Тёмный

ለእህቶቻችን በኡስታዝ አብድልመጂድ ሁሴን ረሂመሏህ  

Hasi Tube ሀሲ
Подписаться 2,7 тыс.
Просмотров 264
50% 1

ለእህቶቻችን #Elaf tube #usmi tube#nahi tube #sommi tube#Chala awole #ነጃህ ሚዲያ

Развлечения

Опубликовано:

 

18 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@abcdefg1234
@abcdefg1234 Год назад
አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ የምል ዳዋ ነዉ አላህ ይጨምርልሽ እኛንም በሰማነዉ የምንጠቀሚ ያድሪገን ያረቢ
@sadamu
@sadamu Год назад
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ይራህመው ኡስታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@Liyu933
@Liyu933 Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀሲ ጥሩ ነው በርቺ
@lijabinatube1483
@lijabinatube1483 Год назад
ሰላም ሀሲ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም ቆንጆ አስተማሪ ቆታ ነበረን 👍👍👍
@ffoozeyahasen
@ffoozeyahasen Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሀ ማሻ አላህ ሀሲ ጀዛኪ አላህ ኸይር የኔውድ በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነወ
@ZuzuYouTube
@ZuzuYouTube Год назад
አሰላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ በሰማንው ምንጠቀም ያድርገን ያረብ ሰብሀን አላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ የምራን
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽልን እህቴ በጣም ትክክል ነው እማዬ እና አባባ ቢባል ክብር አለው ክብረት ይስጥልኝ ጥሩ ትምህርት ነው ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን
@umhibatube
@umhibatube Год назад
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንዴት ነሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ
@Dinatube181
@Dinatube181 Год назад
አስላሙአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ፍጣሬ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልኝኝኝ
@habitayetubi
@habitayetubi Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀሲየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በጣም አሪፍ እና ቆንጅየ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@user-cc8qr9ow8c
@user-cc8qr9ow8c Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረቱ አህለን ሀሲ እንዴትነሽ እንኳደህና ሰላም መጣሽ ባለሽበትቦታ። አላህይጠብቅሽ። አላህሱብሀነወተአላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰማነው የምንጠቀም አለህ ያድርገን አላህሱብሀነወተአላህ በራህመቱ አይን አይቶ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸውም ማሻአላህ በርቺ አሪፍቆይታነበር
@emuzuzutube
@emuzuzutube Год назад
አሰላሙ አለኩም ወራመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ላች ይሁን ሀስየ ማሻአላህ አላህ ይራሀምክ ኡስታዚ ሰለላሁለሂወሰላም
@umemuaztube
@umemuaztube Год назад
Aslamualykum Werhmatulahi Webarkatu Ahlan Weshlan Allah Janatl Ferdos Ywafkh Ustaz
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 Год назад
እንኳን ደና መጣቹ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት ቦታ እግዚብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዓይነቱ ፍቅር የያዛቸው በሀገራችን ሰላም ትቅደም ነው እግዚአብሔር አምላኬ እርዳን ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግንሃለን ግደይ በርች
@hawamedia655
@hawamedia655 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አላህ ይጠብቀን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን።
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 Год назад
As wr wb selam selam weda selames yebza balesbat mara arif koyeta nabar 👍🥰🥰🥰
@merontube992
@merontube992 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር እናመሠግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠላም ፍቅርን ፈጣሪ ይስጠን
@melihashelmotube4100
@melihashelmotube4100 Год назад
ሰላም እንዴትናች ውድ የተክብራችው የአገሬልጅች እንኳን በሰላምበፍቅር በጤና መጣችው ሰለመጣችው እንመሰግናልን አሪፍነው ትምህርት አለው ሰላምእንዴትናችውድየተክብራችውየአገሬልጅችእንኳንበሰላምበፍቅርበጤናመጣችውሰለመጣችውእንመሰግናልንአሪፍነውትምህርትአለው Thnks So Mach
@w.myoutube
@w.myoutube Год назад
እሰላም ዋልይኩም ወራኸምቱላ የኔ ወድ ጥሩ ጌዜ ነበር ነይ ወድ ቤቴ ዋ
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 Год назад
አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሲዬ ደና መጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀሲ ቤተሰቦች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ያረቢ
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 Год назад
Asalamaleykum woramatulahi wobarakatu selam maasha allaah maash allaah betam ariif neber allaah besemanew miniteqem yargen selam fiqiir lahageracin yihun 🥰🥰😍betikikil new
@kalyeyoutube7508
@kalyeyoutube7508 Год назад
እውነት ነው አጉል ስልጣኔ እየተባለ ተበላሸን ብቻ ማስተዋሉን ያድለን ሰላም ፍቅር አንድነት ከሑላችን ጋር ይሑን
@tube96779
@tube96779 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እህት አለም ፍቅር አንድነት መከባበር አብሮነት ያድለን መከፋፈል ጠፍቶ አንድ የምንሆንበት ቀን ጊዜ ይምጣ ያቀን ይናፍቀኛል በዘር በሀይማኖት መከፋፈላችን ጠፍቶ ሁሉም በሀይማኖቱ ፀንቶ ተከባብረን እንኑር
@fekertube
@fekertube Год назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረኬቱ አህለን አሱ❤ ማሻአለህ አላህ የራህምክ ያረብ ማሻአላህ አሪፈ ቆይታነበረ ብረቺ አላህ ይጨመረሸ ኑሮን ለማሸነፈ ብላቹ ከቤተሰብ ተለይታቹ በሰደት አለም ላይ ምትከራተቱ። እህትና ወንድሞቺ ለሀገራቹ መሬት ያብቃቹ የማታ እጆራ ይሰጣቹ❤
@mesi2112
@mesi2112 Год назад
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 Год назад
አሰላማሌኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደና መጣሽ ሀሲይ አላህ ይራህማህ ውስታዜ አይ የሰው ልጅ አላህ ይበሽራቹ
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 Год назад
አሰላምዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁሰላምአድነትመተሳሰብ አላህ ይሰንልን ጀሚአንሙስሊምን
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 Год назад
Selamshe yebazza ehitachen lehagerachen selam yebazzalegn enamesgenalenkebarelan betam aref new
@amina3062
@amina3062 Год назад
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን በስላም መጣሽ ውድ ሀሲዬ እዴት ነሽ እማ ደናናሽ ሆቢ ማሿአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት አላህ ይጣብቃቹ በላቹባት ውድ የሀገሬ ልጅች አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ያረብ💖💖🌹
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun Год назад
selam selam tena yesetelgi hulu selam new egezihber yemasegn hulu sela. New egezihber hagerch. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedrgln 🙏🙏🙏
@makiyastube483
@makiyastube483 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኔ ዉደ ሰላም ሺ ይብዛ ሰላም ፍቅር ለሀገራቺንንን ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛዛዛዛ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምረዉ አሚንን🌺
@makiyayoutube3785
@makiyayoutube3785 Год назад
አስላምአለይኩም አሲዬውዲ ጀዛከላሀሀይርን
@user-tv5ih2pm3r
@user-tv5ih2pm3r Год назад
አሠላማለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁማሻአላየኔውበርች
@-swtube5575
@-swtube5575 Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህህ ይርኸመው😭😭😭
@hayatuu
@hayatuu Год назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️🌹🌹🇪🇹ፍቅር ለኢቶጰያ 🌹🌹🌹🥰🥰🥰👍
@Asratshow6
@Asratshow6 Год назад
Selam yebzagbl ema enkuwan dana anaxshe egzbher yemsgan hagarchene ethiopan slam yaadrgi
@rimtube554
@rimtube554 Год назад
Aselamalekum werahemetulahi weberekatuhu.ahelen hasiye edet nesh baleshebet selamesh yrbeza betekekelfdelat ekuwan atareten metaf sanechel father ena mather enelalen gen lewelajochachen yehenen malet ayetebekebenem Allah lebona yeseten Allah yerehameh usetaze jezakallah hasiye Allah yechemerelesh Allah yagezesh besemane tetekami yaderegen
@mesitube6372
@mesitube6372 Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል
Далее
Как похудеть на 10 кг ?!
07:06
Просмотров 402 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 436 тыс.
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Просмотров 49 млн
26 июля 2024 г.
1:00
Просмотров 2,8 млн
Ещё и в кредит
1:01
Просмотров 4,2 млн
Фильм про побег от родителей
0:59