Тёмный

"ለትልቁ የሙዚቃ ድርጅት ብፈርምም ኢትዮጵያ መቆየት መርጫለሁ" ቆይታ ከሙዚቀኛ ሮፍናን ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//  

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 386 тыс.
0% 0

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
#Rophnan

Развлечения

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 513   
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 года назад
" ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል " 🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ndbdhshvdshv501
@ndbdhshvdshv501 2 года назад
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html
@anagedefa5744
@anagedefa5744 2 года назад
Rophy kegha
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 2 года назад
በሱ ልክ የወደድኩት ሙዚቀኛ የለም ለሀገሩ ያለው እይታ እጅግ ይገርመኛል💚💛❤ዉበት, እርጋታ,ጥልቅ እዉቀት,ቀና አስተሳሰብ አንድ ላይ አንተ ጋ ናቸዉ ሰላምህ ይብዛ ሮፊ🙏😍
@selamkidanselam680
@selamkidanselam680 2 года назад
ሮፍናን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ታሪክ ን እምትዐባርቅ ምርጥ ወጣት ቀሪ ዘመንህ ስኬታማ እድትሆን እመኝልሀለን።
@Hani30898
@Hani30898 2 года назад
I swear like every time when I watch his interview he always teaches me something new and for that I’m so thankful to his generation 🙏🏽May God protect ur thoughtful heart and creative mind 🤎
@daniman7279
@daniman7279 2 года назад
አንተ ጋር ያየሁትን ስብእና አብዛኞቻችን ቢኖረን ኖሮ ኢ/ያ ሰላም በሆነች ነበር እናመሠግናለን 👏👏👏👏👏
@heluaggeressu9952
@heluaggeressu9952 2 года назад
እውቀት ነፃ ያወጣል !!! ሮፍናን የዚህ ማሳያ ነው። ያንተ ዘመን ሰው በመሆኔ ደስ ይለኛል። ስክነት እውቀትህ ሀገር ወዳድነትህ ድንቅ ነው። የሚያሳዝን ድባብ ልምዳችን በሆነበት ሀገር እንዲህ ተስፋን የሚሰጥ መዋደድን መፋቀርን የሚነግረን ሰው ስንሰማ እረፍት ይሰጣል። ደስታ ሀገራችን ይገባታል። ፍቅር ኢትዮጲያ ይገባታል። መዋደድ መተሳሰብ ትውልዳችን ይገባዋል። ሰላም ለኢትዮጲያ!!!!
@nemonaalem4471
@nemonaalem4471 2 года назад
I wish we all have this kind of understanding about our Ethiopia/People. At the end of the day we all are Ethiopian. Love you my Ethiopia.
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 года назад
ያ ሮፍናን ስወድህ ሁሉ ነገርህ ቆንጆ ወንዳወንድ አንደበተ ርእቱ በቃ ምንም አይወጣልህ ደሞ አዲሱ አልበምህ ሁሉም ዘፈንህ ዋው ነው ደሴ እሚለውና ወጋህታ ደሞ በጣም ዋው ነው
@zeusapollo3528
@zeusapollo3528 2 года назад
ፀጉሩ ምንድነው ናዝራዊ ነው?🤣🤣🤣🤣🤣 ይሄንን ትውልድ ከፎቅ እየፈጠፈጥኩ ደሙን ለውሻ ማስላስ ነበር🤣🤣🤣
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 года назад
@@zeusapollo3528 አንተ ማነህ መጀመሪያ በማንነትህ እንኳን እማትኮራ ስምህ የተውሶ እምታወታው አማርኛ ምቀኛ የሰይጣን ምኞት ነው ምኞትህ ራሱ ደም ማስላስ ምናምን በስመአብ
@tigistmekonnen5721
@tigistmekonnen5721 Год назад
Nkjjkklkkl
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 года назад
አንተን ያሳደገች እናት ትባረክ ልጅ የቤተሰቡ ውጤት ነው
@tofahusen4924
@tofahusen4924 2 года назад
ሮፍናን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባህሉ ማንነቱ የሚወድ ጀግና
@igo1071
@igo1071 2 года назад
Really today hussan 😂😂😂😂really ግን ይህ የአንተ ሀሳብ ነው
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 года назад
Wow! Congratulations!! ከቃል በላይ ነህ። ይሄንን መልካምነት የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ይጠብቅልህ። 💚💛❤️
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤️ ለ እናትህን እግዚአብሔር አፀደ ገነት ያንሩልህ ቆንጆ ዘፈን ነው ❤
@naniabebe1613
@naniabebe1613 2 года назад
ጥሩ ማንነት ጥሩ ስብእና ፍፁም ጨዋነት የተመላው አስተማሪ ልብ ልንል ይገባል
@nesredintube227
@nesredintube227 2 года назад
ሮፍናን ምርጥ የኢትዮጵያዊ ነክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እስኪ የምርጡ ሮፍናን አድናቂዎች ፣ወዳጆች፣ ደጋፊዎች የታላችውውውውው ሮፍናን👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹👊
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 года назад
የቤተሰብ ጨዋታ አንፍር ጥያቄዎች --> ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HTJ33nDf6Og.html
@nesredintube227
@nesredintube227 2 года назад
@@dagiostube5311 እሺ እሆናለው
@footballhighlight1899
@footballhighlight1899 2 года назад
የዚህ ዘመን የአባቶቹ ልጅ ሮፍናን አግዚአብሔር ይባርክህ።
@katit4881
@katit4881 2 года назад
TIGRAY will prevail ✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽
@emebetemebet4902
@emebetemebet4902 2 года назад
ስለ ንፁህ እና ጥልቅ ምልከታህ እናመሠግናለን ፡፡
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 года назад
ሮፍናን በሙሉ አልበሙ ገራሚ ስራ ነው ፡ሲቀጥል የኢትዮጵያን ሙዚቃ በአንደ ደረጃ ለአለም ከፍ ያደረገ ጀግና ነው ፡thank you we proud of you 🙏❤
@eyobtassew5865
@eyobtassew5865 2 года назад
ሮፍናን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ human being ነህ
@b.hiwott6337
@b.hiwott6337 2 года назад
ሮፍናን አስተሳሰብህ የበሰለ እግዛቤር ይባርክህ ! ንፁ ማነትና ትህትናህ ለመጪው ትውልድ ይተላለፍ ዘንድ ምኞቴ ነው !
@zeusapollo3528
@zeusapollo3528 2 года назад
እግዚአብሔር ስሙ ክብር ከእሱ ጋር ስኦል ጊቢ
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 2 года назад
ትሁቱ ሮፍናን!! እንኳን ደስ ያለህ ያገራችንን ሙዚቃ ወደ ከፍታ ያሻገርክ የዘመኑ ምርጥ ሙዚቀኛ እጅግ የምንኮራብህ ወጣት በርታልን እግዚአብሔር የበጠውን ይግለፅልህ 👍👍👍👍🙏
@marakinegash8775
@marakinegash8775 2 года назад
Rofnan is a highly talented artist. I am proud to see such an intelligent and matured Ethiopian who could inspire many people. God bless him and long live 👏👏👏
@-lijbarye1754
@-lijbarye1754 2 года назад
knowledgeable and humbled man. I appreciate you rophnan.
@wabneganzwab6330
@wabneganzwab6330 2 года назад
ebs ይህንን ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ፕሮግራሙን የመራሽው እህታችን ደግሞ ተባረኪ እላለው በእድሜው ወጣት ትንሽ ወንድማችን በስራው እና በኣስተሳሰቡ የዕውቀት እና የጥረት ተምሳሌት ኣባታችን ነህ ምን ብዬ እንደማደንቅህና እንደማመስግንህ ኣላውቅም ቃላት ያጥረኛል እናመስግናለን እላለው ጸጋውን በረከቱን ቸርነቱን ዕወቀቱን ብርሃኑን ኣብዝቶ ይስጥህ ትውልድ ለማስተማር እና የትውልድ ተምሳሌት ያደርግህ እዉነት የብርሃን ተምሳሌት ነው ውሸት ደግሞ የጨለማ ታድያ ብዚህ መልክ እራሳችንን ፈትሸን በተለይ ምሁራን የጥበብ ሰዎች ከኣባታችን ሮፍናን ብዙ በመማር ትውልድ በማስተማር ወደ ብርሃን እንዲጓዝ ለማድረግ ሞክሩ
@amarefetene6300
@amarefetene6300 2 года назад
ሮፍናን በጣም በሳል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ያግዝህ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏
@samratewelde7108
@samratewelde7108 2 года назад
My God አስተሳሰቡ እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤😘😘😘😘
@danieltessema3316
@danieltessema3316 2 года назад
በጣም አድናቂህ ነኝ ወዳጄ የሕይወት ብርሃን እየታየህ ነው በጣም ድንቅ መልክት
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ናፍቆት ስምሽ ቦታው አግኝቶዋል እውነት ተናፋቂ ነሽ❤❤❤እረ የ"ebs ሶች ሁላችሁም🇪🇹🇪🇹❤
@gullilateshetu379
@gullilateshetu379 2 года назад
we must all say Rofnan Thank you for the holy ideas shared to us.thank you ROFNAN and wish more success to every effort you make!!!!!
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 года назад
ጎበዝ ንፁህ አገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ አሁንም እግዚአብሔር አሳብህን ያሳካልህ!!!
@tyakeilewnet5017
@tyakeilewnet5017 2 года назад
@#ሮፍናንን ለኛ ትውልድ ሰው መሆንን፣እውቀትን፣መንፈሳዊነትን፣ሀገርናባህልን አውቆ መውደድን በሚገባን ቋንቋ እያስተማርከን በመሆኑ ትልቅ አክብሮትና ምስጋና በትውልዳችን ስም ላቀርብልህ እወዳለሁ። ባለቅኔው ጥበብና ማስተዋልን ይስጥህ።ቅኔህ ይለምልም ብለን መርቀናል!!!
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 года назад
ሮፍናን እንደዚህ ከእድሜህ በላይ የበሰለና፡ አስተማሪ የሆነ መልክት ነው ያስተላለፍኸው።ወደፊት ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለሀገርህና ለወገንህ ኩራት እንደምትሆን ተስፋ አለኝ።
@bf7767
@bf7767 2 года назад
እመቤቴን ሲያወራ ለመስማት ብዙ ግዜ እጓጓ ነበር 😊 ስወድህ የዘመኔ ምርጥ ሰው💚💛❤👍
@jerusalemsousa4263
@jerusalemsousa4263 2 года назад
This talented young man is making Ethiopia proud 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@zeusapollo3528
@zeusapollo3528 2 года назад
stupid አንቺ በአዝማሪ ትኮሪያለሽ አቦ ይድፋሽ
@EBH32
@EBH32 2 года назад
ቃል! ሮፍናን ነቅተUል ! ዕውቀት - ዕምነት - ህይወት !
@fafifafi136
@fafifafi136 2 года назад
ምንአለ ሁላችንም እደአንተ በሰብን በዚህ ስብእናህ እርጋታህ ሀገር ወዳድነትህ በጣም ደስይላል አላህ ሂዳይስጠህ
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t 2 года назад
ሮፍናን♥️እውነት ትለያለህ😍ከዚም በላይ እንጠብቃለን
@eyerusalemtesfaye9623
@eyerusalemtesfaye9623 2 года назад
ኸረ ትለያለህ አንተ የምር ቃል የለኝም ለዚህ አስተሳሰብህ እና ብሩህ አይምሮህ ብቻ ፈጣሪ ላንተ የገለፀልህን ለኛም ይግለፅልን ሮፊዬ ያንተ ትውልድ አካል በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ
@selamsewkibew612
@selamsewkibew612 2 года назад
The way he explained the things very very clear ,matured soo nice and he is cool men 👌
@martadadi1654
@martadadi1654 2 года назад
ሮፍናል አንወድሀለን ኑርልን እንድት አሰተምረን ሕግዚያቤር ነው የላከህ ወንድሜ በርታሀ።
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 года назад
ከዚህ በኋላ የትኛውንም ሰው ላላደንቅ ላላመሰግን ለራሴ ቃል ገብቻለው በተለይ ታውቂ ነን የጥበብ ሰወች ነን የሚሉ ሰወችን አላምንም እዛው ጥጋችሁን ያዙ ዛሬ ያመስገናችሁ ሰወች ረጋ በሉ ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ አታውቁም
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 года назад
በርታ ሮፍናን You have so much potential just bring it out 👏👏👏
@kalkidanmathewos9302
@kalkidanmathewos9302 2 года назад
ሮፍናን የኢትዮጵያዊነት ዋጋችንን ባንተ እናያለን መስታወታችን ነህ ተባረክ
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v 2 года назад
No words here to admire your job like you said no words for your Mom 💕
@hiwotgizaw1451
@hiwotgizaw1451 2 года назад
ሮፍናን በጣም አስተዋይ ነህ ደግሞ እርጋታህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@fretabelete6949
@fretabelete6949 2 года назад
you are icon of our generation🙏& Rest in peace for your mother!
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 2 года назад
ወይኔ አቀፈቺው ታድለሽ እኔም ባካል ባገኝሁት የም በጣም ምርጥ ልጅ ነው እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
@fhdh9770
@fhdh9770 2 года назад
ምነዉ፡መለአክ አረግሽዉሳ፡አዝማሪኮነዉ፡ዝፍጥ
@girumtesfaye
@girumtesfaye 2 года назад
ተገልጠህ የምትነበብ ሰው ነህ ሮፍናን! 🥰
@chobelaw1344
@chobelaw1344 2 года назад
Ohh Rophnan, sorry that you've lost your mother 😢 😭. May her soul rest in heaven 🙏. Ayizoh wendime
@ferityabera2677
@ferityabera2677 2 года назад
ሮፍናን የኔ ምርጥ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው በጣም ምርጥ ስራ ነው ይመችህ❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 года назад
Congratulations on your new album young man. My condolences to you and your family. Stay strong and keep shining
@sali8135
@sali8135 2 года назад
እናመሰግናለን ሮፍናን አንበሳ።
@seidmohammedhalid6365
@seidmohammedhalid6365 2 года назад
ሮፍናን የእናት ልጅ ከሙዚቀኛም በላይነህ እኖድሀለን
@farida1771
@farida1771 2 года назад
ሮፍናል ስብህናህ ደስ ይላል
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 года назад
Dese yemel sew We are proud of you
@israeldesta8359
@israeldesta8359 2 года назад
A man with great attitude...I love every thing about u especially the thought u have about social media is amazing and wonderful thank u .
@rahwaasghedom4803
@rahwaasghedom4803 2 года назад
You are the best teacher for your generation!
@askalemariamademe7198
@askalemariamademe7198 2 года назад
This is so refreshing to watch 👌Thank you Rophnan for being a good role model❤️
@ermiasamelga2510
@ermiasamelga2510 2 года назад
Exactly
@chapidecor2046
@chapidecor2046 Год назад
ሮፈየ. እድሜና ጤና. ቃላት የለኘም ኑርልኘ. የሁሉም ትውልድ አባት ለመሆን የተፈጠረና የተሰጠ. ረዥም እድሜና ጤና ይሰጥልኘ!!!!!!!!!ያማኙ ቅኔ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 года назад
ምንም ቃላት አይገልጽህም ትችላለህ ስለ አንተ ስራህ ይመሰህራል።❤❤❤❤👍
@selamtadesse4736
@selamtadesse4736 2 года назад
Pure ethiopian personality. love your vision and thoughts ✨️ ❤️ ♥️ 💖
@Tewabebelete500
@Tewabebelete500 2 года назад
Wish you success, the legend
@keyayene3325
@keyayene3325 2 года назад
ረዥም ፀጉር አንተ ላይ ሲያምር አየው👌👌👌👌😍😍😍😍
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 года назад
እረ፤ኤyምርም፤yቆረጸዉ
@dagim9626
@dagim9626 2 года назад
ሮፋና የኔ ትዉልድ ጀግና የወደፊታን ኢትዮጵያ በአንተ ዉስጥ ነዉ ያየዉት ክበርልን🙏
@fatofato6752
@fatofato6752 2 года назад
I like the fact that you understood people culture when u do that exactly u are understood what is human being like Wht u saying is very deep I hope they understand and make different!!!!
@TheAbyssinian1984
@TheAbyssinian1984 2 года назад
Congratulations with all your successes Rophi, U are genius and an inspiration to many👏👏
@user-br8uf6tg3n
@user-br8uf6tg3n 2 года назад
በርታ ጎበዝነክ ወንድማችን🥰🥰🥰-❤
@maramlove6753
@maramlove6753 2 года назад
You are the best much love 💚💛❤
@kidusyoseph1110
@kidusyoseph1110 2 года назад
ረጅም እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ💛💛💛💛
@astertekle4195
@astertekle4195 2 года назад
የኔ ምርጥ ዘፋኝ እንዴት እንደምወድህ ተባረክ።
@tilahunadmasu132
@tilahunadmasu132 2 года назад
I appreciate your attitude and talent also ,keep it up ! you're optimistic person
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 2 года назад
በፍቅር ነው ምወድህ ሮፍኒዬ
@gizawwoldemariam6605
@gizawwoldemariam6605 2 года назад
I found you very smart and humble beyond your age, God bless you, keep it up 👍🏿 you have more to give for Your people and the world, I’m very proud you as my country man.
@user-fe8ij1cr5h
@user-fe8ij1cr5h 2 года назад
Pp0
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 года назад
አፄ ቲወድሮስ በልጅነታቸው ሮፍናንን ይመስሉኝ ነበር😄 WE 💚💛❤ YOU MAN!! GREAT JOB !!!
@fatimaoromootube4318
@fatimaoromootube4318 2 года назад
አረ ዐይንሽን ጥርጊ የአባ ገዳን ልጅ ከማን ጋር እያገናኘሽ ነው🙄
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 года назад
@@fatimaoromootube4318 ወይ ፋጢማ በሮፍናንማ አንጣላም ዘረኛ ስላልመሰለኝ እወደዋለሁ ግን እንዳንች የወረደ የዘገጠ ከሆነ ተሸክመሽው ዙሪ ተራ ዘፋኝ ምንም ያላደረገ ጥሩ ኮሜንት ያደረኩለት አንች ባልሽው ብች እሱም እንደዛ ይሆን እንዴ ብየ ደልቸዋለሁ The weekend አዳምጣለሁ በጣም ደሚገርሙ ስለ ተራ ሰፈር ሳይሆን ስለ አለም የሚያስቡ እኔን እኔን ተመልከቱኝ ብለው ስራቸው አለም ደሚያስገርሙ ሰወች ላይ ጊዜየን እጠቀማለሁ አንች አፍሽን የሰፈር ተረት ተረትሽን ይዘሽ እዛው ከሰፈርሽ ጋር ተነጋገሪ
@amanuel7643
@amanuel7643 2 года назад
በቴዲ አፍሮ ተደመምን ኤልያስ መልካ ወደሌላ አለም ወሰደን ሮፋናን ደግሞ በቃ ተለየ ከነ አገላለፅ ተአምር ተሰራ ሙዚቃ ምን ያህል በቃ ቃላት እራሱ ያጥራል በቃ እድሜ ይስጥህ በርታ ከገንዘብ አስበልጣችሁ በተሰጣችሁ ዘጋ ትውልድና ሀገራችንን ሰው ለሰው መከበርና ለሰው ክብር መስጠት ብቻ የሆነ ከኔ እውቀት በላይ ነው እግዛብሄር ያክብርህ ለእናትህም መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ትችላለህ ናፍቂ ጎበዝ ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ጠያቂ በርቺ በአጠቃላይ ኢቢኤስ አንደኛ ምርጫዬ
@seifeasfaw5088
@seifeasfaw5088 2 года назад
ራሳቸውን አንቱ ለሚሉት አስተማሪ:: ትልቁ ሮፍናን!!
@metatadesse106
@metatadesse106 2 года назад
እግዜር በሰጠህ ፀጋ ህዝብን ማስደሰት ብሎም የኢትዮጵያዊ አንድነትንና ፍቅርን በማሳየት ዘመኑን በሚመስለው የጊዜው ዘፍን ስልት በዚህ ከፍፍይ ጊዜ የቅርቡን አስተዳደጋችንን የሚያሳይ በሚወደደው ቅንብርህ ለትውልዱ እውነታውን ማሳየት መቻልህ ሊያኮርህ ይገባል ቃለምልልሱ የበለጠ እውቀትንና ያንተን ብሩህነት አሳይቶኛል
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 2 года назад
Big respect! 🙏👏👏
@sa_kokeb15
@sa_kokeb15 2 года назад
የእኔ ምርጥ የእኔ አንደኛ ❤🥰 keep goin love u❤
@henokab1493
@henokab1493 2 года назад
ምርጥ ልጅ እውነት ነው ኢትዮጵያ ቆይ ያ ድርጅት ብዙ መስፈርቶች አሉ ካስፈረሙህ በዋላ Secret socaity or illuminate develop ለማድረግ ሊጠቀሙብህ ስለሚችል በማስተዋል ተጏዝ የኛ Support ይበቃሃል ያለህ ይበቃሃል ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ u can think bro how we lose jiji ? ask ur self bro
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 2 года назад
Yes you right and god bless 🙏🏾👍👏💯👌🏾✌️
@hayathayat2959
@hayathayat2959 2 года назад
ሮፍናን የዘመናችን አንቂ ክበርልኝ 👍👍👍
@jordana7775
@jordana7775 2 года назад
You are a blessed guy and will Expect more and more
@zulfaamar1046
@zulfaamar1046 2 года назад
የስምህን ትርጉም ነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ምናለ ሁሉም እንደ አንተ ቢሆኑ እንወድሀላን።I wish you all success in your life
@hanitub1387
@hanitub1387 2 года назад
ትርጉሙ ምንድነዉ የስሙ ፕሊስ?
@zulfaamar1046
@zulfaamar1046 2 года назад
@@hanitub1387 የእኔ ትውልድ እንዳይሆንበት ፣ከአንገት እና ከወገቡ አጎንብሶ ሄደ።።።
@hanitub1387
@hanitub1387 2 года назад
@@zulfaamar1046 እ ይህ ሁሉ የ"ሮፍናን" ትርጉም ነዉ?😁
@zulfaamar1046
@zulfaamar1046 2 года назад
@@hanitub1387 አሉ ጉግል ላይ ስጎላልጎል ምን ታደርጊዋለሽ ግዚው የ Google ነው ክክክክ
@hanitub1387
@hanitub1387 2 года назад
@@zulfaamar1046 😂😂😂
@alemteklay8506
@alemteklay8506 2 года назад
ሮፊ በጣም እናከብራሃለን
@kona_studio
@kona_studio 2 года назад
ROPHNAN ETHIOPIA MUSIC ANOTHER LEVEL BooM 🔥🔥🔥🕺👏🙏❤️👏
@amandamo234
@amandamo234 2 года назад
ተባረክ አንተ የተፈጠርከው ለዚህነው ይህንን ትውልድ ሙዚቃ እንዴት እንደሚሰራ መምህር ሆነሃል።
@minlargelhkfiqir662
@minlargelhkfiqir662 2 года назад
እንወድሃለን ❤🇪🇹
@user-xb2kh3ku2p
@user-xb2kh3ku2p 2 года назад
ከመልክህ ቁንጅና ጋር የውስጥህ ቁንጅና ተጨምሮበት በቃ ምን ልበልህ አንተ ሁሉን ያሟላህ በግብረገብ የታነፅክ ስርአትት ያለህ አስተዋይ ልጅ ነህ ቆንጅዬው
@zeusapollo3528
@zeusapollo3528 2 года назад
ሸርሙጣ አዝማሪ እየሱስን የምታሰደቡ እናንተ ናችሁ
@tadelegulilat496
@tadelegulilat496 2 года назад
እናንተ እምነታቹ እራሱ የምራባያን ነዉ ምራባያን ደሞ ምን እደሆኑ ይታወቃል ምነዉ ክዉ አልሽ
@zeusapollo3528
@zeusapollo3528 2 года назад
@@tadelegulilat496 ማንን ነው አንተ ውሻ ? ከአዝማሪው ጋ go to hell okay👺 ነጭ ባንድ ካጀበው ወደ gay ይቀይሩታል
@abelsio6303
@abelsio6303 2 года назад
@@zeusapollo3528 wendme antem eko Music'n lemadamet new yegebahew! Siketl ke lela nudity kebezabet Music astemari ena hasabn yemigelts zefen ayishalm
@geteyousef1813
@geteyousef1813 2 года назад
@@zeusapollo3528 አየሱስ ሸርሙጣ ብሎ ስድብ. ያስተማረህ( ያስተማረሽ) እኔ እኮ እሚገርመኝ የሃይማኖት ስም ጠርቶ. በብልግና መደብ ምን የሚሉት ዝቅጠት ነው
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement 2 года назад
በጣም የምወደዉ ሮፍናን
@solomontsegazeab309
@solomontsegazeab309 2 года назад
This guy is on fire 👏👏👏
@alemalem9255
@alemalem9255 2 года назад
ትችላለህ❤
@mimihairstylist5115
@mimihairstylist5115 2 года назад
ቃላት የለኝም አንተን ምገፅበት 👏👏👏👏 አንተ 6 አመት ልጅ መምታት አይደለም ማስብ ይከብድሀል 6 አመት ልጅ አንጋሎ የሚያርደው ምን ይሰማው ይሆን?
@azmarino6117
@azmarino6117 2 года назад
I have seen many people said you are Meret Ethiopiawe new!!!! We knows nowadays Ethiopians are said on the social media. Kuretew, gedelew, errdew. But this young man, he so is so lovely and humble. He is so different
@jojolove791
@jojolove791 2 года назад
❤️ትለያለህ በአሰተዳደግህ ቀናሁ የኔ ዘመን ጀግናዬ ነህ እወድሀለሁ🙏
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 года назад
በቃ አድናቂህም ወዳጂህም ነኝ ❤️🙏
@rebccatadessetube3960
@rebccatadessetube3960 2 года назад
የኛ ዘመን ሰው ሮፍናን #1
@lovegod8859
@lovegod8859 2 года назад
በጣም በሰል ልጅ ተባረክ
@user-xb2kh3ku2p
@user-xb2kh3ku2p 2 года назад
አቤት ቁንጅናህ አቤት ስነ ምግባርህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
ሮፍናን ምርጥ ሰው ብራቦ
Далее
አዝናኝ ቆይታ ከሮፍናን ጋር |#time
22:47
ЧТО Я ПОСТРОИЛ 11? | CLEX #shorts
1:00
Просмотров 588 тыс.
Rophnan shares the real meaning behind his name. [2/3]
15:16
ПРИЕХАЛ В РОДНОЙ ГОРОД
0:31
Просмотров 6 млн
Let's do it! 🎂
0:41
Просмотров 7 млн
amazing 🤔🤔🤔🤔 #ytvideo magic #short
0:15