Тёмный

ለስምንት አመታት የአልጋ ቁራኛ የሆነኑት አባት የምለው አለኝ ይላሉ | Ethiopia 

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ
Подписаться 412 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

ለስምንት አመታት የአልጋ ቁራኛ የሆነኑት አባት የምለው አለኝ ይላሉ | Ethiopia
on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC
Videos uploaded at Nuro Bezede are copyright protected.
Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
Follow our official Facebook Page: / nurobezedeof. .
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 316   
@nfasnewzemedi3333
@nfasnewzemedi3333 4 года назад
ሰው የለኝም ወይኔ እንዴት ልብ ይሰብራል😥😥😥😢 አይዞህ የኔ ወንድም፡ ሰው ከጁ ሲያጣ ማንም ዞር ብሎ አያይም ፡አይዞህ ግን ተስፋ አትቁረጥ፡ የእግዚያብሄር ይበልጣል። እግዚያብሄር ይማርክ በርታ ።
@belenyemaryamlij3081
@belenyemaryamlij3081 4 года назад
እመብርሀን ትዳብሠሥህ የኔ አባት ፈጣሪ ሠርቶ መብላትን ወድቆ መነሣትን አይንሣን ወገኖቸ😭🙏
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 4 года назад
አሚንንንንንን
@marjanamarjana2454
@marjanamarjana2454 4 года назад
Amen amen amennnnn
@user-wh5kq8lv8d
@user-wh5kq8lv8d 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 4 года назад
AMEN
@fawziyaadeno2139
@fawziyaadeno2139 4 года назад
የአገራችን ሀኪሞችግን ለምደነው በሸታውን የማይናገሩት ያሰአዝናል የትማሮት የሰውንበሸታለማወቅና ለመርዳትአደለደ ወይሰሀብታምናደሀን እየለዩነው በሸታውካጥቃችውቡሀላየሚናገሩት ሀሰቤነላህወናመልወኪል እኮሎን በመርፉ ሰትተበሸትኛያርጋሎ ሎላውንበሸታውንአናወቀምይላሎ
@keludiInfo
@keludiInfo 4 года назад
አላህ ይሽፊክ ያረብ በስደት ያላችሁ ወገኖች አላህ ከክፉ ይሠውራችሁ ውድ የኢስላም ልጆች ማነው የነብዩን ሀዲስ የሳሀቦች ጣፋጭ ታሪክ ዲናዊ እውቀቶችን መቅሠም የሚፈልግ ሀያኩም አላህ አጋር ሁኑ ቀልብ የምትረጋጋው አላህን በማሠብ ነዉ
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 4 года назад
ያቅማችንን እንርዳው እግዚአብሔር ደስ ይበለው እኛም እንባረክበት ፍቅርን እንደማካፈል የሚያስደስት ነገር የለም
@etiopialove2890
@etiopialove2890 4 года назад
ፈጣሪ በምህረቱ ያሰብክ🙏
@yirgaalemyoutube9346
@yirgaalemyoutube9346 4 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ🙏 አባቴ አይዞህ ፈተናዎች ሁሉ ለበጎ ናቸው
@rihanamohammed7327
@rihanamohammed7327 4 года назад
አይዞችሁ በአላህ ተስፋ ከይቆረጥም አላህ ያሺርህ የኔዉድ በጣም ልብ ይነካል
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 4 года назад
እመብርሐን ምረቱን ትላክልህ አይዞህ ወድሜ
@mehrettesfamikael6494
@mehrettesfamikael6494 4 года назад
አቤት እምዬ ኢትዮጵያ የልጆችሽ እምባ መቼ ነው የሚቆመው አይ አንቺ አለም አንዱ እንዲህ ታሞ ይማቃቃል ሌላም ......
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 4 года назад
እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ የኔ አባት ፀበል ብትሄድ እስክትን እዛው ቁጭ ብትል
@zenebechmerga9478
@zenebechmerga9478 4 года назад
ፈጣሪ ይማርክ ወድማችን አይዞክ ፀበል ተከታተል አጋንት ስራው ብዙ ነው መምህር ግርማ እግዚአብህር በሰጣቸው ፀጋ ብዙ ሰው ፈውሰዋል እዳተ ሽባ የሆኑ በክራች በዊልቸር የሚሄዱትን ሲፈውሱ አይቻለሁ እሳቸውን ለማግኘት ሞክር ፈጣሪ ይማርክ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 года назад
ሀፃናቶቹ እንዲት እደሚያምሩ 😭😭 ሴቶ ልጅ እያለቀሰች አንጀቴን በላችው
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 года назад
አይዞህ እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም ሁሉም በጁ የሆነ አምላክ ለትምህርት ነዉ ደዌ የምያመጣብን አይዞህ ትድናለህ በርታ በፅበል ትድናለህ እዳታቃርጥ እግዚአብሔር ይማርህ !!!!
@zetonahdanah1446
@zetonahdanah1446 4 года назад
ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል ጤናህን ይመልስልህ
@maymallah6270
@maymallah6270 4 года назад
ሁሉም ለበጎ ነው አይዞክ እግዝያብሄር ይምርሀል የክፉ መንፈስ ስራ ነው በርታ ፀበሉን አታቋርጥ
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 4 года назад
እምአምላክ ወላዲተ አምላክ በዛዊተ ኩሉ አለም የጭንቅ አማላጅ የድሀ እንባ የምታብሰው እሷ ትድረስልህ ትዳብስህ እናትናልጁ ይድረሱልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 4 года назад
አብረሺ የኔ ወንድም ወደፈጣሪ እጁህን ዘረጋ ሰው ሰው ነው ከለለህ የለህም አብሺረ የኢትጽያ ህዝብ አዛኝ ነው አይዞህ ወንድሜ
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 года назад
ሰው ባይኖርህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው እሱን የተጠጋ እንድህ ሰው ይልክልሃል አይዞህ ወንድሜ
@kibenashbekele6257
@kibenashbekele6257 4 года назад
አይዙህ አይዙህ ባንድ ልብህ ፀበንህን እድን ይሁን ብለህ አታመንታ እድናለሁ ደስ አይ ብልህ ሰይጣን በለው አይዙህ አይዙህ
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ አባቴ 🤲🙏
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ ለሱ የሚሳነዉ አይዞህ አባቴ
@nonenone3420
@nonenone3420 4 года назад
Good job to the building security guy giving him shelter.
@hirutethioa828
@hirutethioa828 4 года назад
ውይይይይ የኔ ወንድም አይዞህ እግዝአበሔር ምህረቱን ይላክል ልጆቹም ሲያሳዝኑ የኔ ውዶች ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@EmebeteTes
@EmebeteTes 4 года назад
Egziabiher mhretu ylakelka!!!🕊🕊🕊🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zibadassefa9612
@zibadassefa9612 4 года назад
መድሃኒቱ ማስታስገሻ እጅ በሽታውን አያድንም እሚያድንህ ሙቅየሆነ ፀበል ተጠመቅ ዋዛየ የሚባልፀበል ሙቅነው ወረታከሚባለው አገር ሂደህ እስከፀበሉ ድረስ ምኒባስ ይወስድሀል ለሁለት ሳምንት ተጠምቀህ እግር መንገድህን ወደወቅሸት ገዳም ሂድና ሁለቱን ሞክር ህክምናአያድነውም ወድሜ በእግዚአብሄርበሙሉ ልቦናህ አተታድነኝ አለህ ብለህ በሙሉ ልቦናህ ሞክር አሁንካ አይቻልም ይህ ችግር ሲለቅሞክር አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሄር ይህን በሽታያጥፋልን ያቅማችን እንረዳለን።
@user-sf7qn6iy7d
@user-sf7qn6iy7d 4 года назад
እመአምላክ በብርሀን እጇ ትዳብስህ የኔ አባት
@mimibh7495
@mimibh7495 4 года назад
እግዚቤሔር ይማርህ ድንግል አሶ ከመዳህኔቱ ታገናኝህ ወንድሜ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 года назад
ጌታ መልካም ያደርግልሀል🙏😭
@hanahana1960
@hanahana1960 4 года назад
በጣም ያሳዝናል የኔ ኢናት. ጊዜው መጥፎ ስዓት. ሲላ ሆነነው ከቤት አሶጡኝም የአቅሜ እራዳ. ነበር. አይ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥. ድንግል ማርያም ትመርህ
@meronzewde3023
@meronzewde3023 4 года назад
ልዑል እግዚአብሄረ ይማርህ አድራሻህን ፃፍልን
@selamasefa4761
@selamasefa4761 4 года назад
ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መላክ ይድረስልህ የኔ አባት😭😭😭
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወድልጅ ሲያልቅስ እኔ አልወድም እውነት ያመኝል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
@melatkl7275
@melatkl7275 4 года назад
ይሄ በፀበል ይድናል ቶሎ ተስፋ አትቁርጥ ወጭውም ይከብዳል እርግጥ አይዞን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝህ
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 4 года назад
👎 ዲስ ላይክ የምታደርጉ ግን። ችግራቹን። አላወኩም። 👍 ላይክ ማድረግ ካላወቀቹ ይህ ነው 👍👈ነው። እዴት መርዳት ቢያቅተን። ላይክ አርገን። የሚረዳ። እዲያገኝ። እንፀልይ
@tibletshadush8765
@tibletshadush8765 4 года назад
Betekekle belesale ayawekuteme mene maderge enedalebacewe
@gebrhanabalcha1676
@gebrhanabalcha1676 4 года назад
እግዚአብሄር ይማርህ እጅግ ታዛዝናለህ በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት !
@lemlemabraham476
@lemlemabraham476 4 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ የኔ እንባ ይርገፍ ድንግል ትደግፍሽ የታመመውን እግዚአብሔር ይማርህ
@yordanosyrdan2774
@yordanosyrdan2774 4 года назад
ወይ ሀገሪ ህዝብሽ እንደዚህ በስቃይ ይኖራል አንገት ማስገቢ እንኳን አሮብናል አይዞህ እግዚብሔር ይማርህ ፈጣሪ ያውቃል
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 года назад
ወይኔ እግዚአብሔር ምህረት ያውርድልክ ወድሜ?
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 4 года назад
አይዞሽ እህቴን አታልቅሺ እግዝሀብሄር እባሽን ይጠርጋል
@tsionawittesfayetesfayegeb9732
@tsionawittesfayetesfayegeb9732 4 года назад
ሰላም አቶ ተሻገረ በቅድሚያ ለምትሰራቸው መልካም ስራ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ ሰልክን ተውልን
@hanahana6859
@hanahana6859 4 года назад
አይዞክ ወንድሜ እመቤቴ አለች ምንም አትሆንም
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 4 года назад
አይዞህ አባየ እግዚአብሔር አለ በፈጣሪ ትድናለ
@toybahassen2045
@toybahassen2045 4 года назад
መምህር ግርማ ዘንድ ቢሄድ ክፉመፈስነዉ ወላዲት አምላክ በብርሀን እጆቿ ትዳብስህ
@mishayte7703
@mishayte7703 4 года назад
ልክ ነሽ
@kukutk8917
@kukutk8917 4 года назад
የኔ ውንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 4 года назад
እግዝሀብሄር ትምህርቱን ይላክልህ
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 4 года назад
እግዚአብሔር ምሕረትን ይላክለት
@sofiazeru3944
@sofiazeru3944 4 года назад
Egziabher bemhretu yegobnigh
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 4 года назад
Ebakachu aderesacheun Lakulen
@fidel21
@fidel21 4 года назад
ስልክ +251913133011 +251912674566 ይታያል ባወቀ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000329098331
@khadejayemar1767
@khadejayemar1767 4 года назад
አላህጤናህን፣ይመልስልህ
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 4 года назад
_ወድሜ _እግዚአብሔርይማርክ ይህአይነት በሽታ _የሰይጣን ስራነው ስለዚህ' ባህርዳር ወርቅነሸት ቅዱስገብርሔር ቤተክርስትያን _ኣባዮሀንስ' የሚባሉት ስላሉ ወደነሱ ሔደክ ትድናለክ _ይህ አይነት መንፈስ አክቤት ምንምአይሰራም ።
@guzeguzasefaw3733
@guzeguzasefaw3733 4 года назад
እግዚአብሔር. ይማርህ.ለሱ.የሚሳነው.የለም
@amenalnadmasu9997
@amenalnadmasu9997 4 года назад
Yene enatoch uffff💔Egziabher mihiretun yilakilih wedme🙏🏾🙏🏾 Tsebelun ketilu Egziabher yawukal 🙏🏾
@familypromotion1217
@familypromotion1217 4 года назад
አፈር በበላሁ ወንድሜ አይዞህ የአብርሃም አምላክ ይረዳሃል አይዞህ ወንድሜ
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 4 года назад
ወድሜ እመብርሃን ትዳብሶት።የእርሶ መዳኒት ፀበል ብቻ ነው።እጣ አውጡና አንድ ቦታ ይቀመጡ።
@madinahmm896
@madinahmm896 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ በምህረቱ ይጎብኝህ
@hanahana1960
@hanahana1960 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ አባቴ አይዞህ
@user-le9pg4pr5u
@user-le9pg4pr5u 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርክ🙇🙇🙇
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 года назад
አምላክ ይዳብስህ ፈውስን ይስጥህ ችግር ከበሽታ ጋር ከባድ ነው
@dubiluli5181
@dubiluli5181 4 года назад
ኡፍ ሁለቱ ህፃናት ውስጤን እረበሹት ውይ ልክ የኔን ልጆች ሳስባቸው ስቃዩ በዛብኝ ሲያማምሩ የኔ ውዶች እረ አልቻልኩም
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 4 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልዎት
@rubbyethiopia8160
@rubbyethiopia8160 4 года назад
Abet yesrawet geta medahneaalem derselet ! Leante yemaychale neger yelem !!! Yeblsgenaw mere prime ministeru Ayto yehone ??? God bless Ethiopia and people !!!
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 4 года назад
እግዜር ቀን ፍረድ አይንህ ይየን እባክህን።
@sunaytamensunayt7315
@sunaytamensunayt7315 4 года назад
Fatari yibarkik wandm
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 года назад
ፈጣሪ ይማርህ
@zedbeshah3770
@zedbeshah3770 4 года назад
Betam des yilal teshager tebark enkun des lalechu
@santafeleke3110
@santafeleke3110 4 года назад
እመቤቴ ማርያም ጠላ ከለላ ትሁንልክ አመቤቴ ወርቅሸት ገብርሄል ይማርህ ወንድሜ
@chalewhaile2561
@chalewhaile2561 4 года назад
Nuro Bezedewoch kemifelegew keretsa behuwala Kalemeteyiku lay lijochun geshesh bitaderguwachew mikiniyatum lidersibachew yemichilewin yesine libona tetsihinon lemekenes. Beterefe chigirun lehizb endiders madregachihu tilik sira new fetari bemihiretu yidresilachew. Akimu Yalachihu Hulu beethiopiawinet maninetachihu bitireduwachew befetari sim ematsenachihuwalehu..
@TaTa-xl3gb
@TaTa-xl3gb 4 года назад
አረ ግን ይቅርታ አድርጉልኝ እና ይህ ሰው መምህር ግርማ ጋር ቤሃድ ይድናል
@rahmahainu6980
@rahmahainu6980 4 года назад
Tekkle
@samsomasghodom7295
@samsomasghodom7295 4 года назад
መሳደብ ኖ የምወዱ ከፈለጉ ይቻላል መምህር ለ ሁሉ አንድ ናቸው
@nwid1905
@nwid1905 4 года назад
ትክክል
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 года назад
አይዞህ እግዚያብሄር ይምርሀል።
@destamamo4895
@destamamo4895 4 года назад
እግዚአብሔር አምለክ ይማርህ
@tizteaethiopia1832
@tizteaethiopia1832 4 года назад
እግዚአብሔር ይማረህ ወንዲም ፀበል ተጠመቅ እና መምህር ግርማ ጋር ሄድ ትድናለህ ይህ የሰይጣን ነው ፀሎት አረግ ትድናለህ
@user-bb6kt6tv8g
@user-bb6kt6tv8g 4 года назад
እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ አዞህ
@user-od7mq2lu6n
@user-od7mq2lu6n 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርክ
@genitgenitgenit753
@genitgenitgenit753 4 года назад
ፈጣሪ በምህረቱ ያሰብክ
@emahationfsahaye8203
@emahationfsahaye8203 4 года назад
እግዚኣብሄር ይርዳህ የኔ ኣባት
@familypromotion1217
@familypromotion1217 4 года назад
ወደ ገላን አካባቢ ሙቅ ፀበል አለ አሉ እዛ ቢሄድ ተሎ መፍቴ ያገኛል አይዞህ ወንድሜ
@honoymusise5945
@honoymusise5945 4 года назад
እግዚአብሄር አምላክ ይማርክ
@kdramaka2870
@kdramaka2870 4 года назад
እፍ አላህ አፍያህን ይመልሰልህ በጣም ያማል አላህ ሙሉ ጤናህ ይመልሰልህ
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 4 года назад
Allah idereselachu
@hanna8382
@hanna8382 4 года назад
እመብርሀን ትፈውሰክ
@user-zc9vy9wl7k
@user-zc9vy9wl7k 4 года назад
አይዞሽ እማዬ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@merryschannel8612
@merryschannel8612 4 года назад
እግዚያብሔር ይማርህ ድንግል ከከነልጅዎ ትድርሰልህ
@Kwt-dw1wb
@Kwt-dw1wb 4 года назад
አይዞክ አላህ ያሽርክ
@onedaygodwilljudgeonus.9247
@onedaygodwilljudgeonus.9247 4 года назад
Wondmie yesemay amlak yirdah
@user-wh9de2kx3l
@user-wh9de2kx3l 4 года назад
አላህ ያሽርክ ወድማችን
@yelemsitbelay6610
@yelemsitbelay6610 4 года назад
egziaebher yashirhi
@rubbyethiopia8160
@rubbyethiopia8160 4 года назад
Belsgna Eyale werewn lemenafawe share Argulate ? YE Ethiopia Hezeb erdata yefelgale bezu sew Ale ! Yesum fokena menged Ethiopia Atfelegm Ahun ! God bless Ethiopia and people !
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 года назад
ፈጣሪ ይማርህ
@zemattesfa6630
@zemattesfa6630 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@expo3491
@expo3491 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርክ ፀበል ተከታተል አዞ እግዚአብሔር መልካም ነው
@mabrookmabrook4852
@mabrookmabrook4852 4 года назад
አይ አላህ ሰዉ አድርጎ ፈጥሮ ስቃይ ባያሳይ ምን ነዉ ስቃያችን በዛ😭😭
@user-zc9vy9wl7k
@user-zc9vy9wl7k 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በየቤቱ ስንት ነው ያለው አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ እሂሂሂ
@kallankavhhs1569
@kallankavhhs1569 4 года назад
እግዚያብሄር ይማርህ አባቴ
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 4 года назад
I am not a medical doctor, and there is no enough information on his vitals and symptoms; blood work, EMRI, the details on the nature of pain. Is it lumbar, dislocation of the disc? It can be Arthritis, ankylosing spondylitis of the spine, fibromyalgia, it can be anything. The gentleman needs to go to a hospital, be looked at by a neurologist, Orthopedic doctor, or rheumatologist. Would medical doctors give opinions on the case; can we raise funds to cover his medical bill so that he can get appropriate treatment?
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 года назад
Can you contact him to get a permit and start any one can give 5, or 10 it will be alot even if we can rise 200
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 года назад
እህህህህህህ እባዬ መቆጣጠረ አልችልም እምትጠሬዉ መዲህን ይራራላችሁ 😭
@Sara-jt3er
@Sara-jt3er 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ የኔ አባት እመብርሃን አለው ትበልህ
@kdestkidist3693
@kdestkidist3693 4 года назад
ሲያሳዝን እግዚያብሄር ይማርህ
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ግን ፀበል ነው የሚያድንህ ሸንኮራ የዋንስ ሒድ ተሎ አትመለስ እዛው ተቀመት እስከሚሻልህ ትድናለህ ተስፋ አትቁረጥ
@wudineshbalchanada7513
@wudineshbalchanada7513 4 года назад
Fetari yimar wodime igziabeher yimarew ayizo
@zamzamzamzam3405
@zamzamzamzam3405 4 года назад
💔😭isgaber yi marik🙏❤
@maltumaaltae2975
@maltumaaltae2975 4 года назад
Allah yemarih
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 года назад
የተዋህዶ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ይማርህ ፀበሉ ግን ሙቅ ፀበል መሆን አለበት ቀዝቃዛ ያብሰዋል
@tibletshadush8765
@tibletshadush8765 4 года назад
Emeamlke temareke
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 4 года назад
እግዝሀብሄር አለ አይዞህ
Далее
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Просмотров 7 млн
Butch REACT to Creative way to fix damaged tile!
00:46
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Просмотров 7 млн