Тёмный

ለምንድነው የንገለፍጠው // አግብትሀል ?? ሚፍታህ መልስ ሰጠ 

Mame tube
Подписаться 165 тыс.
Просмотров 3,8 тыс.
50% 1

#miftahkey #mametube #wellotube

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@user-zj8dp2dh1i
@user-zj8dp2dh1i Год назад
እኔምለው ለምነውመጀመርያ የአላህንሰላምታ የማያቀርበው
@bintahmed
@bintahmed Год назад
እህቴ ምንም ብታደርጊ ዕውነተኛ ደስታን አታገኚም ልብሽ በቁርዓን ብቻ ብትንጠለጠል እንጂ! ልብሽን ለጌታሽ ደብዳቤ እስካልከፈትሽ ድረስ _ጭንቅ ጭንቅ _ብሶት ብሶት_ መከፋት መከፋት_ ሶብር ማጣት_ በሙሃረማት በሆኑ ኸቢሶች ጊዜን ማቃጠል _የኢባዳ ጥፍጥና ማጣት_ ድብርት የነዚህ ሁሉ ተጠቂ ትሆኚያለሽ! ህይወት ጭልም ትልብሻለች! እህቴ ለጌታሽ ደብዳቤ (ለቁርዓን) ጊዜ ስጭ ባልሽ ወይንም ምትወጂው ሌላ አካል ደብዳቤ ቢልክልሽ ያንን ደብዳቤ ከፍቶ ለማንበብ ከምትጓጊለት በላይ ለሀያሉ ሁሉም ህያው ለሆነው ለጌታሽ ደብዳቤ ጓጊ!
@emadtube9949
@emadtube9949 Год назад
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Год назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@bint4181
@bint4181 Год назад
ሁሌ ስለማግባት ብቻ ነዉ የሚያወራው የሚጠይቁት ራሱ እዳገባን ብለዉ ብለዉ ነዉ በተደጋጋሚ ጠየቁት ሱባሀነክ ስዉ ለራሱ ማስብ ትቶ ስለስዉ ማግባት አለማግባት እንቅልፍ አጣችሁ. መቸ እደሚያገባ ራሱ ያውቃል ተማሪነኝ አለ ይማርበት ልጁ
@haduayosaf
@haduayosaf Год назад
ስት እሚጠየቁ ሰዎቦች እያ ሉእኒህን መጠየቃቼው አትይም
@bint4181
@bint4181 Год назад
@@haduayosaf ትክክል
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v Год назад
ሳህ
@user-ym9oi4nd4i
@user-ym9oi4nd4i Месяц назад
ወአልኩም ሰላም ትክክል ነህ ሁልዬ ሳቅ ፈገግታ ሱና ነው ብለዋል ነብያቻን ወንድሜ እንዳይከፋ ሰዉ የሚጠይቀው ሲያጣ ነው ማሬ
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 5 месяцев назад
ሁሌም ሳቅ እዳይከፍህ ወድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muwminasaraki9664
@muwminasaraki9664 Год назад
ስትጀምር አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ብለክ ጄምር ይሄን የመሰለ ሰላምታ እያለን
@emadtube9949
@emadtube9949 Год назад
ውዷ እህቴ ደምሪኝ😘
@emuoesama
@emuoesama Год назад
መሸአላህ አላህይጠብቃችሁ በስደትአለምያላችሁ ሁላ መሳቅ እኮሰውበጣምነው እሚጠላው እኔእራሱ ስስቅ የምከፋአይመስላቸውም
@seadatube5438
@seadatube5438 Год назад
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚ፍትህ ለሣኡድ ሥረኞች
@user-qx7df5yi5l
@user-qx7df5yi5l Год назад
እንደው አሁን ይህ ምን ሊጠቅመን ነው ሸር የምታደርገው ?? "ቀልደኘ ገበሬ በማዚያ ይሞታል እሱ ስራ ፈቶ ሰዉ ስራ ያስፈታል "ይባላል ተረቱ በተለይ ሙስሊም ሁናችሁ የማይጠቅም ነገር ሸር አታድርጉ ረሱል ሶለላሁአለሂ ወሰለም አንድ ሙስሊም የማይመለከተው ነገረ የተወ እስልምናው የማማሩ ምልክት ነው ብለዋል
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Год назад
ወይኔ ይሄ ልጅ ያስቀኛል ጠፍቶኝ ነበር ማሜ ኑርልን
@ghyttyg9556
@ghyttyg9556 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ እደትናችሁ የአላህጥበቃ እና እራህመት በናተላይይሁን ሚፍታህ ይቅርታ ስትጀምር ለምን አሠላሙአላይኩም አትልም ወድሜ ይህን ሥልህ ቅርእዳይልህ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Год назад
የሆንክ፣ጥሬ፣አሠላሟለይኩም፣ለምንአትልም
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB Год назад
አይ ሚፍታ ምታወራው ሁሉ ግራ ነው የሚገባኝ ምንድነው ምታወራው
@user-km4bv1re5z
@user-km4bv1re5z Год назад
አሠላሙአለይኩም ብለህአጀምርምእዴ ድንጋይራስ
@user-gx9ud9rb7n
@user-gx9ud9rb7n Год назад
ሳቃታም ደስ የምትለኝ ትቀልዳለህ እኘ ቤት ወድሜ እዳተ ምፋታ ሳሊህዋ ይወፉቅህ
@tube-cb4ku
@tube-cb4ku Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የሀገሬ ልጆች የአላህ ስላምና እዝነት አይለያቹ🇪🇹🥰
@user-gl8mi2gl7i
@user-gl8mi2gl7i Год назад
አወ ከቤተሰብ ሌላ ምንም የለም ቤተሰብ ሁሉ ነገር ነው በእርግጥ አንዳንድ ሰዎች ቤተሰብን ያማራሉ ምክንያቱም በህይወታቸው ውስጥ እኔ ብለው ስለሚኖሩ ስለዚህ የሆነ ነገር ሲፈጠር ድንጉጥ እና አላስፈላጊ ጭንቀት ብስጭት ይገባሉ ነገር ግን ቤተሰብን እንደ ቤተሰብ አምነን ተቀብለን የራሳችንን ሂወት መምራት አለብን ምክንያቱም አንድ ቀን መውደቅ አለና ያኔ ከወደቅንበት የሚንከባከበን ቤተሰብ እንጅ ሌላ ማንም አይደለም
@emadtube9949
@emadtube9949 Год назад
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
@user-km4bv1re5z
@user-km4bv1re5z Год назад
አዝግ
@omabdulaziz_tube
@omabdulaziz_tube Год назад
ደስተኛ ሰው ማለት እስትንፋሱ ሲቆም ኸይር ስራው የማይቆም ነው። ☞ ከእስትንፋስህ በላይ ኸይር ስራ እንደሚያስፈልግህ እወቅ እስትንፋስህ ጠፊ ሲሆን ኸይር ስራህ ግን ዘውታሪ ይሆናል _
@user-ed2yj7oj2f
@user-ed2yj7oj2f 3 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Год назад
ሚፍታህ ወንድማችን ፈገግታ ሱና ነው ሂወት የግል ነው
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Год назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ.
@hayat2583
@hayat2583 Год назад
አሰላሙ አለይኩም።ወህመቲ ወበረቲ
@sart820
@sart820 Год назад
አይሚፍታህ እደኔ ዘለህ አልጠገብክም አዱምወሬ ሳይገባኝ ቪደወዉን አይቸ ጨረስኩ😂😂😂😂😂😂😂 ዋናዉ መታየቱነዉአ 😂😂😂😂
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ቅንዝንዝ ያለ ልጅ እደው 😁😁😁
@muna7085
@muna7085 Год назад
🤣🤣🤣🤣በቃ ከዛሬ ጀምሮ እንዳትገለፍጥ
@user-ny2pf2fh7j
@user-ny2pf2fh7j Год назад
አብሺሪየኔወድም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@emadtube9949
@emadtube9949 Год назад
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹
@zinatzinaaat7213
@zinatzinaaat7213 Год назад
ኮሜት አታስርዝሙ ለኮሜት ብቁ መሆን ያስፈልገናል መልካምነገር እንፃፍ
@user-gl8mi2gl7i
@user-gl8mi2gl7i Год назад
ክክክክክ ጩጨው
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Год назад
ምን አገባችሁ ስለሰው ሂወት. ኤጭ. ዘጋችሁኝ አሁንስ ሴት ጠላሁ 😒
@bint4181
@bint4181 Год назад
በጣም አበዙት ሴቱ ሀያዕ ይኖራችሁ ሱባሀናሏህ
@user-cq2mf4zk5i
@user-cq2mf4zk5i Год назад
ሳቅህ እራሱ ይናገራል የደስታ እንዳልሆነ መሳቅ እና መገልፈጥ ይለያያል ብዙ አትገልፍጥ የኡነት በብዛት የምታስጠላኝ ስትገለፍጥ ነው
@emadtube9949
@emadtube9949 Год назад
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓
@user-gl8mi2gl7i
@user-gl8mi2gl7i Год назад
ጥያቄ ነበረኝ ሳልጠይቀው
@Suye444
@Suye444 Год назад
🥰🥰🥰
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k Год назад
እኔ ሁላታኝ ነኝ ይልማድብሽ ባልኝ ያጃማ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
😁😁
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k Год назад
@@rahma-pc1fp ላምን ሣቅሽብኝ 😢😢😢
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
ስራም ሽቀላም አንድ ነው አታከብድ ወንድሜ
@emadtube9949
@emadtube9949 Год назад
ውዷ እህቴ ደምሪኝ😘🌹🍓
@user-ny2pf2fh7j
@user-ny2pf2fh7j Год назад
አብሺሪየኔወድም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Далее
when you have plan B 😂
00:11
Просмотров 27 млн
Mark Rober vs Dude Perfect- Ultimate Robot Battle
19:00
Bike Challenge
00:20
Просмотров 20 млн
when you have plan B 😂
00:11
Просмотров 27 млн