Тёмный

ለረዱ በስተመጨረሻም ቀለበት ገዛንላት 

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Подписаться 232 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 573   
@heniandtsi
@heniandtsi 7 часов назад
ረዱዬ ቆንጆ ምርጫ ነው የመረጥንልሽ ትወጂዋለሽ
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx 7 часов назад
ሄናዬ የወንድሞች መከታ🎉🎉🎉
@رحمه-ن2ظ
@رحمه-ن2ظ 7 часов назад
​@@Bgxbbvst-rc5yxግን ምኑ ሰርብራይዝሆነ ቪደወውን ታየውየለ
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 6 часов назад
ሄኖክ ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@fanosmasho3037
@fanosmasho3037 6 часов назад
ዉዴ,ከቀረፁ,,ካደረገች,ቦሀላ,ነዉ,የምለቁት,እኮ😳​@@SerkalemTeferi
@hayuumer278
@hayuumer278 6 часов назад
​@@SerkalemTeferiአርጎላታል መሰል በፊት የተቀረፀ ይመስለኛል
@fhussen
@fhussen 7 часов назад
ይሄን ቤተሠብ የሚወድበ👍አሳዩኝ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 7 часов назад
ረዱዬ በቅርብ ሙሽራ🎉🎉 ምርጥ ከነገር፣ከተንኮል ነፃ ፍቅር ፣መተሳሰብ የበዛበት ቤተሰብ
@zenabAlmare
@zenabAlmare 6 часов назад
እጠብቃለን
@user-pz5dg8hw9d
@user-pz5dg8hw9d 6 часов назад
ዉሸት የለለበት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንደኔ ምወዳቸዉ ኣለ❤❤❤❤❤
@ስብራቴ
@ስብራቴ Час назад
ምርጥ ፋሚሊ 🥰🥰🥰
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
ውሸት ማስመሰል የለለበት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@Daisy12345e
@Daisy12345e 7 часов назад
ምርጥ ቤተሰብ ከደራማ ነፃ የሆኑ ይመቸቹ
@Selamawit-mehary
@Selamawit-mehary 6 часов назад
ማነው እንደኔ ጣትዋ ላይ ሲያረግ ለማየት የጒጒው 😊
@Zade-h7p
@Zade-h7p 7 часов назад
ወላሂ ስወዳቻው ከውሻት ያፀዱ😢😢መነው እዳኔ ካልቡ ያሚዋዳቻው ብቻ ለይክ😊🎉🎉❤❤❤
@jeerrryu
@jeerrryu 5 часов назад
ከዛ በላይ እንዴት ይዋሹ😂😂😂😂
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 часа назад
@@jeerrryuምን ማለት ነው
@jastavms2119
@jastavms2119 Час назад
እኔ
@KarimaKarima-dt6hu
@KarimaKarima-dt6hu 3 минуты назад
በጠም ነዉ እንዴ መይወሹት ሀሀሀሀሀ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
ታድላችሁ እኛ ቤት ሴቶች ነን የምንበዛ እኔ ብቻ ነኝ ያሌለውት አንድ ነገር ለመግዛት ስድስቱም አብሮ ነው የሚሄዱት ሳቂ ይመጣል ዛሬ ደሞ ያሳደኳት ትንሿ እህቴ በስላም ተገላገለች ደስ ብሎኛል
@ganetgarma
@ganetgarma 7 часов назад
እዴት እደምታምሩ ምርጥ ቤተሰብ ከእናተ ብዙ ነገር እንማራለን ሚድያውን ለቁም ነገር የተጠቀማችውት እናተ ናቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኤልሳነኝየመዳምቅመም
የእዉነት ለመናገር ደስየምትሉናችሁ ደሞ ሲያደርግላት ለማየትጓጓሁ የምር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ እዮባእናረዱየየኔ ዉቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@madinaendre1634
@madinaendre1634 6 часов назад
እናተ ፍቅር የሆናችሁ ወድማማቾች❤❤❤ የናተ ሚስቶች የሆኑ ሴቶች ቤተሠብ የመረቃቸው ብዙ ዱአየተደረገላችው ናቸው ደስ ትላላችሁ ለሚስቶቻችሁ ያላችሁ ክብር ዋው ዩባዬ ማሻአላህ ያሣካልህ ለኛም ለመዳም ቀመሞች በጣሪ የእረፍት እጀራ ይወፍቀይ ከምንወዳቸው ሰወች ጋ ጡሩ ጊዜ የምናሣለፍበትን ቀን ያቅርብልን ኡፍ ስደት😢
@meseretfene5796
@meseretfene5796 6 часов назад
ደስ የሚል ቤተሰብ አቤል ደግሞ የሳቅ ምንጫችን 😂❤ ረዱ እሄን ቤተሰብ ስላገኘሽ እድለኛ ነሽ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ተባረኩ😊❤
@HirutMaru
@HirutMaru 7 часов назад
ምርጥ ቤተሰብ አረ በጉጉት ሞትን
@Halima-g7d
@Halima-g7d 7 часов назад
ማሻአላህ የምትወልዱ የምትከብዱ ያድርጋችሁ ረዱን የምትወዱ የኔ የሴት ልክ ወላሂ ስወዳት እኔንም ደገፍ አድርጉኝ አይከፈልበትም❤
@netsanetwoldemichael904
@netsanetwoldemichael904 6 часов назад
ከወንድምነት ጋር ማንንም ሳያስገቡ የቤተሰብ ጥግን የተማርኩበት፡፡ እኔ እንደምደሰትባችሁ፣ አባትና እናታችሁ እንዴት ደስ እንደሚሉባችሁ፡፡ ፍቅር የሆናችሁ ተባረኩ ኢዮቤልዬ ለአንተና ለረዱ መልካም ይሆንላችኋል፡፡ 😍😍😍😍😍
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 7 часов назад
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት ነው !!!
@ahmedtube3504
@ahmedtube3504 7 часов назад
ኢሳአሊሠላም ነብይነው አምላክ አይደለም አንድ አላህነው አምላክ
@MilonBd-m2d
@MilonBd-m2d 7 часов назад
ኤወ❤🎉​@@ahmedtube3504
@MilonBd-m2d
@MilonBd-m2d 6 часов назад
ኤይወ
@fyry8481
@fyry8481 6 часов назад
አላህ ጣ ​ዖትነዉ ጥልቅ አትበሉ ሳይደሩሱባቹሁ❌@@ahmedtube3504
@fyry8481
@fyry8481 6 часов назад
የድንግል ማርያም ልጅ አድ አምላክ እሱብቻና ብቻነዉ
@Meaza-w9m
@Meaza-w9m 6 часов назад
ደስ ብሎናል ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ የቤሩት ስደተኞች እዮባዬ ድምጽ ሁኑ
@አልማዝወለዬዋ
@አልማዝወለዬዋ 6 часов назад
ፍቅርየሆነቤተሰብ ደስትሉ 🥰እዮባ እረዱ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ 🥰🥰🎉🎉
@YcuI6f
@YcuI6f 5 часов назад
ከውሸት ከማስመሠል የፀዳ ቤተሰብ በእውነት እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉነገርሁሉ❤❤❤❤❤
@Ashuye-l9e
@Ashuye-l9e 6 часов назад
የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይለያል የሚድረጥ እስኪ በላይክ ግጭሌ እኛ እንወዳችኋለን እንደ እናንተ አይነት ያለው ሰው የአበዛን በምድራችን❤❤
@tsehayasreswube8317
@tsehayasreswube8317 5 часов назад
ዋዉ እእዩባ በጣም ደሰ ይላል አንተ የልጅ አሰተዋይ ይመችህ አቦ እረድዩ የኔ ደርባባ እንዴትእንደምወድሸ
@segaomeromer8014
@segaomeromer8014 6 часов назад
ፈረቅረ የሆነ ቤተሰብ መሻአላህ እናት እና አባት መታደል ❤❤❤🎉🎉
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 5 часов назад
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ረዱዬ ትንሽ ቀረሽ ወደትዳር አለም ልትቀላቀይ😂😂😂😂 ምርጥ የሆናችሁ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤
@EmuKalid-z3f
@EmuKalid-z3f 7 часов назад
ረዱ የኔቆንጆ እንኳን ድህስእለሺ
@natanBeltw
@natanBeltw 32 минуты назад
ቃልዬ የኔ ድቡልቃ የኔ ሴት ከሌሎች ሴቶች ለየት የሚያደርጋት ነገር ቢኖር ተሜዳፕ ከሱሪ ከነኝህ ነገሮች ነፃ የሆነች ለሀይማኖቷ ክብር ያላት ሴት ናት ትመቸኛለች❤❤❤
@azimerakahasi7286
@azimerakahasi7286 7 часов назад
በሰደት ያላቹ ፈጣሪ ላሃገርችን ያብቃን ኣሁንስ ደከመኝ😢 ረዱና እየቦ እንኮን ደስ ኣላቹ 🎉🎉
@sssssdsccf
@sssssdsccf 3 часа назад
ከውሸት ከማስመሰል ከድራማ ነፃ ያሰባቹት ሁሉ እግዝአብሄር ይፈፀምላቹ አሜኝ በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saragirma5196
@saragirma5196 5 часов назад
አቤት ፍቅር !!!እግዚአብሔር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@drr8432
@drr8432 6 часов назад
ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ከኩፊ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 5 часов назад
ተባረኩ ወረትየሌለበት ቤተሰብየፈቀደው እውነት የሆነ ሪያሊቲ ነው የምታሳይን ❤❤❤❤❤❤በጣምስርአት ያላችው ቤተሰብ ነው የተባረከ ይሁን
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 6 часов назад
ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤
@shewitGebreamlak
@shewitGebreamlak 6 часов назад
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ጅማርያቹ ሳይሆን ፍጻሜቹ ያስምርላቹ ምርጦች❤❤❤
@amele5.67
@amele5.67 7 часов назад
ሁለተኛነኝ ዛሬ😂❤❤❤❤❤የኔ ሰሰቶች
@haregmak1519
@haregmak1519 5 часов назад
ይሄ ምርጥ ቤተሰብ
@HchfhGrgrgrgr
@HchfhGrgrgrgr 6 часов назад
ወላሂ ሥወዳቸው በረቱ ጎበዛች እንደ እዩብ አይነት ፍቅረኛ ይሥጣችሁ ተሥደትመልሥ አሚንበሉ
@askidesta4271
@askidesta4271 6 часов назад
ምርጥ family እግዚአብሔር ይሙስገን እናች አባት የሁላችሁንም ደስታ ሢያዩ አቤት መባርክ❤❤❤❤❤❤
@GsTw-y1d
@GsTw-y1d 5 часов назад
ፈጣሪሆይ እንደነዚህ ቤተሰብ የኢትዬጲያንም ህዝብ ፈቅረ ወፋቅልን❤❤❤❤❤❤❤
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 3 часа назад
ረዱ እኳን ደስ አለሽ ምርጥ ቤተሰብ ማስመሰል ውሸት የለለበት ደሞ ደስ የሚሉት ጉአደኛም የላቸው እስበሳቸው የሚመካከሩት ሰው አያስፈልጋችሁም ከሚስቶቻችሁ ከቤተሰብ ውጭ🎉🎉🎉🎉
@silentdream3772
@silentdream3772 7 часов назад
አቤል የሚዲያው ድምቀት ደሥሥትሉ
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 6 часов назад
የምር እነዚህ ቤተሰቦች ይለያሉ ከድራማ ነፃ ስወዳችሁ❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌
@EferataWassihun-gk5ue
@EferataWassihun-gk5ue 6 часов назад
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ያንን ቀን በጉ ርት ነው ምጠብቀው
@RhemeAhmad
@RhemeAhmad 6 часов назад
ደም ትላለች ከአበሻ ምቀኛ ይጠብቃችሁ ሁሌም ማሥመሠል የሚባል ነገር የማታቁ ቤተሠቦች አለህ ይጠብቃችሁ
@MekdesShewn
@MekdesShewn 6 часов назад
ቀኑ ካሁኑ ናፈቀኝ 😂😂😂 ደስ የሚል ቤተሰብ ይቅናክ እዮብ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 6 часов назад
በጣም ደስ ይላል እዮባየ የቤቱ ድምቀት እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በፍቅር ለዛችቀን አድርሶን ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጨመርበት🙏🙏🙏 አደራ በሰፊው ይተላልፍልን በጉጉት እየጠበቅን ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹🎈🎈🎈
@hasinaal
@hasinaal 5 часов назад
እዮብየ ሂሳብ ከተከፈለ በሁላ ደብሮሻል😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤አይዞህ ቻለው ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሀልና አላህ ያግዝህ ዘና እያን
@SemeraBushra-wl4bj
@SemeraBushra-wl4bj 5 часов назад
እዮበዬ በጠም ነዉ ምታምሩ ወንድሞችህንም አላህ ይጠብቃቹ ፍቅር ነዉ ምታስታምሩ ቃጥሉበት ወደ ፍት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZemzemAedem
@ZemzemAedem 5 часов назад
ደስ ሥትሉ❤❤❤ ግን ሁላችሁም ቦርጭ አጥፉ ሚስቶቻችሁ ቀጭን ናቸው ማች አድርጉ ይቅርታ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 часов назад
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ለረድዬ ይገባታል❤❤❤❤❤
@natanBeltw
@natanBeltw 37 минут назад
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተባረኩ❤❤
@baharzine7425
@baharzine7425 7 часов назад
ማሻአላህ ጥሩ ቤተሰብ
@HchfhGrgrgrgr
@HchfhGrgrgrgr 6 часов назад
በጣም ደሥይላል መልካም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሥጣችሁ
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 7 часов назад
እንዴት እንደምታምሩ እንደት እንደምታስቀኑ እግዚአብሔር ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FoziyaSuhali
@FoziyaSuhali 6 часов назад
ወላሂ በጣም የምወዳቹ ምርጥ ቤተሰቦች ለብዙ ተምሳሌዎች እዮብ እንኳን ደሰ አለ ወንድሜ ❤❤❤
@ComCell-gy4xs
@ComCell-gy4xs 4 часа назад
ከሚድያ ሁሉ ለዛ ያለዉ ሥረአት ያለው የፍቅር ቤተሠበ አደኛ::❤❤❤❤
@aai3499
@aai3499 56 минут назад
ምንም ሳይነካት ከነ ክብር ንፅህናዋ ቀለበት ለማሰር አበቃህ ጎበዝ❤❤❤
@SadssGadd
@SadssGadd 7 часов назад
ዋዉ በጣም ታምራላቸሁ በጉጉት ነበር የጠበቅሁት❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahima2765
@rahima2765 4 часа назад
ዋውውው ስታምሩ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@AliiAlii678-hv5di
@AliiAlii678-hv5di Час назад
አቤት መታደል በጣም ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤
@ToybaYimer-b9i
@ToybaYimer-b9i 5 часов назад
አታስጨርቁት በቃአዋታችሁ ዳሩት የመጨርሻ ልጂአደል ወይኔ እንደትዘናእደምታርጉይ እኔማ ልክእደወዲሞቸ ብቻ ስስትነው እምምያቸው
@HsHs-mn8ug
@HsHs-mn8ug 55 минут назад
በጣም ነዉ የምወዳቹ ❤❤❤❤እዮባ እንኳን ለዚህ አደረስህ ፍቅራቹ ይብዛላቹ❤❤❤❤❤❤
@fahedali632
@fahedali632 7 часов назад
ማሻአላህ አቤላ ሀርካትደስሲል❤❤❤❤
@ElsaWossenu-g3f
@ElsaWossenu-g3f 3 часа назад
ደስ የምትሉ ወንድማማች ናችሁ እግዚሐብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@mesifeker9234
@mesifeker9234 2 часа назад
የቤተሰብ ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል የእናተ ፍቅር በእያንዳዳችን ቤት ይግባ
@BestiBesti-t3v
@BestiBesti-t3v 4 часа назад
መልካም ዘመን ታድርግላችሁ እመቤቴ
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 6 часов назад
እግዚአብሔርን አቤል የቤታቹ ድምቀት ነው 💯💞💞❤❤❤❤❤❤ የአቤል አድናቂዎች የት ናቹ ኑ ፍቅራቹ ግለፁለት ስዎዳቹ💞💞💞💞💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 5 часов назад
እዮባ በርታ ለረዱ ይገባታል 👏👏👏ቃልዬ የለበሽውን ከይቅርታ ጋር ቀሚሱን አውልቀሽ ጣይው አንቺ ለለበሽው እኔ ላየውት ሰቀጠጠኝ መምህራን ሲያስተምሩ ካልሰማችሁ አድምጡ የዚአይነት ልብስ ለኛ ለክርስቲያኖች አያስፈልግም🙏
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 3 часа назад
ምን ማለት ነው ምን ሆነ
@MakyahMakyah-j5g
@MakyahMakyah-j5g 4 часа назад
በጣም ጣፋጭ ነች እ😂😂ረዱቶሎ በል እዮባ❤
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 3 часа назад
ደስ ስትሉ🙏🏿 You were born to be brothers💗
@mrabdula5342
@mrabdula5342 6 часов назад
እረዱየ ይጠባሻል❤❤❤ የኔቆጆ
@tenagng8956
@tenagng8956 6 часов назад
ምንም አያስጨንቅም የሆኑቱን ነው የምትሆነው በርታ ልጅ በልጅነት ነው ❤❤❤❤
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 6 часов назад
አቤት ፍቅር የወናቹ ወድሞች አቤል ቧዲ ጋርድ🤣🤣❤️❤️❤️😍😍
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 4 часа назад
ለማየት ምጎጎው ነገረሰ ሰላማቹሁ ይብዛ ምረጥ ቤተሰብ ❤
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 5 часов назад
እዴት እደምታምሩ እኮ ❤❤ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤
@FetiyaFeteya
@FetiyaFeteya 7 часов назад
በጣም የምያምሩ ምጥ ቤተሰብ አላህ አይለያቹ👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
@hasinaal
@hasinaal 5 часов назад
ደስታችሁ ደስታችሁን እዮቤልየ ልዩ ናችሁ ሁላችሁም
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 6 часов назад
እግዚአብሔር ፍቅራችው ያፅድቅላችሁ እናንተን ያሳደጉ ወላጆች ይባረኩ
@samsunga5030
@samsunga5030 2 часа назад
የኔ ድምቀቶች እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቃቹህ
@DaniAbe-kh6nk
@DaniAbe-kh6nk 7 часов назад
እንካን ለዚቀን አበቀችሁ እረዱየ እዮባ እንካን ደስ አላችሁ ደስ ይላል በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mominahussen3844
@mominahussen3844 6 часов назад
ማሮች በርቱ ስወዳችሁ መልካም ህይወት ለትዳራችሁ እንመኛለን
@mengistu209
@mengistu209 4 часа назад
ሁሉም ቀደም ብሎ የተቀረጸ ስለሆነ ልደቷም ጥቅምት ዘጠኝ ተከብሯል በማግሰቱ ቀለበት አስሮላታል እና የቀረፁትን በቅድመ ተከተል አየለቀቁልን ነዉ ሰለዚ ረዱ በሒደቱ ውሰጥ ሰላለፈችበት ሰርፕራይዙ ለኛ እንጅ ለረዱ አይሆንም
@የአሜን
@የአሜን 4 часа назад
አዎ እኔም እደዛ ነው ያሰብቡት
@jastavms2119
@jastavms2119 Час назад
ስታምሩ ውቦች ፍቅራቹ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ❤❤❤
@selamaddis2832
@selamaddis2832 4 часа назад
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው 🎉❤
@HawaAHMED-h1y
@HawaAHMED-h1y 6 часов назад
ውይ እንደነዚህ ቤተሠብ እምወደው የለም ከአይን ያውጣችሁ ማሮች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@dasutomso6651
@dasutomso6651 5 часов назад
አረ ኢዚህ ቤትም ወወወወ ፍቅር ብቻ መከበበረቹ እንዴት ደሰለሌ ያሁነት ራዱ እድለኝነሽ ይህ ቤትሰቦች ፍቅር የሆነ ነቸወ እግዚአብሔር ይባረከቸወ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamralechayele9076
@tamralechayele9076 6 часов назад
አረ ስታምሩ እንዲ አይነት ፍቅር ዎዉ
@HanaNida-o3e
@HanaNida-o3e 4 часа назад
በጠአም ነው ምወዳቹ ጥሩ ቤተስብ ናቹ ፍቅር የሆናቹ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 4 часа назад
እናት አባታችሁ በደንብ ተመርቀዋል ❤❤❤❤❤❤
@naymaa2843
@naymaa2843 6 часов назад
አቤል እየቆየ ነካ ሚያረገው ነገር ግን ደስ ይላሉ ወንድማማቾቹ
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg Час назад
ፍቅር የሞላበት የሚወደድ ፋሚሊ እዮባ እንኳን ለዚ አበቃክ❤❤❤❤
@ፀዲነኝየኬቢታናሽ
@ፀዲነኝየኬቢታናሽ 6 часов назад
ከድራማ ነፃ የሆኑ ምርጥ ቤተሰብ ይመቻቹ🥰
@جميلهالبراهيم-ع9ي
@جميلهالبراهيم-ع9ي 4 часа назад
እደኔ እነሄን ልጆች እሚወድ አለ❤❤❤❤
@زيناتيماماحمد
@زيناتيماماحمد 23 минуты назад
የፍቅርቤቶች ማሻአላህ ደስስቱሉኝ🎉🎉🎉🎉
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 6 часов назад
ምርጥ ቤተሰብ ከደራማ ነፃ የሆኑ ይመቸቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 6 часов назад
ማስመሰል ዉሸት የለለበት ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@tsitsi-t9c
@tsitsi-t9c 7 часов назад
የሠዉ ልጂ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 5 часов назад
ፈጣሪ ሆይ እን አቤል አይነት ባልስጠኝ አለበተዛ ይቅርብኝ በዚህ ኑሮ ውድነት 😂❤❤❤❤❤❤
@maritumaritu7678
@maritumaritu7678 6 часов назад
ወይ ሳድርግላት ማየት እዴት እደቸኮልኩ😊😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehayasreswube8317
@tsehayasreswube8317 5 часов назад
ወንድሞችህ ምርጥ ናቸዉ
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx 7 часов назад
ምርጥ ቤተሰቦች በፍቅር ኑሩልን🎉🎉❤❤
Далее
ለረዱ ቀለበት ሊያረግላት ነው
36:07
ሐረግ ( ክፍል 11)
36:10
Просмотров 109 тыс.
ከቲክቶክ መንደር😂😂😂
13:01
Просмотров 3,4 тыс.