Тёмный

ለሷ ብዬ ከሃገሬ ተሰደድኩ || አብሮ መኖሮ ጸጋ ነው 

ክህሎት
Подписаться 267 тыс.
Просмотров 270 тыс.
50% 1

ፍቅርን እድሜ ይወስነዋል እንዴ ?

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@khelot
@khelot 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9JvG-WEoB2M.html
@SaraSara-zc6hf
@SaraSara-zc6hf 2 года назад
Kehelote Enkuan dena metake Egnagam mereti kaploche alu Letakirebachew techelalek Bezawem RU-vid link achewn ke discirbshionk ser aregek Subscribe Letasdergelachew techelalek🙏🙏🙏
@khelot
@khelot 2 года назад
@@SaraSara-zc6hf awo bedenb yechalale ... dewyelegn .... 0980115685
@sabanegashtube2200
@sabanegashtube2200 2 года назад
እዴት ናቹሁ ክህሎቶች የዛሬዎቹ እረጋ የሉ ናቸዉ ግን ልጆች ናቹህ ተረጋግታቹ ለሁሉም ትደረሳላቹ ቆጆ ናቹዉ
@alfoahlulu1802
@alfoahlulu1802 2 года назад
Konijoo ❤️
@SaraSara-zc6hf
@SaraSara-zc6hf 2 года назад
@@khelot Eshi yene marr
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
አቤት የፍቅር ጥግ የኔዎቹ ባለማህተቦች ቸሩ እግዚአብሔር ሀሳባቸውን ይሙላ ደሞቼ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
አሜንአሜንአሜ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 года назад
እቤት የፍቅር ጥግ የኔዎቹ ባለማህተቦች ቸሩ እግዚእብሔር ሀሳባቸውን ይሙላ ደምቼ
@ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
@ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ 2 года назад
ይቱብ ይክፈቱ በጣም ደስ የሚሉ የገጠር ልጆች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
@genetetube2756
@genetetube2756 2 года назад
Enanim aberatatugn pls
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
የእውነት ደስ ይላል እኔም እደግፋለሁ
@HanaHana-bj9ul
@HanaHana-bj9ul Год назад
ወይኔ ደስ ሲሉ ባለ ማህተቦች ይትዩብ ክፈቱ
@zuzuyoutube4965
@zuzuyoutube4965 2 года назад
ከዱቀት ነፃ ይሆነች ምርጥ ሴት ናት።
@እማፍቅር-ለ3ቈ
@እማፍቅር-ለ3ቈ 2 года назад
በጣም የራሳችን ወበት ልዬ ነው
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 года назад
ትክክል
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 года назад
ደምሬሻለሁ
@belebele2409
@belebele2409 2 года назад
አማራ ስለሆነች ቆንጆ ነች
@medanesigermegnlejuadergeg3678
@medanesigermegnlejuadergeg3678 2 года назад
Hahhh betam askishegn
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk 2 года назад
አይለያቹ በቃ ፅድት እራስዋን መሥላ መጣች ከዱቄት ነፃ ይመችሽ 👌👌👌👌👌👌
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
❤የዛሬወቹ ባለ ማህተቦች ሲያምሩ እግዚአብሔር ፉቅራችሁን እንደ ሠማይ ክዋክብት እንደ ምድር አሽዋ ያብዛላችሁ ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹🙏💐
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ሳምሪዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@@selamtube1319 eshe ehty 🙏
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ እሺ የእኔዋ
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ሳምሪ በቅንነት ቤተሰቤ ሁኝ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@@genettube1107 eshe demrkushe berche 🤗
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
እነዚህ ልጅቾ ተመቹኝ እውነት ድንግል ማርያም ቤታቹህ ተባረክላቹ😍👌ለመዳም ቅመምች እደዚህ ፍቅርኛ ይስጥን ፈጣሪ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
አሜን ፫ ነይ ውዴ ቤተሰቤ ሁኚ
@hcjth1747
@hcjth1747 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏💝
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@hcjth1747 demiry pls pls 🙏
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp 2 года назад
አሜን 🤣🤣🤣
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@@SaraSara-xv3pp 😂😂😂😀
@የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ
@የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ 2 года назад
እሲ ማነው እደኔ ደስ ያለው የሳውዲ እስረኞች በመግባታቸው 🤲🤲🤲🌹🌹ውዶቸ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 2 года назад
ማርያምን በእንባ ነው ያየሁት ይሄን ቪድዮ 😭😭😭የኔ ባለማተቦች ማርያምን በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍቅር እምነት ተስፋ ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው እንዴት እንደምታምሩ 🥰🥰
@ለንስሀአብቃኝ
@ለንስሀአብቃኝ 2 года назад
የዛሬወቹ. ልዩ ናቸው. ባለማህተቦች. ፈጣሪ ይጠብቃችሁ. ውለዱ ክበዱ አይለያችሁ. እመብርሀን. ትጠብቃችሁ ።
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ውዴ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@alemalem7815
@alemalem7815 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
@@alemalem7815 ሁቢ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወዲሽ
@zd9022
@zd9022 2 года назад
አሚንን
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ as wr wb pls demiry pls 😢🙏
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 2 года назад
ደስ ሲሉ ❤️ እንደፍቅር እኮ ሚያስደስት ነገር የለም በዚህ ምድር ላይ : እግዚአብሔር ይባርካቹ ከክፉም ይጠብቃቹ እድሜያችሁ ይርዘም ፍቅራችሁ ሁሌ አዲስ ይሁንላቹ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ታማኝዬ ና ቤተሰቤ ሁን በቅንነት
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Betekekel
@tsst7806
@tsst7806 2 года назад
እንኳን ደስ ያለን በሣውድ አረቢያ እስር ቤት ላሉ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሣምረው
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ውይ ቲጂ እኔም ደስ ብሎኛል ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት ውዴ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
እንኳን አብሮ ደስ አለን🌹
@worknishasafa4228
@worknishasafa4228 2 года назад
@@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ stamru
@MD-er1ft
@MD-er1ft 2 года назад
እህትወድሞቸ ሥብስክራይብ አርጉኝ
@getmu5240
@getmu5240 2 года назад
ቴዳ ምርጥ ልጅ ዘመናችሁ ይባረክ ያሰባችሁት ይሙላላችሁ ይሀንን የሚያምር ፍቅራችሁን መደሀኒያልም መጨረሻውን ያሳምረው
@shabeshawi6170
@shabeshawi6170 2 года назад
ውይ ባለማተቦቹ አቤት ሰረአት ፍቅር እስከመቃብር🙏❤❤❤ ዉድ እትዮጲያኖች እንኳን ደስ አላችሁ የሳውዲ እስረኞች በረራ ተጀመረ መጨረሻውን ያሳምረው
@hasanhasan-lr9nc
@hasanhasan-lr9nc 2 года назад
እንኮን አበሮ ደስ አለኝ
@meaza2509
@meaza2509 2 года назад
አሜን ማር
@almazalmaz8382
@almazalmaz8382 2 года назад
የልጅ አዋቂዎች ናችሁ እውይ ሲያምሩ የኔ ባለማህተቦች እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሳውዲ እህት እና ወንድሞቻችን ወደ ሀገራቸው ስላበቃቸው
@ሠአድነኝወለየዋ
@ሠአድነኝወለየዋ 2 года назад
Alhamdulila
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
@@ሠአድነኝወለየዋ አሜን ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
@ሠአድነኝወለየዋ
@ሠአድነኝወለየዋ 2 года назад
@@selamtube1319 እሽ ሠላምየ ቤተሠብ ሆኛለሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
@@ሠአድነኝወለየዋ ሹክራን ያገልቢ
@MemeMeme-hm1fp
@MemeMeme-hm1fp 2 года назад
በተለይ የተፈተኑበት ፍቅር ስታልፊዉ ደስታዉ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 года назад
የኔ ባለ ማህተቦች በጣም ደስስስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛ ። ንስሀ ገብታችሁ በቁርባን ተጋቡ የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ይድርግላችሁ ።ውዶች
@mestitube8444
@mestitube8444 2 года назад
ወይኔ ማነው እደኔ ተሎ በሎ ማህትብ✟✟ የሜየው በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ በፍቅር ያኖራቹሁ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ደምሪኝ ልደምርሽ ውዴ
@tenatakle8123
@tenatakle8123 2 года назад
እኔ በተለይ በወድልጅ ማህተብ ሳይ በሰመአብ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
❤🥰
@ስአዳነኝየመርሳዋ
@ስአዳነኝየመርሳዋ 2 года назад
ምነው ይህን እንጨት ብርቅ አደርጋችሁት ማህተም ማህተም
@mestitube8444
@mestitube8444 2 года назад
@@ስአዳነኝየመርሳዋ እጨትስ አንች መነው ለሰሙ ትፆሜለሽ ግን ከአፍሽ የሚወጣው ይቅር ይበለሽ
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 2 года назад
ማነው እደኔ ከሜካፕ ከቻፕስቲክ ወዘተ የመሳሰሉት የማይተቀሙ እህቶቻችን የሚያስደስተው ፍቅራችሁ እስከመቃብር ይሁን
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 2 года назад
Eni elodimi
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
የእውነት በጣም ያምራሉ ልጅቷ አለባበሳ እራሱ ደስ ይላል
@ኢክሩ-ቨ4ቘ
@ኢክሩ-ቨ4ቘ 2 года назад
👍👍👍👍👍❤️❤️
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 2 года назад
@@ኮኮብነኝየማርያምልጅ የገጠርልጆች ከሜካፕ ነ ፃነን
@mesrakmesrak4782
@mesrakmesrak4782 2 года назад
እኔ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 года назад
ከዘድሮ ወድ እንዲህ አይነት ወድ ለዛውም ወጣት መገኘቱ ድንቅ ነው አስተሳሰቡ ትልቅ በእድሜ ትንሽ ነው ተባረክ
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 2 года назад
እስኪ በራሳቸው ቲዩብ ይምጡ የምትሉ?????
@ስኒነኝ
@ስኒነኝ 2 года назад
እኔ ይምጡ ችግር የለም እለን የመዳም ቅመምች ክምር ብቻ የክፋትለችሁ ደም ለ ስብስክራይብ
@HanaHana-bj9ul
@HanaHana-bj9ul Год назад
ይምጡልን
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 2 года назад
በለዉ ከአቅማቸዉ በላይ ነዉ የሚያስቡት ፈጣረ ከእነሱ ጋረ ይሁን❤️‍🔥👸👑
@ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
የኔ ውቦች ባለማህተች እመብርሃን መጨረሻችሁን ታሣምርላችሁ በጣም ታምራላችሁ
@alemalem7815
@alemalem7815 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 года назад
ድንቡሽቡሽ ያለች ቆንጅዬ ጌታ እየሱስ ፍቅራቹን እስከ ሞት ድረስ ያቆይላቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት ተቻችላቹ የምትኖሩበት ፀጋን ይስጣቹ🥰
@buzattube
@buzattube 2 года назад
ግን እንደፍቅር ምን የሚያስደስት ነገር አለ ቃሉ እራሱ (ፍቅር)💞💓
@senaitabayineh8396
@senaitabayineh8396 2 года назад
Unet new fkr betam des yilalal
@kf4113
@kf4113 2 года назад
ገና ስታዩ ስነ ስሪአታችሁ ይማርካል ፍቅራችሁ ያብዛልን
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ቃልዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@kf4113
@kf4113 2 года назад
@@selamtube1319 ሆኛለው ሰሉ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
@@kf4113 ለነ ስትል ቃል
@ሰአድነኝየሀይቋ
@ሰአድነኝየሀይቋ 2 года назад
እረ ወየው ካየኃቸው ፍቅረኛሞች አንደኛ ናችሁ ስታምሩ ወላሂ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
ፅድት ያሉ እሷ በተለይ እራሷን መስላ የመጣች ቁጆ ነች።
@ሰአድነኝየሀይቋ
@ሰአድነኝየሀይቋ 2 года назад
@@adanchetesfaye285 ወንዱ ወላሂ ትንሽ ፊቱ ሞላ ቢል የኔን የልቤን ሰው ይመስላል ግን ይሄ ቀጫጫ ነው ክክክክክክክክ
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 2 года назад
@@ሰአድነኝየሀይቋ ኪኪኪኪ እሱ ይሆንደ የኔ ውድ
@ሰአድነኝየሀይቋ
@ሰአድነኝየሀይቋ 2 года назад
@@habeshawinegn1795 እርፍ እረተይ ግደለሽም ክክክክክክ
@hanahana4026
@hanahana4026 2 года назад
አቤት ጎንደሬዎች እኮ ስናምር ማህተባችን ውበታችን ነው
@alamhabash6268
@alamhabash6268 2 года назад
በትክክክል ❤️❤️❤️❤️
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 года назад
እቤት ጎንደሬዎች እኮ ስናምር ማህተባችን ውበታችን ነው
@birtukanmekonene709
@birtukanmekonene709 2 года назад
ኡፍፍፍ ስታምሩ የኔ ጣፍጮች ሁሌም ተደስታችሁ ኑሩ ፈጣሪ በበረከቱ ይጎብኛችሁ
@ssmmiiii7092
@ssmmiiii7092 2 года назад
የኔ ባለ ማህተቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤😘😘😍
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 2 года назад
በጣም ደስ ካለኝ ነገር ህግ ተላልፈናል እንቆርባለን እመብርሀን አዛኝቷ ፍቅራችሁ ታብዛው ወልዳችሁ ሳሙ አለባበስ ስራት ንግግር ሁሉን ያሟላችሁ ስታስቀኑው❤
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 года назад
እልልልልልል አልሀምዱሊላሀማሸአለህ የሰውዲ እስረኞች መሣፈር ጀመሩ በጠም ደስ ብሎኛል ፍትህ ለወገኔ ወድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአለም ዳርቻ ሰላማቹ ይብዛ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል የመዳም ቅመሞችይ ስወዳቹ ቤተሰብ ሁኑኝ ሼር አድርጉልኝ አገራችን ሰላም ያድርግልን አሚን እኛንም በያለንበት አለህ ይጠብቀን አሚን ረመዳንንም በሰላም ፆመን ምንፈታ ያድርገን
@nefisa70
@nefisa70 2 года назад
እውነት ከሆነ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ሚዲያ ሥለአተከታተልኩ ነው
@ትግሥትደባልቄ
@ትግሥትደባልቄ 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭❤️
@sekinatube
@sekinatube 2 года назад
በፍቅር መፈተን ከባድ ቢሆንም በሁለቱ መሀል ያለዉ ፍቅር ደስ ይላል አቦ ያዝልቅላችሁ ወላሂ ከልቤ ነዉ ያዘንኩት😔♥️ አስቀናችሁኝ የእዉነት 😔😔♥️
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ዉድ ኢትዮጵያኖች እንካን ደስ አላችሁ በሳኡዲ እስር ያሉ እህቶቻችን ስለገቡ ቀሪዎቹም ገብተዉ ደስታችን ሙሉ ያርግልን
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ ስወዲሽ
@BeleteYalew-p3m
@BeleteYalew-p3m Год назад
ንፁህ የሳውዲሴት በቁርባን ማግባት የምትችል ማግኘት እፈልጋለሁ
@tigisttumsa5972
@tigisttumsa5972 2 года назад
አታልቅሺ እህቴ አብሮ ያኑራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
የኔ ማለቀስ ምን ይሉታል😪 ዮቱን ከፈቱላቸው እሲ እኛ እናበረታታቸዋልን 🥰🥰
@fekertube5822
@fekertube5822 2 года назад
እኔስ ብትይ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 года назад
የኔማር
@biruktawittsgaye1033
@biruktawittsgaye1033 2 года назад
Enem😭
@ውዕሎቱዘክርነብሰይ
እንየስ ብትይ ስራ ከጨረሹኩ ሁለተኛ እያዋለው
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 года назад
የኔዎቹ ስርአት ጨዋነት ማተቡን አጥብቆ ፈትሎ ከገመደ ያዝ ለቀቅ አያዉቅም ጎንደር ከወደደ ስታምሩ እመብረሀን ለቁምነገር ታብቃቹ ዉለዱ ክበዱ የአብረሀም የሳራ ይሁን ሂወታቹ በዚህ እድሜያቹ አስተዋይ ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ስጋ ደሞቼ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@alamhabash6268
@alamhabash6268 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@እሙጤና
@እሙጤና 2 года назад
አይ ጎንደር ደስ ይላሉ ግን ብብዙዎቹ ሴቶች ካዲ ናቸው
@endalealehegn5103
@endalealehegn5103 2 года назад
የእዉነት ፍቅር ማለት ይሄ ነዉ በጣም የተመቻቹህኝ 😍😍
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 года назад
እህት ወንድም ትመስላላችሁ የኔ ቅመሞች እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 2 года назад
ያልገባኝ ነገረ ግን የመጀመሪያዋ ይህ ነዉ ሊላ ነዉ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 года назад
@@ቃልየነኝ አዎን ምነው.?
@nefisa70
@nefisa70 2 года назад
@@ቃልየነኝ የመጀመሪያዋ ነው ዝምብሎ ጓደኛ ነበራት ግን እሡ ከአገር ጠፋ ከዛ ከዚህኛው ሆነች
@thetimesofethiopia1005
@thetimesofethiopia1005 2 года назад
እዲሕ አይነት ፍቅር ያድለን በዉነት በጣም ደሴ ይላል ያዝልቅላቺሑ
@ማርታየድንግልማሪያምልጅ
ደግማችሁ፣ብቅ፣ብትሉ ድስስስይልናል፣ የፍቅር ጥግናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ እንወዳችሃለን
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp 2 года назад
በጣም ነዉ የምታምሩት እባክህ ፈጣሪዬ ሆይ ለመዳም ቅመሞች አሥበን 🤣🤣🙏🙏🙏
@ስኒነኝ
@ስኒነኝ 2 года назад
አሜን ክክክክክክ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 года назад
አሜን.ያስበን
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp 2 года назад
@@ወለተ.ስላሴ 🤣🤣🤣🤣🙏🙏🙏
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp 2 года назад
@@ስኒነኝ 😝😝😝
@ganet4158
@ganet4158 2 года назад
AmenYasibilinAYIIIyezareWondiAleBileshnw👂🙄❤🙏
@ነጁቢትመሀመድወሎየዋ
ዋው የዛሬው ለየት ያለ ነው አላህ ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን ያረብ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 года назад
በጣም ጎበዝ ወጣቶች ናችሁ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንዱ ልጅ በጣም አስተዋይ ነህ በዝህ ወጣትነት እድሜህ ማስተዋል እንድትችል ሴት ልጅን ማክበር እንድትችል የረዳህና ማስተዋልን የሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን
@tsst7806
@tsst7806 2 года назад
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሣምርልን የማዳም ቅመሞች የሀሣባችሁን ያሣካላችሁ
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
አሚንንን አኛማ የታሪክ ታመልከች ሆነን ቀራ አይ ክክክክክክክክክክክክ
@asimkhan7799
@asimkhan7799 2 года назад
አሜን
@tsst7806
@tsst7806 2 года назад
@@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ አይዞን ፈጣሪ የፈቀደ ቀን ይሆናል
@bint4181
@bint4181 2 года назад
አሚንን
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
በርቱ ወጣቶች ናቹ ነገን በማሰብ ጠክራቹ ወደፊት ሂዱ ተሳሳብ ችግሮችን ወደጠረጴዛ በማምጣት በመነጋገርና በመቻቻል ሁሉን ነገር በመቋቋም እራሳቹን አጠናክሩ በርቱ አይለያቹ ማሮች❤
@user-tx1mg1dk8j
@user-tx1mg1dk8j Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ትልቅ እምነት እና ፍቅር አለ ፈጣሪ ይጨመርበት
@Dubai825
@Dubai825 2 года назад
የዛሬወቹ ይለያሉ ሲያምሩ ባለማህተቦች መጨረሻችሁን ያሳምረው 💑💑💑💑💑
@ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ
ዋው የዛሬዎቹ ልዬ ናቸው የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ቤት እርጋታችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅር ይጨምርላችሁ
@zerihunewube6575
@zerihunewube6575 2 года назад
ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ! አንድ ያርጋቹ፤ ሰርጋቹህን ያሳያን።
@ይሳኩር
@ይሳኩር 2 года назад
ክህሎቶች እነዚህን ምርጥ ልጆች ድጋሚ አምጥሉን ወድጃቸው ልሞት ነው ስንት ጊዜ ደጋግሜ አየሗቸው👏👏
@አፀደማሪያምየድግልፍሬ
በመጀመሪያ ማህተባቹህ ነው የታየኝ ✝️🥰🥰ፍቅራቹህ በክርስቶስ ይብዛ ደሞቸ💚💛❤️
@eteneshmekonnen8528
@eteneshmekonnen8528 2 года назад
ሽማግሌ ላኩ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር ነው ለወላጆቿም ክብር ነው ያሰባችሁትን እግዜአብሔር ይሙላላችሁ አይዞአችሁ
@alamomo3716
@alamomo3716 2 года назад
እመቤቴ ማርያም በፍቅር ታኑራችሁ ሰታምሩ ዉዶቼ
@ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ
ሥታምሩ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🌺🌺🥀🥀❤🥰🥰
@MelatNebyu-nw1ov
@MelatNebyu-nw1ov Месяц назад
ቃላት አጠው እንደው በደፈናው እግዚያብሄር ይጠብቃቹ
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 2 года назад
ማህተባችሁ ሲያምር ፍፃሜያችሁን ያሳምር
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ሄሉዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
የኔ ቆንጆዎች ፍቅራችሁ ልጅነታችሁ መተሳሰባችሁ ሲያስቀና ውለድ ክበድ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ እንባ እባሽ እይጥፍ ሆድ እይባስሽ ባልሽም ወንድምሽም ሁሉ ነገርሽ ከጓንሽ እለ ❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
መስዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@selamtube1319እህቴ በቅንነት እነደማመር
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
@@TubeTube-vf4yb እሺ ነይ ቤቴ ሰአት ሲሞላ አይቼ ደምርሻለው ኮመንት ፃፊ
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 2 года назад
ስታምሩ ማሺ አላህ ፍቅራችሁን እሰከ መጨረሻው ያሳምርላችሁ መጨረሻ ሲያምር ነው ደስ የሚለው።የልጂ አዋቂዎች መሆን አለባችሁ ።
@Danatube721
@Danatube721 2 года назад
ለዝሙት ማሻ አላህ እንደው የአላህ ስም የሚነሳበትን ቦታ ብናቅ ምናለበት ወይም ዝም ብለሽ ኮምች ምኑ ነው ማሻ አላህ የሚያስብለው ጉድ እኮ ነው
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 года назад
@@Danatube721 ኪኪኪ እደኔ እያየሽ ኮመንት ትገረማለሽ አደል
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 2 года назад
@@Danatube721 እኔ ለውበታቸው ነው ማሺ አላህ ያልኩት ።ውበትን ማድነቅ በእስልምና ክልክል ነው እደ???ዝሙት ሰለምትይው የእምነቱ ተከታይ ይናገሩ እኔን አይመለከተኝም።
@Danatube721
@Danatube721 2 года назад
@@hshjsssj1582 ሀሀሀሀ ተይጂ ሜዳ ላይ ለተሰጣ ውበት ማንኛው ውበት ነው ባክሽ ሲቀጥል ዝሙትን መከልከል ማነው ለባል ዕምነቱ ብቻ ነው ያለው እስልምና እኮ የወረደው ለሁሉም የሰው ልጅ ነው። ግዴታ ሙስሊም መሆን አይጠበቅባቸውም ከመጥፎ ነገር ለመከልከል ብቻ አጂብ ነው 😏😏
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 2 года назад
@@Danatube721 ሀሀሀ አዋቂ መሳይ ቅድሚያ ለራስሺ እወቂ ለራሱ ችግር ያለበት ሰው በየኮሜንቱ እየሄደ ሰውን መልከፍ ስራው ነው።
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ በጣም ነው የምታምሩት
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ መጨረሻችውን ያሳምርላችው ወልዳችው ከብዳችው እድትኖሩ የእግዚአቤሔር መልካም ፍቃድ ይሁንላችው ውዶችዬ
@raheltehareratube3069
@raheltehareratube3069 2 года назад
ፍቅር ከአይማኖት ሲሆን እዴት ደስ ይላል
@mariyameinata5155
@mariyameinata5155 2 года назад
ዋዉ በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶቸ በርቱ ፀልዩ ሁሉም ይስተካከላል❤️❤️❤️❤️👌
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 года назад
ወይሰታምሩ ፍቅር እሰተመቃብር ዉዶቸየ አለባበሰ ዋዉ የኔ ቆጆ ጎበዝ ክምረ እራቁታቸዉን እየመጡ ነበር
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ውዴ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@zemuhussen8862
@zemuhussen8862 2 года назад
የኔማሮችደስስትሉ ፍቅራችሁንያብዛላችሁ ደሞምታምራላችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ዘሙዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ ደምሪኝ
@ቤቲየተዋህዶልጅ
@ቤቲየተዋህዶልጅ 2 года назад
እፍፍፍፍ አልቀሰሽ አስለቀሽኝ😢የኔ ውቦች በጣም ነው እምታምሩት የፍቅር አምላክ እግዚአብሄር ፍቅራቹሁን እደምድር አሽዋ ብዝት ብዝዝት ያድርግላቹሁ❤አሜን🤲 የኔ ባለማህተቦች💒💚💛❤
@HanaHana-bj9ul
@HanaHana-bj9ul Год назад
የኔ እናት ለምን ታለቅሻለሽ
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 2 года назад
የሚገርም ትውልድ ነው የመጣው ሁሉን ነገር በጊዜ በስርአት በብቃት ይመሩታል። እውነት ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ብያለሁ።
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 2 года назад
በማርያም በዩቲዩብ ኑልን ስታምሩ እርግት ያላቹ ምታምሩ ጥዶች
@zeleke75
@zeleke75 2 года назад
የእውነት በጣም ነው የምታምሩት፤ሰላማቹ ይብዛ፤ ፈጣሪ አይለያቹ፤ የእውነት ፍቅር የሆነ ሰው ነው የተሰጠሽ።
@ታታ-ዐ5ዠ
@ታታ-ዐ5ዠ 2 года назад
የእውነት ነው እምትወዳደዱት ፎርጅድ የሌለበት ፍቅር ደስ ሲል ተባረኩ
@ወለተስላሴ-ሠ4ዀ
@ወለተስላሴ-ሠ4ዀ 2 года назад
ባለማተቦች ሥታምሩ እመብርሐን ትጠብቃቹ ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ ሀሣባቹን ቅዱስ ሚካኤልል ያሣካላቹ
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 2 года назад
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የፍቅር ጥግ ዋውው ደስ ይላል
@መታገስዋጋአለው-ከ9ደ
ውበታችን መስቀላችን ስታምሩ በእውነት እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ ፍቅር እስከ መቃበር በጣም ታምራላችሁ ዩቱብ ክፍቱነኑ በዩቱብ እሺ
@mamayteklu4277
@mamayteklu4277 2 года назад
የፍቅር ሃብሞች ናችሁ ና በእድሜ ያነሳችሁሁናችሁ የፍቅር ህግ ከናንተው እየተማረን ስርጋችሁ ያማረ የስመረ ይሁን
@ድንግልእናቴ-መ9ዀ
@ድንግልእናቴ-መ9ዀ 2 года назад
የፍቅር ጥግ ደስ ሲሉ እመ ብርሃንን ባለማህተቦቹ እግዚአብሔር አምላክ የልቦናችሁን ምሻት ያለ ሀጥያት በቀር ይፈፅምላችሁ ዉዶቸ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 года назад
ሲያምሩ❤ ፍቅር እስከመቃብር ያርግላቹ🙏❤❤ የኔ ድቡሽቡሽ ❤አይለያቹ ወለዱ ክበዱ ለቁም ነገር ያብቃቹ🙏🙏
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 года назад
ውይ ደስ ስትሉ ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያጽናችሁ 🙏🙏🙏
@ahbshsu3343
@ahbshsu3343 2 года назад
የገጠር ልጅ ፍቅር ነው ፍቅራቹህ እስከ ዘልኣለም ይሁን።
@ሀረግወለተመድን
@ሀረግወለተመድን 2 года назад
ወይ በጣም ነዉ እንባይ የመጣ በደስታም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅር ያድለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiratube2450
@samiratube2450 2 года назад
ዋው #የገጠርልጆች የሌሌፍቅር ነንኮ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@letariktube960
@letariktube960 2 года назад
ባለማህተቦቸ አቤት ውበት እንደትነው የምታስደስቱት ቸሩ አምላክ መጨረሳችሁን ያሳምርላችሁ😍
@etabebatube2119
@etabebatube2119 2 года назад
ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ💚💛❤🙏
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
ወይ የኔልዩዎች ከች ባለመሀተቦች ውድድ ነው የማደርጋቹ🙏🙏🙏❤❤❤💋💋💋ነፍ አመት ብሽብሽ ብላቹ ኑሩ በፍቅር ስታምሩ የኔ ደመገቦዎች በርቱ ወጣቶች ናቹ ሁለም በእ/ር ፍቃድ ይሆናል በርቱ ❤
@getshtube8058
@getshtube8058 2 года назад
በዚህ ዘመን ሁሉም ወረተኛ በሆነበት ሰዓት ጓደኛህ ግን ይለያል🙌
@endegiziewmekonnen1781
@endegiziewmekonnen1781 2 года назад
የእውነት እንባየን ነው ያመጣችሁት ደሰሰሰሰሰ ስትሉ ግን በተለይ እሱ ደስ ይላል ሲያሳዝን ዘመናችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ሳሙ
@tewabechtewabech9510
@tewabechtewabech9510 2 года назад
ዉድልጂ ባለማህተብ ሢሆን ደሥይላል መጨርሻችሁን ያሣምርላችሁ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 года назад
_የእኔ ቆንጅዬዎች በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ_
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
ደስትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤️❤️❤️❤️😘😘😘
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 2 года назад
ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ትባርክ የዘረአቆብ እመቤት ድንግል ማርያም ትልቅ ቦታ ታድርሳችሁ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 года назад
ከነማተባችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት
@meaza2509
@meaza2509 2 года назад
የኔ በጣም ሆደ ባሻ አይዞሽ ❤️እግዚአብሔር አምልክ ፍቅራችሁን ያብዛልቹ በሉ ተጋቡ ውለዱ ደግሞ ደስ ብሎኛል የሳውዲ እስረኞች እየገቡ ነው ክብር ምስጋን ለድንግል ማርያም ልጅ🥰
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 года назад
እኔ የሚያስቱኝ ጥንዶች በማዕተባቸው ያፅናችሁ በዚሁ 👏👏🌷👍
@suzantaytu3686
@suzantaytu3686 2 года назад
እንደው ደስስ ሲሉ እንባዬን አስጨረሱኝ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃቹ ኡፍፍፍ እጅግ እንደምትዋደዱ ታስታውቃላችው
@samirasamira2470
@samirasamira2470 2 года назад
በስመአብ ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ምርጦች
@habhabshi6915
@habhabshi6915 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳባችሁን ያሳካላችሁ ውይ ስታምሩ ወድጃችሁ ልሞት ነው የኔ ልዩዎች እግዚአብሔርን ያዙ ሁሉ በርሱነውና አይዙዋችሁ ትልቅ ቦታ ነው የምደርሱት እግዚአብሔርን መሰረት ያረገ መቸም አይወድቅም.
@Janiy_official
@Janiy_official 2 года назад
ቆርበን እንጋባ የሚል ባል ይስጣችሁ
@ትዕግሥትሰሎሞን
@ትዕግሥትሰሎሞን 2 года назад
አሜን
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад
አሜን
@ayalassefa4943
@ayalassefa4943 2 года назад
አሜን፡በተለይ፡እኔ፡በቁርባን፡ስላቸው፡አይፍልጉም፡ለምን፡እንድሁ፡አላቅም
@Janiy_official
@Janiy_official 2 года назад
@@ayalassefa4943 በጣም ሁሉምጋነዉ ስለቁርባን ገና አልገባቸዉም ወጣቱ በደብ መማር አለበት
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
ታምራላቹ ባለማህተቦቹ በርቱ በእምነታቹ ጠክሩ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ውዴ ቤተሰቤ ሁኚ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
ከኢትዮጵያ ሀፊታም ልገዘኝ አረብ ትግዘኝ የምትል ልጅ ትዝ አለችኝ እውነት ነው እንደ ይመቻችሁ ማሮች
@takyos8190
@takyos8190 2 года назад
He is so brillant, she is so smart. I wish you all the best. God bless your love.
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 2 года назад
ፈጣሪ ፍጻሜአችሁን ያሳምረው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ የእውነት በጣም ነው ደስስስ ያሉኝ ከእድሜያቸው አኳያ ያልጠበኩትን ታላቅነትን አገኘሁባቸው የልጅ አስተዋይ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@Hani-o6q
@Hani-o6q 2 года назад
ድስስስ ስትሎ እግዘያብሔር ፍቅራቸሁን ለዘላለም ያደርግላቸሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤💐💐💐💐
Далее
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
Просмотров 35 млн
ባለፈው እለት...
3:45
Просмотров 92 тыс.