Тёмный

ለአርሰናል ተዓምር? ወይስ ለሲቲ ዳግማዊ ክብር? | Arsenal | Manchester City | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 228 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Спорт

Опубликовано:

 

17 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 219   
@NegeseTesfa
@NegeseTesfa Месяц назад
እንኳን ደስ አለህ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ አሸናፊ ነህ
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 Месяц назад
እኔ የማንቼ ደጋፊ ነኝ የዘንድሮዉን ዋንጫ አርሠናል እንድያነሳ ምኞቴ ነበር እድሜ ለቪላ መልካም ሞኞቴን ዉሀ ቸለሠበት ቢሆንም ዘንድሮ አርሠናል ያለምንም ማጋነን የሊጉ ድምቀት እንዲጨምር ምክንያት ነዉ የሚገርም ማጥቃት መከላከል እንደ ቡድንም እንግልም ጥሩ ነበሩ አንዳንዴ ጥሩም ሳይሆኑ ነጥብ ይዘዉ ይወጡ ነበር ስለዚህ በዚህ ደረጃ ያዝናናንን ቡድን አለማድነቅ ንፋግነት ነዉ❤❤❤❤
@Netsanet-we5hi
@Netsanet-we5hi Месяц назад
መንሱሬ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል
@TesfayeSulito-bg7lx
@TesfayeSulito-bg7lx Месяц назад
እርግጠኛ ነኝ ለሲቱ ደግም ክብር ይሆናል ፤ባይሆን ግን ደስታዬ የላቀ ነበር የአርሴናል ደገፊ ነኛ
@zewduasrat1590
@zewduasrat1590 Месяц назад
Congrants mensure for your national reward.
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 Месяц назад
ዋንጫው የማን ሲቲ ነው ። አራት ነጥብ መልካም እድል ለእኔ ክለብ ለማን ሲቲ Come on Man City 💙💙💙💙
@user-gc5zu4bb9q
@user-gc5zu4bb9q Месяц назад
ያ ሲቲ ያነሰዋል ዋንጫውን🥰🥰💦
@yonaswubet6303
@yonaswubet6303 Месяц назад
I am city fans but i have agreat respect for gunnures .think of about gunners that make epl being amazing
@tarikunegu
@tarikunegu Месяц назад
ሰላም መንሱሬ? የሚገርምና ድንቅ season ነበር 2023/24 English premier league. ወደኔው አርሰናል ስመጣ በምንም መልኩ ተአምር መጠበቅ አይኖርብንም። በቃ እኮ የዛኔ April 14, 2024 አበቃ የዋንጫው ነገርማ አርሰናል ሁሌም የሆነ ነገርማ አለው ወጥ አቋም አሳዩ ስትላቸው ባልጠበከው መልኩ የአቋም መውረድ እና የውጤት መዋዠቅ ውስጥ ሲገባ የምናየው። እርግጥ ነው በ season ኑ እንደ አርሰናል ምርጥ የኳስ ጨዋታን ያስኮመኮመን ኧረ የትኛው ቡድን ነው? አርሰናል እኮ ይለያያል። የሲቲው ጋርድዮላ ግን እንደምን ብሎ አመቱን ጨረሰው በቡድኑ በደንብ በተገራ እና በበሰለ ብቃት ባለው አመራር የዚህን አመት ዋንጫም የግሉ ለማድረግ ሰአታት ቀርቶታል። Guardiola እንደምናውቀው 38 ዋና ዋና ክብሮችን ነው የተቀዳጀው ከዚህ በኋላም ገን ብዙ ክብሮችን ነው የሚቀዳጀው። ኧረ የ Guardiola ብቃትማ ይገርማል ተወርቶለት የማያበቃ ምርጡ የ ፕላኔታችን አሰልጣኝ Josep "Pep" Guardiola Sala.
@user-pz7ns4oi5x
@user-pz7ns4oi5x Месяц назад
ሁሌም እንለብሰዋለን እውነት በጣም ታስቀኛለህ አመቱ በሙሉ ሲቀጠቀጡ ሻሼወች እኳን ለብሰዋል
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq Месяц назад
ዝምብለህ በህልምህ ቃዥ እዚ መጥታቹ አታለቃቅሱ ወያላዎች
@samueltesfaye2810
@samueltesfaye2810 Месяц назад
Good luck for City
@user-hy6jj5sn4s
@user-hy6jj5sn4s Месяц назад
city is champion good luck 💙💙
@amanuelhaile9921
@amanuelhaile9921 Месяц назад
Arsenal ❤❤❤
@lijkenean
@lijkenean Месяц назад
🎉 Gunner fir Ever!
@Derahinn
@Derahinn Месяц назад
Good
@DerejeKassa-yh4nj
@DerejeKassa-yh4nj Месяц назад
ፔፕ real coach
@HulegebTube-1
@HulegebTube-1 Месяц назад
የቪላ ሽንፈት አንገብጋቢ ቢሆንም በዘንድሮው አርሰናል በጣም ደስተኛ ነኝ ማልያውን በኩራት ነው የምለብሰው❤❤❤❤
@abdunasirseid2679
@abdunasirseid2679 Месяц назад
In sha allah arsenal wanchawun yiwesidal in sha allah
@Ambassel
@Ambassel Месяц назад
አርሰናል አመቱን በሙሉ በሚያደንቅ ጨዋታው አስደስቶናል ለተጨዋቹ ክብር ሲባል ዋንጫው ከመጣ እሰዬው ወደ ሲቲ ከሄደ ለኛ ቆርቆሮ ነው አይገርመንም::
@user-AbduMD
@user-AbduMD Месяц назад
@habtamukassahun770
@habtamukassahun770 Месяц назад
Im man utd fan but arteta doing a very a good job ...He changed the club with minimum resource
@user-qd8mb5mz1k
@user-qd8mb5mz1k Месяц назад
ሲቲ ከ ቶተንሃም የነበራቸው ኣቅዋም ተስፋ ሰቶናል ጋነርስ❤❤❤
@user-sp5jd4io7b
@user-sp5jd4io7b Месяц назад
ዛሬ የሆነ ታምር ተፈጥሮ አርሰናል ዋንጫውን ያነሳል እኔም የዴቪስ ሞየስን ፎቶ በክንዴ እነቀሰዋለው ፓርቴም ከኩዱስ እጅ ስጦታውን ይረከባል arsenal forever❤❤
@birukgirma1185
@birukgirma1185 Месяц назад
ምኞት መች ይከለከላል
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy Месяц назад
አይደለም ዋንጫ እራት አይበላም😅😅😅
@user-kb4ld6ki5z
@user-kb4ld6ki5z Месяц назад
​@@solomonassefa-sc9dyበሃናትህ ተተከል ድንጋይ ራስ 😏😏
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy Месяц назад
@@user-kb4ld6ki5z ጅብ አናት
@user-AbduMD
@user-AbduMD Месяц назад
በፍፁም
@kedirabu
@kedirabu Месяц назад
Gunners for ever
@EdwardTsheletse
@EdwardTsheletse Месяц назад
Special
@HusseinMohammad-eg6gb
@HusseinMohammad-eg6gb Месяц назад
Wow,etad
@SebsibieGeremew
@SebsibieGeremew Месяц назад
ሰላም ብያለሁ መንሱር ማንችስተር ሲቲ ሻምፒዮን ይሆናል አትጠራጠሩ ሰውዬው ፔፕ ነው።
@HaydarMammed
@HaydarMammed Месяц назад
2:38
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es Месяц назад
እኔ ሲቲ ይሸነፋል ማለት ከአንበሳ መንጋጋ ስጋ እንደመንጠቅ ነው ይከብዳል እንዳጠብቁ Congratulations city 🏆🏆🏆🏆
@AbasDawe
@AbasDawe Месяц назад
9
@NurHamed-su9kw
@NurHamed-su9kw Месяц назад
Inshallah ye allah tamer takelobet aresenal wanchawen be allem adebabaye kf yaregal inshallah
@ermiyastadesse5097
@ermiyastadesse5097 Месяц назад
tetrad city...winners..proud crown city..pep army
@robeleton170
@robeleton170 Месяц назад
ሁሌም እንደምለው,እኔ በህይወት እያለሁ አርሰናል ኘሪምየር ሊግ እና ሻንኚዮንስ ሊግ አይበላም::
@SultanMuzammil
@SultanMuzammil Месяц назад
Manchester city Congratulations ❤ Today champion inshallah 100%90 🏆🙏 Arsenal 100%50 sorry Arsenal 🙏🙏🙏
@muhamedoumer
@muhamedoumer Месяц назад
10
@selamawitasefa9581
@selamawitasefa9581 Месяц назад
ለ አርሰናል
@TeketelAdisu
@TeketelAdisu Месяц назад
ዲሊ ለ አሪሲነሊ
@SebsibieGeremew
@SebsibieGeremew Месяц назад
ሰላም ሰላም ሰብስቤ ገረመው ነኝ የአርቴታ ዜግነት ስፔናዊ ነው።
@GizoNegash-li8hb
@GizoNegash-li8hb Месяц назад
ዕድሜ ከሰጠክ ቀጣይ ዘመንክ ሙሉ ስለአርቲታ ስታወራ ትኖራለክ።አርቲታ የአንተ እኩያ ነው ይህንን አትርሳ
@EdgetuDegefu
@EdgetuDegefu Месяц назад
Slm slm lahulachin zarem Arsenal tarik yiqeyeriletal biye amnalew b/c City shinfatin yikenanebal zare West ham yashenifal goal City 2- 6 West ham
@sente443
@sente443 Месяц назад
አረሰናል ይበላል እመነኝ የማንችስተር ደጋፊ ነኝ ሲቲ ወይ እኩል ወይ 1 ብልጫ ይሸነፍል
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Месяц назад
Mark my word City champion ole.
@ahmedgedi4162
@ahmedgedi4162 Месяц назад
Ewnetkin new,Mirt asaltagn new
@HaydarMammed
@HaydarMammed Месяц назад
0:12
@user-AbduMD
@user-AbduMD Месяц назад
ፔፕ ያሸንፋል
@AbiySaba-zr2hf
@AbiySaba-zr2hf Месяц назад
ድልአርሴ
@getamesay4896
@getamesay4896 Месяц назад
መንሱሬ ዛሬ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ የአርሰናል ደጋፊ የሲቲን ጨዋታ ነው የሚያዩት ለቋጠሮ
@user-jd7cc1ej8x
@user-jd7cc1ej8x Месяц назад
ሠላምነው መነሱር /9ነው ዊስታሀም ደረጃው
@slimagent4043
@slimagent4043 Месяц назад
Le arsenal teamir yihunelet. Chelsea degafi negn
@getenehtadesegete
@getenehtadesegete Месяц назад
7
@gumjassahabtamu1522
@gumjassahabtamu1522 Месяц назад
11
@birukwolde3690
@birukwolde3690 Месяц назад
Spain 🇪🇸
@user-yx5ul2xt6m
@user-yx5ul2xt6m Месяц назад
አወ መንሱሬ ፔፕ ጥሩ አሰልጣኝ ነው ግን ፕሪሚርሊግ ነው ምንም ምን በል ዛሬ ለፔፕ ያልከውን ለአርቴታ ጥሩነት ታወራዋለህ።
@Mubarekhmdalaimam
@Mubarekhmdalaimam Месяц назад
mancity2024❤❤❤❤❤❤
@user-qr6ti9bn6v
@user-qr6ti9bn6v Месяц назад
አርሴናል ዋንጫ ያነሳል ማለት የሞተ ሰው ይነሳል ነው ምነው አርሴናል ዋንጫ ከሚበላ አለም ቢጠፋ ይሻላል
@user-rm7nx4is9k
@user-rm7nx4is9k Месяц назад
ወዉ አርሰነል ኩወስ ፍተዊ አደለም
@ananiyabekele9052
@ananiyabekele9052 Месяц назад
በጣም ትገርማለህ ሁሌ አርሠናልን እንዳጣጣልክ
@fatiaberake778
@fatiaberake778 Месяц назад
9
@fatiaberake778
@fatiaberake778 Месяц назад
7000 9
@AdmiringDodoBird-qg2lu
@AdmiringDodoBird-qg2lu Месяц назад
Mensur ante telyalesh yehen tentanhu uleta gize edamtaku football techilale betamm k Alzar asgdom jamro
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Месяц назад
ለብስሪት ስፖርት (ለመሰለ መንግሥቱ ) ቤተሰቦች ለ2024 በጋራ ለነበረን ጊዜ አመሰግናችኋለሁ ።
@EnnH-nl5kf
@EnnH-nl5kf Месяц назад
Ninth
@mismakyosef
@mismakyosef Месяц назад
ለጋርዲዮላ አስቆለጥክ በችሎታው ያመጣው ውጤት መሠለህ በገንዘብ እንጂ
@meleseashagrie6548
@meleseashagrie6548 Месяц назад
07
@ReqeqSolomon
@ReqeqSolomon Месяц назад
ለምን የሲቲን ማልያ ለብሰህ አዘግብም
@MamishoMamisho
@MamishoMamisho Месяц назад
Spain
@GetenetAredo
@GetenetAredo Месяц назад
ጀግናው ኤቨርተን በ ጀግናው አረሰናል 2ለ1 ሲሸነው ኤቨርተን የፍቅር እንባ ያነባል ሲል ተዘግቧል አሉ
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 Месяц назад
12
@user-jp1ni6gx8i
@user-jp1ni6gx8i Месяц назад
በ52 ነጥብ 9 ነኛ ነው
@nebilyes6539
@nebilyes6539 Месяц назад
,Spain
@bekarhussen8404
@bekarhussen8404 Месяц назад
Spln
@AbubekarShekur
@AbubekarShekur Месяц назад
kkkkk ንቅሳቱ አዴት ሆነ ኡፍፍፍፍፍ አስደሳች ቀን ነው ዛሬ
@dememeskela9405
@dememeskela9405 Месяц назад
westham -9
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 Месяц назад
ጋርድዮላ ዊነር
@user-AbduMD
@user-AbduMD Месяц назад
እውነት ነው ፔፕ ጋርዴወላ ያሸንፋል
@mogesabera9510
@mogesabera9510 Месяц назад
9th
@sibhatadiss3185
@sibhatadiss3185 Месяц назад
በገንዘብ ነዉ ጀግና ክሎፕ ነዉ የትኛዉን ክለብ ይዞ ሻኚወን ሆነ ለምን ለሰቲ ደጋፊ አሰጥም
@user-px3mx7sy9j
@user-px3mx7sy9j Месяц назад
spain
@Kassahunmetekiya-vk8tf
@Kassahunmetekiya-vk8tf Месяц назад
በጣም ከባድ ነዉ ግን አርሰናል ዋንጫዉን ያሳካል
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq Месяц назад
በህልማቹ ብሉት
@ExcitedBeachHammock-ct6bm
@ExcitedBeachHammock-ct6bm Месяц назад
9" ደረጃ 52ነጥብ
@TAMRATHURUMA
@TAMRATHURUMA Месяц назад
west Ham 9 new 🤙
@fekaduzegda7870
@fekaduzegda7870 Месяц назад
እስፔን
@melontadesse8967
@melontadesse8967 Месяц назад
1900 አካባቢ አድማጭ አለ ግን ላይክ ያደረገው 230 ሰው ነው በጣም ያንሳል ለመንሱር ትንታኔ ከላይክም በላይ ካለ ይገባዋል ጋይስ ላይክ አድርግለት ጉዳት የለውም ለሱ ግን ይጠቅመዋል
@AbelPhilipos-wu5ik
@AbelPhilipos-wu5ik Месяц назад
Yekrta aderegulgn gen yezare akerarebachu desi ayelm 😮
@yonashenry6707
@yonashenry6707 Месяц назад
Menem hone menem arsenal is winner. 🎉
@user-bg9op3by3z
@user-bg9op3by3z Месяц назад
Mensur min neka zare? Mertu coach ba Europe carlo anchilot new ba England arteta newu
@birukwolde3690
@birukwolde3690 Месяц назад
West ham 9
@ersumoalam
@ersumoalam Месяц назад
Mansure.zare.kanechin.new.astovla.gin.yesral.yageg.yam.hon.yam.amtchin.konjo.new.wanch.binanas.kazi.yebalet.dasit.yisamn.nebr..mansure.unjan.des.ale.minodi.gazetg.ka.sawth.afrik.dil.la.madifu❤
@Derahinn
@Derahinn Месяц назад
Mensur ante man bibelaw des ylihal
@nothingnew.348
@nothingnew.348 Месяц назад
Arsenal
@MohammedMudeser
@MohammedMudeser Месяц назад
9 ነኛ ነው
@kedirabu
@kedirabu Месяц назад
Espain
@GirmaMulatu
@GirmaMulatu Месяц назад
እና አርሰናል ዳጋፍ ላማያት ጎጎሁ 😮😮😮
@habtommezgebe3699
@habtommezgebe3699 Месяц назад
Mewadaeta yecity ken Euhud new 2:08 2:10 2:11
@RebiraMekonen
@RebiraMekonen Месяц назад
Spen
@mogesabera9510
@mogesabera9510 Месяц назад
Spainish
@user-jp1ni6gx8i
@user-jp1ni6gx8i Месяц назад
በ52 ነጥብ 9 ነው
@user-xu5nc3cl9w
@user-xu5nc3cl9w Месяц назад
Del le arsenal
@habtommezgebe3699
@habtommezgebe3699 Месяц назад
Mewadaeta yecity ken Euhud new
@kaltube7563
@kaltube7563 Месяц назад
West Ham 9th
@danielbekele6256
@danielbekele6256 Месяц назад
15w
@fekaduzegda7870
@fekaduzegda7870 Месяц назад
9 ነኛነው
@misganawamare9986
@misganawamare9986 Месяц назад
Westham united 9th dereja lay new yalew.
@BirhanuSiyum-tr9qs
@BirhanuSiyum-tr9qs Месяц назад
የጋርዶላ ምስት መሆን ነበረብህ/አለበት
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 Месяц назад
9___52
@user-xp5rv1oo1c
@user-xp5rv1oo1c Месяц назад
ትተው ወንድሜ ስቲ 3_1ዌስተሀም ግድ ነው መሻነፉ
@ReshadMehdi
@ReshadMehdi Месяц назад
9
Далее
I Built a SECRET Tree House in My Backyard!
26:09
Просмотров 7 млн
Stray Kids "ATE" TIMETABLE
00:13
Просмотров 134 тыс.
The courier saved the children
00:33
Просмотров 989 тыс.
Respect After The Fight 🔥
0:12
Просмотров 8 млн
Kids of Players Wonderful Moments ❤️
0:20
Просмотров 3,1 млн