Тёмный
No video :(

ለአዲስ አበባ ልጆች፤ ፋራ ሚባለው ምን ዓይነት ሰው ነው ብዬ ጠየኳቸው**አስቂኝ መልሶቻቸው ** 

Feta vlogs
Подписаться 93 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

በፌስቡክ ጓደኛዬ ለመሆን feta vlogs channel ወይም ከታቸ ሊንኩን ተጫኑት
/ abedlefeta.nesro
በኢንስታግራም / fetavlog

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 406   
@user-sw3ut9fd9r
@user-sw3ut9fd9r 5 лет назад
ፋራ ማለት በማያገባው የሚገባ በሰው ሂወት የሚዘባርቅ እኔ ብቻ ልወቅ እኔ ያልኩት ይሁን የሚል ሰው ለኔ ፋራ ነው አከተመ
@teddyks8874
@teddyks8874 5 лет назад
እሄውልሽ እሱ ደሞ ለኔ እራስወዳድ ነው
@user-sw3ut9fd9r
@user-sw3ut9fd9r 5 лет назад
@@teddyks8874 እደዛም ማለት ይቻላል አባቱ ልክ ነህ
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
Zede nege zemtegawa Wow amazing respect bravo thanks my sweet sister 😍😙😚👍👍👍👍👏
@ephremdinkineh1564
@ephremdinkineh1564 5 лет назад
ካሜራውን 10 ጊዜ ወደአንተ አታዙረው።አይተንሀል እኮ።አንዴ ካየንህ አይበቃም?ፍራ...
@Panaghhiaa
@Panaghhiaa 5 лет назад
Ephrem Dinkineh 😂😂😂😂😂😂😂
@yenoahmerkebie7894
@yenoahmerkebie7894 4 года назад
feta 1 fara tegetual yehew Ephrem dinkineh
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
abo imechsh Essu rasu aylega fara new segete bulshit
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 лет назад
ፋራ የሚለው ቃል እናንተ ሳትወለዱ በእኛ ዘመን የተፈጠረ ቃል ነው። ፋራ ማለት በብሔር በዘር ጭንቅላቱ የጦዘ ፤ መግባባት የሚችለው ከራሱ ዘር ብቻ ፤ ፍቅር የማያውቅ አውሬ ማለት ነው።
@MerjaZena
@MerjaZena 5 лет назад
miret new
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 лет назад
*ፍራ ማለት ዘረኝነት የሚያራምድ ማሰቢያውን የዛገ ሀይማኖት የሌሌው ማለትነው*
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
በትክክል ውዴ ወደኔም ጎራ በይ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
ሁላችንም ለእራሳችን አራዳ ነን ግን ዘረኛ ፋራ የለው ልጅ ተመችቶኛል
@Tube-gc4nt
@Tube-gc4nt 5 лет назад
ሚሚዬ በሁሉም ኮሜንት አይሻለሁ የት ነው ያለሽው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
@@Tube-gc4nt ኩዌት ነኝ ማሬ
@mestehailu2198
@mestehailu2198 5 лет назад
@@user-lv4oc9ll8l ሰላም ሚሚዬ ስወድሽ እኔም ብዙ ቦታ አይሻለው ኩዌት 5 አመት ሰርቻለው ስወዳት አሁን ዱባይ ነኝ ግን ኩዌት ናት ለኔ አንደኛ ትመቻለች
@sanais1401
@sanais1401 5 лет назад
tekikel memeye lena fiara 100%zergna new
@senaitsenait1312
@senaitsenait1312 5 лет назад
ፍራ የሚያጬስ የሚጠጣ የሚቅም በቤተሠቡ ላይ ለውጥ የማያመጣ ገንዘቡን በሆነ ባልሆነ ነገር ላይ የሚያጠፍ ማለት ነው
@biruktawitshewayrga4678
@biruktawitshewayrga4678 5 лет назад
በጣም ልክ ብለሻል እህቴ የፋራም ፋራ ነው ፋርነቱ የሚገባው እድሜው ሲሄድና የቆመበትን ሲመለከት ነው!
@user-rd5yg2ql8k
@user-rd5yg2ql8k 5 лет назад
አገር ልገባ 9 ቀረኝ ሙስኢሞች በዱአ ክርስትያኖች በፀሎት አስቡኝ
@sarawallo8276
@sarawallo8276 5 лет назад
ሰላም ያለው ጉዞ
@anananan3831
@anananan3831 5 лет назад
Beselam giby melikam guzo yihunileshe
@enaten.1797
@enaten.1797 5 лет назад
እግዚአብሔር በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-R5xYAr6uOU4.html
@user-ki3zu9qd6g
@user-ki3zu9qd6g 5 лет назад
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@jfuf1383
@jfuf1383 5 лет назад
E/r ayleysh
@mikemicc9916
@mikemicc9916 5 лет назад
ፋራ ማለት ከኔ በላይ ሰው የለም የሚል ሀሉ ነገር የኔ ነው የሚል ሜንጫ አስተሳሰብ ያለው
@lovelytef9917
@lovelytef9917 5 лет назад
Mike micc ምን እሩቅ አስኬደሽ እራሱ ሰገጤ ነው
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
@@lovelytef9917 kkkk ውዴ ጎራ በይ ቤተሠብ እንሁን
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
Mike micc abo imechsh bravo super women wow
@tatitube3775
@tatitube3775 5 лет назад
አራዳ ማለት እናቱን የሚረዳ ነው። የምትስማሙ ሰብስክሪይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን 👌💚💛❤10Q
@user-nz4xd8oq4x
@user-nz4xd8oq4x 5 лет назад
አንተ ግን የባለፈውን የፎንቃ ታሪክህ አልጨረስክልንም እኮ አባቴ ይሙት ለሱ ብዬ ነው የገባሁት የምር ታናድዳለህ አንተ እራስህ የሌለ ፋራ እሺ😂😉
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 лет назад
Hahahaha
@limitlessg2605
@limitlessg2605 5 лет назад
😂😂😂😂😂
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 5 лет назад
😂😂 እ አስቀየሰ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
@@user-hx8mg8ly7t ውዴ ወደኔሞ ጎራ በይ ቤተሠብ እንሁን
@ZEHABESHATECH
@ZEHABESHATECH 5 лет назад
@@limitlessg2605 ebakachu beteseb enehun ሰብስክራይብ enederarege guadoche
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 5 лет назад
ለእኔ ፋራ ስራ ዬማይዎድ በማይረባ ነገር ግዜውን ዬሚገል በራሱ ዬማይተማመን እና ሰውን በሰውነቱ ዬማያከብር ይህ ነው ፋራ ፈንታዬ አትጥፋ ይመችክ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ij8hh7gm6j
@user-ij8hh7gm6j 5 лет назад
ለኔ ፋራ ማለት የሚቅም የሚጠጣ የሚያጨስ የነገን የማያስብ ሁሌም እዛው የሚቡካካ የማይለወጥ ።።።
@tatitube3775
@tatitube3775 5 лет назад
ሪም ሰብስክሪይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን 👌💚💛❤10Q
@tatitube3775
@tatitube3775 5 лет назад
@@mahletg19 ሰብስክሪይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን 👌💚💛❤10Q እኔም አረግሻለው
@hadi6037
@hadi6037 5 лет назад
ለኔ ፋራ ማለት ሴትን እማያከብር እራሱን የሚቆልል አውቃለው የሚል
@user-qi8on1bm5q
@user-qi8on1bm5q 5 лет назад
ለኔ ፍራ ማለት የዘድሮ ሴቶች እና ወንዶች ለምሳሌ ሱርውን ዝቅ አድርጎ ጸጉርን የጅራፍ ጉንጉን አድርጎ የጆሮ ጌጥ የማደርግ ወድ ለኔ ፍራ ነው ሴት ደሜ አይጥ የበጫጨቀው ሱር ማንኛውንም ሱር የምትለብ ጭኗን እና ጡቷን የምታሳይ ሴት ለኔ ፍራ ነች
@ahmedenahmed4796
@ahmedenahmed4796 5 лет назад
ትክክለኛ አገላለፅ
@Tube-hc2xj
@Tube-hc2xj 5 лет назад
ፋራ ስትል አክቲቪስት ሁሉ ፋራ ነው እኮ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
በትክክል ወደኔም ጎራ በል ቤተሠብ እንሁን
@ZEHABESHATECH
@ZEHABESHATECH 5 лет назад
@@eyutube1977 ebakachu beteseb enehun ሰብስክራይብ enederarege guadoche
@user-je7su3wi5t
@user-je7su3wi5t 5 лет назад
ለኔ ፌራ ላይክ ግጩኝ እና መዳም ወጣች መዳም ገባች የሚሉት ናቸው😁
@saramhare5971
@saramhare5971 5 лет назад
😀😀😀😀😀😀😀
@loveethiopa4623
@loveethiopa4623 5 лет назад
👉👍👍👍
@ethiopiatikidem5580
@ethiopiatikidem5580 5 лет назад
Betam kkkk me too
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 года назад
እ😛 👍👍🤛😂😂😂
@rahilmathyos6758
@rahilmathyos6758 5 лет назад
Ende ante yale nawu fara☝️
@user-sq7ez2bm3u
@user-sq7ez2bm3u 5 лет назад
ፋራ ማለት የመጨረሻ ተጠያቂዋ ነች
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
kkkk ውዴ ወደኔም ጎራ በይ
@ZEHABESHATECH
@ZEHABESHATECH 5 лет назад
@@eyutube1977 ebakachu beteseb enehun ሰብስክራይብ enederarege guadoche
@MerjaZena
@MerjaZena 5 лет назад
hahaha temchshge
@romanberhanu9967
@romanberhanu9967 5 лет назад
ፋራ ማለት ለኔ ዘረኝነት ሰው ነው
@user-lj1me8lo3l
@user-lj1me8lo3l 5 лет назад
ለእኔ ፋራ አይጥ የሚፈራ ሰው ነው
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 лет назад
😁😁😁😁😁😁😁😁
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 5 лет назад
😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@solihabesha722
@solihabesha722 5 лет назад
እኔ ድመትም እፈራለሁ እንኳን አይጥ
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 5 лет назад
ለኔ ፍራ ማለት ድመት የሚፈራ lol
@user-wx8zs9df8e
@user-wx8zs9df8e 5 лет назад
ኪኪኪኪ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
የኔ አዝግ ኑ እንደኔ የደበራቹ በፈታዬ ተደበሩ በዛውም ፈታዬ ፈቶ ዘና የሚያርጋቹ ላይክ አርጉኝ 👉👍ልጅታ ተመቸችኝ እውነታን ነው አለው አለው የሚል ነው ፍራ ጉርኛ ሰው በራሱ ፍራ ነው ይመችሽ እናቱ😂☺ላይክ ሚ ጨበሬ😛😛አይ ፈታዬ ፈታታ እኮ ነው የምታርገኝ አዝጎ😂😂🤣😘😘
@merrymerry4957
@merrymerry4957 5 лет назад
ፍራ ምን ዓይነት ሰው ነው የሚል ራሱ ፍራ ነው ምክንያቱም ፍራ የሚል ቃል የሚመጣው ከፍራዎች ነው።ይመችህ ፍርቹ
@addisuabushe9706
@addisuabushe9706 5 лет назад
ቤተሠቡን የማይወድ እናቱን የማይረዳ #ፋራ ነው
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 лет назад
ወይኔ ፀጉራችሁ ምን አይነት ፋሽን መሆኑ ነው እብድ ይመስል አጨብራችሁ 🙆
@arsuarsu6688
@arsuarsu6688 4 года назад
Ahe lj gn betam arif new maryamn betam new mwedh fetaye yene melkam i love you more than hani
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 лет назад
እደው ስታስቀኝ አተ ልጅ ፋራ ማለት የኔ ብሄር እያለ የሌላን የሚነቁር ዘረኛ ማለት ነው ለኔ
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 лет назад
Peace ለአራዳ አዲስ አበባ ለፊንፊኔ ልጆች ፋራ ማለት ሌላዉን የሚጠላ ሠልፊሽ ነው ለኔ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад
ባነጋገር ያለችው እራሶ እልም ያለች ፉራ ናት እኳንም ቀንዶን አልክልኝ አመዳም
@denegusdg3515
@denegusdg3515 5 лет назад
ትክክል ራሱ program አዘጋጁ ሰገጤ ፋራ ነው
@tatitube3775
@tatitube3775 5 лет назад
Denegus ሰብስክሪይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን 👌💚💛❤10Q
@amdebirhan7101
@amdebirhan7101 5 лет назад
ፋራ ማለት የሚደብረውንና የማይደብረውን ለይቶ የማያውቅ ሰግጥ
@user-ms2ty1ox3s
@user-ms2ty1ox3s 4 года назад
ፋራ ማለት እደኔ ሰውችን አሳንሷ የሜይ እና መስራት እየቸለ ቁጭ ብሎ የሰው ግዘብ የሚፈልግ እና አገር እና ሀይማኖት የሌሎችን ብሔር ሀይማኖት የማበላልጥ ብየ ነው የምገልጸው እኔም ፋራ ነኝ ለምን ብዙ ጊዜ እራሴን እወደዋለኩ እ
@mengistugirma9098
@mengistugirma9098 5 лет назад
ፋራ ማለት በራሱ አስተሳሰብ ውስጥ የታጠረ እና በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ካሉ ሰዋች ጋር ተግባብቶ መኖር የማይችል "ሁሉ የኔ" ወይም "ከኔ ሌላ" የሚል አስተሳሰብ ውስጥ የታጠረ ሰው ይመስለኛል
@muridanegnyenatelij9705
@muridanegnyenatelij9705 5 лет назад
ልጁ እውነቱን ነው ወንድሜ ፋራ ነው በጣም ጎበዝ ተማሪ ነው 5አመት ይንቨርስቲ ተማረ ግን የባሰ ደነዘዘ እሱ እንጂ ሌላ አዋቂ የለም ይላል
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 лет назад
ፈታ አራዳ ማለት እናቱን የሚርዳ ነው ለኔ ፋራ ፋራ ነው የፋራ አሪፈ የለም 😃😃😃
@mequadesha
@mequadesha 5 лет назад
ያራዳ ልጅ እስቲ የቻናሌ ቤተሰብ ሁኚ
@tatitube3775
@tatitube3775 5 лет назад
አራዳ ማለት እናቱን የሚረዳ ነው። የምትስማሙ ሰብስክሪይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን 👌💚💛❤10Q
@lubabalubaba7575
@lubabalubaba7575 5 лет назад
ለኔ ፋራ. ማለት. ወንድ ልጂ .ሁኖ ሴትን. ለመመሳሰል የሚሞክረ. ሴት ሆና. ወንዶችን. ለመመሳሰል. የምጥር. እና. ሀይማኖት. የሚከለክለውን. የሚፈፅሙ. እና. ቤሄረን ከቤሂር. በዘር. የሚያባሉ. እነዚህ. ናቸው. ለኔ ፋራ. እንደውም. ከዚህም. በላይ. የሚገልፃቸው ቃል. ቢኖር. ባልኳቸው ።
@sofity3120
@sofity3120 5 лет назад
እሰኪ የፈታ ቤተሠቦች በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 года назад
ፋራ ማለት የማይሰራ የሰዉ እጅ የሚጠብቅ ድሀ ጭቅላት ያለዉ ለኔ ፍራ ነዉ
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 5 лет назад
ለእኔ ፋራ ማለት እንደ አንተ አይነቱ ናው ሕፃናትን ስለ ማይሆን ነገር ጠይቆ ሚዲያ ላይ የምለቅ ናው።
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 лет назад
ፋራ ማለት ከውቀቴ አንጻር ዘረኛ ማለት ነው ዋሸሁ እንዴ ኮሜቶች😉
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
በትክክል ውዴ ወደኔም ጎራ በይ ቤተሠብ እንሁን
@nemataman8999
@nemataman8999 5 лет назад
ፋራ ማለት ለምድራዊ እይወቱ ብሎ መጪውን አለም(ከሞት በዎላ) የለውን ህይወቱን የሚያበላሽ ነው
@user-gb2fh2fw2t
@user-gb2fh2fw2t 5 лет назад
በዚህ አለም ማጣት ማግኘት ያለ ነዉ ምናልባት እኔ አጥቼ አጠገቤ ያለዉ ጓደኛዬ ኪሱ ሞልቶ የኔን ማጣት እያወቀ እንደደበረኝ እያወቀ ዝም ያለኝ ስሜቴን ያልተረዳልኝ ሰዉ ለኔ ትለቁ ፋራ ያ ነዉ....አራዳ የሰዉን ስሜት እሚረዳ ነዉ
@HH-505
@HH-505 5 лет назад
ወይኔ ኣንተ ልጅ ሰፈረ ሰላምን በደንብ ኣሳየን የተማርኩበት ነው በተረፈ ይመችክ
@ekramhabshawet3202
@ekramhabshawet3202 5 лет назад
ፈታዬ ሁሌ ብቅ በልልን አትጥፋ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 года назад
ፀጉሩ ፍሪዙ ልጅ ተመቸኝ አነጋገሩ ሑሉም ለራሡ አራዳነው ትክክል
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 лет назад
ፋራ ማለት አይጥ ማለት ነው እደ አፈታቱ ነው
@hyamesintayu8970
@hyamesintayu8970 5 лет назад
ክክክክ በአረቢኝ ተረጎምሽው
@user-ms2ty1ox3s
@user-ms2ty1ox3s 4 года назад
እኔ ምለው ኮሜት መጻፍ ልችልም ይዘጋብኝል አንተ ኮሜት እያነበቡ ካልሆነ ደስ አይለኛም ግን ኦፍ ኮሜት ይልብኛል ለምን
@ad0910714879
@ad0910714879 5 лет назад
Fara yemilew kal yemetaw Far kemilew ke english word sihon kzemnu wedhwala yekere malet new...
@user-tx9zx6oq7d
@user-tx9zx6oq7d 5 лет назад
Wawaw
@medi4019
@medi4019 5 лет назад
ፋራ ማለት ይመስለኛል ካስተሳሰብ ነፃ የሆነ ማለትም ቀና አስተሳሠብ የለለውና ከውቀት ነፃ የሆነ ነው ብየ አስባለሁ
@user-gc2vj8zj7d
@user-gc2vj8zj7d 5 лет назад
ፋራ ማለት ለሰው ልጅ ክብር የለለው ነው
@doitright593
@doitright593 5 лет назад
The person who brings Negatives thought ( negative mood) 🙏 bless me God.
@NaimaNaima-tv1rn
@NaimaNaima-tv1rn 5 лет назад
ፋራ ነኝ ማለት ነው ወይኔ ከማንም መግባባት አልችልም
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 5 лет назад
Kkkkk
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 5 лет назад
You the one fara
@merimarli9026
@merimarli9026 5 лет назад
Fara malet Kero Kero nahcw Kegna KERO
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 5 лет назад
ለኔ ፋራ ማለት እዴት ነኝ ስንት ቁጥር ነኝ ምኔ ተመቻችሁ የሚሉ ሁሉ ፋራ ናቸው
@user-il4qn1kc5s
@user-il4qn1kc5s 5 лет назад
ፋራ ማለት ዘረኝነት ሲሰብክ የሚውል ነው ለኔ የኔ ዘር የበላይ እያሉ ሲላዝኑብን የሚውሉት ሁሉም ሠገጤ ናቸው
@Halahala-db1id
@Halahala-db1id 5 лет назад
ፍራ ማለት የሚሰርቅ፣የሚዋሽ፣ዘረኛ ማለት ነው ወንድም።
@user-lk9wk6hq2i
@user-lk9wk6hq2i 5 лет назад
Wellcom❤የኔ አዝግ💖💖💖
@user-ee9vx8oz2o
@user-ee9vx8oz2o 5 лет назад
አተ ጥያቄው ይከብዳል ፋራ ማለት አላ ዝብሎ በቃ የሆነ አነጋገራቸው የማይመች አለ አይደል ለምሳሌ እኔ😁😁😁😁
@fajerfajer4524
@fajerfajer4524 5 лет назад
ፋራ ማለት ጊዜውን ወይም ቻሱን የማይጠቀም እዲሁ የሚገላወድ ማለት ነው። ምክንያቱም ባያቅ እኳን መጠየቅ ይችላል ፋራ ካልሆነ ።
@linumamexu9649
@linumamexu9649 5 лет назад
Fetaya we miss u to
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 5 лет назад
አረ የመጀመሪያዋ ሙድ አላት ንግግሯ. Kkkkkkkk
@Tube-gc4nt
@Tube-gc4nt 5 лет назад
ፈታ እንኳን ደህና መጣክ
@tatitube3775
@tatitube3775 5 лет назад
እቲ ሰብስክሪይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን 👌💚💛❤10Q
@amentewodros3557
@amentewodros3557 5 лет назад
መልሶልሀል አንተም ተስማምተሀል ፋራ እይታ ነው ። ዘረኛም ሆነ መልካም የቱንም ብትል ፋራ እይታ ነው። ይልቅ አራዳ ማለት ካልክ መረዳት እና መግባባት የሚችል ብቻ ነው። ዘዋሪ
@beletumekonnen9582
@beletumekonnen9582 5 лет назад
Amaregia betekel maynager cebere lik endenate sira fet new FARAM malet
@Fretube
@Fretube 5 лет назад
Fara zeregna yalew temechegn
@tatitube3775
@tatitube3775 5 лет назад
Frye ሰብስክሪይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን 👌💚💛❤10Q
@Fretube
@Fretube 5 лет назад
Eshi Tati..
@nonenone3420
@nonenone3420 5 лет назад
just like you and qero.
@silkutewodros1161
@silkutewodros1161 5 лет назад
በጣም አሪፍ ነዉ
@habibmohammed7212
@habibmohammed7212 5 лет назад
ለኔ ፋራ ማለት በማያገባው ነገር ገብቶ ጥልቅ የሚል ወይም ሰውን በሰውነቱ የማያከብር ሰው ለኔ ፋራ ነው
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 5 лет назад
Fara malet senef innaa bedehinetu yemiyafir sayihon yemikora.Lememar yemayimokir hulem xiree minum yemayixim.Zeregna innaa tsinfegna.Nigigiru innaa siraw yeteleyaye,wishetam,asmesay,lebaa,guregna innaa serto kemelewex yiliq belela menged mehedin yemimerx innaa wzt naw.
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 лет назад
👍👍👍👍
@teddyks8874
@teddyks8874 5 лет назад
ቲሽ እንዳንተ አይነቱ ነው ፋራ
@belaynsha8921
@belaynsha8921 5 лет назад
Wey. Ere tegurhn gelese
@alemberatora5630
@alemberatora5630 5 лет назад
እቺ ሻንጣ ተደለች ሁሌም አዝለሀት ነው። የምትዞረዉ እቤት መቀመጥ ትፈራለች እዴ
@rahimaamir9112
@rahimaamir9112 5 лет назад
እኔ ሀገር ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ አስወልቀዋለሁ
@alemberatora5630
@alemberatora5630 5 лет назад
በሰለም ግቢልኝ ክክ ተባበሪዉ
@doithenok
@doithenok 5 лет назад
Fara malete le ante or le anchi tebelo yesetekakel enat teyakew keza. What is weed or arem ? You see weed is soothing that is not similar to the majority of the crop in a given farm. In the rural setting city boys are generally assumed fara by the people because they don’t act , know or look the villagers around them. By the same token usually assume people from rural area are fara. But this is wrong generalization. To me Fara is 1.a person that doesn’t understands others feeling while talking to others in a language he/she speaks fluently despite major clues and generalizes his feeling or believe as universally accepted fact. 2. A person who doesn’t have a life goal and believes addiction is away of life. 3. A person who believes immoral values makes him/her arif and corrupted way of like is arif 4. Narrow mined in all aspect of life including racist or a person that believes his ethnic group is superior than others (zeregna) 5. Enekemoteku serdo ayebekel yemil 6.A person who worships money Etc Now what does arif means? You should do a video on that one. We would like to see the reaction of others keep the camera steady. Good job bro. Love ur site. Interesting topics
@ydltube4744
@ydltube4744 5 лет назад
fara malet....fara mehonun eyaweke yemaylewet/yemayishashal
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 лет назад
መልሱ አልተመለሰም ቅቅቅቅ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 лет назад
ጠያቂ ነህ መላሽ ቆይ አንተ አፍ አፋቸውን አልካቸው እኮ እኛ ሚያዝናናን እኮ እነሱን መስማት ነው 🤨
@abduredi2421
@abduredi2421 5 лет назад
አባቴ እስቲካሜራውን ወደራስ አታዙረው
@njhhhjjz2058
@njhhhjjz2058 5 лет назад
ለኔ ፋራ ማለት ዩቱብ ተቀምጦ አንዱን ከሌላው የሚያበጣብጥ ዘረኛ እራስ ወዳዶች እነሱ ናቸው ፋራ
@tatitube3775
@tatitube3775 5 лет назад
Njh ሰብስክሪይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን 👌💚💛❤10Q
@gelilagelila9818
@gelilagelila9818 5 лет назад
ልክ እዳተ ማለት ነው
@yetsehayligmekides3282
@yetsehayligmekides3282 5 лет назад
አራዳ ማለት በእየሱስ አምኖ የዳነ ነው ፋራ ማለት ለየእየሱስ የማያምን ውይም ያልዳነ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 лет назад
3 ቱ የተቀመጡት ፀጉረ አራዳ ውስጠ ፋራ ናቸው ኪኪ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 лет назад
እኔ ልነገርህ እችል ነበር ትቼው ነው እንጅ ኸረ ዉሎ ከአራዳ ልጅ ጋር ነው መሆን ያለበት ከምር በሠለጠነ ግዜ ስንት አለ ቅቅቅቅቅቅ
@user-pd7bz7er6q
@user-pd7bz7er6q 5 лет назад
ኧረ እዚጋ አንዱ ፋራ ማለት ፎሮፎር የበዛበት ነው እያለኝ ነው
@user-ur6ih2iy6r
@user-ur6ih2iy6r 5 лет назад
ተጠያቂወችም ፋራ ናቸው
@enyewunega6917
@enyewunega6917 5 лет назад
What's the location of this place
@user-rz6xv1up3u
@user-rz6xv1up3u 5 лет назад
Kkkkkkkkk ለኒ ፌራ ማለት ስርቶ ማይበላ ነው
@Halahala-db1id
@Halahala-db1id 5 лет назад
አይ ሀገሬ እመገድ ላይ መቀመጥ ሴቱም ወንዱም
@BB-ww3uq
@BB-ww3uq Год назад
Gobez asfekideh new yemititeyekew👍
@koronto8268
@koronto8268 5 лет назад
Cameraman yasfaligahal!!!!
@yonasad9346
@yonasad9346 5 лет назад
Yante camera ayayazek erasu fara net new ...gejeraa nekk
@dawitkahsay1736
@dawitkahsay1736 5 лет назад
Welcome welcome we miss you brother
@haytelove5466
@haytelove5466 5 лет назад
Zèrga waw temechaetogale
@sofiyaoumer4763
@sofiyaoumer4763 5 лет назад
አንተ ግን አይደብርህምደ ቃልህን አክብሮጅ ቀጥረኸን ፣አጓጉተኸን ትቀልዳለህደ ደሮም የኛ የሀበሻ ቀጠሮ😕😕😕🙃🙃🙃
@tseganeshseyifu129
@tseganeshseyifu129 5 лет назад
እንዴ አንቴ በስልክ ዩቱብ የምቀርፅ ነዉ ክክክክ
@sintuabebe8902
@sintuabebe8902 5 лет назад
ፋራ ማለት ነገር በጉሉኮስ የሆነ ስው ነው / ነገር የማይገባው።
@user-gw3ns6rm5l
@user-gw3ns6rm5l 5 лет назад
አረ ያምራል ወድጀዋለው
@onelove2171
@onelove2171 5 лет назад
Ferje hulu arada ayidelami eko bro
@galilarout6344
@galilarout6344 5 лет назад
በጠቃላይ ስን ምግባር የጉደ ለው አንጋገር ፋራ ነው የምን ወከባ ነው
Далее
የአመቱ ምርጥ አጭበርባሪ !!
21:37
Просмотров 12 тыс.
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33
የሞተ ተጎዳ !!
11:47
Просмотров 3,1 тыс.
ሱሰኛ መሆን እንደዚህ ያደርጋል !!
9:13
Ip Man 2 | The Boxing Competition
15:57
Просмотров 7 млн
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33