяцев назад
ምኑም ሳይገባኝ አለቀ
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 9 месяцев назад
ይሄ ሚሊዮን የሚባል ሰውዬ ምን አለ ሌላ ሥራ ቢፈልግ?
@bayushgirma1075
@bayushgirma1075 9 месяцев назад
Hulachunm Mitiwadadunachu ❤
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 месяцев назад
እዉንትም ሜካፕ የሰራችሁ እሱ ነው ስያስጠላባችሁ ምንም ከናንተ ጋራ አይሄድም
@yeti-5053
@yeti-5053 8 месяцев назад
100% 🤮
@ZarwaaWaaa
@ZarwaaWaaa 9 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@ErmyasAbreham
@ErmyasAbreham 9 месяцев назад
nice
@ayehsamolat3569
@ayehsamolat3569 9 месяцев назад
ደምረኝ
@ErmyasAbreham
@ErmyasAbreham 9 месяцев назад
መደመር መፃፍ አንብበህ ነው
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 9 месяцев назад
SELAM FKR ALEM LAY LALU ABATOCH❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sabasaba2633
@sabasaba2633 9 месяцев назад
እኔ ምለው እውነት ግን ኣባትን ምን ኣልክ ምንድነው ያለከው የሚል ግዜ ደረስን ወይ ጉድ ለነገሩ እንደ መኮነን ላአከ አይነት ኣባት ምን ኣልክ ቢባል ይገባዋል ምክንያቶም የ ኣባትነት ደረጃ ልሱ ኣይገባውም።
@Mkdees-by7yi
@Mkdees-by7yi 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@romangoshu8510
@romangoshu8510 8 месяцев назад
Yene geta gashe moke tinish tegosakelehal amohe yehon ende
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 9 месяцев назад
ልቀቁታ
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@noornoor3552
@noornoor3552 9 месяцев назад
ልቀቁት
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@wizman6190
@wizman6190 9 месяцев назад
🎉
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@ማህሌትአረጋይ
@ማህሌትአረጋይ 8 месяцев назад
መኖርም መሞትም እያስፈራኝ ነው ሒወት ተገላቢጦሽ ሁናብኛለች የ 2አመት ልጁንና ታማሚ ባሌን ትቼ እነርሱን ለመርዳት አቅሜን ጨረስኩ መካራ በመከራ እየተፈርቀብኝ ነው እንዳልሞት ያሳዝነኛል እንዳልኖር ደከመኝ እስቲ ምከሩኝ
@ngsti277
@ngsti277 8 месяцев назад
በደንብ ፀልይ እህት ሁሉም ያልፊል ኣይዞሽ ልጆሽ ስትይ ጠንክር በይ
@Ahmed-211
@Ahmed-211 9 месяцев назад
አሪፍ ፊልም አየን 💖 በርቱልን 👏🙏🙏
@Swagger-h7s
@Swagger-h7s 9 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zahra1423
@user-zahra1423 9 месяцев назад
🎉❤❤❤🎉🎉
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 9 месяцев назад
የኛ ነገር፤ የማስመሰል ኑሮ ባህላችን ሆኗል፤እናሳዝናለን፤ በፍቅር ውሸትና ማስመሰል አራዳነት ስልጣኔ ይመስለናል።በማንነት አይታፈርም።ራስን ቀብሮ፤ድንቄም ገመና፤አጉል በሐል፤ውስጣችን ተበልቶ የምንሠቃይ ፍጥረቶች።
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
አለን የመዳም ቅመሞች እዴትናችሁ❤
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 9 месяцев назад
ጩባው ፍልም እስከሆነ ድረስ ምነው ሹገር ማሚ?😂😂
@Semardensultan
@Semardensultan 9 месяцев назад
የሁለቱ ሴቶች አባት ነገረ ስረዉ ሁሉ ይገርመኛል ጡሩ ጎሮምሰነዉ የሽዉ አስር ብር ሰጠኝ አለለም ይገርመል
@TarikuTadesse-le9nt
@TarikuTadesse-le9nt 9 месяцев назад
Filmu tiru lihon byichilal Gin resu mndnewu? Resu aynefam
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 месяцев назад
ይህቺን ትንሽ ልጅ በጣም ጎበዝ ስለሆነች እንድታሰሯት በጣም ስመኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጣችሁ :: በጣም ተደሰትኩ ብዙ አቅም ያላት ነች :: በድጋሜ 🙏🙏🙏
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏🙏
@semaycinema-t4r
@semaycinema-t4r 9 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 9 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉😢
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 9 месяцев назад
ቆንጆ ፊልም ነው👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏🙏
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 8 месяцев назад
Good movie, the lady said love is God, God is love but love is not God .thank you
@Haset6229
@Haset6229 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@1birrEthiobirr
@1birrEthiobirr 9 месяцев назад
ጩባዉ መጀናጀን አይችልበትም
@AbbbAesm
@AbbbAesm 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏🙏
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ 9 месяцев назад
ግን ለማኙ ባላገሪ ማለት አይደብሪም
@fourkilocinema
@fourkilocinema 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@እራህመትሰይድወሎየዊ
@እራህመትሰይድወሎየዊ 9 месяцев назад
እሂን ሣምት ጥሩ ጥሩ ፍልም እያየንነው ዊውውው ቀጥሉበት❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@EthipoyaA-cl9yr
@EthipoyaA-cl9yr 8 месяцев назад
💚❤💔💗🌂💕💕💖
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 9 месяцев назад
ሰሞኑን ማ ለየት ያለ ነዉ😊
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏🙏
@zakeya123zakeya6
@zakeya123zakeya6 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🍟🙏🙏
@fayisalata5678
@fayisalata5678 8 месяцев назад
@dawitbaraki2017
@dawitbaraki2017 9 месяцев назад
🎉🎉🎉
@saad5322
@saad5322 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 9 месяцев назад
❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 9 месяцев назад
🙏🙏
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 9 месяцев назад
ዋውውውውውው ምርጥ ፊልም ነው❤❤❤
@AaBb-wf1qh
@AaBb-wf1qh 8 месяцев назад
አማርኛ ፊልም
Далее
አይራቅ Ayrak full Ethiopian movie 2017
1:44:02
Просмотров 267 тыс.