Тёмный

ለራሴ ሀብታም ነኝ….. ስራህ ምንድነው? | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 901 тыс.
50% 1

ስለ ተዋናይት ሜላት ነብዩ bit.ly/3M6b9eJ ከራሷ አንደበት
ተመካክራቹ መልሱ……. bit.ly/3kMvNEu ድምፃዊት ኪያ እና ተዋናይት ማስተዋል
ለራሴ ሀብታም ነኝ….. ስራህ ምንድነው? | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

9 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,8 тыс.   
@cocacoca283
@cocacoca283 2 года назад
ሰይፉ እራስክ ጠይቀህ እራስህ ምትመልሰውስ ነገር🤔 ምንድነው እንደዚህ የሰው ምላስ ላይ መቆም 😂😂😂
@kedijaand4167
@kedijaand4167 2 года назад
ክክክክክክክክ ከምር ይገርማል እኮ እሱው ጠይቆ ወዲያው እሱው ይመልሳል
@seblimagha5800
@seblimagha5800 2 года назад
እኔም ተጋባዡ ማን እንደሆነ ግራ ገባኝ እራሱ ጠይቆ እራሱ መልስ ሆ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
😂😂😂
@tsitsita7708
@tsitsita7708 2 года назад
nigigir alichil alea liju tadia mn yadirg
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 года назад
Kkkk yaw gin abela tnsh zim slemil liyagzew blo new
@sofhincomedy405
@sofhincomedy405 2 года назад
ከ አረብ ሀገር የሚመጡ ሴቴችና ወንዶች አቅርብልን ብዙ ትምህርት ሊገኝባቸው ይችላል👍
@tsegayzeray5019
@tsegayzeray5019 2 года назад
በትህክል።❤👍
@abinaturaltube
@abinaturaltube 2 года назад
እስማማለሁ
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 года назад
ደግሞ ከግርድና ምን ትምህርት ይገኛል አናቃችሁም ኢጃዛ ቤት አንድ ወንድ ለ አምስት ምትቀራመቱትን! maybe you no that
@soziah2703
@soziah2703 2 года назад
@@mahletsahle1009 Miskine setasazege ay Almawke degu
@zedbintreduwaniallahamadul5861
@zedbintreduwaniallahamadul5861 2 года назад
𝘌𝘯𝘦𝘯 𝘯𝘦𝘩 𝘢𝘩😃😃😃😃
@yamdam8049
@yamdam8049 2 года назад
ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ" አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት። ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው። አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው። ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ። ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ። ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ። በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ። ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ። ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል። ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ። ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው" ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው። አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ። 1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው። 2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል። ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው። ሱብሀን አላህ ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚን🕌
@melkam5005
@melkam5005 2 года назад
Seyfu ere let Abel talk 😂 he was just smiling the whole interview and didn’t say much. I don’t know why people are saying he can’t express him self and making it a big deal. There are many billionaires intelligent people in this world that are socially awkward and don’t know what to say when they are in a big group of people or don’t know how to express them selves. Maybe he was nervous since it was his first interview, I don’t know, but at list he is living his best life and worked hard for it. Keep smiling Abel 👌
@treatmentabama3345
@treatmentabama3345 2 года назад
ምን ያርግ ቀድሞ እየመለሰለት በስማም ሰይፉ ምን ሆኖ ነው
@eliasabdi1947
@eliasabdi1947 2 года назад
@@treatmentabama3345 😊😊😊😊😊😊😊ሊ😊ይ
@tiktokmartethiopia8261
@tiktokmartethiopia8261 2 года назад
Nooooo he wasn't ready to answer any of the questions.what seifu did was try to mawetatat him .
@sophysofie8791
@sophysofie8791 2 года назад
ልክ ብለካል ለምሣሌ Beyonce ማውራት አትችልም nervous ትሆናለች
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 2 года назад
ከዚህ ልጅ ድንቅ ልጆች ላይ እሚቀርቡት ልጆች በደንብ የተሻሉ ናቸው መንሱርንም በነካ እጅህ
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 года назад
ድንቅ ልጆችን አይተን እንዳላደነቅን አንዲ በምግብ የሚደሰት ለመታየት የሚኖርን ሰው ማቅረብ ሰአት ማባከን ነው ስንት ማየት እየተቻለ 😡
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 года назад
Eko
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r 2 года назад
ከከከ
@abigiyatsegaye2972
@abigiyatsegaye2972 2 года назад
Habsha much sew siyalflt yewdal
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 2 года назад
@@abigiyatsegaye2972 ቁራሌው ነገር ነሽ ምን እንደሚያወራ መጀመሪያ እይው ከውሬው አንፃር ነው
@abuditube8660
@abuditube8660 2 года назад
አቤልን ስገመግመው እንደው እዩኝ እወቁኝ ለማለት ያህል እንጅ ስለራሱ እና ስለቤተሰቡ እንድሁም ስለ ገቢ ምንጩ መናገር አልፈለገም በጣም ብልጣብልጥ ከሚባሉት ይመደባል በኔ እይታ።
@abouthaney6952
@abouthaney6952 2 года назад
Yes!!!!!!!!
@zerubisetegn6648
@zerubisetegn6648 2 года назад
ሰይፈ ሽልጥልጥ ነገር ነው እኛ ምን አገባን
@hanadegefa1575
@hanadegefa1575 2 года назад
Mech teteyeqe ena... Byans sle astedadegu.. Endet wedi hasab endemeta... Mnamn mnm alteteyeqem seifu rasu teyaqi rasu melash plus teyaqim sayhon endiw wey gud emil new mimeslew kkk
@etaferahugetachew2543
@etaferahugetachew2543 2 года назад
የተራቡትን አብላ ባክህ
@fayselkedir9099
@fayselkedir9099 2 года назад
Er telalateben er koshe na belut
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
አቤሎ ከዚህ interview በኋላ ራስህን በምን በምን ጉዳዮች ላይ ማሻሻል እንዳለብህ ትማራለህ ብዬ አስባለሁ! በተረፈ እድለኛና ጎበዝ ልጅ ነህ!
@getachewhabtemariam9841
@getachewhabtemariam9841 2 года назад
ኮሜድያ እሸቱ እንደሚጋብዘው ይሰማኛል በጪንቅላትም ህፃናትም እያየን ስለሆነ በድንቅ ልጆች እባክህ ኮሜዲያ እሸቱ ጋብዝልን ።
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 года назад
😁😁😁😁😁😁
@tesfshambaw8694
@tesfshambaw8694 2 года назад
አቤል ከጎደኞቹ ጋር ሁኖ ራሱ ከመሳቅ ዉጭ ማዉራት ብዙም አይደለም አሁንም ያየሁት ይሄን ነዉ ከዉስጡ ያሉትን ሀሳቦች ለመግለፅ ይቸገራል ግን በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ ። ሰይፉ ጎበዝ ነህ ይሄን ተረድተህ ጠይቀህ የሚመልሰዉን ማመላከት አንድ ብቃት ነው እንደዛ ካልሆነ ቃለምልልሱ አይስብም
@abyssiniabiniyam2446
@abyssiniabiniyam2446 2 года назад
Exactly
@kalaebhailu6232
@kalaebhailu6232 2 года назад
Awo ahun sew agegnehu
@amemamen6257
@amemamen6257 2 года назад
የእኔ ቢጤ ነው😁😁😁
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
የኒ ቢጤ ነው 😁
@heranestub4379
@heranestub4379 2 года назад
እምታዉቀዉ ከሆነ መሰልጠን ያስፈልገዋል ዝም ብሎ በቃ ጀዝባ ነገር
@hanalegesse5135
@hanalegesse5135 2 года назад
ነቢል እና መቅደስ ይቅረቡልን❤
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r 2 года назад
እግዚአብሔር የባረከው ሃብት ያድርግልህ። የሰው ልጅ ራዕዩን ነው የሚኖረው። ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይጠብቅህ።
@sam846
@sam846 2 года назад
ድሮም የሀብታም ጠበቃ ደሀ ነው
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r 2 года назад
@@sam846 ክክክክክ ምን አገባኝ ግን ትክክል።
@sitotawnigatu9800
@sitotawnigatu9800 2 года назад
Bemigeba hulum binorew yiwedal gn sle lelew yisadebal manmn Abela michit yibelh
@Mr.believer123
@Mr.believer123 2 года назад
Abel, good job! Always be positive! Work hard and enjoy your life! We are happy for you! People think saying I’m poor is politeness but, when God blessed you openly why you try to tell a lied. Be thankful and live your life by example. My God bless you more and more my son.
@atoexodus
@atoexodus 2 года назад
Seifu: Throwing every question in his mind Abel: 😁
@meklitelfiyos7352
@meklitelfiyos7352 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@dddaaa2387
@dddaaa2387 2 года назад
Brooooo🤣🤣🤣🤣🤣!!!
@Comedy-ri1fn
@Comedy-ri1fn 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣 am dead
@Sarahlou517
@Sarahlou517 2 года назад
The fact that all he does is laugh is actually annoying! Grow tf up or dont come to appear on Seifu’s show
@Isoyisehak
@Isoyisehak 2 года назад
😂
@hqtime3577
@hqtime3577 2 года назад
ሰይፍሻ መቼም እንደዛሬ እጅ እጅ እያለህ የሰራሀው ቃለ መጠየቅ የለም
@gualechenko5284
@gualechenko5284 2 года назад
lemene meslese leju junta selhone 🤷‍♀️
@eliyanaali1034
@eliyanaali1034 2 года назад
Betam
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
🤪😀😀
@meharizufan1206
@meharizufan1206 2 года назад
@@gualechenko5284 ewnetishin new seyfu besu bet mawaredu new abelo gin sakebet yetabatu
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 2 года назад
ክክክክክክክ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад
መልክ ብቻ ነው ለኬ ቁምነገር የለሌው😂😂😂😂 ካተሥ እሸቱ የሚያቀርባቸው ንግግር ይችላሉ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 года назад
ወንድሜ ወድ እራስህ ተመለስ ስጋዊ ደስታ ውጡሀል ቡሀላ ይቆጭሀል የምድር ደስታ ለስማይ ቤት አይሁን የስማይ ቤቷ ነት የምትበልጠው አንድ ቁም ነገር ስታውራ ወረድህ ድንቅ ልጆችን ተከታትል ከእነሱ ብዙ ትማራለህ
@Fidel_Geez
@Fidel_Geez 2 года назад
ማመን ለራስ ነው እርስዎ ለራስዎ
@Haile.D
@Haile.D 2 года назад
@@Fidel_Geez erigitegna negn ye madam mirkogna nesh
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 года назад
አቤል አይናፋርነው እባካቹ አትፍረዱበት ከነ ነቢሎጋር ሢሠሩ ብዙ አይናገርም ተፈጥሮነው የሰውን ችግር ሳናቅ ለመፍረድ አንቸኩል እባካቹ🙏🙏🙏አቤል ብዙ ለፍቷል ይገባዋል ከዚም የበለጠ ሴፍሻ እናመሠግናለን ሥላቀረብከው🙏👍👍👍
@habeshaw1899
@habeshaw1899 2 года назад
then he shouldnt go on an INTERVIEW lol
@hannaGtube
@hannaGtube 2 года назад
ድህነትን ለማወቅ የግድ በውስጡ መኖር አይጠበቅብህም ሀገራችንንና በውስጧ ያሉ ከድህነትም በታች አሰቃቂ ኑሮ የሚኖሩ ህዝቦቿን ማየት በቂ ነው
@chu09bel
@chu09bel 2 года назад
Leave him alone!
@tedrossamson1400
@tedrossamson1400 2 года назад
mn tashkabtalacihu beka fitut
@merontadesse5016
@merontadesse5016 2 года назад
Endeze altibekum btm bzu ngr yekiriwal bzu pz abel be rase ly sera
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 года назад
በጣም
@abrehetgiday3230
@abrehetgiday3230 2 года назад
Well done Abel keep inspiring the world so proud of you......💕
@messiyeabatwalij8060
@messiyeabatwalij8060 2 года назад
አቤል የኔ ምርጥ ይሄ ባርነት የለመደ ያለ ነፃነት ያደገ የኖረ ppl ሰው ሲደሰት አይወዱም እኮ ምድረ ጠብሻም
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
አቤል የሰይፍን ጥያቄዎች በሙሉ በፈገግታ ሸወደው!
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 2 года назад
ያራዳ ልጅ
@euuuu3688
@euuuu3688 2 года назад
Exactly
@meharizufan1206
@meharizufan1206 2 года назад
Yetabatu seralet yhe kinkinam
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
ግዜን መሸወድ ይሉአል ይህ ነዉ
@jamilaah297
@jamilaah297 2 года назад
ብልጥ ነውክክክክክክክክ
@Wondistudio
@Wondistudio 2 года назад
ምን ያስጨንቀሀል ብሎ ለሚጠይቀኝ፣ የሀገሬ ሰላም ነው።ቁርስ በልተህ ወጣ ስንል የሚገጥመንን አናውቅም፣ ሰላምና ጤናን ይህችን ለምታነቡ ሁሉ እመኛለው !! እኔም ሀብታም ነኝ !!
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 2 года назад
አትሩጥ አንጋጥ ምነረ ታረገዋለህ ምቀኛ
@bekohustle635
@bekohustle635 2 года назад
Kalascenekewus ye gid mewashet alebet nw mtlew we r not a computer programmed adelenm eko ?
@Wondistudio
@Wondistudio 2 года назад
@@bekohustle635 ስለሱ አያገባኝም ስለራሴ ነው ያልኩት፣ እኔም ሀብታም ነኝ ግን ሰላም ከሌለህ የለህም !
@Wondistudio
@Wondistudio 2 года назад
@@rozasolomon9908 አታንጋጡ ሥሩ ነው፣ እኔም ሀብታም ነኝ ግን ስለሰላም ማውራትም ሀብት ነው። በሀብቴ ደስተኛ ነኝ በሰው ልጆች ሰላምና ጤና ማጣት የኔ ጤና ብዙም አይደለም። ጎረቤትህ ሲረበሽ እርግጠኛ ነኝ ሁሉም ይወጠወጣል። ስለሰላም ሁላችንም ልንጨነቅ ይገባል። ሀብቴን በአግባቡ እየተጠቀምኩ ያለው ሀምታም ነኝ ! የሀገሬ ሰላም ይሸጣል ሂድና ግዛ ብባል እገዛለው ! አታንጋጡ አልሽ ! ይመችሽ ሮዚ !!
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o 2 года назад
ትክክል እሱለሆዱ ያስባል አይ ስው
@abenezerhabtamu6685
@abenezerhabtamu6685 2 года назад
ሠይፋ እነነቢልመቅዲን አቅርብልን ጓደኝነታቸው ኢትዮጵያዊነትን ይገልጻል በጣም ነው የምኖዳቸው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
በቀጣይ ነቢልን ከነግሩፑ አቅርብልን በጣም ደስ የሚሉ የጓደኝነት ተምሳሌቶችናቸው
@foraelectriciancourse489
@foraelectriciancourse489 2 года назад
አነጋገር አይችልም ምትሉ ሰዎች "ዋናዉ አነጋገር ሳይሆን እንጀራ አገጋገር ነው" ሰምታቹአል ወረኞች
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 года назад
አይገርምሺም ምድረ ቅናታም
@bethelmbetty8901
@bethelmbetty8901 2 года назад
Betekekel
@graceheavenly5512
@graceheavenly5512 2 года назад
አሽቃባጭ😂😂😂
@sebletadesse4631
@sebletadesse4631 2 года назад
Achebchabi 😂😂😂
@susutube8643
@susutube8643 2 года назад
ዝብላው ማዳመጥ ሲያቅታቸውነው ኮክክክክ
@user-ux5nx3sm1n
@user-ux5nx3sm1n 2 года назад
አቤልሻ እንዲ ፍክት እንዳልክ ኑርልን ሰው ሲደሰት ደስ ይለኛል ከችግር ስንወጣ አንተን እናያለን
@bettymektew7000
@bettymektew7000 2 года назад
amen
@ethiozena3826
@ethiozena3826 2 года назад
Amen
@ykbtube8869
@ykbtube8869 2 года назад
"የዚህን ልጅ ኢንተርቪው ቦታ ሰጥቼ መፃፍ አልፈለግኩም ነበር። በገዛ ገንዘቡ የመንበላጠጥ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ቢሆንም እንዲህ በመገናኛ ብዙሀን ግን ሀሳቡን አይደለም ስሙን በአግባቡ መግለፅ የማይችልን---"ሰዉ ተምሮ ማግባት እና መውለድ እንጂ ሀገር እየዞረ ማየት ብዙም አይፈልግም!" እያለ ሙድ የሚይዝን ግለሰብ----ቁርስ በልቶ እራት ለማይደግም ማህበረሰብ፣ በጦርነት እየታመሰ ለሚማገድ ወጣት፣ ከብቱ በድርቅ እያለቀበት ከበሬው ቀሞ ለሚሞት ገበሬ፣ "ሞዴል" ብሎ ማቅረብ የለየለት ስድብ ይመስለኛል። ሀብታም መሆን ስህተት አይደለም። ቢቻል ጠንክሮ ስርቶ ከሀብት ማማ መውጣት ለሀገርም ለራስም ይጠቅማል። ማንም የወደደውን የ"ላይፍ ስታይል" መከተልም መብቱ ነው። ሚድያ ግን ሚልዮኖች የሚመለከቱት፣ ሞዴል አድርገህ ለምታቀርበው ሰው ዝና ብቻ ሳይሆን እሱን ምሳሌ አድርገው ለሚከተሉ ብዙሀን ወጣቶች የምትጠነቀቅበት ቦታ ነው። ልጆችችሁ ማንን "role model" አድርገው እንዲያድጉ ነው ምትፈልጉት? ምን አይነት የሞራል ስብእና ነው እንዲኖራቸው የምትመኙት? "ሀገር እንዲህ በከባድ ሁኔታ ባለችበት ሁኔታ እንዲህ ማድረግህ ትክክል ነው ብለህ ታስባለህ? ተብሎ ሲጠየቅ " ውስጥ ያመነበትን ማድረግ ነው::" የሚል ብላሽ ምላሽ መስጠት----ቁጭ ተደርጎ መሰደብ ነው። እኔ ምን አገባኝ የሚል ራስ ወዳድ ትውልድ መፍጠርማ መች አቃተን! የላይ ቤት ሲንኳኳ እሱ ቤት እንደማይደርስ እያሰበ የሚኖር ስግብግብማ መቼ ጠፋ?! አብዛኛው የፕራዮሪቲ ጉዳይ ሆኖበት እንጂ ሀገር ማየትን የላይፍ ስታይሉ አንድ አካል ማድረግ አቅቶት ይመስልሀል? So dude you are not in a position to judge the majority....so zip that part. ሌላው ራስን መግለፅ የሚባል ነገር አለ! Define yourself in a way you could be understood.... At the end of the day ህይወት porpuse ገንዘብ ብቻውን አይደለም። ላይፍ ስታይል የምትኖርበትን ማህበረሰብ ቁስል በእንጨት አለመውጋትንም ይጨምራል። ላይፍ ስታይል societal normን ማክበር ያካትታል። ላይፍ ስታይል ራስን ከማወቅ ፣ አከባቢህንም ከመረዳት(ምግቡን እና fun part ብቻ ሳይሆን) ብሎም ሀገር ያለችበትን ሁነት ከማገናዘብ ይጀምራል።" ~ @Tigist Ajeme and Yohanes Molla
@ninafeseha7828
@ninafeseha7828 2 года назад
Interviewers need to learn the personality of their interviewee and shape the question in a manner where that specific person feels comfortable enough to spill. You can't just bombard a person with the hate he already receives and expect him to answer differently. You are curious, ask him? you are telling him your preformed answers for the question itself and asking him to agree.
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@whorecrux8751
@whorecrux8751 2 года назад
Shut up bakish. He couldn’t even answer a question as simple as “what’s your job” 😂😂😂
@chu09bel
@chu09bel 2 года назад
Exactly!!! Seifu is so crappy
@sumeyaabdulfetah2905
@sumeyaabdulfetah2905 2 года назад
Exactly
@edenwondwosen2366
@edenwondwosen2366 2 года назад
afe kuret... it was the dumbest questions ever
@MerukaKitchen
@MerukaKitchen 2 года назад
Seifu is the interviewer and Seifu is the interviewee. The guys doesn’thave any content in mind and he can’t even express him self. Its good to have money and spend it on your self but not saying anything on the stage is not acceptable. Also Seifu has to come up with organized and articulated questions appropriate for the stage.
@ethiolove7386
@ethiolove7386 2 года назад
Ufff thank you so much. and also he don't let him to answer the questions. Jesus🙄
@katieyemane8181
@katieyemane8181 2 года назад
Some people can't express them selves publicly and that's acceptable he doesn't have to prove any of your point
@kquint9628
@kquint9628 2 года назад
Exactly, I fail to understand what the purpose of this interview is. Seifu is trash 🗑
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 года назад
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
ደምሪኝ እማ
@user-ot1qr2dk4d
@user-ot1qr2dk4d 2 года назад
እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው ወደ ዘላለማዊ ህይወት በ እየሱስ በማመን ብቻ አግኙ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 года назад
KKK. YAHULU TERSANA...YE WEDB NAFAKI... IDENTITY CRISIS
@blenamanuel5511
@blenamanuel5511 2 года назад
አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ
@redeactef
@redeactef 2 года назад
መዳን በእየሱስ ብቻ አይደለም እናተ ከሐዲያን መናፍቅ ልቦና ይስጣቹ።
@yaredetu4681
@yaredetu4681 2 года назад
ጅል ጴንጤ
@a.k.z.t.s.m9701
@a.k.z.t.s.m9701 2 года назад
Ay fara pente
@user-fl9xd2fn6o
@user-fl9xd2fn6o 2 года назад
ሱበሀንአላህ በህይወትህ ምንያስጨንቅሀል ይለዋል ስለሚበላውነው የሚጨነቀው 🤔
@tubeyekodawebet1361
@tubeyekodawebet1361 2 года назад
ካንተ ከማይረባ ንግግር የድንቅ ልጆች ብዙ ትምህርት አለዉ
@kuriethiopia3027
@kuriethiopia3027 2 года назад
የጤና ሃብታም 😂ነኝ የመዳም ቅመሞች 🙄እኔም በሉ 😌🙌
@hanayedingellijtube8842
@hanayedingellijtube8842 2 года назад
🥰 🥰 🥰
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
እኔም
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 2 года назад
እውነትነው
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 2 года назад
@@kerlamkerla2547 እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zg7fc7zy1m
@user-zg7fc7zy1m 2 года назад
@@kerlamkerla2547 ማሪ ደምሪኝ
@peaceandlove8679
@peaceandlove8679 2 года назад
ልጁ ምንም ነገር ቢያደርግ መብቱ ነው ግን ጭንቅላቱ አልበሰለም ገና ጨቅላ ነው
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 года назад
በጣም
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 2 года назад
life style Abel! ጠረፍ ላይም ከቻልክ ውጣ መብትህ ነው።/ሃብትህ ጤናማ ከሆነ ሰርተህ ካገኘኸው/ ደስ ያለህን መኖር። ማንምም አይመለከተውም።/ ሃገራችንንም እስቲ life style አስተምርልን/ ያለውም የሌለውም አኗኗሩ ያስቃል። ባለንም ባስደሰተንም ልክ መኖር ልክ ነው። i know ደሃ አገር አሁን ባለንበት ..... ግን ይሄ የአንተ life ነው። ጎን ለጎን ግን ስትባረክ ዝቅ ያለውን ማሠብ መስራት ደስታህን ሙሉ ያደርገዋል። የሰጠህም እግዚአብሔር የሰጠህ እንድትሰጥ ነውና ግዴታም ውዴታም ነው።ካስደሰተህ ለነገም ማሠብን ባልረሳ ከኖርክ nice!.
@Ilovenohas
@Ilovenohas 2 года назад
The problem is seifu's immature questions, not abel. He was not asking him any real questions so all he can do is laugh it off
@hannahanna6885
@hannahanna6885 2 года назад
Thank you! I came here to comment on that if I were Abel I’m not sit that interview out 😡
@mb-pv8lj
@mb-pv8lj 2 года назад
ምን ያስጨንቅሀል ሲባል ቁርስ በልቸ ምሳ የት ልበላ አላለም ወይ ይች አለም አንዱ የሚበላው የለውም ሌላው ቦታ ይመርጣል
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x 2 года назад
ትክክል ያሳፍራል
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 2 года назад
አንቺ ካዘንሽ ስጭዋ ምቀኛ ህዝብ
@mb-pv8lj
@mb-pv8lj 2 года назад
@@rozasolomon9908 ምቅኝነት አይደለም አንዳንዴ ለራስህ የምታስቀረው ነገር አለ ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርክ እንደዚህ መናገር ደስ አይልም ለዛውም በአሁኑ ሰአት
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 2 года назад
Mamaye esum eko yeradew yechelel mn shegir alew wey
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
መልካም የጾም ወቅት !!!! ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!
@rahelme4175
@rahelme4175 2 года назад
አንድ አንድ ሰው በደንብ የመናገር ችሎታ ላይኖረው ይችላል መጥፎ አስተያየት አትስጡ ውስጡ የፈቀደውን መልካም ነገር እያደረገ ሊሆን ይችላል ሁሉን ማውራት የለበትም ሰይፉ ደግሞ ለእሱ መጥፎ አስተያየት እንዲሰጥ አይነት የምታቀርበው ጥያቄ ይደብራል የፍቅር ፕሮግራም ብታደርገው ጥሩ ነው
@meharizufan1206
@meharizufan1206 2 года назад
🤣🤣lik nesh seyfu liyawardew felgo neber liju eko tgraway slehone yegebaw new mud yazebet ayyyyy seyfu kinategna
@habeshaw1899
@habeshaw1899 2 года назад
seifu was wildin
@habeshaw1899
@habeshaw1899 2 года назад
gn still if he cant talk he just shouldnt go on the interview
@lightoftheworld2373
@lightoftheworld2373 2 года назад
አቤል እግዚአብሔር ይባርክልህ ደስታህ ደስ ይላል ተባረክ 🥰🥰🥰ምቀኛ መፍዙዝ የፈለገበት ሄዱ መደፋት ይችላል 🤣
@dinahailezgi6661
@dinahailezgi6661 2 года назад
"interviewers need to learn the personality of their interviewee and shape the question in a manner where that specific person feels comfortable enough to spill. You can't just bombard a person with the hate he already receives and expect him to answer differently. You are curious, ask him? you are telling him your preformed answers for the question itself and asking him to agree , " @Nina Fesha I feel the same here. It was not an interview lol. He should have waited him so he could answer , we didn't get the chance to know him !!!!!
@tiktokmartethiopia8261
@tiktokmartethiopia8261 2 года назад
It actually wasn't seifu's fault because he has never done this kind of interview because they would literally sit in silence if seifu didn't try to mawetatat him. Which failed actually. He didn't deserve to be on this interview. He is so childish that it was better if he get to be interviewed on dink lijoch lol.
@alexander-le7or
@alexander-le7or 2 года назад
Good comment
@dreamwithoutborders
@dreamwithoutborders 2 года назад
What I learnt from this interview is how to not make an interview. It is what it is, but I think we should learn from people instead of having fun at them. So read, think about your country, know what you do and how to explain your opinion, know when to have a fun and be serious.....when you get this kind of people, evaluate yourself so that you can improve your self.
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 2 года назад
Exactly! That why we have to consult our kids when they used social media! They think getting money and spending is normal
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@dreamwithoutborders
@dreamwithoutborders 2 года назад
@@nardostetemeqe definitely. Money is important but it is not everything. Life is more than that.
@yetkurfert7789
@yetkurfert7789 2 года назад
አቤላ መልክ እና ሳቅህ ምርጥ ግን ንግግር ዜሮ አንድ ጠብ የሚል ነገር አልተናገርክም በተረፈ ወድሀለው ኑርልን
@kristinasiyum9820
@kristinasiyum9820 2 года назад
We wanna see Nebil & Mekdi!! The OG RU-vidrs of 🇪🇹
@hannahanna6885
@hannahanna6885 2 года назад
I never watched this guy’s shows but if his interviews are similar to this one I’m glad I didn’t. What a lame question he is asking notting fruitful everything is about money and not encouragement. He actually sounds like trying to put this kid down. If I were Abel I would have walked out of the interview. RU-vidrs and TikTokers work hard for their content and get paid for their work same as his (Seifu) work. If someone asked the same question to Seifu he would have been mad kudos to Abel he kept his cool. @Life of Abel thank you for what you do especially in Ethiopia. You are showing how beautiful and unique our land is believe me your RU-vid videos will invite a lot of non Ethiopian tourists to Ethiopia.
@chu09bel
@chu09bel 2 года назад
This is by far the most sensible comment I read!! Thank you! Everybody is ranting on the kid who had no chance of speaking whatsoever. Seifu is such a crappy and disrespectful interviewer.
@beecup8819
@beecup8819 2 года назад
It’s just a shit show all the time, you eagerly want to see and hear what his guests brought to share to the public and Sefu with his uncensored and unscripted questions or comments takes the stage of his own guests On his show! How crazy is that.
@mb-pv8lj
@mb-pv8lj 2 года назад
ትርጉም የሌለው interview በሰይፉ ሸው ለመጀመሪያ ጌዜ ሲያስጠላ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
እውነትም የመጨረሻ የወረደ ተከፍሎት ነው ባካችሁ
@nininigussei7755
@nininigussei7755 2 года назад
አትቅኑ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 2 года назад
ቅናት አስመሰለባችሁ
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
ሰይፍሻ ዛሬ ገና ጥያቄ ለመጠየቅ ግራ ሲገባህ አየሁ። ይህም ከልጁ ጥያቄ በአጭሩ አመላለስ የተነሳህግራ ሳይገባህ አልቀረም። ስራህ ምንድን ነው ብለህእንኳን መልሶቹን አተው ጀመርክለት😁😁
@sarongm9937
@sarongm9937 2 года назад
መች እንዲመልስ እድል ሰቶት ሆ
@onlyabdu1855
@onlyabdu1855 2 года назад
Aw haha
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
@@sarongm9937 እህት ደምሪኝ
@duretikosta6458
@duretikosta6458 2 года назад
በድርድር ነዋ ለጥፎለት ነዋ እንጂ የተከበረ ሰው የሚያዋርድ ሰው ነበር እኮ
@mohammedendris5992
@mohammedendris5992 2 года назад
congra seifu for 1M subs...
@lelagebeya
@lelagebeya 2 года назад
ma bro mannm endatsema live your life to the fullest....habesha hule chgr enwedalen.... enen motivate tadrgegnaleh.......mn ageban berasu br...habesha ppl why we have to be haters ???....abel am broke but do what you like men am rooting for you you only live ones....see you on da top ma bro
@abuyetube
@abuyetube 2 года назад
እስኪ ጭብጨባ የሌለበት ርዕስ አስብበት እና አረብ ሀገር የሚገቡትን አቅርብልን ጋብዝልን ይገባቸዋልና❤❤❤❤
@nardosmengste9636
@nardosmengste9636 2 года назад
እንደዚ አይነት knucklehead የሆነ ሰው በዚ show ላይ ማቅረብ useless
@oshoreborn2464
@oshoreborn2464 2 года назад
Envy 😂
@bikumedia8190
@bikumedia8190 2 года назад
በናታችሁ ልብ በሉ ስንቴ እንደሳቀ። በእያንዳንዱ አረፍተነገር መጀመሪያው ይስቃል። ሲታይ ስልጡን ይመስላል፣ የነቃ አስተሳሰብ ያለው ይመስላል። ነገር ግን ራሱን መግለፅ የማይችል፣ ሀሳቡን እንኳን አስተካክሎ ማስረዳት የማይችል፣ ቁም ነገር መናገር ቢቀር እንኳን ለተጠየቀው ጥያቄ በስርዐት ማስረዳት ሳይችል ዝም ብሎ መሳቅ፣ ያለ ቦታው ዝም ብሎ ሳቅ ከማብዛት ውጪ አንድ ነጥብ ያለው ሳይናገር ከሹፈት ውጪ ጠብ ያለ መልክት ያለው አረፍተነገር ሳይጨርስ አለቀ። በገንዘቡ፣ በአኗኗስ ስታይሉ ተቃውሞ የለኝም። ደስ የሚለውን ሂወት የመኖር መብቱ የተጠበቀ ነው። እንደፈለገ ቢሆን መብቱ ነው ባይ ነኝ። ግን ይህን ያህል ተከታይ ያለው ሰው አንድ ቃል እንኳን እንደ ትልቅ ሰው ሳያወራበት መድረክ ላይ ወጥቶ፣ በቴሌቪዥን ቀርቦ ይወርዳል?
@JUNXO
@JUNXO 2 года назад
Men albat rasen yemegles cheger new yehe demgmo betam bezu sew lay ale ante lay laynor yechalale gen senorh yegbakal men yahel kbad endehone
@bettymektew7000
@bettymektew7000 2 года назад
ere bakachu sew zm blachu atitechu he seems like he is protecting his privacy life.he dont have to share every little thing about him beka..he is enjoying life good for him
@bersabehdebebe4723
@bersabehdebebe4723 2 года назад
Seifu mech asweretot.. menem edel alsetewm eyeteklebelebe
@semehaletewoled1560
@semehaletewoled1560 2 года назад
እሱ ያልሳቀ ማን ይሳቅ
@victoriaabate6242
@victoriaabate6242 2 года назад
🙌👌
@Eyob797
@Eyob797 2 года назад
መንፈሳዊ ህይወት ይኑርህ አቤል፠ መተተኛ የበዛበት ዘመን ስለሆነ በየቀኑ ፀልይ የአምልኮ ስግደት በየቀኑ ጠዋት አርባ አንድ ማታ አርባ አንድ ጊዜ ስገድ ለሥላሴ፠
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 2 года назад
ትክክል በፆሎት አስብኝ
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 года назад
ትክክል
@yoni549
@yoni549 2 года назад
Perfect comment
@eyonadabmulatu4079
@eyonadabmulatu4079 2 года назад
totally x የሆነና የማይመጥን interview: በተለይ ምን ያስጨንቃሃል ተብሎ የመለሰው መልስ ዘግናኝ ነው፣ በአጭሩ አልበሰለም።
@zachoo5135
@zachoo5135 2 года назад
Deheneteh yalzegeneneh mechot zegeneneh
@selamhabeshawit3922
@selamhabeshawit3922 2 года назад
መቅዱና ነቢሉን አቅርብለን 👌👌
@rakitey5729
@rakitey5729 2 года назад
የታምራት ደስታ ልጆች ኣቅርብልን እባክህ እባክህ🙏🥺❤️
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 года назад
ይመችክ አቤሎ ምርጥ ሞዴል ነክ ❤️
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 года назад
ኢትዮጵያዊ ድህነት ተመችቶታል! ጥያቄው ድህነትን የተቆናጠጠ ነው! Wodaje Abel, well done! We Ethiopians deserve prosperity!!
@TseganehKuma
@TseganehKuma 2 года назад
እውነትህን ነው እግዚአብሔርን:: ድህነትን እንደፅቅ ሀብትንና ምቾትን እንደ ኃጢያት የሚመለከት ይበዛል
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 года назад
@@TseganehKuma ምድርና ሞላዋን እግዚአብሔር ለኛ ነው የፈጠረው። ጥረትና ፍላጎት ድንጋይ ላይ ቁጭ ብሎ በሰው ኑሮ ከመቅናት!
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 года назад
እንደዚህ አይነት ሰው ሀብታም ስለሆነ ሳይሆን ግን አካሄዱ አያምርም ይብላ ይጠጣ ይልበስ የፈለገውን ያድርግ ግን ሲኖር ደግሞ ፈጣሪ እኮ በምክንያት ነው ሀብታም የሚያደርገው ይህ በራሱ ትልቅ ፈተና ነው መጨረሻህን ያስፈራኛል ከሀብት ማማ ላይ ወደ ድህነት መውረድ እንዳለ አትርሳ ያኔ ህዝብ እንኳን ይርዳኝ ማለት እንድትችል አሁን ላይ ወገኖችህን ተመልከት አንድ ሰው አጥግበህ ብታበላው ይህ ላንተ ትልቅ ደስታ ነው የህሊና እረፍት ጥሬ ነው ልጁ አልበሰለም አወዳደቁ ይከፋል ጠብቁ ::
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 2 года назад
Ahun mn agebechu ye hiwot west wey 😏
@Crsntay
@Crsntay 2 года назад
አቤልን ጥሩ ነገር ተመኙለት ምነው ጥሩ comment ብትስጡት😢😢
@meharizufan1206
@meharizufan1206 2 года назад
Ayzosh ehite seyfu besu bet mud meyazu neber liju gin gebtotal tesalekebet
@maryanakonjo9377
@maryanakonjo9377 2 года назад
በጣም ያሳዝናል ሰይፉ ምን ተማርክ አሁን ማንኛውም ሰርቶ ይዝናና ግን ምን ያስጨንቅሀል ሲባል ቁርስ… ምናምን እረ ጎበዝ ባሁኑ ሰአት መዝናናት አይከብድም ሲባል ….መድገም አልፈልግም አስተማሪ ነገር ብታቀርብ ደስ ይለናል አመሰግናለው
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 года назад
ወንድምዬ የበታቸችሁን ተመልከት እስራትህን እትርሳ ይህችንደሀ ሀገርህንም ያስተማረችህን ቁምነገር እድርግላት !! በረከት ታገኛለህ 😮
@fraolgudeta2877
@fraolgudeta2877 2 года назад
በጣም የሚገርም ኢንተርቪው በአለም ላይ የመጀመሪያው ትመስለኛለህ ራስህን ኢንተርቪው ያረክ ሰው ብራቮ ሰይፍሻ
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 года назад
😂😂😂😂
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 года назад
Kkkkkkkkkk
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 года назад
😂😂😂😂😂ጥሩ ግምገማና እይታ 👏👏
@bitaniaabebe5601
@bitaniaabebe5601 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@eman-pb7xk
@eman-pb7xk 2 года назад
😂😂😂)
@kingethioo
@kingethioo 2 года назад
አሁን አሁን የሚገርመኝ የሰይፉሻ በጣም አዋቂነት ነው እዩት እስኪ ዝና እና ገንዘብ ከማንም ያላነሰ ነው ያለው ግን ሳያካብድ በኢትዮጵያ አንደኛው ና ተወዳጁ ሾው የራሱ አድርጎ የተቸገሩትን እየረዳ ደስ የሚል ስብዕና። እውነት ሰይፉሻ አንደኛ ነህ
@kibi9721
@kibi9721 2 года назад
ሰይፋ ቃለመጠይቅ የሚያደርገው ሰው እንዳጣ ወይም ስንት መደረግ ያለባቸው ሰዎች እያሉ እንዳለፈለገ ነው የተረዳሁት ፣አቤል ተብየው ግን ምንህም አልገባኝም ምን ተጠየቀ ምን መለሰ ግራ ነው የሚገባው በተረፈ ሀብትሽ አንደኛ በርታልን
@deresearedo1483
@deresearedo1483 2 года назад
Enjoy your life 👍 we are living ones in this planet 🌎
@mido7663
@mido7663 2 года назад
The one and only best youtuber in ethio Nebilnur
@etsegenethailu2873
@etsegenethailu2873 2 года назад
ማርያምን እንደዚ ጥጃ ነህ ካንተስ ዶንኪ ቲዩብ ላይ ያሉ ህፃናቶች ይሻላሉ በደንብ ይበልጡሀል ያውምበዝረራ አሳማ ሰው ልጆቼን ምላብላ ይላል ወጣቱ እናቴን ምን ላብላ ብሎ የሀገሩ ሁኔታ ያሳስበዋል አንተ ቁርስ በልቼ ምሳ የት እንደምበላ ነው የሚያሳስበኝ ይላል ማርያምን አስጠላኀኝ
@hermela6810
@hermela6810 2 года назад
ይመችህ አባቴ ❤😍
@kalkidaneaemademistire5658
@kalkidaneaemademistire5658 2 года назад
he's so reserved
@godisgoodallthetime8467
@godisgoodallthetime8467 2 года назад
I love this guy his enjoy himself bless for ever brother
@love2145
@love2145 2 года назад
ሀበሻ አኮ ቡዳ ነው ሰይፉ ደሞ ምንደነው ምጠይቀው አጭ አበሎ ማሻአላህ ብያለው ❤️
@faduyabatenafaqi5531
@faduyabatenafaqi5531 2 года назад
Eko
@hayab9453
@hayab9453 2 года назад
Teyakwochu betam yastelal wellahi,ere aftetew eko
@yonaszewdu5673
@yonaszewdu5673 2 года назад
ይመችህ አቦ ይጨምርልህ
@hayab9453
@hayab9453 2 года назад
Seifu,you’re supposed to be welcoming your guests,you made Abel so uncomfortable that the only thing he can do is giggle
@mikeOslo
@mikeOslo 2 года назад
He is Humble! Don't be Jelous!
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
የተመኙትን ለማግኘት :-ጠንክሮ መማር,መሥራት!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@mohammedabdushkur1502
@mohammedabdushkur1502 2 года назад
ጅል
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 года назад
በርታ ጎበዝ በጥረቱ እዚህ ከደረሰ ተመልካች ያብዛልህ ብዬ ተመኘሁልህ እናንተ አይታችሁት የዝና ማማ ጣራ ላይ ሰቅላችሁት ተለውጦ ስታገኙት በርታ ማለት ይገባል ።
@wubethiopiankidsshow329
@wubethiopiankidsshow329 2 года назад
Abelo ይመችህ እንደፈለክ የመኖር መብት አለህ እንዳሰማቸው ሀበሽ ምንም ብታረግ ከማማት አያርፍም ,ከዚ በላይ ከፍ ያርግህ ።
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 года назад
አትንጫጩ ህብረተሰቦች ምን ሼ ነው 😉ሆ ልዩነታችሁን እመኑ አለም እንደዚህ ናት አቦ ይመችህ አቤሎ ድህነት የተባለ ነገር አታቅም እናም ፈጣሪህ ብቻ አታርሳ እንጂ ይመቺህ ዘና በል ሂወት ዛሬ ነው 🥰🥰
@yo-dj7yk
@yo-dj7yk 2 года назад
እኮ😂😂😂😂😂እኔ አምኞለሁ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 года назад
ጥሩ ነው 😂😂
@abdumak7857
@abdumak7857 2 года назад
ከቀን ወደቀን የአቀራረብህ ዘይቤህ አስቀያሚ እየሆነ ነው, እራስህ እየጠየክ እራስህ እየመለስክ, ምን መጠየክ እንዳለብህ እራሱ ጠፍቶብሃል
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 года назад
እዉነት ነዉ
@leulsegedayalew8321
@leulsegedayalew8321 2 года назад
ልጁ መመለስ አይችልም የንግግር ክህሎት የለውም ሃብትሽ በኋላ መቶ ስንት ነገር አወራ
@abiyt7131
@abiyt7131 2 года назад
@@leulsegedayalew8321 የደሃ ልጅ ስሙ ሃብታሙ
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 года назад
እኔም እኮ ሁሌ እስተያየት እፅፉለሁ መሻሻልም እይፈልግ ስውየው !! እንደው ቢቸግር ነው የስይፎሾውስ !!! እውቀት የለው እያነብ ስውዬው ያሳፍራል !!
@user-vx6tm9wp5w
@user-vx6tm9wp5w 2 года назад
መጀመራ እዚህ ለደረሰክ ፈጣሪ አመሰገን ሲቀጥል እስኪ ሰወች ለመረዳት አስብ ምክንያቱም የተለያዩቦታ በመሄድ ደስታ የሚሰጠው ለጊዜነው መልካም ሰራ ስረተክ ካለፍክ ሁሌም ደስተኛ ትሆናለክ
@halyeluya
@halyeluya 2 года назад
አቤላ በጣም ደስ ትለኛለህ ከዚህ የበለጠም ደስታ እመኝልሃለሁ ግን እራስህ በገንዘብ ና በገንዘብ ብቻ አትጠረው ።
@nebalg4319
@nebalg4319 2 года назад
እባክህን ሰይፋ ፋንታውን አሁን ላይ በሀገራችን ውስጥ ላሉ ቲን ኤጀሮች ትምህርት የሚሆኑ አለ አይደለ ትውልድ ሊቀረጽባቸው የሚችሉ ሰዎችን በ Show ላይ ብትጋብዝልን ደስ ይለናል ? ለምሳሌ :- የመጽሐፍ ት ደራሲያንን , ጎበዝ ተማሪዎችን , ..........
@abinaturaltube
@abinaturaltube 2 года назад
አይ ይ ይ ... ለትውልድ ማን ያስባል የእለት ቪው እና ኮሜንት የሚያስገኝ ነገር እንጂ
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 года назад
Yeah 🙌👍
@nebalg4319
@nebalg4319 2 года назад
@@abinaturaltube ???
@user-co1lp9ui3f
@user-co1lp9ui3f 2 года назад
አቤል በዚህ ፍጥነት ህዝብ የጠየቀውን የሚመልስና በተግባር የሚያሳይ ተሆነ መንግሥት መሆን አለበት 😎
@s.7751
@s.7751 2 года назад
ምሳና ቁርስነው እሡእሚያሳስበው እናቱ መንግስት ቀልድነውዴ😏😏
@user-qp4pz5gq9c
@user-qp4pz5gq9c 2 года назад
@@s.7751 ኽረ አባቴን አሁንም ያለን የአረንጓዴ ቅጠል መንፈስ ነው የያዘውና
@user-co1lp9ui3f
@user-co1lp9ui3f 2 года назад
@@s.7751 ምሳና ቁርሥ አሳስቦን መሥሎኝ በገደል በዱሩ የምንቧጥጥው ክክክክኮ
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 2 года назад
@fuadshikur7159
@fuadshikur7159 2 года назад
🥸😎
@hebronmeron
@hebronmeron 2 года назад
Yechemerlh abelye tebarek
@KISANETGALERI
@KISANETGALERI 2 года назад
ኣቤል በጣም ስርኣት ያለህ እውቀት ያለህ ጸጋ ያለህ ሰው ነህ በዚም አምላክን ኣመስግን🙏🙏🙏 ኣቤሎ የመናገር ጭሎታህ ግን ኣሳድገዉ የሰው ኣፍን ይዘጋበሃል:: ሴፉ ግን ምን ነካህ 😏
@habtamutilahun5966
@habtamutilahun5966 2 года назад
አቤል ከነነቢል ጋርም ዝም ብሎ መሳቅ ነው. ሳቁን ነበር የምንወድለትም. ቁም ነገር ሲያወራ አይቼው አላውቅም.
@yibletdagnachew5997
@yibletdagnachew5997 2 года назад
He is so shallow
@eyutube5674
@eyutube5674 2 года назад
Zare awera ende zare
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል የሚለው አባባል ለምን እንደተነገር ይህንን ቃለ መጠየቅ ሰትከታተል ይገባሀል 🤦‍♀️ ""ፍሽን ፖሽን " እያልን ከመቀባጠራችን በፌት ማንነታችን እራሳችንን መግለጥ ላይ ትኩረት አድርገን አእምሮዋችን እንገንባ መጀመሪያ😊 የውጪ ሰዋች ልጆቻቸውን እራስን መግለፅ ላይ በጣም ትኩረት ሰጥተው ይገነቦቸዋል ምን ለማለት ነው ያው ገብቶቹሀል😂😜
@mariyamawit
@mariyamawit 2 года назад
ትክክል ገብቶናል
@JUNXO
@JUNXO 2 года назад
Hulum betesb endeza endalhone mawk albeh mejemrya. Keljenetu jemero hasbun betkekel endaygels adrgo yasadege besest ale gen habesa aygebawm😒
@bc6208
@bc6208 2 года назад
እእምሮዬ ጨቅላ እንዳይሆን እርዳኝ ጌታ ሆይ
@Kebedeger
@Kebedeger 2 года назад
ማውራት አይችልም
@swettygirl6489
@swettygirl6489 Год назад
He's young man ❤ I'm in love with his smile 😃 ❤
@ethiopia8550
@ethiopia8550 2 года назад
በወጣትነት የመጣልህን ሀብት በአግባቡ ተጠቀመው ካልሆነ ግን ዋጋ የስከፍለሀል ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት የተራቡ እናም የተጠሙ አሉ የውስጤን ደስታን እንድታገኝ ከፈለክ የተራቡትን አቢላቸው አሰጣጣቸው የምታምነው አምላክ በረከቱን ይሰጠሀል እድሜያችን አጭር ናት እንጠቀምበት
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u 2 года назад
አቤል ስለቀረብክ ደስ ብሎኛል ደም ከጓደኛችህ ጋር ቢሆን ምር ሾው ያበደ ነበር የሚሆነው
@mekes8541
@mekes8541 2 года назад
Work hard, it is possible!
@amenkonjo9037
@amenkonjo9037 2 года назад
Abel god bless you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 2 года назад
በጣም እማዝነው ለዚህ ትዉልድ ነው ምንድነው እሚማሩት እባካቹ ልጅ ያላቹ በግብረገብ እና አገር ወዳድ ቆፍጣና ወገኑን እንዲወድ አድርጋቹ አሳድጉ እባካቹ
@sarongm9937
@sarongm9937 2 года назад
ዉይ ሰይፉ ምን አለ ዝም ብትል ትጠይቃለህ እስኪመልሱ እኮ ጊዜ አትሰጥም ምን ጉድ ነህ ጥያቄ ጠይቀኸው ራስህ መለስከው ሆሆሆሆ
@tg.tg1
@tg.tg1 2 года назад
እንዴ ምን ያድርግ ልጁ መልሱ መገልፈጥ ብቻ ሆነ እኮ
@milaafwork2802
@milaafwork2802 2 года назад
Weyyy thank you ena bicha yemslnge nber betam yehe cheger albet
@abprime6289
@abprime6289 2 года назад
ሰይፉ ምንም እንደሌለው ለመሆን የሚሞክራት ነገርስ 😂
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
ልጅቱ በጣም ጎበዝ ነው መለሶቹ ሁላ በሳቅ የቸደበቁ ናቸው አቤለ ፈታ በለ 🥰 ይችአለም ካለተዝናናህ አይሆንም
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 года назад
😂❤❤❤
@MandTech
@MandTech 2 года назад
echi tega tega
@yoniarts4806
@yoniarts4806 2 года назад
ሰይፍሻ አሪፍ ፕሮግራም ነው .. ወጣቶችን ስታቀርብልን ደግሞ ተነሳሽነትን ይፈጥሩልናንና ቆንጆ ነው ቀጥልበት … ጥቆማ ለመስጠት ነበር .. አቤል ብርሃኑ (የወይኗ ልጅ) አድን ሚሊዮን ሰብስክራይብ በማግኘቱ ከዩቱብ ካንፓኒ የወርቅ ሽልማት ተበርክቶለታል እና ብታቀርበውና ልምዱን ቢያካፍለን ደስ ይላልና እስኪ አስብበት
@truthteller9493
@truthteller9493 2 года назад
ሰይፉ ራሱ ጠይቆ ራሱ የመለሰበት interview 😅😅 እኔ ምንም አላነቃቃኝም!! ኧረ ስንት የምንማርባቸው ብዙ ሰዎች አሉ ሰይፉ ሾው ቀለለ አሁንስ
@furtunaberaki7376
@furtunaberaki7376 2 года назад
Please siefu , this is a big show. Emitekim ena emiastemre neger bitakerb tiru new.
@alemayuehualitoalexsalito1670
@alemayuehualitoalexsalito1670 2 года назад
በጣም የምያሳዝን ንግግር ነዉ ያደረገው life of Abel
Далее
can you repeat it? #tatyanadiablo ##shorts
00:11
Просмотров 649 тыс.
ከስልክ ሱስ መውጣት!
15:40
Просмотров 76 тыс.
Девочки,жиза?😂инст: sarkison7
0:19