Тёмный

ለትዳር የምትሆን ጨዋ ሴት - በትዳር ደስተኛ የማትሆኑበት ምክንያት! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial 

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
#ጨዋ ሴት #ትዳር #ልባም ሴት #ደስተኛ የመሆን ጥበብ #ethiopiancommunity #ደስተኛ የማትሆኑበት ምክንያት #ethiopian #motivation

Кино

Опубликовано:

 

24 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@gafat
@gafat 5 дней назад
እንኳን ደህና መጣህ ስለምክሮችህ እናመሰግናለን ግን ትንሽ ቅሬታ አለኝ እሱም ሰአት ይጨመርልን ቪዲዮዎች ስትለቅ በጣም አጭር ናቸው የምትስማሙ ቤተሰቦች ላይክ አድርጉ 😊😊😊
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 3 дня назад
የኛ እቁ መምህር ጸግሽ. ስወድህ እኮ. ሽ አመት ኑርልኝ. አምላከ ቅዱሳን ይዳንተ ያለ መልካም ባል ይስጠኝ እኔንም መልካም ልባም ሴት እድሆን ፈጣሪ ይርዳኝ
@omrmobile2678
@omrmobile2678 5 дней назад
የሚገርመው ለብቻችን ሰንሆን እዴት አደሚያቆላምጥኝ ነበር ስዉ ፊት ስንሆን ሙሉ ስሜን ኳ ላለመጥራት እሷ ይቺ እያለ ነው የሚያወራው መገላመጡና ማገራጠጡማ አይቆጠር ቢሞት በሰው ፊት አያደንቀኝም ነበር እፍፍፍፍ ለልጄ ብዬ ብዙ ቻልኩ ታገስኩ በመጨርሻም ደከመኝ ቅጤን ጨርቄን ሳልል ውልቅቅቅቅ አልኩኝ። ጎመን በጤና ከጉል ትዳር ብቸኝነት ጌጥ ነው አልሀምዱሊላህ መጨረሻዬን አላህ ያሳምርልኝ😢
@user-be6zo8it1s
@user-be6zo8it1s 5 дней назад
ሠላም ላንቺ ይሁን እህታችን ስምሽን አንቺ/ይህቺ ብሎ ስለጠራሽ ነው ትዳርሽን የፈታሽው/በሌላ ጉዳይ? ከመፍታትሽ በፊት ምን ያህል ዋጋ ከፈልሽ? የባልሽ አደራስ ለማን ሰጠሽው? አሁንም ቢሆን ለማስተካከል አልመሸምና ተነጋግራችሁ በይቅርታ ብትቀባበሉና አንድ ብትሆኑ ደካማ ጎኖቻችሁን በንግግር ፍቱት የቤተሰብን መፍረስ/ፊቺን እግዚአብሔር ይጠላል
@omrmobile2678
@omrmobile2678 4 дня назад
@@user-be6zo8it1s ላለማፍረስ ያላደረኩት ያልሞከርኩት መፍትሄ የለም ቆም ብዬ ሳስብ በሁሉም አቅጣጫ ብቻዬን ነው እየተፈለምኩ ያለሁት እሀ ነውዴ ብዬ እርግፍ አድርጌው ሄድኩ
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 5 дней назад
እናመስግናለን በጣም በጣም ቀይረህኛል የፈረሰው ትዳሬ ለ9 አመት አሁን እየተመለሰ መንገድ ላይ ነኝ ከፈጣሪ ጋር ክበርልን 🎉🎉🎉
@user-oq2gd2uj3g
@user-oq2gd2uj3g 5 дней назад
ኢንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ስለ ምትሰጠዉ ትምህርት ቃለህወት ያሰማልን በእዉነት ኢድሜቸህን ያርዝምልን ቡዙ ተምሬበታለዉ ኢናመሰግናለን
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 5 дней назад
እንኳን ደህና መጣህ የሔወት መምህራችን❤❤❤❤
@MuluAbrha-f7i
@MuluAbrha-f7i 2 дня назад
Tbark tsegsh nuruln🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 дней назад
እናመሠግናለን ወንድማችን
@kellydavid7646
@kellydavid7646 4 дня назад
Thank you for sharing your knowledge. ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 дня назад
መምህር ብዙ ተምሬለው አመሰግናለው🙏
@zizumohammed683
@zizumohammed683 5 дней назад
ከጥፋቴ ለመማር እሞክራለው ያለፈው አለፈ ጽጸት ብቻ ምርጥ ትዳሪን ትግስት በማጣት በትኒወሁ ልጅ ይቅር በይኝ😢😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 дней назад
የወለዱ ባለትዳር ሲለያዩ የሚጎዳው ልጅ ነው ስለዚህ ለመስማማት ሞክሪ ጥፋተኛ ከሆኖሽ ይቅርታ ጠይቂው ይቅርታ ትልቅ እረፍት ነው ለብዙዎቻችን ግን ውርደት ይመስለናል😢
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 5 дней назад
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን።
@zizumohammed683
@zizumohammed683 5 дней назад
😢በእልህ እሱም አግብቷል እኔም አገባሁ ልጅ የቴም ሆነች ጸጸት ሊገለኝ ነው​@@user-ok1bt6wx1g
@dfdfg9066
@dfdfg9066 5 дней назад
እረ እኔን በጣምነዉ ዬሚሰረበኝ ወላሂ እኔ ግን መልስ አልሠጠዉም በተናደደ ሳአት አብሶ ብሪከርድ ​@@MelhkMediaOfficial
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix 5 дней назад
ያረቢ ሊላ ሂወት ካልጀመረ ታረቂ የልጂሺ አባት ጋር 😢
@M.yemariyamlijGabriel
@M.yemariyamlijGabriel 5 дней назад
ዋው በጣም ያምራል ቀጥልበት
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 5 дней назад
እኳን በሰላም መጣህ መምህር እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 5 дней назад
እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dd3ks3gt7r
@user-dd3ks3gt7r 3 дня назад
በጣም ነው ማከብራህ ወንድሜ እኔ ግን በጣም ከብዶኛለ ባሌ ውጪ ነው ሚኖራው ሁለት ልጆች አሉን ምንም መግባባት አንችልም በዓመት ለ1 ወር ይመጣል ታዲያ የስቃይ ጌዜ ነው ሰው አይል ቤተስብ አይል ሁሊም እንዳወራደኝ ነው ዱለም አለ በጣም ይቀናል ካየው ወንድ ጋር ሁሉ ይጠራጥራኛል አሁን ደሙ አንድ ሴት እራጉዝ እንደሆነች ነገራችኝ እኔ መፈታት እፈልገለሁ ግን እፈራዋለው በጣም ያስፈራራኛል ከቤተሰቤም እራቂለሁ ልጆቼ ብቻ ነው ያሉኝ በሁሉ ነገር ተስፈ ቆራጫለሁ ደክሙኛል
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 2 дня назад
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 4 дня назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@helymaru
@helymaru 3 дня назад
tsegishe tebarek abo yene hiwot new yawerakew 10q
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 2 дня назад
አመሰግናለው ይሄነገር ለኔትምህርት ነው
@sahra.selly00
@sahra.selly00 5 дней назад
እንኳን ደና መጣህ ወድማችን
@loveethiopia596
@loveethiopia596 5 дней назад
Enamesgenalen tebarek
@BirtukanHailu-qd8zo
@BirtukanHailu-qd8zo 5 дней назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
@madiyamd1610
@madiyamd1610 4 дня назад
እናምስግንል 😍🙏
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 5 дней назад
እኳንበሰላም መጣህ ፅግሺ❤❤❤አንደበተ ጣፋጪ አሏህ ይጠብቅህ
@mamaafrica4275
@mamaafrica4275 5 дней назад
Hule hule na ... fetari bezigudayi ewiketun yafesesebih sew neh , tebarik wenidime !!!
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 5 дней назад
Thank you for sharing ❤️ ♥️
@selamlemma3050
@selamlemma3050 5 дней назад
Thank you
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 5 дней назад
ቃለህወት ያሰማልን❤🎉
@abdukemal2918
@abdukemal2918 2 дня назад
Thanks
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 22 часа назад
እካን.ደህናመጣሕ.ወንድማችን❤❤❤
@betty.n5218
@betty.n5218 4 дня назад
You are amazing 🙏
@samera7145
@samera7145 5 дней назад
እዉነት ነው
@abrehatgebrhansgebrhans9400
@abrehatgebrhansgebrhans9400 5 дней назад
እንካን በሰላም መጣቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rj1oh6ds8p
@user-rj1oh6ds8p День назад
የኛ መካሪ ጎበዝ በርታ❤❤❤❤
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h 5 дней назад
እዉነት ❤❤❤
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 4 дня назад
Tebarek
@bhbg1261
@bhbg1261 5 дней назад
Enamsaginalen be gugut new mitabikachu🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@arebendris-nt4ko
@arebendris-nt4ko 5 дней назад
Thanks wendmachn kberln❤❤❤❤❤
@sababberaki-gm4ij
@sababberaki-gm4ij 4 дня назад
Tank you god Bless, You👍👍👍🌸💐🌷👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 5 дней назад
Mechem kemeto sew and huLet kategeberew new gn huLe satseLech sLe mtaqerbew mrt mkr betam amesegnaLoh anten yagebach set betam edLegna nat mknyatum meLkam tdar magignet edL sLehone 💖👏👏👏
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 5 дней назад
Amen Amen Amen Amen Amen ❤
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 5 дней назад
እውነት ነው የኔ ታሪክ ይመስላል እኔ ግን ተሳድቤ አላውቅም በጣም ዝምተኛ ነኝ
@user-df3us5qz4h
@user-df3us5qz4h 2 дня назад
Betam akbrhalew
@tigistgetinat2747
@tigistgetinat2747 5 дней назад
Waqayoo obsaa ogumaa hubanann nufii haa kenuu 🙇🙇🤲🤲🤲
@user-hs4lv6wy1y
@user-hs4lv6wy1y 2 дня назад
❤❤
@dgyd1773
@dgyd1773 4 дня назад
❤❤❤❤❤
@genetanigole1364
@genetanigole1364 День назад
❤❤❤❤
@user-ul5hc8zi6q
@user-ul5hc8zi6q 5 дней назад
🎉🎉❤❤❤❤
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@weletGabriel123
@weletGabriel123 5 дней назад
Bagaa nagaa dhufte gudda galatomi
@SamiraMohammad-vm5ts
@SamiraMohammad-vm5ts 3 дня назад
ani biyya orma jira worrii akka koti seenaa kiyya isiin him ani obsa fixadhee waggaa 3 obsee namni sun naa ganee amma karorii abdii kiyya narkaa badee kararaa jira kan jechan Demee kan hordofaa
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis 5 дней назад
እኔየስላአምስት. ሴትዪነኝ. ግን ምናይነት
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 5 дней назад
እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤❤❤❤❤❤
@user-zk3kf6xi4d
@user-zk3kf6xi4d День назад
ዛር ከባሌጋ ተጣላሁ ለዘጠኝ አመት አብረን ኖረናል የሰባት አመት ልጂ አለችን ለልጀ ሰል አይቸ እዳላየሁ አልፈዉ ነበር አሁንስ ደከመኝ እኔ ስደት ነዉ ያለሁት እሱ አገር ከገባ 3አመት ሁነዉ ስራ አይሰራም ቁጪ ብሎ ብር ላኪ ይለኝል ለሰወስት አመት ስልክለት ኖርኩ ካሁን ቡሀላ አልክልህም አልኩት ከዛ ሰደበኝ አለስሚ ስም ሰጠኝ ለአባትሺ ደዉለሽ ተናገሪ አንተ ተናገር አልኩት አዉልቂ እጥልሽ አለሁ አለኝ እኔም የራስህ ጉዳይ አለኩት ተዘፍዝፈሽ አይለኝ በተደጋጋጋሚ እኔ በሰዉ አገር በሰዉ ቤት እየደከምኩ እረፍት እኮን አልወጣ 😢😢😢 ልጂችን የያዘችት አክስቶ ነች ለልጂ የማስፈልጋት እየላኩ አሁንስ ደከመኝ ለምን ትመኩሩኝአላችሁ😢😢😢
@maryeDamtew
@maryeDamtew 17 часов назад
ለልጅሽ ስትይ ጠካራ ሁኜ እና ብር አትላኪለት ስራ እንዲሰራ በሰው አስመክሪው ችግሮቻችሁን ተነጋግራችሁ ለመፍታት ሞክሩ መጣላት ወይም መፋታት መፍተሄ አይመስለኝም በተረፈ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር የማይፈተው ችግር የለምና
@user-zk3kf6xi4d
@user-zk3kf6xi4d 16 часов назад
@@maryeDamtew አሚን ❤❤❤❤
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 5 дней назад
ግንኙነት፡ሲባል፡በጣሞ፡መጠነ-ሰፊ፡ነው። ግጭቶችሞ፡በመጠን፡ይለያሉ። ላንዳነዱ፡ትራሹን፡አውጣ፡አላወጣሞ፡ነው፡ለአነዳንዱ፡ክብር፡ማንነትዋ፡እያቆሰለ፡ሌት፡ተቀን፡የሚደባደብ፡ግንኝነት፡ነው። እንደዚሕ፡አይነት፡ግንኝነት፡ሞን፡ትመክራለሕ።
@jesusislord409
@jesusislord409 4 дня назад
Tsgye enodhalen
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 5 дней назад
እኔ እና ባለቤቴ ተራርቀን ነዉ የምንኖረዉ ልጆቼንም እራሴ ብቻዬን ነዉ የማሣድገዉ ነገር ግን የባሌን ስድብ እና ትችቱን አልቻልኩትም ምን ላድርግ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 5 дней назад
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን።
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 5 дней назад
@@MelhkMediaOfficial አመሠግናለሁ እደዉላለሁ🙏🙏🙏
@user-be6zo8it1s
@user-be6zo8it1s 5 дней назад
እህታችን ሠላም ላንቺ ይሁን እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ስለሆነ በእርሱ ፊት ጸልይ እግዚአብሔር አንደበቱን ይቀይረዋል በትዕግሥት እለፊ ስራገምሽ መሪቂው በመልካም አሸንፊው በእርግጠኝነት በቅርብ ጊዜ ይለወጣል
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 4 дня назад
Enmsgnl Ltgabutm Mlkam Tdar zbn Lalgbutm mlkmn Tdarysxn dwllny
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 дней назад
ስድብ ምንም ጥቅም የለውም ደገሞም ሀጥያት ነው
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 5 дней назад
ሌላውን፡መርገሞ፡ውሎ፡አድሮ፡ራስሕን፡መርገሞ፣ ነው። የሞትመርቀው፡ራስሕን፡መመረቅ፡ነው። በረገምክበት፡መጠን፡ራስሕንሞ፡የአእርግማኑ፡ተካፋይ፡ትሖናለሕ። በመረቅበት፡መጠን፡ትመረቃለሕ።
@user-fe4wv2zl8h
@user-fe4wv2zl8h 5 дней назад
❤❤
@user-gs3gg6xg6y
@user-gs3gg6xg6y День назад
❤❤❤❤
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis 5 дней назад
እኔየስላአምስት. ሴትዪነኝ. ግን ምናይነት
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 5 дней назад
❤❤❤❤
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis 5 дней назад
እኔየስላአምስት. ሴትዪነኝ. ግን ምናይነት
Далее
Crazy Girl destroy RC CARS 👩🤪🚘🚨
00:20
Просмотров 4,4 млн
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
Просмотров 12 тыс.
#фильм #кино #фильмы
0:55
Просмотров 3,1 млн