Тёмный

ለሽበት የፀጉር ከለርን ለመቀየር ለእድገትና ብዛት በጣም አሪፍ ዉህድ ነዉ ተጠቀሙት ! 

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ አዲስ ከሆናችሁ ሰስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ላይክ ሸር ኮመንት እያረጋችሁ ለምታብረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 💚💛❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 6 месяцев назад
🥰🥰🥰ጎበዝ 👌🙏🥰
@hanichotube
@hanichotube 6 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣሽ የመንዬ እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም አደረስሽ አደረሰን እንዲሁም ለእስልምና ተከታዮችን እንኳን አደረሳችሁ ኤሊበራ በጣም ለጸጉራችን እድገት ጠቃሚ ነው የዛሬው ውህድ በጣም ልዩ ነው በርችልን ስለምታካፍይን እናመስግናለን ❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አሜን የኔ ዉድ በዉነት ❤🙏
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 6 месяцев назад
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እንኳን አደረስሽ ዋውው በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ውህድ ነው በተለይ እኔ ይህንን አረጎዴ ኤሊበራ ዛይቱን ጭምር ገዝቼ እየተጠቀምኩኝ ከኮክናት ጋር እና ምርጥ ውህድ ነው ያቀርብሽልን እናመስግናለን❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 6 месяцев назад
ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ለፀጉር ጠቃሚ የሆነ ተፈጥሯዊ ውህድ ነው አዘጋጅተህ ያሳየሽን የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ያዘጋጀሽው ውህድ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው እናመሰግናለን ሼርርርር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ሃበሻዬ የኔ መልካም ከልቤ አመሰኝሻአለሁ ❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 месяцев назад
ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ እና ለፀጉር ተስማሚ ናቸው ሁሉም የተጠቀምሻቸው እኔም እጠቀመቸዋለሁ ለፀጉሬም በጣም ነው የሚመቸኝ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ ዉዴ ❤
@shtayegbereslase3639
@shtayegbereslase3639 6 месяцев назад
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እንኳን የአብይ ጾም አደረሰን አደረሰሽ ዋውው በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ውህድ ነው ስላጋራሽን በርችልን እናመስግናለን ❤❤🙏🙏
@hasettube
@hasettube 6 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ ዋው የውህዱ ጥቁረት ሲያምር ኦሊቬራውን አጥበሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው በጣም ቆንጆ ነው ለፀጉር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ ዉዴ እህቴ ❤🙏
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 6 месяцев назад
ሰላም የመዛችን የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ውህድ ነው የአዘጋጀሽው በዚህስ ጣውቴ አትታማም ምግብ እጅ የማትችለው😂😂😂😂
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አዎ መአዝዬ ታድለሻል ይችን የመሰለች ጓደኛ አለችሽ 😂
@adona21adona16
@adona21adona16 6 месяцев назад
ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የፀጉር መንከባከበያ ውህድ ነው ያዘጋጀሽው በተፈጥሮአዊ ግብአት በቀላሉ በቤታችን አዘጋጅተን ፀጉራችን እንዳይነቃቀል እንዳይሰባበር ወዛማ እንዲሆን የሚያደርግ ግሩም መንባከበያነው ሬት ለፀጉር እድገት ልስላሴ እጅግ ወሳኝ ነው ቡና ሙዝ ሂና ለፀጉር እድገት በጣም ጠቃሚ ግብአቶች ናቸው ዋው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
የኔ ዉድ አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብርታቴ ❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 месяцев назад
ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ማሬ እንኩዋን ለፆም አደረሰሽ ዋው ምርጥ የፀጉር ውህድ ነው ያሳየሽን ሬት በጣም አሪፍ ነው ለፊትም ምርጥ ነው እኔ ከምሰራበት ቤት ሞልቶዋል ሁሌ እጠቀማለው እናመሰግናለን በዚሁ ቀጢ❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 месяцев назад
በህግ ንብረቴን 😂😂😂
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 месяцев назад
@@nibrettube8913 ምን ክክክ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ሮዝዬ የኔ ዉድ እጅግ በጣም አመስግናለሁ ❤❤❤🙏
@foodloverethio
@foodloverethio 6 месяцев назад
ሰላም የመንዝዬ wow በጣም ምርጥ ነወሰ አኔም እሞክረዋለሁ በርቺ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ፉድዬ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 6 месяцев назад
ስላም ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም የኔ የህዋ የኔ ጀግና ማ ሻአሏህ ማሻአሏህ ውዋ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ ❤❤🙏
@elanahermontube
@elanahermontube 6 месяцев назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ ለጸጉራችን እድገት የሚረዳው እንዲሁም ለሽበት የሚሆን ቆንጆ ውህድ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አላናዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@jonimercy
@jonimercy 6 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ ሬት ሙዝ ቡና እና ሂናን ተጠቅመሽ ለሽበት እና ለፀጉር ከለር እንዲሁም የፀጉራችን ስር ጥንካሬ እንዲኖረው የሚያደርግ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️🙏👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 💚💛❤🙏
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 6 месяцев назад
እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ ሠላም ለሀገራችን ቪዶሽ ጨርሼነው ያየውት አሪፍ አሠራርነው የኔ ውድ እናመሠግናለን የጠቀመሽን ሥላካፈልሽን በርቺልኝ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
የገጠር እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@Hasentube19
@Hasentube19 6 месяцев назад
ሰለም ሰለም የመንዚ ኢንከን ሰለም መጠሽ ወዉ አሪፍ ናዉ ሺበት ለለቻዉ❤🎉🎉
@adona16
@adona16 6 месяцев назад
ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የፀጉር መንከባከበያ ውህድ ነው እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አዶናዬ ዉዴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ ❤🙏
@kokobe1961
@kokobe1961 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዉዴ ምርጥ ዉህድ ነዉ እናመሠግለን በርች
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አሜን የኔ መልካም ❤🙏
@kunfeyekuntube1021
@kunfeyekuntube1021 6 месяцев назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ የመዝየ የኔ ቅመም እናመሠግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅ ነት ነዉ እማ እኔ ሰጉሬ እየተነቀለ አለቀ የመዝየ አይይ መላጣ መሆኔ ነዉ ክክክ መላ በይኝ ሁቢ አደኛ ብየሻለሁ🎉🎉🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 6 месяцев назад
የመንዝዬ የኔ ውድ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ይቅርታ ዛሬ እንዴት አመለጠኝ ይሄንን የመሰለ ቪዲዮ የሬት ጄል ፣ቡና ፣ሙዝ ሂና አርገሽ ለፀጉራችን ውበት ከለር እድገት በጣም ጠቃሚ የሆነ ማስክ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 6 месяцев назад
ሰላም የመንዚዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ዋው በጣም ቆንጆ ውህድ ነው በተለይ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ሁሉም የየራሳቸው ጥቅም አላው ለሽበት ለመቀነስ ለፀጉር እድገት የየራሳቸው አስለዋፅኦ አላቸው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ሙሉዬ የኔ ዉድ ምስጋናዬ ከልብ ነዉ ❤❤👌
@seblekitchen
@seblekitchen 6 месяцев назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ማክስ እናመሰግናለን👍👍🙏🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ሰብልዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 6 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ የመንዝየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው አሪፍ መላነው ብዙዎች ይሄን ውህድ ይወዱታል በእርግጠኝነት በርችልን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን መልካም ጾም ይሁንልን❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ፍቅር እህቴ ምስጋናዬ ከልቤ ነዉ ❤🙏
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 5 месяцев назад
የው እግዚአብሔር ይባርክሽ ላመስግንሽ ነው የመጣሁት መልካም እነትሽ ለሁሉም ይድረስ የኔ እህት በርች ጎበዝ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
የኔ ዉድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤🙏❤❤
@Hana_tube
@Hana_tube 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬ የኔ ብርቱ ሴት እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ማስክ ነው ያጋራሽን በርችልኝ ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ሃንዬ ክብር በይልኝ እህቴ ❤❤❤🙏
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 6 месяцев назад
እንኳን ደህናመጣሽ ከኬሚል ነፃ የሆነ የፀጉር ውህድ ነው አመሰግናለሁ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ምስራቅዬ አመሰግናለሁ ❤🙏
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 6 месяцев назад
wowoeo good hair teritemnt thanks for sharing 💚💛❤👍🤲
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
Thanks sister❤🙏
@beetyube
@beetyube 6 месяцев назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ የመንዝዬ ቤተስቦች አሪፍ ነው ያስይሽን አመስግናለን ያውቁትን ማሳውቅ ቅንነት ለራስ ነው በርችልኝ ውዴ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ቤቴዬ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤🙏
@siifaanmangiste7610
@siifaanmangiste7610 6 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዎውውውው አሪፍ ነው እስኪ እኔም ኢትቅምዋለው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ስፋንዬ እንዴት ነሽልኝ ዉዴ ❤❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 месяцев назад
ዋው ላይክ ሼር ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
❤❤❤
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 6 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝየ ውዴ አወ በጣም አሪፍ ነው የምር ፀጉርንም ያሳምራል 🎉❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አመስግናለሁ ፅወንዬ ❤🙏
@TiruaD
@TiruaD 4 месяца назад
እሸ እህቴ አመሰግናለሁ በረቼ
@romanethiopia
@romanethiopia 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እንኳን ሰላም መጣሽ ረስለፀጉርስ ብዙ የምጠይቅሽ አለኝ የፀጉር ባለሞያ ከሆንሽ የኔ ፀጉር ይሰባበራል ያድጋል ከጫፉ ይሰበራል ይነቃቁቆቀላል መፍትሄ ካለሽ ሹክ በይኝ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ሮምዬ ለሱም ሰራለሁ ሰሞኑን ነግርሻለሁ ❤👌👍
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 6 месяцев назад
ሰላም የመዟ እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
እኔም የኔ ዉድ እፀ ❤
@mubetube2
@mubetube2 6 месяцев назад
ዋዉ ማሻአላህ በሌላም እንጠብቅሻለን በርች❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
❤🙏🙏🙏
@meymunatube
@meymunatube 6 месяцев назад
ሰላም የመንዝየ እሪት የሚባለውን ማግኘት አልችልም እንጅ እሞክረው ነበር ለማንኘውም እናመሰግናለን በርች
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ብርታቴ አመሰግናለሁ 🙏
@2-nl9dw
@2-nl9dw 6 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ ውዷዷዷዷ ዋውውውው❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ተባረክልኝ ❤❤🙏
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 5 месяцев назад
ዋው በርች
@Azzistyle
@Azzistyle 6 месяцев назад
ሰላም የኔ ዉድ በጣም ምርጥ እዉነት ወደድኩቶ እሰኪ ሞክረዋለዉ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አዙዛዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ❤🙏
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 6 месяцев назад
የኔ እህታለሜ እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩፈቅር አዝሙዱ ፀጉር ያፋፋል ይመቸኛል እኔ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
የኔ ዉድ ክብረት ይስጥልኝ ❤🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የመንዝዬ ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ፅግዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@zeniwolloyewatube27
@zeniwolloyewatube27 6 месяцев назад
ሠላምሽ ይብዛልኝየመንዝዬዬዬ ዋውውውምርጥ ውህድነው ውዴ እናመሠግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ዘንበችዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽልኝ ❤❤🙏
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 6 месяцев назад
ሰላም የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ቡና የሬት ጅሊና ሙዝ ፈጨሽው ጥሩ ነው ካጠለልሽ ብሗላ ሂና ብዙ ግዜ ጥሩ ነው ብለዋል ግን እኔ ሞክሬው አላውቅም ።እውነትሽን ነው ከውጭ ከመግዛት እቤት ውስጥ ማዘጋጀቱ ለፅጉርም ይህን ለፊትም ምርጥ ነው ለሀምሳ ደቂቃ ያስቀመጥሽው እንድዋሀድና ጥሩ እንድሆን ነው አትደል በይበልጥ ቢያድር ሀሪፍ ይሆናል ፀጉርሽ አድጎልሻል ዋውውውው ንብረትና አንች ዝምድና አላችሁ ወይስ የአንድ ሀገር ልጆች ብቻ ነው ማለቴ 😅😅 አሁንማ ሙቅት እየመጣነው እራስን መጠበቅ ግድ ይላል ።እናመሰግናለን የጠቀመሽን ስላጋራሽን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
መንብዬ እጅሽን ይባርከዉ እግዚአብሔር አዎ ራሳችን ብናጣም ቢኖረንም የማይለይን ሀብታችን ነዉ ❤❤👌
@Hajaritofik
@Hajaritofik 6 месяцев назад
የዝምዬ አህሌን ውዴ አሪፍ ናው እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ሃጅራዬ የኔ አለሽልኝ አመሰግናለሁ በጣም ❤🙏
@slmgl37
@slmgl37 6 месяцев назад
63 beğeni benden gelsin sana 👍 maşallah maşallah maşallah çok güzel görünüyor Türkiye 🇹🇷 İstanbul
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሰልማዬ ❤❤❤🙏
@maserettube6383
@maserettube6383 6 месяцев назад
እግዚያእቤር ይመስገን እንኳን ድህና መጣሽስላም ፍቅር እደነት ለሀገራችን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አሜን የኔ ዉድ ❤🙏
@ማኪባሚሚዲያmakbame
@ማኪባሚሚዲያmakbame 6 месяцев назад
ዋው የኔ ዉድ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
የኔ ዉድ ❤❤❤
@user-ec6xf3yx2v
@user-ec6xf3yx2v 6 месяцев назад
ዋውውውውውውው❤❤❤
@hargtube216
@hargtube216 6 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔዋ እንኳን ለአብይ ፂፆም አደረሰሽ ይህን እሬት ከዬት ንፕው የሚገኘው ዛሬስ አገሬ በገባሁ እና እህት ባለፈልኝ😅😅 ቆንጆ ውህድ ነው ያሳዬሽን እናመሰግናለን ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ሐረግዬ የጓሮ አትክልት ካላችሁ አንድ ቢተከል ብዙ ይሆናል ሱቅም አለ በነገራችን ላይ 👍❤
@user-gc2fo3kn2d
@user-gc2fo3kn2d 5 месяцев назад
💚💛❤️💕💕💕😍😍😍😍🌻🌻🌻
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 месяцев назад
የኔ ዉድ ❤❤❤🙏
@fafi.getarewa
@fafi.getarewa 6 месяцев назад
ሠላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራቺን ይሁን የመንዝየ አረፍ መረጃ ነዉ ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@medihntube
@medihntube 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ውዴ ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ፅግዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አስንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ብርታቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤❤❤🙏
@feke2tube
@feke2tube 6 месяцев назад
ሰላም እዴትነሸ ዋውውውውው እናመሰግናለን❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 6 месяцев назад
selam Selam Yemwdishi Enkuwan Dehna Metashi Wow Haref New Eret Betam Tiru New Enameseginalen🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
የኔ ዉድ ፈጣሪ ያክብርልኝ ❤❤❤🙏
@MekdesAbera-w5t
@MekdesAbera-w5t 3 месяца назад
Hinna gen shebet ayabezam?
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
Ayabezam wudie biyans learba amst qen yakll yatequral teqelem isu arif newu 😍
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 6 месяцев назад
የመንዝዬ በርቺ እምክረዋለው❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ሞክሬዉ ዉዴ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@tatektube7965
@tatektube7965 6 месяцев назад
Selam ekan dena metashi www arif siranu berchiii❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
❤❤❤🙏
@TiruaD
@TiruaD 4 месяца назад
የት ይገኛል እሱቅ ይገኛል እህቴ ሂናው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 месяца назад
ማንኛዉ ሱቅ ይገኛል በካርቶን ታሽጎ ከላይ የሰዉ ፎቶ ይኖርበታል አይተሽ የምፈልጊዉን ከለር መግዛት ፀጉር ከለር አለበት ዉጭም ሀገር ቤትም ነፍ ነዉ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
ሰላም 🎉❤️💛💚
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ትርጎዬ ❤🙏
@astierkesete4627
@astierkesete4627 6 месяцев назад
Yihe mo tinta hona eyarekie lemin aytekurim tinta Tukur oko iyarekie yalesh ehte
@hiwottubeamen6143
@hiwottubeamen6143 6 месяцев назад
selam.gebaz.berchi❤❤❤
@AsterAshine
@AsterAshine 6 месяцев назад
እህቴ ጥቁር ሂና ኢትዮጰያ ውሰጥ የት ይገኛል እባክሽ መልሺልኝ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ማንኛዉ ሱቅ ይገኛል ዉዴ እኔ የገባሁ ጊዜ አግቻለሁ አለ ሕና ስትያቸዉ ይሰጡሻል
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 6 месяцев назад
አይ ኛ ሴቶች ፊታችን ላይ እና ፀጉራችን ላይ ወጥ መስራት ነው የቀረን!🙏🏾✌🏽🕊️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
እኮ ፀጉራችን አብሮየሚኖር ንፁህ ሀብታችን ነዉ ይገባዋል😂 ❤🙏
@seanitasfaw3764
@seanitasfaw3764 6 месяцев назад
ጥቁር ሂና ነው የተጠቀምሽው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አዉ 👌
@seanitasfaw3764
@seanitasfaw3764 6 месяцев назад
እሕቴ አለርጂክ ላለበ ት ይሆናል
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ለፀጉርሽ ከሆነ ጓንት አርገሽ ተጠቀሜ ተቀለም አሪፍ ነዉ የምን አላርጂክ ነዉ ያለብሽ ?
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 6 месяцев назад
Enemeseginln💔💚💚💚💛🧡🧡🧡
@bayushegame5760
@bayushegame5760 6 месяцев назад
ለምን ሸበት ይጠላል?ሸበት እኮ አይለወጥም
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
የኔ ዉድ ማንም አይጠላም ይህን ሳያዩ ያለፉ ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ግን ተቀለም ለፀጉራችን ይህ ጥሩ ነዉ በማለት ነዉ ያጋራሁት ዉዴ ❤🙏
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 6 месяцев назад
ምንድን ነው እንዴ ድምጽሽ ባጣም አይሰማም እኮ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
አስተካክላለሁ ለቀጣይ እሺ 🙏
Далее
ГОЧА ПРО NISSAN 400Z
00:51
Просмотров 44 тыс.
የሚገርም መረጃ ስለ ፀጉር ቅቤ
26:19
ቀላል የፀጉር አቆራረጥ
6:29
Просмотров 4,3 тыс.