Тёмный

#ለኑሮየ 

hayat tube
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 612   
@hayattube4879
@hayattube4879 10 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LU4gXtDFc78.htmlsi=SB0mXDmEJqLn-iOB ላይክ አድርጉ እውነታው ይሄ ነው ላይክ ስብስክራይብ አድርጉ👍👍👍👍
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 10 дней назад
ዝምበያቸው ወረኛ ሁል ከዚህ በላይ እንደት ሁና ግርግር አይ ሀበሻ ባለኮመሜቶች አትጃጃሉ ያላችሁበትን አትርሱ ምን ይወጣለታል ይሄ አገጋገሯ ውጭ ኮሜተሮች መችም ዝምበያቸው ምንሁነሽ ዝቅ አልሽ ደህና ነሽ እድ ህልም አገር ትግባና ትሞክረው ቀልድ መስሏታል 😅
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 10 дней назад
እም ላይ ተዝርከርከች እስቲ ትርክርክ ሁላ እባብ ሀገር ተቀምጦ መበበን አይ ችግር ወንድ ማለት አገር ገብቶ ነው ዝምበያቸው ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 10 дней назад
አልሀምዱሊላህበይ የባሠአለ አሁንበሠዋገር ከመከራተት እንዳች ሀገሬ ገብቸ በኖርኩ እናማ ላቀችንአሠሪ እሣቱ እንዳይጎዳሽ
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 10 дней назад
ሁሉም ቤቱሸሽጎት እንጂ ስር አለ የባሰ እሷ በኛ አገር አኳያ ፏብላ ነው እም ኖረው እና ኢትዮጵያ በሳት እጂ በኤሌክትሪክ አለደ ርስት አዳድ ነው ኢትዮጵያ እኮ ነው አገሩ አገራችንን አንርሳጂ ይሄሁኖ የባሰ አለው ስንት ሰላም በሆነልን
@hayaomar8089
@hayaomar8089 10 дней назад
አረእናትየቺገረየለውም የአደገንበትነው አያሳፈረምእ
@ToybaToyba-s7s
@ToybaToyba-s7s 10 дней назад
ይሄኮ ሁላችንም ያደግንበት ነው አሁንም ስንገባ በዚሁ ነው የምንጋግረው😅😅
@ሀቢባአበይሙድ
@ሀቢባአበይሙድ 10 дней назад
😂😂😂😂 አወ
@Hamezya
@Hamezya 10 дней назад
በትክክል
@mnegnyewlolijmeryem3797
@mnegnyewlolijmeryem3797 10 дней назад
አዉ
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb 10 дней назад
አወ የማይቀርልንን😂
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z 10 дней назад
እና እር ቶሎ ህጄ እስከምጋር ነው የቸኮልኩት እንሻእላህ አላህ ቅርብ ያርግልኝ
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t 10 дней назад
ትክክለኝ ኖሮ የምታሳይው አች ብቻ ሀዩ የሌላው የውሽት ኑሮ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 10 дней назад
ሳህ,ደምሪኝ🎉
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z 10 дней назад
እር ማንም የውሸት ንሮ አይኖርም ተሳስተሻል ሚድያ እሚወጡ ሴቶችን አልወድም እንጅ ይች ትክክል ናት አልልም ምክንያቱም ስንት ለትዳራቸው እሚለፉ አሉ ግድ ሚድያ ላይ ስላለቀቁት ነው
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 10 дней назад
ትክክል ነሽ ወላሂ እኛም አገር ገብተን ስንት ሁነን ነው የመጣነው ይሄ ቀላል ነው እኔም አንድም ሚድያ የምትወጣ ሴት ግን ስንት አለ ቤቱ የሸሽገው
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 10 дней назад
ግድ እሚድያላይ ስንል ወጡ ነው እንደ ስንት እሚለፉ ካረብ ሀገር ሂደው ቆላ ሳይቀር እሚከራተቱ ስንት ናቸው
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 10 дней назад
ጉረኛ ሁላ ሞያ የለላት ሴት ናት አትዝረክረኪ ያለችሽ ሞያ ያለው አይልም😊
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
ማር ደምሪኝ
@ToybaAhmad
@ToybaAhmad 10 дней назад
ሳህ
@GoAs-b9m
@GoAs-b9m 10 дней назад
እህት። የት። አገሪ።።።ልጅንሽ። በሪች።።።።እህት
@hfhfbdbx4445
@hfhfbdbx4445 10 дней назад
ሰው እደቢቱ እጅ እደጎረቤቱ አይኖርም ደግ አረግሽ ጠካራነሽ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
ደምሪኝ ውደ
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
ማሬ ደምሪኝ
@azainab2799
@azainab2799 9 дней назад
የሀዩን ኑሮ ሁላችንም እንመኘዋለን ከቤተሰብ ጋር መኖር በራሱ ትልቅ ነዉ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
የተቀመጠ እኮ ብዙ ያወራል ዝበያቸው ሀዩ እጀራሺ ቆጁ ነው ያሰታውቃል ማሻአላ
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
ደምሪኝ ውድ
@emukal
@emukal 9 дней назад
ኑሮ ካሉት ይኖራል ማንንም አትስሚ ሀዩዬ ሲቀጥል ምጣድሽ ማገዶ እንዲቆጥብልሽ የምጣድ ስብርባሪ ወይም ቦሌኬት ካለሽ ዙሪያውን ደፍነሽ በጭጋ ልክ እንደ ላቀች ምጣድ መጠቀም ትችያለሽ እግርሽንም እሳት አይለበልብሽም
@zenatali7913
@zenatali7913 10 дней назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ሀዩ ማዳምቤትተቀምጣ መጥፎ ኮመንት ሉምጽፍ መልስ አትስጭ
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
ዙዙየ ደምሪኝ
@raheemakader7352
@raheemakader7352 10 дней назад
ሀዩ ጎበዝ ነሽ በርች ያንችን ኑሮ ማንም አኖርልሽ አንች ነሽ የምትሮሪው ለወሬኛ ቦታ አትስጭ ጠንክሪ ደሞ ውበቱን ደፍቶብሻል ማሻአላህ አብሽሪ
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
እህት ደምሪኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 дней назад
ሀገርገብትወባዪት
@በስደትያለቀልጂነት
@በስደትያለቀልጂነት 10 дней назад
በአለን ነገር ተብቃቃተን አመስጋኝ መሆን ነው ጠንክሪ ዝምብለሽ ስሪ ቤት የሌለው እሚበላው የሌለው አለ
@የናቴልጅ
@የናቴልጅ 10 дней назад
የተወለድን ያደግንበትን ኑሮ ምትኖሪው ኣንቺነሽሽጀግና❤❤
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
እህት ደምሪኝ
@ToybaSeid-uk6ur
@ToybaSeid-uk6ur 10 дней назад
መሻአላህ ነሺ በጣም ደስ ይላል ዙሪያውን በድጋይ አድርገሺ በጭቃ ምረጊው እሳቱ እንዳይጎዳሺ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 9 дней назад
እህቴወላሂእኔምእንዳችነኝአልሀምዱሊላህአንዳዷችወላሂሙያየሚባየላቸውእኔሰፈረስላየሁነውእኔአግብቸየእናቴጓደኘኞችመጣሊውኝወላሂእናበጣምተደስተችእናቴበለሟያናትአችጀግናነሽ😢ወላሂዝምበይቻው
@na3eemaseid892
@na3eemaseid892 10 дней назад
ጉበዝ በረች ያደግንበት ነው
@SebelyouTube-p8r
@SebelyouTube-p8r 10 дней назад
ዝም በያቸው እህት ሞክድ በክረምት ሲለቀለቅ የት አገር ነው የለመዱት ሲቀጥል የብረቱም እዳልሽው ውሃ ያዝላል አንች ስራሽን ስሪ ለወረኛ ቦታ አትስጭ
@እሙሂራ
@እሙሂራ 9 дней назад
ማሻአላህበርች ግንምጣድሺን በተቻለሺአቅም ግዜወይቢሆንም ምረጊው አንደኛ ማገዶምይቆጥብልሻል ሁለተኛ እሳቱም አይለበልብሺም ቅጠሊእዳይጎዳሺ በተረፈ በማብራትእጀራ ከምጋግር በዚህነውእኔም የምመርጠው ወዙንየሚተፋውይህነውማብራትወዝየለውም በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muha72
@muha72 10 дней назад
ሸቃሎች ምነዉ የማዳም ቤት የኛነዉ አላችሁ ኢትዩጽያ እዴትነዉ የኖራችሁ ምድረ ሰገጤ
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 10 дней назад
ቢስሚለህ መሸአለህ ወለህ የእነት እጅረ መሰለኝ ትልቅ ነዉ መሸአለህ አረ ጎቦዝ ነሽ ሚነዉ ጥረሰችን ነቅለን የደግነበት አደል እድ ወለህ አበሰነሽ
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ 10 дней назад
አብሽሪ የሄ የኛ የሁላችንም ሂወት ነው ካረብ ቤት እምንመጣው ቤት ለመስራት እየተባለ ነውጅ ስንሄድ ከዚሁ ነው እምንገባው ዝበያቸው ዙራውን ምረጊው
@hayatmhomaed5191
@hayatmhomaed5191 10 дней назад
የኔ ጀግና ወላሂ፣በጣም እዉነቱን ነዉ እምትናገሪዉ ደስ ብሎኚ ነዉ የማዳምጤሺ
@አወል-ኀ8ጸ
@አወል-ኀ8ጸ 10 дней назад
የምዳምቅመሞች ባአላህ 100k እናስገባትእቺንጀግና ስንትዱርየስብስክራዪብእያርግን እሷግንቆየችመቶሺአገባቺም
@hayattube4879
@hayattube4879 10 дней назад
አመስግናለሁ የኔ ውድ
@Mariam-l7k
@Mariam-l7k 10 дней назад
እኔምአጫካበሀራዝፍበለበትእየህድኩአለቅምነበረእምገጊረውወላሂአቀሥታከዛሪአራትአመትበፈት❤❤❤ግበዝየኔቢቢላይክየገባሻል
@mnegnyewlolijmeryem3797
@mnegnyewlolijmeryem3797 10 дней назад
ስደት ብቻ አትመኝ እንጂ እደፈለግሽ ጎበዝ❤
@meryamali-fz6qt
@meryamali-fz6qt 10 дней назад
ጠክሪ ሀዮየ ከተማ ተቀምጦ የሀብታም ወጥ ከማሽተት ገጠር ወቶ ሰርቶ ግሮ ልጆቹን አሳድጎ ቁም ነገር ላይ ማድረስ ትልቅ ነገር ነዉ ከተማ ቢቀመጡት ከለለሽ ያስጠላሻል መኖር ከሰዉጋር መደባለቅ ደስ አይልሽም እደዉም ልጆችሽን ጥለሽ እድትሰደጅ ይገፋፋሻል ክረምቱን ገጠር በጋዉን ከተማ ዝም በያቸዉ የመዳም ሸቃሎች አሁን ያሉበትን እያዩጅ ሲገቡ ካች የበሰ ነዉ የሚሆንብቸዉ ወይም የሚሆንብን 😅😅 አብሸሪ ደሞ የኖርንበት ነዉ❤
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 10 дней назад
😮ሀያት ጀግና ነሽ አብሽሪ የአደግንበት ነው ❤❤❤❤
@seadseid-eo9kx
@seadseid-eo9kx 10 дней назад
ሀዩ ለለምን አትመርጊውም ምጣዱን ወላሂ ይጎዳሻል በጣም እሳቱ ቢመረግ ግን አንችም እራስሽጠብቀሽ እንጨትም ቆጥበሽ ትሰሪያለሽ
@كونفيكون-د8ظ
@كونفيكون-د8ظ 10 дней назад
የኔ አስተያየት እንጀራ ስትጋግሪ አፍንጫሽን ማናምን ባነኪ ደስ ይላል ካስከፋሁሽ ይቅርታ እኔ ስለማልወድ ነው እስኪ በኔ የተስማማችሁ በላይክ አሣዩኝ😂
@ZzZz-im6sy
@ZzZz-im6sy 10 дней назад
ሳህ
@HayathHyath
@HayathHyath 10 дней назад
እኔ እምጠላው ነገር አፍጫ መጎርጎር ስጠላ
@ZzZz-im6sy
@ZzZz-im6sy 10 дней назад
@@HayathHyath እኔም ወላሂ በጣም ነው የሚያስጠላኝ
@كونفيكون-د8ظ
@كونفيكون-د8ظ 10 дней назад
@@HayathHyath እረ በጣም ይደብራል
@ፋፊወለየዋ-ኰ2ጠ
@ፋፊወለየዋ-ኰ2ጠ 10 дней назад
እኔምለዉምንአገባችሁአዳሚሁላችሁምያዉናችሁወሬኛሁላ
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 10 дней назад
አረ የመዳምቅሞቺ ያልበላቺሁን አትከኩ ወላሂ ሀዩ ባለሞያነት ጎበዝ ሴት ናት👌👌👌👌👌
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 10 дней назад
በጣም በራሷ የምትተማመን ጀግናናት
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 10 дней назад
@@زينبابراهيم-ف7ص ወላሂ አወን
@fatma6629
@fatma6629 7 дней назад
😂የመዳም ቅመም የመጣንበትን ምርሳ ከፈለገች ብስራ ምንችግርአለ
@emuabukitube5400
@emuabukitube5400 10 дней назад
እኔም ሀገር ስገባ እደዚህ ነው መጋገር የምፈልገው አይ ትዝታ ደስ ይላል ብቻ
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
ማሬ ደምሪኝ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 5 дней назад
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 10 дней назад
ሀዩ አብሽሪ ችግርየለውም ሁሉም የራሱን ነው የሚኖረው አዱኒያ ነው ምንአሳሰበሽ ግን እዳያቃጥልሽ ዙሪያውን ብትመርጊው ይመችሻል
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 10 дней назад
ሀያትዬዬ ሼርችልኝ እስኪ እኔም ኢትዮጵያ ነኝ🎉🎉🎉ጎበዝ በርች ዝምበያቸው ግን ለምን የቁም አትገዥም በጣምም ምርጥነው እሳት አያገኝሽም🎉የመዳም ቅመሞች እኔንም አበርታቱኝ ቤትና ቦታ እያቀርብኩነው ገብታችሁ እዩት
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
እህት ደምሪኝ
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 10 дней назад
ጠክሪ ስዲብየሚፀፉልሺ ይህን አተው የተሰዴዱናቼው ጠክሪ
@mohdmohd973
@mohdmohd973 10 дней назад
ዙሪያውን የምጣድስባሪካለሽ እፍንአርገሽበጭቃላውንምርግ ጥስመውጫውንውጥት እጨትበጣምይቆጥባትአችንምአይለበልብሽም
@aminaweloyewa
@aminaweloyewa 10 дней назад
ጀግና ናሺ ሀዩ ሁሉም በአገር ደስ ይላልል የስው አገር መቸም አያሳለፍም
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
እህት ደምሪኝ
@Kadeeja6581
@Kadeeja6581 10 дней назад
የኔ ውድ ጀግና እኮ ነሽ ዝበያቸው ትናንት መተው ማንነታቸውን ለሚረሱ ሰወች
@MamaMylove-r6u
@MamaMylove-r6u 10 дней назад
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ሀዩቲ ዛሬ እስኪ ልኮምት በቅድሚያ ለአሏህ ብየ እወድሻለሁ ሲቀጥል ሰው እንደቤቱ እንጂ እንዴጎረቤቱ አይኖርም ግን ምጣድሽ ዙሪያውን በድንጋና በጭቃ አርገሽ ምረጊው እሳቱ አይግረፍሽ በርቺ
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
ማሬ ደምሪኝ
@rahma-743
@rahma-743 9 дней назад
አይሀዩ ተያቸዉያዉሩ ዉደእነሡያሉሺንሁላ አሥረድተሺአዘልቃቸዉም ወላሂ ጎበዚሴትነሺ ሀዩየ ማሻአላህ ጠክሪ የዘመደሚሥት❤❤❤❤❤❤❤
@mominagojmwa6373
@mominagojmwa6373 10 дней назад
ምልካም ንግግር ሰደቃ ነወ ብለዋል ውዱ ነይ ሰለዝህ ከቻላችሁ ደህና ኮሜት ኩምቱ አለዛ ዘም በሉ
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
ማሬ ደምሪኝ
@SaaSaaa-l8r
@SaaSaaa-l8r 9 дней назад
ግበዝነሽ እኔሀገርልገባሁለትወረቀረኝ ግንበጣምእየፈራሁነው ምንትሉኝአላችሁ
@ኡምማሂር-ገ7ቐ
@ኡምማሂር-ገ7ቐ 10 дней назад
ማሻአላህ ተባረከላህ ጀግናማለት ንኖሮንቀለልአርጎየሚኖር ጀግናሴትነሽማሚ አላህይጠብቅሽማሚ
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
እመ ማሂር ደምሪኝ ውደ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 10 дней назад
ዙሪያውን የምጣድ ስባሪ ከለል አርገሽ መጋገር በንጨት የሚጋገር እንጄራ ዴስ ይለኛል በኤሌክትሪክ አልወድም እኔም
@ToybaAdme
@ToybaAdme 10 дней назад
አይሀዩእስትናእጨትአገናኝተዉእሳትእማያነዱናቸዉኮይህንሁሉእሚሉሺ
@HalemAAa-x8d
@HalemAAa-x8d 10 дней назад
እኔያሳቀኚ😂😂ሀዩማዞሪያውና😅የምጣዱጉልቻምረጊውዙሪያውን😅😅😅😅
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 10 дней назад
ሁላችንም ያደገነበትነው የኔ ባለሞያ ዝብያችው
@Love-if4qj
@Love-if4qj 5 дней назад
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
@mohdmohd973
@mohdmohd973 10 дней назад
ማሬ ኮመቱንእምታነቢውከሆነ ዝግእምድጃ አሰሪው ወይምስሪውበጣምቀላልነው ማገዶ ወይም እጨትይቆጥብልሻል ውዴ ዝባያቸውጎበዝነሽመሻአላ ለሰውአትጨነቂ ሰውከሰውራሥአይወርድም
@حواءاا-ل3غ
@حواءاا-ل3غ 10 дней назад
አሠላሙአለይኩምውድመረጊውበቁመተሽልክባድበኩልአፉአርገሽ❤❤❤❤❤
@HalemAAa-x8d
@HalemAAa-x8d 10 дней назад
አመድአርጊበትእህትእበቱአረጓደነውላልሽው😅ወላሂየምሬነው
@SamiraBringitup
@SamiraBringitup 10 дней назад
ተሁሉምይቱበርአዴኛሀዩናት❤❤❤ሁልሸምያዴገሸዉአመዴእየጥርግሸነዉ።የሁሉምናትበዴዝህነዉየሚጋገር።❤❤የኔአበሳሀዩ❤
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
ሰሚራየ ደምሪኝ
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ 10 дней назад
ማሻአላህ ሽር አድርገሽ እየጋገርሽው ነው በጣም ቆጆ እጀራ ሀዩ እጎቻ አጉችልኝ ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
ሉሉየ ደምሪኝ
@alahamalaham
@alahamalaham 10 дней назад
ሀዩዝበያቸዉ አችን የሚሣደቡት ግምልሁላናቸዉ ማሬ ግን ቅጠሉን በርቀት አሩሪ እሣቱተፈናጥሮካረፈበት በቀላሉ ይቀጣጠላል አደጋ እዳያመጣብሽዉደ
@ZinetAhmed-gl7eu
@ZinetAhmed-gl7eu 9 дней назад
ጎበዝ የኔልዮ አኖኖሩን ያወቅሺበትአቺነሺውደ ወላሂ እኔም ሥመጣ ኢቶቢያ 4ወርነው የቀረኝ ሥመጣእጨትአልገዛም ወላሂ ከገጠርሠብሬ በመኪናአምጥቸ እጠቀማለሁ ካቺትምህርት እየወሠድኩነው
@smirahussain3227
@smirahussain3227 10 дней назад
ወላሂ እንዳቸኑሮ ዴሥእደሚለኝ ማሻአላህ በጣም ዴሥይላል ሀዩ❤🥰🥰🥰
@fgyy9672
@fgyy9672 10 дней назад
ሀዪቲ ሁላአችንም እችኑ ለማአሣካት ነው ደፋ ቀና የምንለው እናአብሽሪ የመዳም ክሽና እዙሁ ነው የሚቀረው😅😅😅😅😅😅
@omanId-p4d
@omanId-p4d 7 дней назад
ወላሂ ሥወድሽ ሀበሻብዙ ያወራሉ ማር ተያቸው ቀጥይበት የኔልዩ አይ ሀበሻ የኖሩበትን ይረሣሉ ወላሂ የመዳምቅሞሙች ሁላችንምአዘባ እዝቃለት ሽትቤት ከመጥረግያች ይሻላል የኔልዩ❤❤❤❤❤
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 10 дней назад
እናት አባቴ በዚህ ኑሮ ነዉ ያሳደጉኝ እኔ ግን አላህ ይሁነኝ ከምኑም የለሁበትም😅😅😢😢😢
@hayuye
@hayuye 10 дней назад
ያዴግንበት አደለዴ ሀዩቲ ለማውጣት እጀራውን ሶስቴ ነበረ የምዞረውጂ እየፈጄኝ ዝም በያቸው አዳሚ ወሬ አለባቸው ንሮውን ያወቅሽበት አች ነሽ እህቴ 1 እጀራ ሰላሳ ብር እየገዙ እየበሉ ያውም አያጠግብም ያችኮ አንዱ ይበቃል ማሻአላህ የምጣዱ ትልቅነት ሴት ነሽ የምር ከስዴት ሂዴሽ ትዳርሽ ግብት የምን ወዳ ወዲህ ሆ
@Meka123-m3k
@Meka123-m3k 10 дней назад
ዝበያቸዉያደግንበትንእሚረሡደነዞችበያቸዉሀዩጎበዝወላሂ
@mominagojmwa6373
@mominagojmwa6373 10 дней назад
አይዞሽ ጉበዝ ኑሮን በዜድ ካልሆነ አያዋጣም አብሽረ ያደግንበት ነወ
@ekru7258
@ekru7258 9 дней назад
ጎበዝ የምር ጀግና ሴትነሽ ያደግንበት ነው እኔ ከ6አመት ቆይታ በኋላ ገብቸ አረም ሳርም ከአረብ አገር መጥተሽ አረም ይሉኝ ነበር
@ttww9470
@ttww9470 10 дней назад
ጀግና ነሺ ውደ እኔም እዳች ጠካራ ነኝ አልሀምዱልላ ግን ትንሺ ግማለች ምጣዷ እጨቱን ቀነሥ አረጌው. ውደ አላህ የተረጋጋ ኖሩ ይሥጠን እኔኮ ሣለድ እምዳጃ ቆጣቢ ገዝጃለሁ ህጀ የምጋግረበት ያረገኝ ያረብ በሰላም ላገሬ አብቃኝ
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
እህት ደምሪኝ
@ቃልኪዳንYouTube-j5t
@ቃልኪዳንYouTube-j5t 10 дней назад
የምር በጣምደስአለኝ ሳይሽእንጀራ በልቸስለማላውቅ እንጃራሽንሳይደስአለኝ በጣም የበላሁትነው የመሰለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@jamila3850
@jamila3850 10 дней назад
የሰው ከማኖኖር የሰውታዛዢ ከመሆን ያቺይበልጣል ዝበያቸው
@Zehara9
@Zehara9 10 дней назад
ጁጁየ ደምሪኝ
@jamila3850
@jamila3850 10 дней назад
@@Zehara9 እሽ
@ማምእወድሻለሁ
@ማምእወድሻለሁ 10 дней назад
ተልቅ ምጣድ እወዳለሁ ማሻአላህ ውደ አብሽር
@Gei-qy9si
@Gei-qy9si 10 дней назад
አዳድቅመሞች እበት ስጥፈጥፍ እዳላደገች ሰውን ልትኮምት ብድግ 😂😂 እኔስአገሬስገባ እዚሁነው የምገባው አታካብዱ
@HalemAAa-x8d
@HalemAAa-x8d 10 дней назад
አመርጊውምደምጣዱን😂እደድስትበጉልቻ😅የቤቴጉድ
@semirayewlolji8764
@semirayewlolji8764 10 дней назад
ትክክል ሀዩ ዋናው ቤት ነው የተቀረውን እደቤታችን እንኖራለን ምንም አይከብድም
@whya5801
@whya5801 10 дней назад
ማሻአላህ ሀዩ ጀግና ነሽ በትክክል ይሄ ነው ያገራችን ኑሮ
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 10 дней назад
ማዞሪያሽን እማስቀመጫላይ አርጊው ቆጅት 🎉🎉🎉
@sadakmal1865
@sadakmal1865 10 дней назад
ማሻአላ ሀያቴ በርች ጀግናነሽ ወላሂ አጉል መንጠባረር አይረባም ሁላችንም ሀያት ይሄነው ስራሳንንቅ መስራትብቻ
@tube-ck9kw
@tube-ck9kw 5 дней назад
ኢትዮጵያ ስገባ እረ እኔ እድህ አድረጊ እንደት ነዉ እምኖረዉ😂😂😂😂 እእረ እኔ አንዱን ሀብታም ለግሰኝ ያረቢ❤❤❤😂😂😂😊
@RMohammed-o8t
@RMohammed-o8t 10 дней назад
ያልበላችሁን የምታኩ ግን ጤነኛ ናችሁ ወላሂ እናተ እዉነቱን የሚሳያችሁ ሳይሆን የምፈልጉት እያሰመሰለ የሚሳያችሁን ነዉ የምፈልጉት
@fatumamohammed-ye1rr
@fatumamohammed-ye1rr 10 дней назад
ጎበዝ በርች
@ዜድ-ኀ3ጠ
@ዜድ-ኀ3ጠ 8 дней назад
ግን ቶን ምረጊው እዳይለበልብሽ አች ባታውቂ የሚያውቁ አይጠፋም እና ምረጊው እሳቱ ይጠብስሻል
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 5 дней назад
አረ እኔም እዳች ነበረ የምጋግረው ከሥደት ሂጄ ከብትም እጠብቅ ነበረ ግን ድህነት ተመልሦ መጣ ከዛም ተሠደዲኩኝ አልሀምዱሊላህ
@Mywelow-rb1tc
@Mywelow-rb1tc 10 дней назад
ሀዩ ለምን ያዳድ ጅሎች ኮሜትን ታነቢያለሸ ንቀሸ እለፊ ወላሂ ማሻ አላህ በጣም ነዉ ጉብዝናሸና ሙያሸን እማደቅሸ❤❤❤❤❤❤
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 10 дней назад
እዲህ እየመዘሽ. ሸቅይ. 😂😂😂 እዴ ሙያ በኮሜንት. ማስተማር. ተጀመረዴ. ሰገጤ በያት ወላህ. ሀያት. ሙግዱን ኮ ግን የከሰል አመድ ጨምረሽ ለቅልቂው ቆጆ ይሆናል. እበቱ ከጠቆረብሽ
@YearVibe-gs3eh
@YearVibe-gs3eh 10 дней назад
ዝበይቸዉ ዝብለሽ ስራሽንስር ሁሉም የርሱን እየኖረነዉ ፈታበይ ሁሉንም ይደግንበትነዉ አትበሻቀጡ በይችዉ😊
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 10 дней назад
ሀቢበቲ ያደግንበትነው ዝበያቸው ግን እኮ ላቀች ምጣድ ብትገዥ እሳት አይጎዳሽም ማገዶም ይቆጥብልሻል
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
ምጣድ መጋገሪያ😂😂😂😂😂 ትያለሽሳ እንጀራ መጋገሪያ ነው የሚባለው ምጣዱነውዴ የምትጋግሪው😊
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 6 дней назад
ያንቺሽ ከፍ ኤልትሪክ ኣገዥምእንዴ እራስሺን ጠብቂ ኣላህ ያመቻቻልን እንጂ እኔ ኣልችልም ጢስ ማብሎል😂😂
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
እኔ ፈርቸዋለሁ የኢቶን ንሮ ትዳር የመጀመሪያ ስለሆነ እሚጠብቀኝ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 10 дней назад
አትዝርክርኪ ምጣድን 😅ሙግዱን ለቅልቂው ውሀ አታረከፍክፊይ ያልሸው ልጅ እንዴት ነሸ ደና ነሸ😅 😅 ሀዩ እራሰ ደና የምትኖሪው ለራሽ ነው ሁላችንም ተመልሰን ይህን ነው የምንኖረበት
@lubaba355
@lubaba355 10 дней назад
ያለሽን በአግባቡ አትጠቀሚም ገጠሩም ከተማ እስታይል ነዉ ሚኖሩት ማገዶ ቆጣቢ መግዛት ቢያቅትሽ ምጣዱን አትተክሊዉምዴ
@zed8788
@zed8788 10 дней назад
ማገዶ ቆጣቢዉን እኮ በሲሚንቶ ራስሽ መስራት ትችያለሽ ለምን እሳት ይጎዳሻል ;;ማጎንበስም አይጠበቅበሽም :: በተረፈ ሰው መንር ያለበት እነደቤቱ ነው በርቺ ::🙏🙏🙏
@makyaha9777
@makyaha9777 9 дней назад
እንጀራ እራሱ ያሳምራል ሀዩ ሞክሬዋለሁ ቅጠሉ ይለበልባልጂ❤❤
@marathmarath1883
@marathmarath1883 7 дней назад
የላቀች ምጣድ ስሪ የሳቱ ምላስ በአንድ ጎንብቻ ነው የሚአገኝሽ ሲቀጥል አሁን ሁሉም እኮ በደንብ የላቀች ምዳድነው የተጠቀሙ ያሉት ገጠርላይ ልጠቁምሽ ቅየነው እህት በደንብ ስሪው እምድጃውን በቁምሽ የምትጋግሪበት የላቀች እምድጃ ስሪ።
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 7 дней назад
እኔን ሰብስክራብ አርጉኝማ አሳያችኋለሁ እደው ኒቃብለብሸነው የምሰራው ከጓመን እስከሽኩርት ካሮትናድንቺ የየማመርተው ናፍቆኛል የምር ብቻ ሀገርለመግባትያብቃኝማ የናፈቀኝንሂወት በአድስ ምእራፍ ሀብየነውየምጀምረው
@ፋፊYouTube22
@ፋፊYouTube22 9 дней назад
አትስሚያቸው ያዴግንበት ነው አረብ ሀገር መጣን እና የነበርንበትን መርሳት አያስፈልግም ስራ ክቡር ነው
@abcabc7430
@abcabc7430 8 дней назад
ጎበዝነሽ ግን ለኛ መናገሩ ቀላሌል ቢሆንም ምረጊው ምጣድሽን ላችም ጥሩነው በዛላይ ያምራል እና ሰውእደቤቱነው እሚኖረው እኔአልችልም አላህ ይርዳኝ እጅ
@احمداحمد-ص1م4ك
@احمداحمد-ص1م4ك 10 дней назад
መጠከርሽ ጡሩነበር እዱኒያነዉ ጥለዉ እንሄዳለን ካልሽ ሀራም መሆኑን እያወቅሽ ድጋሜ ለምን ለመሰደድ አሰብሽ እኔ በመጠከርሽ ደስተኛነበርኩ አሁንግንወላሂ ከፋኝምክኒያቱም እናት ስራዋ ልጆቿን ማሳደግነዉ ሁንም የምልሽእኔም እዳችነዉ ምኖረዉ ከስራሁለት አመት ከስዴት ቆይታቡሃላ ግን ድጋሜ አልሰደድም ልጄንትቼ ብራብምእኳ
@ሶሲማር
@ሶሲማር 10 дней назад
ዉዴ ላቀች እምድጃ በቅርበት ካገኘሽ ግዢ ምክንያቱም እሳቱ እዳይጎዳሽ በተረፈ አድናቂሽ ነኝ
@sarahtube931
@sarahtube931 10 дней назад
እናቶቻችንም እደዚሁ አድርገው ያሳደጉን ሀዩቲ ግን ለልብሽ ጥሩአደለም ላቀች ምጣድ ብትገዥ ማገዶቆጣቢም ስለሆነ በጨትመጋግሩንከወደድሽው.❤ሲቀጥል በቆይታ ማዳትም ያመጣል አዞሽ
@Zehara-Tube
@Zehara-Tube 10 дней назад
እሺ እህቴ ግን እሳቱ እዳይገርፍሽ ቶን ስሬ የቡለየኪት ካገኘሽ እሺ ካልሆነ የማይፈረካከስ ድጋ ደርድረሽ ቶን ስሪ ዝናብ ሲጥል ላስቲክ ታለብሽዋለሽ
@romlakhal8443
@romlakhal8443 10 дней назад
የሚጋገረው ይገኝእጂ ዝበያቸው አበሻ የሚለው አያጣም እናቱ❤😂
@EmameMkounen
@EmameMkounen 10 дней назад
መሸአላህ ምጣድሺ የህውነት የእናት ምጣድ ነው ትልቀቱ❤❤❤❤የኔ እህት ጀግና በርችልኝ ልክ ነሺ ውደዋ ያደግንበት ነው
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 10 дней назад
ለምን ሁለት መቶ ብር አውጥተሽ አገዢም አረብ ሀገር ሰርተሽ የለም እሚልኮ አይጠፋም ዝም በያቸው ሀዩየ በርችልኝ አንዳንዶች አረብ ሀገር ተጠግርረን ሰርተን ሀገር ስንገባ ማዳም እምንሆን ይመስላቸዋል ግን የትም ቢሆን ካልተሰራ አይኖርም ይህ ደሞ ያደግንበት ስራ ነው በርች
@erhmetzewdu6607
@erhmetzewdu6607 10 дней назад
ጋግሮመብላት አያሳፍረም የተጋገረገዝቶመብላት ግን መልሱንለናንተ ምነው ሴቱ ትንሽቆየት ብላችሁኮ ኦ በምጣድነውደ የሚጋገረው ልትሉነው ሆ እስኪ የማይሆን ከማውራት ላይክ ሸረ ሰብስክራይብ እያደረግን 100,000 እናስገባት ሰው ለፕራክ ለውሸት ምንያክል ማሻአላህ እንደምንል እናቃለን እውነቱ ግን አልዋጠን አለ
@ኡሙአብድልፈታህከይሪየ
መሸአለህ ጎበዝ ነሽ አለህ ይጨምርልሽ ርዝቅሽንም አለህ የስፈልሽ ግን ምጠዱዋን በጭቀ ቅበረት
@زينب-س8ت9ب
@زينب-س8ت9ب 10 дней назад
ዝምበያቸው እኔራሱ የጨት ነገር ያሳስበኛል ገጠር በነፃ ስጠርግ ኑሬ ከተማገብቸ አይቸው ስለማቅ ገጠርመሬትና ግራርና በሀርዛፍ ያለበት መሬት መግዛት እፈልጋለሁ ወላሂ
@زينب-س8ت9ب
@زينب-س8ت9ب 10 дней назад
ዝምበያቸው እኔራሱ የጨት ነገር ያሳስበኛል ገጠር በነፃ ስጠርግ ኑሬ ከተማገብቸ አይቸው ስለማቅ ገጠርመሬትና ግራርና በሀርዛፍ ያለበት መሬት መግዛት እፈልጋለሁ ወላሂ
Далее
#ልጂ ጠላኝ ሄጀ ስመለስ
29:21
Просмотров 4,1 тыс.
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 473 тыс.