Тёмный

ለምን እንደሆነ አላውቅም ክፉ ሰው ፈሪ ነው... ||ታሀድሶ|| ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም Amazing teaching 2022 

Mado tube ማዶ ቲዩብ
Подписаться 85 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

#Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2020
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL RU-vid CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
@ebstv worldwide @Abel Birhanu @MARSIL TV WORLDWIDE @Prophet Eyu Chufa @PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE ​

Опубликовано:

 

3 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 месяцев назад
ወንድሜ አሰባበክህ ነፍስን ይዞ ወደ ሠማይ ይበራል።ተባረክልን!!!!!!!
@anshamolla862
@anshamolla862 Год назад
ጌታ ይባረክ ይባርክህ
@_dibora3949
@_dibora3949 2 года назад
ዶክተር አብርሽ እግዚአብሔር ይባርከህ!! አመሠግናለሁ ማዶ ቲዮብ ተባረኩ!!
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@wudigutema8234
@wudigutema8234 Год назад
ንፁህ ወንጌል መስብክ እንዴት መታደል ነው ይኸ እውነት ነው የምያሻግረን ተባርክ ዶክተር
@tsegawhaile384
@tsegawhaile384 2 года назад
ዶክተር ዘመኖት ይባረክ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ይሁንልን
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@hiwotkedir2478
@hiwotkedir2478 2 года назад
አሜን ክብር ሁሉ ለህያው አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን ዶክተር ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ
@mimibeyene2899
@mimibeyene2899 2 года назад
ማዶ ቲይቦች ጌታ ብርርርርርርክ ያርጋቹ ከልቤ ነው !!!🙏🏽❤️
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን መልካሙ መንፈስ ይጋባብን
@genetzeberga1269
@genetzeberga1269 2 года назад
ደሰ የሚል አሰተምሮት ያለው ሰብከት ተባረክልኝ ዶክተር ፀጋው ይብዛልህ በበለጠ ተገለጥ
@asnakechmebratu3490
@asnakechmebratu3490 2 года назад
D/r እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔርን በማክበርና በመፍራት ታገለግላለህ ካከበረህ በላይ ጌታ ኢየሱስ ያክብርህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
አሜን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
ብሩክ ዶክተር አብርሃም እንኳን በሰላም መጣህልን ፀጋዉ በነገር ሁሉ ይብዛልህ
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 Год назад
እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሄር ! የእግዚአብሔርን መድረክ ለእግዚአብሔር ክብር፡፡ ተመስገን አምላኬ እንደ ወንዝ የሚፈስ የማያልቅ የእግዚአብሔር ቃል፡፡
@astermeshesha8126
@astermeshesha8126 2 года назад
Amen 🙏
@kalebmatwos6789
@kalebmatwos6789 2 месяца назад
WAWWW.THE.GREAT
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 года назад
thank you Jesus🙏🏾
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 Год назад
የኤልያስ አምላክ ይባረክ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ባንተ አልፎ ያስተማረን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ🙏🙏🙏 አንተም ተባረክ በብዙ ፀጋ ይብዛል በእውነት ቃሉን በሚገባን ቋንቋ አብራርተህልናል!!!🙏
@amanuel2087
@amanuel2087 2 года назад
Tebarekelen DR🙏❤ yemigerm temertnew ❤👍
@madeenayousef3686
@madeenayousef3686 2 года назад
Geta eyesus yibarkih ❤ pastor ❤
@hermonkabr7816
@hermonkabr7816 Год назад
Nice too see you
@lidya4781
@lidya4781 2 года назад
Dr. Abraham thank you so much. Mado tube 👉👉👉 like aregachhualehu. I will subscribe you because of Dr. Abraham's teaching.
@nigistibrhane5910
@nigistibrhane5910 2 года назад
ጌታ አብዝቶ የባርክሆ
@dawitkesete224
@dawitkesete224 5 месяцев назад
❤ 0:33
@dawitkesete224
@dawitkesete224 5 месяцев назад
D
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 года назад
Dr Abraham Geta yebareke ❤❤❤
@samsonabraha5229
@samsonabraha5229 2 года назад
Ato Abreham Tehadso Belo Haymanot yelem ! Tewahedon lemarkes yametachihut ye Seytan Haymanot new,Kifu sew malet Ante nehe! Yete wadewo Anbesa bale hibet yise rehe!!
@haime508
@haime508 Год назад
አጋንንት እየተጫወተብህ ነው samson በጊዜ ወደ ጌታ ተመለስ የሚያድን ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያማልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@samsonabraha5229
@samsonabraha5229 Год назад
@@haime508 Aganint yalebachiw enanten Tehadso woch nachihu ! lela minim Alilim , Besime Ab Weweld Bemenifes kidus Ahidu Amlak Amen!
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад
እነ አብድዩ እና አክአብ ግን ኤልያስን ፍለጋ ወጡ ወይስ ውሀ ፍለጋ? ውሀ ፍለጋ ነው የወጡት ወንድሜ 1 Kings 18 (አማ) - 1 ነገሥት 5: አክዓብም አብድዩን፦ በአገሩ መካከል ወደ ውኃው ምንጭ ሁሉና ወደ ወንዝ ሁሉ ሂድ፤ እንስሶችም ሁሉ እንዳይጠፉ ፈረሶችንና በቅሎችን የምናድንበት ሣር ምናልባት እናገኛለን፡ አለው።
@haime508
@haime508 Год назад
ኤሊያስን ወይም ውሀ ሳይሆን ለእንስሶች የሚሆን ሳር ነው
@lastdayscomingsoonmaranata557
ኤልያስን ፍለጋ ግን አይደለም ወደ ውሀ ምንጭ እና ወደ ወንዝ ሁሉ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
አሜን
Далее
кажется, началось
00:45
Просмотров 1,9 млн
Help Barry And Barry Woman Scan Prisoners
00:23
Просмотров 3,4 млн
кажется, началось
00:45
Просмотров 1,9 млн