Тёмный

ለትግራይ አዲስ መንግስት ማቋቋም ለምን ተፈለገ..? - ክፍል 2 

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ
Подписаться 160 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@kalayu77
@kalayu77 4 года назад
Bekal Alamrew, a man of reason and rationality! Thanks for everything you are doing for this generation.
@tesfayberhane1374
@tesfayberhane1374 4 года назад
እኔ ለሁለታቹው በጣም እወዳችውላው ጎበዝች እግዚአብሔር ይባርካቹው ብእነት
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
በቃሉ እና ሀገር እናመሰግናለን እንወዳቹሃለን
@brhanegebre2321
@brhanegebre2321 4 года назад
I appreciate Hager well said
@leilee5313
@leilee5313 4 года назад
ዋው ሀገር እውነትም ሀገር ነህ
@yaredwoldu1914
@yaredwoldu1914 4 года назад
የእውነት በጣም ትክክል ሚዛናዊ ጋዜጠኞች ስለሆናቹ እወዳችዋለው ክበሩልኝ
@bfamille6953
@bfamille6953 4 года назад
በጣም ጥሩ ሰራ ነው እየሠራችሁ ያላችሁት
@brhanegebre2321
@brhanegebre2321 4 года назад
ሀገር ቀጥሎበት ጥሩ ስራ ነው ሀሌ ምትናገረው በቃሉ አንድ አንዴ ሐቁ አትሸፍነው
@adeyaddisuabay9435
@adeyaddisuabay9435 4 года назад
በቄ ና ሀገር ለዚች ሀገር እየለፋቹ ያላቹ ጋዜጠኞች ናቹ ተባረኩልን
@rayanbokra6776
@rayanbokra6776 4 года назад
በርቱ ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት ሚዛናዋ የሆነ ስራ ነው እናመሰግናለን ።
@hailetewlde2667
@hailetewlde2667 4 года назад
ተጋሩ ክትፈልጥዎ ዘለኩም ንኣቢ ሓላፊኡ ኢሰያስ ኢዩ ዝአዘዞ ይገብር ቃለመጠይቁ ራኣይዎ ብዛዕባ ሕገ መንግስቲ ኢሰያስ ዝቃወመን ዓንቐጽ 39ን ብቃንቃ ፈደራሊዝም ኢየን ኢዚ ኩሉ ዓበድበድ ነዚኤን ንምቁፃር ኢዩ ራያ ወልቃይት ናምሓራ ሂብካ ትግራይ ምብታን ሃብታማት ተጋሩ በብሓደ ውህሉል ግብሪ ዘይፈጸምዎ ገበን ኣመሳሚሶም ኣድክዮም ሓረስቶት ናይ ኣምሓራ ጌሮም ትግራዋይ ኣይኮንኩን ክሳብ ዝብል ኽጭፍጭፍ ኢዩ ስምምዖም ስለዚ ንወያኔ ደልዮም ኣይኮኑን ድላዮም ክገብሩ ዝክልክል ሓይሊ ስለዝኮነ ኢዩ ኢንበር ትግራዋይ ከይ በተንካ ኤርትራዊ ን ኢትዮጲያዊን መንነት ክስራሕ ቅድም መንነት ትግራይ ክፈርስ ኣለዎ ንክሊቲኡ ብዝበለጸ ካኣ ኔኤርትራ ጸገም ኢዩ ትግራይ ከላ ትግሪኛ ኤርትራ ኣይብተንን ኢዩ ኢንተ ተደምሲሳ ግን ኣብዝከድዎ ካለአ ትግሪና የለን ማኢኖሪቲ ይኮኑ ኢዚ ኢዩ ስምምዕ ኣቢ ኢሰያስ
@goitomteklehimanot8663
@goitomteklehimanot8663 4 года назад
It’s tru all what u said . Tigray will pay heavy price . Most Eritreans are supporters of the idea of tplf to be eliminated from this plant
@brukharegot3731
@brukharegot3731 4 года назад
ባክህ በቃሉ ዝምብለህ አትለፍልፍ ሀገር ቀጥልበት ትክክል ነህ ምክንያታዊ ነህ በቃሉ ግን ዝመብለህ የድሮውን እያነሳህ ትለፈልፋለህ ህወሓት የሰራውን አትናገርም ከሀገር ተማር
@helenmeressa6531
@helenmeressa6531 4 года назад
You guys are really example of a good journalism!!! 👌👍
@hailealumu8377
@hailealumu8377 4 года назад
ዋውውውው,,,ሀገር ትክክል ነህ,,, በመጨረሻ ያስቀመጥከው,,, የትግራይ ተወላጆች ኣ ኣ ላይ ዱቄት ሳይቀር እየተፈተሸ ነው እየተሳቀቁ ናቸው,,, ህወሕት 1/ ኣገር እየፈረሰች ስለሆነች ከዚህ ነፃ ነች 2/ ሁለተኛ ወደ 4 ኪሎ ፈፅማ መመለስ ኣትፈልግም,,ኣገረ ትግራይ በምስራታ ላይ ነች,,,ኣለቀ ደቀቀ,,,
@zzandh9487
@zzandh9487 4 года назад
ኦቦ እናንተ ሁለትልጆች ምችት ትሉኛላችሁ ከእድሜያችሁ አስተሳሰባችሁየበሰለ ትክክለኛሀገርውዳድ አላህእድሜናጤናከነቤተሰቦቻችሁ ይስጣችሁ
@nigistbesfat3578
@nigistbesfat3578 4 года назад
በጣም ጥሩ እይታ ነዉ
@ጓልራያራዩማእየጓልእቶምጀ
እትዮጵያኖች መጨረሻችን ያሳምርልን እንጂ በጣም ያስፈራል ሁኔታዉን !!
@salamma.2662
@salamma.2662 4 года назад
ዛሬ በቃሉ ብቻውን ተዋያይቶ ወጣ
@akberetgezae4268
@akberetgezae4268 4 года назад
ሃገር ሚዛናው የሆነ ነው የሚናገር በርታ
@teweldeyohannes9093
@teweldeyohannes9093 4 года назад
Thanks brothers
@hafteteklehaimanot8000
@hafteteklehaimanot8000 4 года назад
ሀገር ምክንያታዊና መርተዕ ያለው ሃሳብ እያቀረብክ ነዉ በቃሉ ደግሞ በደፈናዉ ሰሜን ኢትዮጵያ ያለውና ደቡብ ኢትዮጵያ ያለዉ መንግስት በደፈናው ሁለቱም ታወግዛለህ ይህ ትክክለኛ አደለም በሃሳብ የተደገፈ እያቀረብክ ይሻል
@benyamasgdom9182
@benyamasgdom9182 4 года назад
ሁለቱን ካላወገዘ አብይ ይገለዋል፣ብልጡ ይገባዋል።አብይ የሞኝ በትር ስለሆነ፣እያሞገስክ ነው መልእክትህን ማስተላለፍ
@brukharegot3731
@brukharegot3731 4 года назад
በቃሉ ፈርቷል
@alexandertsagay607
@alexandertsagay607 4 года назад
Tekikle
@sentayohuteka3509
@sentayohuteka3509 4 года назад
ሃገር ጎበዝ
@ggt620
@ggt620 4 года назад
ሰሚ ጠፋ እንጂ ትክክል ናችሁ :አረ የኢትዮጵያ መጨረሻ ምንድነው ? አረ በጣም አስፈሪ ነው የየራሳቸው ጥቅም ለማስከበር ህዝብ ትተውታል ዲሞክራሲ የለም እውነት ከተናገሩ ማሰርና መግደል ነው ስለዚህም ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹህ የምለው 🙏
@ELIAS533.
@ELIAS533. 4 года назад
ሀገር ምክንያታዊ የሆነ ሀሳብ ስላለው መልካም ነው
@abrhamdnglmaryamlij8230
@abrhamdnglmaryamlij8230 4 года назад
የትግራይ ክልል ብልፅግና የት ነው ያለው ሌላ ትግራይ አማራ ክልል ውስጥ አለች እንዴ ወይ adis abeba ውስጥ አለች መሰለኝ
@ethiopiafactfigure8645
@ethiopiafactfigure8645 4 года назад
ኦሮሞ እንዴት ከወያኔ ጋር ተወዳጀ! ይህ እድሜዬን በሙሉ ይገርመኛል!
@destagedy4330
@destagedy4330 4 года назад
ሰላም ነው ሰላም
@maharialemu89
@maharialemu89 4 года назад
ህውሃት ክልሉን በሰላም እየመራ ነው ለምን ኣተውንም ለማይ ረባ ብር ብላቹ ትግራይን ኣትኩን ካሁን በሃላ ትግራይ ኣገር ናት
@زهراءعبدالله-ج4ت
@زهراءعبدالله-ج4ت 4 года назад
በቃሉ በደፈናዉ ምተነትነዉ ሃገር ትክክልኛ ተንተኝ ቀጥሉበት
@amthebest4675
@amthebest4675 4 года назад
በቃሉ እንደማከብርህ ሁሉ ትንሽ ስነምግባር ይጎልሃል ብዙ ግዜም ሰወች አስተያየት ሲያስቀምጡልህ አይቻለው በቃ ልጁን አታቋርጠው በጣም ይደብራል መልሰህ ብታየው ውይይታችሁን ትማራለህ ወይ ደግሞ ሰዐት መድቡ!!!
@ፍጹምሰላም
@ፍጹምሰላም 4 года назад
ፕሮግራማቹ ቀጥሉበትበጣምጥሩነው አንደነገርግን ልበል በየመንና በሳውዲ እየተሰቃዩ ያሉ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ናቸው ስለእነርሱም አንድ ነገር በሉ
@Lola_Lili
@Lola_Lili 4 года назад
ሀገር talks to much bullshittttt leza new yemiakuartew
@amthebest4675
@amthebest4675 4 года назад
@@Lola_Lili አንድ አይነት ባህሪ ያለው ሰው ይስማማል አንተም እንደ በቃሉ አይነት ሰው ትሆናለህ!
@samirawitsamirawit8815
@samirawitsamirawit8815 4 года назад
በቃሉ እባክህ ሀገር አታቃርጠው በተረፍ በጣም ገበዘች
@t.d.fmedia8422
@t.d.fmedia8422 4 года назад
Tkkl neh enim chenkey gobez sew nw hager asteway nw
@ethiopiafactfigure8645
@ethiopiafactfigure8645 4 года назад
ኦሮሞ እንዴት ከወያኔ ጋር ተወዳጀ! ይህ እድሜዬን በሙሉ ይገርመኛል!
@arefaynesolomon
@arefaynesolomon 4 года назад
@@ethiopiafactfigure8645 ፦ሊገርምህ ኣይገባም፡ የፖለቲካ እውቀቱ ስለሌለህ ነው የሚገርምህ። እንጂ በፖለቲካ ባህሪ ቋሚ ጠላትና ቋሚ ወዳጅ የሚባል የለም። ማንኛውም ፓርቲ ይሁን ዛሬ ቢያጠፋና ብትጠላው ነገ ደግሞ ተስተካክሎ ከመጣ ወዳጅህ ይሆናል። ከፓርቲዎች ጋር የቆረበ ህዝብ የለም።
@endalegebretsadik2842
@endalegebretsadik2842 4 года назад
ሰላም ነው በቃሉ በዚህ አጋጣሚ አደንቅሀለው አመሰግንሃሀለውም አሪፍ አሪፍ ሀሳብ ነው እምታነሳው። የኢትዮጵያ ጉዳይ በጣም ነው ድክም ድክም ነው እሚያደርገው ፅናቱን ለእናንተ ይስጥ ሁልግዜ ብሀጉር ጉዳይ ለምትሰሩት በተለይ በአሁኑ ሰዓት። እውነቱን ልንገርህ አብይ ትግራይ እንድትገነጠል ይፈልጋል ልክ ስትገነጠል ከዛን ከኢሳያስ ጋር ሆነው ይወጓታል ፣ ኢሳያስም በቀሉን ይወጣል ፣ትግራይን ልክ እንደ ኤርትራ እንድትዳከም ያደርጓታል ይህንን ነው እሚፈልጉት ይመስለኛል ። ግን ህይወት ይቀጥላል ሰላም ለሁላችን
@ts2677
@ts2677 4 года назад
ህወሓት. መቸም ተመልሳ. አይመጣል. ርግጠኛ. ነኝ. ህወሓት ወደ. ማሃል. አገር. ከሐጣ. ከትግራይ. ህዝብ. የመጨረሸው. ይሆናል. ደሞ ህወሓት. አይታወቅም. ቻሉ. ብላ. ሄደ ግን. አልቻሉም ;: የኢአህደግ. የሚያስፈረሰው. ይኢአድህግ. ነው :: መቸም. ህወሓት. ጦርነት. አይፈልግም. 5&6 ትታ. የመጣ ነው. እና ማህል. ሃገር. ያሉት. ግን አያውቁም የጦርነት. ክሳራ. ::ትግራይ ህዝብ. መሮታል ጦርነት. ሰላም. ብቻ. ነው. የሚፈልገው
@axum5878
@axum5878 4 года назад
👌👌👌👌👍👍👍
@TiruMedia18
@TiruMedia18 4 года назад
ጋዜጠኞቹ ጎበዞች ናችሁ ግን ጠቃሚ ኮሜንት የሚሰጣችሁ ለውይይታችሁ መጣኝ ጽንፈኝነትን ትቶ ሃሣባችሁን የሚቀበል ተመልካች አላገኛችሁም
@leylam.d2945
@leylam.d2945 4 года назад
Bertu
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 4 года назад
በቃሉ እርጋታን ብታክልበት እና ሀገርን ባታቋርጠው ጥሩ ነው::
@Lola_Lili
@Lola_Lili 4 года назад
ሁሉም አይሰጥህም። ቁጡነቱ ድክመቱ ነው እሱም ያውቀዋል ባይችል ነው ያልቀየረው። We need to accept
@kiddugebrehiwot4091
@kiddugebrehiwot4091 4 года назад
One of the solutions of the political crisis in Ethiopia is national dialogue involving all political parties and other stakeholders. Hence, it would be helpful to focus on promoting national dialogue.
@cuggifjvtvt6316
@cuggifjvtvt6316 4 года назад
እውነት መወጣት ጡሩ ነው ጤና ይስጣችሁ
@mm-yv1vp
@mm-yv1vp 4 года назад
l appricate the way you explained facts please take care of your self
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 4 года назад
በቄ &ሀገር እናመሰግናለን
@leilee5313
@leilee5313 4 года назад
እረ በቃሉ ተቅለበለክ ሀገር ግን እንዴት ያለ ቤተሠብ ነው ያሳደገህ ትእግስትህ በጣም ይገርማል ነገር ግን እውቀት ህ አየታገተብህ ነው
@alemtsehayberhe6634
@alemtsehayberhe6634 4 года назад
It’s ture💕💕💕💕
@alifitwi9220
@alifitwi9220 4 года назад
You guys are so good, I would say from here on Tigray should call it independent country.
@hailealumu8377
@hailealumu8377 4 года назад
ለኣምበጣ ማጥፊያ የተገዛ የሚከለክልና የሚዘርፍ ፀረ የትግራይ ገበሬ መንግስት ኣብረህ ኑር ካልከኝ ሞኝነት ነው
@safihussein4234
@safihussein4234 4 года назад
Nice conversation you guys keep Rap
@BerheKidane-hi7oo
@BerheKidane-hi7oo 27 дней назад
ሀገር ህወህት ወደ ከፍተኛ ስልጣን የመምጣት ፍላጎት የለውም አስፈላጊ የሆኑ በፌደሬሽን የትግላይ ተወካዮች በፓርላም ተወካዮች እንዲኖሩን እንደሀገር የሚወሰኑ ነገሮች ሲኖሩ ድጋፍም ተቃውሞ የመስጠት እድል እንዲኖረው ይፈልጋል
@BerheKidane-hi7oo
@BerheKidane-hi7oo 27 дней назад
ህወህቶች የፌደራልን ህግ በየንብ ስለሚያውቁት ማንም በቀላሉ ልያታልላቸው አይችልም
@yishaklegesse6724
@yishaklegesse6724 4 года назад
አሁን ተመቻችሁኝ ነገር እየገባቹሁ ማለት ነው ቅድምያ ለሰዎች ከዛም ለሀገር
@ethiopiafactfigure8645
@ethiopiafactfigure8645 4 года назад
ኦሮሞ እንዴት ከወያኔ ጋር ተወዳጀ! ይህ እድሜዬን በሙሉ ይገርመኛል!
@سالمالراشدي-ز2ل
@سالمالراشدي-ز2ل 4 года назад
Tigray Tigray TPLF tigray TPLF hade eina
@arefaynesolomon
@arefaynesolomon 4 года назад
እኔ እስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ ካሉት ጋዜጠኞች፡በጣም የማደንቃችሁ፡ ጋዜጠኛ በቃሉና ጋዜጠኛ ሃገርን ነው።የጋዜጠኝነት ሙያ ኣንዱን ደግፎ ኣንዱን መጥላት፡ወይም ስልጣን ስለጨበጠና ስላልጨበጠ ሚዛንን ማዛባት ሳይሆን ለሃገርና ለህዝብ የሚበጀውን በማየት የኢትዮጵያ የመበታተን ኣደጋ ያንዣበበባት መንስዔውን ምንጩን በመፈተሽ ለህዝብ እውነታውን ማሳወቅ ነው። ያለበለዚያ ግን፡የማይነጋ መስሏት እንደሚባለው፡ ይህ ሁሉ ትርምስ ያልፍና፡ ሁሏም በተናገረችው የሓሰት ቃል የምታፍርበት ግዜ እሩቅ አይሆንም።ከታሪክ ተወቃሽነት እራስን ማዳንም ኣንድ ብልህነት ነው። የምታቀርቡት ፕሮግራም እየተሰነደ ስለሆነ፡ ማንንም ሳትፈሩና ሳትመሳሰሉ እውነታውን ለህዝባችሁ የማቅረብ ሞያዊ ግዴታ ኣለባችሁ። ስለዚ በርቱ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆናችሁ እውነትን መናገር ዋጋ እንደሚያስከፍል ኣውቃለሁ፡ ዓለም ላይ ያሉት ሃገረት ኣሜሪካ ትሁን ምዕራባውያን ይህን እናንተ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ኣሁን እየገጠማችሁችሁ ያለውን በነጻነት እውነታውን መዘገብ ያለመቻልን ችግርና ጫና፡ በሺዎች የሚቆጠሩ ያደጉት ሃገሮች ጋዜጠኞች ዋጋ ከፍለውበት ያመጡት ነጻነት ነው ከሃገራቸው ኣልፈው ስለሌላውም ሁሉ ክፍለ ዓለም ህግ ኣውጥተው ኣድማሳቸውን ኣስፍተው የምናየው።ስለዚ ያለ መሰዋዕትነት ድል የለም። ጠብመንጃ ይዞ ከሚዋጋው ወታደር በላይ ኣንድ ጋዜጠኛ ምንም ጠብመንጃ ሳይዝ የሚያደርገው ትግል የበረታና ዋጋ የሚያስከፍል ነው።ውጤቱ ደግሞ ለሃገርና ለህዝብም ትልቅ መቀይሮ የሚያመጣ ነው። የሃገር ዕድገትና ስልጣኔም በዚህ ውስጥ የተካተተ ነው። ስለዚ በርቱ ስለ እውነት ብቻ ቁሙ፡ ትንታኔ ስትሰጡ በማስረጃ የተደገፈ ቢሆን ይመረጣል። ለዛሬ በዚ ላብቃ ደህና ሁኑ።
@arefaynesolomon
@arefaynesolomon 4 года назад
ከእውነት ጋር የተጣላ መንግስት እድሜው ኣጭር ነው። መንግስት ከህዝብ ከወጣ፡ የህዝብን ፍላጎት መፈጸምና ለህዝብ መታዘዝ እንጂ፡ የንግስና ህልምንና የራሱን ኣይዶሎጂ ሊጭንብህ ከመጣ ግን፡ ግዜው ይርዘም ይጠር ተሸናፊ ነው።
@jemilaali207
@jemilaali207 4 года назад
*#ለቀጣይ** መንግስት እንዴት ይቃቃም በሰላም ያለ ደም ያለ ጦሩነት እንጂ ያለውስ ያበቃለት ነው ኩንትራቱ የጨረሰ በዘበኛ ተጠብቆ ያለ ግለስብ እና ሆድ አደሮች ብቻ ነው ያለው መንግስት ሆኖም አያቅም አይሆንምም#*
@leilee5313
@leilee5313 4 года назад
በቃሉ አላምረው ለምንድነው ግን ሰለ ኢዘማና ሰለ አብን ውይይት የማታረገው ለምንድነው ሰለ ህዋህት ብቻ ናላህ እስከሚዞር የምትሞግተው
@jemilaali207
@jemilaali207 4 года назад
*#ህገመንግስት** ፈርሰዋል የለም በህግ እየተመራች አይደለችም ሀገሪትዋ በገጥ ወጥ ነው የምትመራ ያለች#*
@yonatan8504
@yonatan8504 4 года назад
Abiy has been running away from national dialogue and forum...he is power hungry dude.. national dialogue is critical
@jemilaali207
@jemilaali207 4 года назад
*#የስልጣን** ማራዘሚያ ዜዴ ክልሎች እርስ በእርሳቸው ሰላም ለሞሆን መስርስት ሳሆን ግጭት ማበራታት አይቶ እንዳላዩ ዝም ነው ና ከ ገሮቤት ሀገርም ሰላም እንዳይኖር መስራት ነው አቢይ አህመድ በሰላም ግዜ ስልጣኑ ማራዘም እንደማይችል ያቃል#*
@danielgebrehiwet3491
@danielgebrehiwet3491 4 года назад
ጨቅላውን አባት ኢሱ ሂወታቸዉ በ ጌታቸዉ ኣሰፋ ሰር ናቸዉ ዶሮ እርዝመት በተአሰራት የተፈታት የማስላት
@awtardagne3879
@awtardagne3879 4 года назад
ሁሉም ትንታኔቹህና አስተያየታቹህ ለአንድ ወገን ያደላና መንግስትን ብቻ ማብጠልጠል ለአንድ ጋዜጠኛ ስነምግባር አይደልም ለእናንተም አይጠቅምም የምትሰጡት ትንታኔና ሀሳብ ከግነትና ከብሄርተኝነት ነፃሁናቹህ ስጡ፡፡
@adyatger6588
@adyatger6588 4 года назад
He doesn' t know about the low only his concern about his power.
@jemilaali207
@jemilaali207 4 года назад
*#የፈደረሽን** ምክር ቤት ና የህዝብ ተወካዮች የ 5 ዓመት ኩንቱራታቸው ጨርሰዋል በቃ ህዝብ ውክልና አልሰጣቸውም የሚያወጡት ማንኛው ህግ ተቀባይነት የላቸውም በኮማንድ ፖስት ወታደራዊ ሀይል ነው ያሉ ይህ ደግሞ ሀገር ለማፍረስ ያፋጥንስል ለጦሩነት አደጋ ያፋጥናል ምንግስት የለም ህዝብ የወከለው በቃ#*
@kukuaddisaddis9813
@kukuaddisaddis9813 4 года назад
min aynet dedeb nehe?
@temesgenferrari4376
@temesgenferrari4376 4 года назад
You guys are truly Ethiopian !!!
@attwtt8795
@attwtt8795 4 года назад
የኢትዮጵያ መንግሥት ተብዬው ቀጥታ ትዕዛዝ ከኢሳያስ አፈወርቂ እየተቀበለ ነው ሀገሪቷን እያመሠ ያለው ፡ የኢትዮጵያ ወጣት ለአንድ አንባገነን አንባ ገነን መንግሥት ውግንናን ትቶ ለነፃነቱ ለሀገሩ ቢታገሉ መልካም ነው ፡፡
@hunbelewzelalem973
@hunbelewzelalem973 4 года назад
Bekalu is great.
@benyamasgdom9182
@benyamasgdom9182 4 года назад
thanks both ,አብይ እንዳያስደድላቹ ጠንቀቅ
@astatekeenawa9325
@astatekeenawa9325 4 года назад
Eena man lemenachu tegntelu 39 39?????
@Lemishe
@Lemishe 4 года назад
በኮሜት አስተያየት ይስጡን አልክ እንግዴው የብልፅና አመራሮችና አሁን ለውጥ ብለን የተቀበልነው እናተን ከየመንደሩ እንዲጠርግልን ነበር ያነን ግን አላረገም ለ27 አመት ሙሉ መሬቲ በየቦታው ቆርሳችሁ ስወስዱ ስቸበችቡ አገር ስታፈርሱ ህዝብነነ ከባችሁ ስበዘብዙ ኖራችሃል አሁነም በየሚዲያው እየወጣቻችሁ አገር ማፍረስን ቀጥላችሁበታል ይህን የምታረጉት የአማራ ርስት መሬትን ወልቃይት ራያን ዘርፋችሁ ቀምታችሁ ልፈረጥጡ ነው የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ አችሉም አይደለም የአማራን መሬት ይዛችሁ ልቀጥሉት ቀርቶ ያችን እፍኝ መንደራችሁን መቀሌነ አዲግራትን ከመወረር አታድኑትም እናተ አናሳ ብቸኞች ስሙ መጀመሪያ ሰላም የምትኖሩ ከመጥፋት የምተርፉት ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን በተለይ 50 ሚሊዮን የአማራን ህዝብ እግር ላይ ወድቃችሁ ይቅርታ ጠይቃችሁ መሬቱን መልሳችሁ እንቅስቃሴ ማረግ ትችሉ ይሆናል አለበተዚያ ከኤርትራ እስክ ኢትዮጵያውያን እናተን የሚያወድም ቦንብ ተቀብሯል እየተቀበረም ነው ተወደደም ተጠላም የኢትዮጵያ ህዝብ በግ በሆነበት ዘመን 1983 ብዙ ሴራ ቁማር ቆምራችሁበት ደሙን ጠጥታችሃል አሁን ፍየል ሆኖ የተናዳፊውን የሌባን የወንበዴውን የባንዳውን ዘር መርዝ ለማክሸፍ ፍየሎቹ የኢትዮጵያን ህዝቦች ቅጠሉን አግኝተውታል የናተ አባት አባይ ፀሃዬ በአንድ ወቅት ያሉት ትክክል ነው እኛ የትግራውያን ተወላጆች ዘራችን ደማችን አኬል ዳማ ሆኖ የሚቀረው ወልቃይትና ራያ ላይ ነው የሚሆነው ስለዚህ ህወሓት በወልቃይትና ራያ ላይ ስሩ ነቀል መዘቻ መክፈፈት አለበት ብለው ነበር ደረሰ ቻው ስራች ሁ እየከፈላችሁ ነው
@tsehaygoshu614
@tsehaygoshu614 4 года назад
በቃሉ መንግቱ ሐለማርያም የሰራው የማታውቅ ከሑን ታሪኩን የሩቅ አይደለም መጠየቅ ትቸላለህ ህዋሐት እንደመንግሰቱ ሐይለማርያም አይደለም የትግራይ ህዝብ እየተገፋ አይኖርም
@JdJj-nx4xw
@JdJj-nx4xw 3 года назад
Mefenqle mengst liyadergu asbal malet new!
@bellysam2367
@bellysam2367 4 года назад
ውይይታቹህ አደንቃለሁ በአሁኑ ሰአት የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ኮንደም ሆነዋል
@angesomtadese5977
@angesomtadese5977 4 года назад
አንድ ነገር አለ ለምን ኣብ ሱዕዲ ዓረብ ዘለው ዝተኣሰሩ ለምን አንድ ቀን ለተናገሩ ለምን ዝም መረጣች
@sooqusabya3704
@sooqusabya3704 4 года назад
በቃሉ እና ሀገር በረቱ በቄ ግን ትንሸ ለዘብተኛ ብትሆን ጥሩ ነበረ
@bisratgebrehiwot1350
@bisratgebrehiwot1350 4 года назад
Tigray people and the leading party TPLF are working to ensure demonstration, peace and security, economy growth and good governance this is not for propaganda you can cross check everything by data. I hope other state will do same things in the future.
@tesfabcha8165
@tesfabcha8165 4 года назад
Hager tkkl new yalekew beparlama weym bemkrbetu afegubaew suggestion mestet aychlm yemkrbetu wusane bcha new menager yemchle, bekalu astekakl slalu adelem ewunetu new enji
@maharialemu89
@maharialemu89 4 года назад
ተሳስተሃል ካሁን በሃላ ሕውሃት ስለትግራይ እንጂ ስለኢትዮጵያ ይናፍቃቹዋል
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 4 года назад
ቃላት መሰንጠቅ አያዋጣም
@samrawitberhane1512
@samrawitberhane1512 4 года назад
Every single one of them should put their ego aside and try to think what our next step will be if its war if its peace but at the end of the day we are ethiopians if we dont have unity we wont have nothing
@abrahamsahilu4438
@abrahamsahilu4438 4 года назад
Higawi Mitch's Silealhone
@hkidanu
@hkidanu 4 года назад
I used to think that you guys are genuine and analyse issues objectively. But Bekalu doesn't stick to current issues. Besides, he talks too much and he doesn't give space to Hager, who is patient and who analyse issues unbiasedly.
@nuredin537
@nuredin537 4 года назад
Bekalu, U spoiled....!
@Toli_Man
@Toli_Man 4 года назад
My father from Tigray was grown fighting for freedom. Unlikely Adem Farah was grown drinking camels milk. He doesn't know what politics is and he doesn't know where he is. It is very shameful speech from him.
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 4 года назад
Yemigermew tigray leraswa hizibna tigrayin satilema ke gibir tebilo be billion eygeberech yesidib wirjibign mekebelwa yemysazin new ahunim yih hulu gagata raswaun lalemechal yemideregew yale filmya yigermal yasazinalim ::
@attwtt8795
@attwtt8795 4 года назад
በሮቲ
@goitomteklehimanot8663
@goitomteklehimanot8663 4 года назад
Yasiku enzi ligochi , it’s seems like that they are in a cofe shop. Amharic version tplf
@mitslalkahsay2391
@mitslalkahsay2391 4 года назад
wodajochie Selamn sibeku Tetsieno asadari hunu kebad new wuyiyit fiteru Amlak yirdan
@abrhamdnglmaryamlij8230
@abrhamdnglmaryamlij8230 4 года назад
ወንድሜ ህወሓት ሰው ገድሎ አያቅም እነዛ ምትላቸው 58 -169 ሰው የተገደሉ ትግራይ አይደለም ብታስተካክለው ይሻላል ትግራይ ህዝብ ብክብር እየኖረ ነው እሺ
@Lola_Lili
@Lola_Lili 4 года назад
3 ጊዜ በስመ አብ በል ለዚህ ቅጥፈት
@alazarandu3637
@alazarandu3637 4 года назад
የምን ቴብል ላይ መቀመጥ ነው:: ሃገር መሰረትን እያላቹህ አይደል መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቹህ ካለ እኮ ቆየ የኢትዮጵያ ህዝብ:: ያ ሁሉ ጉራ ፉከራ ቀረርቶ እምበር እምበር የት ገባ:: ገና ካሁኑ መሽናት ጀመራቹህ:: አይ ወያኔ እና የትግራይ ህዝብ ፍፃሜያቹህን እያየን ነው:: በአንድ ቀበሌ በአንድ ሌሊት ምስኪን አርሶ አደር አማራን ያረደና ያሳረደ ህወሃት ትህነግ እንደሆነ የአማራ ህዝብ መዝግቦ ለታሪክ አስቀምጦታል ጊዜው ሲደርስ እንነጋገራለን::
@jizelekule6367
@jizelekule6367 4 года назад
አገር ገና ስህተት ተናገርክ ልበል? ህወሓት ካሀሁን በኃላ ወደ አራት ኪሎ ለመመለስ ብታስብ መቸረሻዋ ይሆናል፡፡ እንዴ ትግራይ ተንቋል ማለት ነው፡፡ ካሁን በኃላ መመለስ የሚያስብ አይመስለኝም፡፡
@yonatan8504
@yonatan8504 4 года назад
Both of them should tone it down..I wish tplf was calmer as older and more experienced party as they are...at the very least, they can be role model for next generation..
@jemilaali207
@jemilaali207 4 года назад
*#መንግስት** የለም#*
@tesfabcha8165
@tesfabcha8165 4 года назад
ante Hager betam eyasakkegn new lela Ethiopia alech kkkkkk zm belew mnm madreg aychalm Ngus selehone
@alexbaria4888
@alexbaria4888 4 года назад
Hager enye endemimeslegn bleh atnager.
@attwtt8795
@attwtt8795 4 года назад
በቃሉ ብልፅግንናንና ኢህአዴግን አንድ አድርገህ ስትፈርጅ በጣም ሚዛናዊነትህን ታዛባለህ ፡ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ መናገር እያፈረ ነው እንጂ ኢህአዴግ ማረኝ እያሉ ነው አንድአንዱ በግልፅ እየተናገረ ነው ፡ ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ እያለ ነው፡፡ በአጠቃላይ እናንተ እንዲህ ስለሀገራችሁ ስትጨነቁ ሌላው ግን እኔ ሆዴ አይጉደል እንጂ ምንቸገረኝ የሚሉ ወጣቶችና ጋዜጠኞች ከእናንተ ሊማሩ ይገባል ፡፡ከሀገር በላይ ማንም የለም ፡፡
@Kgi95
@Kgi95 4 года назад
As of today Abby Ahmed’s sit is officially “EXPIRED” . We have to call him የቀድሞው ጠ.ሚ።
@magnateff6397
@magnateff6397 4 года назад
Wait a minute, we need to discuss realities. citizens have committed crimes leaning on govts organs.
@birhanekidanu9414
@birhanekidanu9414 4 года назад
Enamesginalen silewunetach hager and bekalu keahun behaula keyehlgotach beheresobech eyetegotetin menor selchitonal kengdi mikeren yebeletsegech Hagere tigray bekirbu mesirat new yane ereft enagenalen
@semeretadesse2368
@semeretadesse2368 4 года назад
Jegnoch nachu. Lerasachu Eyetetenekekachu gn.
@Nathnahom
@Nathnahom 4 года назад
How is it possible to form a government for Tigray in AA? This is the cheapest dictatorship ignoring 2.7 million Tegaru who elect their representatives! We can’t stop those big mouths from talking but to the people of Tigray it is the Right time to stand against those cheap elements in the Federal Government ! This is the time to see if the Defence force is for people or against !
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 4 года назад
በየተራ አውሩ እንጂ
@danielmichael6922
@danielmichael6922 4 года назад
It is time for Abiy to start packing and find a place to go. Three years of absolute chaos is too much for a poor country. If it was not for TPLF and the people of Tigray, Abiy would have pooped on every Ethiopian's head just for his honor. The people of Tigray are the savior of Ethiopia all the time. But, this historical tradition of Tegaru which is saving Ethiopia should end at one point. All other Ethiopians should stand for their own right. Where is Abiy going ? Abiy knows very well that his new place is a jail. Either he left peacefully or deposed, he is still going to jail. He has a lot of blood on his hand. His lists of crime are way more than what Mengistu did in the entire 17 years. This alone makes Abiy to fight and die. He is not going to give up easily. He is going to use each and every one of his Republican guards. Let's wait and see. Bekalu and Hager keep your cameras rolling these days. There is a lot of news coming out of Abiy's office. Ready !!!
Далее
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 3,1 млн
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 106 тыс.