Тёмный

ለስላሳ ቶሎ የማይሻግት 100% የጤፍ እንጀራ አዘገጃጀት- 100%Teff injera -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe 

Bahlie Tube
Подписаться 274 тыс.
Просмотров 91 тыс.
50% 1

እንኮን ደህና መጣችሁ በዛሬው 100% የጤፍ እንጀራ በአብሲት አገጋገር እንደተደሰታችሁ ተስፋ አደርጋለሁ 100% የጤፍ ድቄትን በመጠቀም ለስላሳ ብዙ ቀናት ሳይሻግት የሚቆይ እንጀራ አሰራር አብረን እናያለን
100% የጤፍ እንጀራ በአብስት ተመራጭ እንጀራ ነው ይሞክሩት

Хобби

Опубликовано:

 

31 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@selamtube6543
@selamtube6543 3 года назад
እውነት ነው እኔም እንዳንች ብዙ ጌዜ ሞክሪ አሁን ልዩ የሆነ እንጀራ እየጋግርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።እንጀራ ማለት እንዲህ ነው ።እኔ በክለብ ሶዳ የሚጋግር እንጀራ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚታየኝ ይቅርታ አድርጉልኝ እና ።ማዝየ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን የተሞናሞነ እንጀራ ነው
@joyy208
@joyy208 2 года назад
ይህ vedio ባይኖር ፆሜን ነበር ማድረው የምር እናት ነሽ🥰
@tenubekele5553
@tenubekele5553 3 года назад
ሁሉም ነገር ይሳካልሻል ባለሙያ ነሽ መልካም የገና በዓል ይሁንልሽ
@HassetViews
@HassetViews 3 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ሙያውማ በእጅሽ ነው መልካም አዲስ አመት!
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 года назад
በጣም ቆንጆእንጀራ 👌🏾እጆችሽ ይባረኩ 🙏🏾
@alemabebe1795
@alemabebe1795 3 года назад
It's looks Very nice Enjera . Thank you for sharing.
@hirutbekele521
@hirutbekele521 3 года назад
Thank you , you'er the best showing everything easy way .
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 года назад
Sirash hulu betam yimechegnal Amesegnalehu yene Gobez!!!
@salem4086
@salem4086 2 года назад
መዝዬ ተባረክ
@noorit335
@noorit335 3 года назад
ጎብዝ
@azyasse1334
@azyasse1334 3 года назад
Gobez Meaziye ejish yibarek!
@lilyadugna1473
@lilyadugna1473 3 года назад
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ከስንት ሙከራ በኋላ ባንቺ ተሳካልኝ በጣም ደስ ብሎኛል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው መአዚ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ እንጀራ ትኩስ ትኩሱን ላዬ ላይ ባይደራረብ ጥሩ ነው ።ሲቀዘቅዝ ወደ ሞሶቡ ቢደረግ ለምሳሌ አንድ እንጀራ አውጥቶ ከማውጫው ላይ ይቆይ ከዛ ሌላኛውን እንጀራ ለማውጣት የመጀመሪያውን ሌላ እቃ ላይ ከዛ ወደ ሞሶብ እንደዚህ ሲሆን በድንብ ይቀዘቅዛል ትኩሱ ስለማይደራረብ አይያያዝም አይሻግትም ። ይቅርታ እኔ የሙያ ተማሪ ነኝ ግን እናቴ እንደዛ ነበር የምታደርግ አመሰግናለሁ👍👏👏
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 года назад
Thank you!
@zenebechgebreyes2404
@zenebechgebreyes2404 2 года назад
Thank you for sharing. I like it.
@KingAbiyAhmedAli
@KingAbiyAhmedAli 3 года назад
አሪፍ እንጀራ ነው። ወንድ ስለሆንኩ እቤት አላስተማሩኝም ነበር እንጀራ ጋገራ። አሁን እድሜ ለዩቱብ ቁጭ ብዬ እንጀራ ጋገራ መማር እችላለው።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 3 года назад
ጎበዝ ወንድ ልጅ ሲያበስል እንዴት ደስ እንደሚል ። በርታ
@ruthruth4623
@ruthruth4623 3 года назад
Very nice 👍👍👍
@coldshot5555
@coldshot5555 3 года назад
looks perfect
@tsegaanteneh9016
@tsegaanteneh9016 3 года назад
እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው
@dehabg1571
@dehabg1571 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ከገብስ ጋር እንዴት እናቦካዋለን
@susuchanal9540
@susuchanal9540 Год назад
ማሻ አሏህ
@AhmedAhmed-wo5xp
@AhmedAhmed-wo5xp 3 года назад
ማሸአለ
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 года назад
እንደዚህ አርጌ እሞክረዋለወ እንጂ ለስላሳ እንጀራ ላንድ ቀን ብቻ ነው አገጋገርሽ ልክ መጥበሻ ላይ እንደምንጋግረው ነዉ 👍👍
@selamtube6543
@selamtube6543 3 года назад
Happy new year mazye watching
@keyakeya2199
@keyakeya2199 3 года назад
Thank you meazi
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 3 года назад
ወይ ገና ከፎቶው ነው l press like,እሲቲ ልየው
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 года назад
Thanks maze
@yonibea
@yonibea 3 года назад
Thank you 🙏 and 🥳
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 3 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ ምን አይነት ጤፍ ነው
@selamokbalibanos7262
@selamokbalibanos7262 3 года назад
Thank mazye
@yayne7001
@yayne7001 3 года назад
Thanks enatye be mindinew mitasishiw?
@minnina6985
@minnina6985 Год назад
በምን ይታወቃል አብሲት እንደሚወድና እንደማይወድ አብሲት ሲበዛ እንጀራው ምን ይሆናል እንዴትስ ይስተካከላል? አብሲት ሲያነስስ እንጀረው ምን ይመስላል እንዴትስ ይስተካከላል?
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 года назад
አሪፍ እንጀራ ነው እባክሽን ምጣዱን የገዛሽው ከየት ነው? እባክሽን ሊንኩን ላኪልኝ ❤❤ መልካም በአል
@tinamohamed9100
@tinamohamed9100 2 года назад
Hi. Where did you by tje metad
@winejohnson6023
@winejohnson6023 Год назад
ተባረኪ፡አንዳመትሙሉ ሊጥ፡ደፋሁ፡ያሳዝናል፡ያንቺንየአስቸኳዮን፡ የአራት ሰአቱን፡ጋግሬ፡በጣም፡ተደሰትኩ፡አሁን፡ደግም፡የሦስት፡ቀኑን፡በአብሲት፡ልጋግር፡እየተዘጋጀሁ፡ነዉ፡ከወጣ፡ምስጋናሽ፡ይቀጥላል።ካለወጣ፡ጥያቄየን፡እልካለሁ፡አደራ፡መልሺልኝ፡ አደራ፡እግዜር፡ይስጥልኝ።
@demekeadamu6625
@demekeadamu6625 3 года назад
በጣም ቆጅነዉ
@zebibamohammed3330
@zebibamohammed3330 3 года назад
የጤፉን ስቶር ሊንክ ለጥፊልን ፕሊስ መአዚ
@hannamengesha9847
@hannamengesha9847 3 года назад
So you don't put it in the fridge at all?
@winejohnson6023
@winejohnson6023 Год назад
እግዚአብሒር፡ይስጥልኝ፡ማአዛዬ፡የሦስት፡ ቀኑን
@winejohnson6023
@winejohnson6023 Год назад
ቆንጆ፡እንጀራ፡የዉነተኛ፡እንጀራ፡አሰራር፡የተናገርሽ ነሽ፡ካየሁት፡ከምከርኩት፡ሁሉ። ተባረኪ፡የአንቺን፡የመሰለ፡እንጀራ ጋግሬ፡በላሁ፡ሊጥ፡መድፋት፡ቀረ።ጌታ፡ይባርክሽ🙏🙏🙏
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 года назад
Behal kemekiden gin tinesh pawor chemeribet
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 года назад
When you say 3 days, how many hours is that? 72 hours?
@user-jb9lz3dd8w
@user-jb9lz3dd8w 3 года назад
ጥያቄ እናት ግዴታ እፕብሲት ተጥሎ መዋል ወይም ማደር አለበት?
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Год назад
መአዚ ከአብሲት በኅላ ውሃ አትጨምሪም ብሌንድስ አታረጊም????? በጣም አጠረብኝ አብሲቱጋ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 года назад
🙏👌
@seada616
@seada616 8 месяцев назад
ለምን ነው ትኩሡን የማትጨምሪውአብሢቱንማሬ❤
@simonemahatseyen4938
@simonemahatseyen4938 3 года назад
Hello yen enjera ebi belonale & metadu ashtgrey
@tinyangelspreschoolswazila3960
@tinyangelspreschoolswazila3960 8 месяцев назад
ማአዚዬ ኧረ እንጀራ እያስቸገረኝ ነው ያልሞከርኩት የለም ከጀርባው ጥብቅ ጥብቅ ያደርጋል መላ ንገሪኝ
@hanamax2050
@hanamax2050 3 года назад
Slam ehete bawuste awarugn
@gogoethio-zo9gm
@gogoethio-zo9gm 7 дней назад
ባህሌ ያልሽው ባህይሉ ለማለት ነው
@surefilbekele5701
@surefilbekele5701 3 года назад
የበለጠ ለማስረዳት በሜዠርመነንት ቢሆን
@user-hm6ky8bq2v
@user-hm6ky8bq2v 6 месяцев назад
አይኮመጥጥመም ወይ 5ቀን ሳይቀር
@anchinalu3250
@anchinalu3250 3 дня назад
ምጣድሽ ምንድን ነው?.
@selomselo4473
@selomselo4473 Год назад
የእንጀራው ጀርባ ያስጠላል አይን አለው ምጣዱ ነው፣?
@seblewongeldemissie5422
@seblewongeldemissie5422 3 года назад
ብሌንድ ለምንድነው የሚደረገው?
@senaitwondum5314
@senaitwondum5314 2 года назад
በጣም ፡ በሚገርምሽ ፡ ሁኔታ ፡ ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ጋጋሪ ፡ ነበርኩ ፡ አሁን ፡ በፍፁም ፡ እምቢ ፡ አለኝ ፡ ምን ፡ ላደርገው ፡
@davidharcot220
@davidharcot220 Год назад
did you get the answer yet senayt?
@FIKERish
@FIKERish 3 года назад
Happy New Year🌹😍💕🎉🙏
@bezawitteshome3449
@bezawitteshome3449 3 года назад
Happy new year to you too🥳🥳🎉🥳
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
Thank you 🙏 happy new year 🎈🎆🎊
@dissehsn4021
@dissehsn4021 3 года назад
ቆንጆ ነው ምልካም እዲስ እመት በእንጀራው ጀርባ ለምንድን ነው እይን የሚያወጣው ?
@etaferahumekuria8468
@etaferahumekuria8468 3 года назад
ለምንድንው ዋስ ምጣድ በጀርባው አይን የሚያወጣው
@mariakonate4320
@mariakonate4320 3 года назад
Can you traduct in english please thé recep
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 года назад
Also what is the ratio of ersho to duket?
@networthassoc2006
@networthassoc2006 3 года назад
She commented here somewhere. 8 cups teff to 1 cup ersho
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 10 месяцев назад
Wed eni abiset metunu alakem
@sabatsahaye495
@sabatsahaye495 3 года назад
Cold water or warm water using
@fevenjoda3724
@fevenjoda3724 3 года назад
Warm water
@user-yd1yg5dl1f
@user-yd1yg5dl1f 7 месяцев назад
የጀራ ምጣዱ ኬትይገኛል ጦቅሚን
@winejohnson6023
@winejohnson6023 Год назад
ሰላም፡ሰላም፡ማአዛዬ፡ከነቤተሰቦችሽ፡እንደምን፡ሰነበትሽ፡
@winejohnson6023
@winejohnson6023 Год назад
ማአዛዬ፡ባለፈዉ፡ጊዜ፡የሥስ😮
@meribayru2312
@meribayru2312 2 года назад
ጤፍ ባኣረበኛ ምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ በናታቹ
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 Год назад
Balemoya neberku enjera America fetagn honual
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 2 года назад
ለስምንት ኩባያ ዱቄት አንድ ካፕ እርሾ ተደርጌ በማግስቱ እንዴት ይቦካል በርሃ አገር ነው የምትኖሪው?
@borkboi3147
@borkboi3147 Год назад
No, 4 ken new yefejew injeraw. Bete boka be 1 kenu wehawen atlela Lela weha adrega letchemari 2 ken kehone behuwala absit adregga asadra new yegagerechiw. I'm a guy but I'm trying to learn as well --
@lieyu9953
@lieyu9953 3 года назад
What kind of Ersho did you use? And can you tell us the amount of Ersho for 8 cups of flour?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
እርሾ ከዚህ በፊት ስጋግር የቀረ 1 ኩባያ የጤፍ ከሌለሽ ድቄቱን በጥብጠሽ 3 ቀን ሙቀት ቦታ አስቀምጭው እርሾ ይሆናል
@lieyu9953
@lieyu9953 3 года назад
@@bahlietube1358 OK. Thank you!
@susuh9667
@susuh9667 2 года назад
ኧረጉድ አለ አሠፋፉ ምነኛ፠ነዉ
@mizangebreyesus2350
@mizangebreyesus2350 2 года назад
Ye Ethiopia teff bewich endet titeqamlchu
@winejohnson6023
@winejohnson6023 Год назад
ዛሬ፡ስልኬ፡በጣም፡አስቸገረኝ፡፡ይቅርታ።ለማን
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 3 года назад
ሰላም ለምን ድነው የምትነፊው?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 года назад
ሲቦካ አይጎጉልም ቆሻሻ ካለው ይወጣል ቶሎ ይቦካል
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 3 года назад
@@bahlietube1358 አመሰግናለሁ
@woitay2011
@woitay2011 3 года назад
ባጋጣሚ ቆሻሻ ካለዉ በወፊቱ ይወጣል ለዛ ነዉ።
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 3 года назад
ይሄ የዛረ ነው ይቅርታ ምክንያቱም ለአዲስ አመት እነኳን በሰለም አደረሳችሁ እኔንጃ መአዛ ነሽ ግን
@demekeadamu6625
@demekeadamu6625 3 года назад
ከተላጠ
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 3 года назад
ሁሉ ነገር ጥሩ ይመስላል ግን ጥፍርሽን ብታሳጥሪዉ ጀርም እንዳይበክልብሽ ይቅርታ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 года назад
እናትዬ ማዞር እትችይም
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 года назад
ግን ቆንጆ እንጀራ ጋግሬአለሁ አሜሪካ ላይ ዋናው ውጤቱ ነው አሜሪካ እሬስቶራንት እንኳን አይን ያለው አይገኝም እኔ እስኪብርቶ ወረቀት ላይ ነው ዛዞር ያደኩት ይሄንንም እኔ ሆዬ ነው በአሜሪካ ጤፍና ምጣድ ውሀ ያወጣሁት የምሳቀቅ መስሎሽ ከሆነ እውነቱ ይሄ ነው እዚ ብትሆኝ ታውቂው ነበር ይገባኛል
@asnakuengda4153
@asnakuengda4153 3 года назад
👎👎👎👎👎👎
@yonibea
@yonibea 3 года назад
Why? ምን አጠፋች?
@whatislove7252
@whatislove7252 3 года назад
@Asnaku "Judge me when you are perfect" Much love my sister!
@whatislove7252
@whatislove7252 3 года назад
@@yonibea Thanks 😄💚
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 3 года назад
Ere minew?? What you dont like ? 6 disilke?😳
@whatislove7252
@whatislove7252 3 года назад
@Asnaku Engda, Your words and your profile are contradicts each other. "THINK BEFORE SPEAK"👈 🤦
Далее
HUMAN BASKETBALL! 👀🏀🤣 | Triple Charm #Shorts
00:15
Crazy Girl destroy RC CARS 👩🤪🚘🚨
00:20
Просмотров 4,2 млн
የጤፍ እርሾ አዘገጃጀት...
11:27
Просмотров 21 тыс.
Respect 😱🔥 #shorts #respect #viral
0:31
Просмотров 33 млн