Тёмный

ለቅሶ ነው ወይስ እንኳን ደስ ያለን ? | የዘንድሮ ለቅሶ | አድርተኞቹ| New Ethiopian Comedy| Ethiopian short movie| besintu 

Shegole-TUBE | ሸጎሌ-ትዩብ
Подписаться 2 тыс.
Просмотров 480
50% 1

#besintu_sitcom#ethiopian new movie# #ethiopian short film #ethiopian newcomedy#betoch#ethiopianentertainement#New Amharic movie 2024
ሀገር በቀል ከሆኑት የኢትዮጵያውያን እሴቶች መካከል እድር/ባልትና ተጠቃሾች ናቸው፣ በዚህ ተከታታይ ሲትኮም በአንድ ባልትና ውስጥ የታቀፉ እናቶቻችን ፣ ዘመን አመጣሹን zoom video communication ለሳምንታዊ ስብሰባቸዉ ለመጠቀም ሲውተረተሩ ይታያል። ቴክኖሎጂውን ለመላመድ ያለው ፈተና ፣ ሃላፊነታቸውን ለመወጣት እና የባልትናዉን ተግዳሮቶች ለመፍታት የሚይዟቸው የተለያዩ አቋሞች እንዲሁም ሃሳባቸዉን አሸናፊ ለማድረግ የሚያደርጉት እሰጣ ገባ የዚህ ሲትኮም ድምቀት ነው። ባልትና፣ የተለያየ እይታ ያላቸው እናቶቻችን እና ቴክኖሎጂ ፊት ለፊት ተፋጠዋል መጨረሻቸው ምን ይሆን ተከታተሉን።Please don't forget to like, share and subscribe to our chanale
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህን ይጫኑ👇 / @shegole_tube2024
Follow us....Shegole Tube Links.......
👉 Tiktok.com/@shgoletube_2024?_t=8mgJcBawtCn&_r=1
👉 shegolepage?igsh=M20xMmhxdWM5MmVk
👉 x.com/MediaShegole?t=-ss5cxyPmddll8Os__YjvQ&s=09
👉 profile.php?id=61556007907364

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@MitQu-mc7cc
@MitQu-mc7cc Месяц назад
Well come thanks
@user-absolute-1888
@user-absolute-1888 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@MitQu-mc7cc
@MitQu-mc7cc Месяц назад
Ayelluyaa
Далее
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 10 млн
ፍቅሬ እና ሆዷ !
3:06
Просмотров 64 тыс.