Тёмный

"ለእብደት አንድ ሐሙስ•••" Exclusive Interview with artist Yonas Gorfe// ከዮናስ ጎርፌ ጋር የተደረገ ቆይታ// ክፍል 1 

Eyosiyas Eyoael
Подписаться 2,7 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

በዚህ ቻናል ስር አስሜታ በሚል ርዕስ በአስተሳሰባቸውና በተግባራቸው በኢትዮጵያ ወንጌላዊያን ክርስትና ውስጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ሰዎችን ቃለ ምልልስ የምናደርግበት ነው። ‪@yonasgorfe2148‬

Развлечения

Опубликовано:

 

26 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@AmexDend
@AmexDend 5 месяцев назад
❤❤ - ታንክዩ። እንደ ዮናስ ጠለቅ አድርገው የሚያስቡ ወንድምና እኅቶችን ያብዛልን።
@user-yg8rv2de1x
@user-yg8rv2de1x 5 месяцев назад
ኧረ አያብዛልን❗️
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 4 месяца назад
ይሄ ቃለ ምልልስ በ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴሌቭጅን መተላለፍ አለበት ❤❤❤❤
@AshenafiMaru-ul3rg
@AshenafiMaru-ul3rg 4 месяца назад
Hey Yoni, you are not like one of our generation. You are from the generation a century ahead of us. I don’t know you personally. . . I wish I can . . . But I’ve attended couple of your debates and have read your book (while I was in Ethiopia). It is tough to understand you . . . Specially as being a believer with closed and uniform mind setup . . . That is why people think bad about you.. . . You are from the future . . . By any chance if you happen to visit Maryland . . . I beg you to allow me to talk to you. Keep the good work. Thank you Eyosias to interview this extraordinary person. Thank God!
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 5 месяцев назад
በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነበር! አስተማሪ ነው እዮሲ በርታ!!!!!!
@HEnockB.
@HEnockB. 5 месяцев назад
Even if I differ on some of his ideas, yonas Gorfe is a man of reason and intellect. We need more of this … people who know what they are talking about and argue rationally. Thank you.
@me_212
@me_212 4 месяца назад
I respected your comment.. Even tho you differ on some ideas... You still gave the creadit wow... I wish all Ethiopians have the same aproch and tolorence towards diffrences of opinions... Stay well.
@abeselometeshome2670
@abeselometeshome2670 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@mulukenmathewos6598
@mulukenmathewos6598 Месяц назад
What about the sound ?
@alemkiru2012
@alemkiru2012 5 месяцев назад
በየመድረኩ ስድብ ምን ያደርጋል ስድብ ሀጢያት መሆኑ ተረሳ እንዴ?
@Bretanssa
@Bretanssa 5 месяцев назад
ዘፈን እና መዝሙር አንድ ነው ፣ መዝፈን ሀጥያት አይደለም ብሎ እያስተማረን... መልሶ ደግሞ ቤተክርስቲያን መስመር እየሳተች ነው ይለናል... 😮😮
@amanuelgizaw5637
@amanuelgizaw5637 5 месяцев назад
ለመሆኑ መጽሐፉን አንብበኸዋል? የቱም ጋር መዝሙርና ዘፈን አንድ ነው ብሎ አያውቅም።
@abelbekuretsion5105
@abelbekuretsion5105 5 месяцев назад
⁠I do not think you understand her comment.
@me_212
@me_212 4 месяца назад
ሙዚቃ ምን ማለት ነው? ሙዚቃን እንዴት ነው የምትረዱት?.. ግጥሙ ወይስ ዜማው ወየስ መሳራያው? የቱ ነው ሀጥያቱ?.. አንድ አንድ ሰዎች ሙዚቃን ከስካር ከእርቃን ዳንስ ጋር ያገናኙታል ተገቢ አይደለም!
@johnf906
@johnf906 2 месяца назад
ሙዚቃና መዝሙር ሳይሆን መዝሙርና ዘፈን አንድ አይደሉም።።።።
@addisibrahim8131
@addisibrahim8131 5 месяцев назад
እግዚአብሔር መኖሩን ብታውቂማ እርሱ ያከበረውን ትዳር ባላፈረሽ ነበር
@araedombahram4150
@araedombahram4150 Месяц назад
ካንዲት ካ ማራዊት ኣይባልም ካንዲት ምን ኣይነት ኣባባል ነው ባለቤትህ እኮ ናት ካንዲት።
@rahelmengistu9422
@rahelmengistu9422 5 месяцев назад
አስሜታ ምን ማለት ነው?
@yilikalmetenu3316
@yilikalmetenu3316 5 месяцев назад
አስሜታ ማለት የተጽዕኖ መጠን ማለት ነው። ለምሳሌ ጨው በምግብ ውስጥ ሲበዛ እና ሲጎድል ያለው ተጽዕኖው (አስሜታው😁) መቼስ ይገባናል።
@user-yg8rv2de1x
@user-yg8rv2de1x 5 месяцев назад
ዮናስ ራሱ ግራ-ገብና ባለጌ የዕፅ ሱሰኛ ከዕውቀትና ሥነ-ምግባር የራቀ ምንም ዓይነት ምንም ዓይነት የመፅሀፍ ቅዱስ ዕውቀት የሌለው : ውጭ አገር በመሄዱ ዕውቀት ያለው የሚመስለው: ብዙ ነገሮችን ጀምሮ ያለተሳካለት አእምሮው የደረቀ ክፉና ዐመፀኛ ነው።
@emeeme7779
@emeeme7779 4 месяца назад
አንተ ወይም አንቺ፤ አማኛ መሆንህ(ሽ) ነው?? ይሄ ሁ ጸያፍ ስድብ፤ የስድብ ጥግ! ያላመነ ሰው እንኳን ከዚህ በላይ ጥላቻና ስድብ ከየትም አያመጣም። ከዚህ ሰድብና ጥላቻ በዃላ እየሱስ ጌታ ነው ልትይ(ል) ነው? ፈጣሪ ተሳዳቢ ጠበቃ ሳይሆን፤ እንደቃሉ ለወንድሙ ድካም የሚራራ የሚጸልይ ሰው ነው የሚፈልገው። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን፤ ምህረቱ ይብዛልን።
@amanuelgizaw5637
@amanuelgizaw5637 14 дней назад
የት አውቀኸው ነው እንዲህ በድፍረት ስለሱ ውሸትና ስም ማጥፋት ለማድረግ የሞከርከው? ድንጋይ ራስ
@Atsaminilike
@Atsaminilike 5 месяцев назад
እድሜልክህን ስትቀደድ የጃጀህ እንከፍነህ
@aman7077
@aman7077 5 месяцев назад
አንተ ነህ እንጂ ደደብ ቆሮቆንዳ ጭንቅላት። የማትረባ
@Atsaminilike
@Atsaminilike 5 месяцев назад
@@aman7077 ጥላህነኝ።ቻው
@abelbekuretsion5105
@abelbekuretsion5105 5 месяцев назад
why are you so angry?
@me_212
@me_212 4 месяца назад
እሱን ሁላችንም እናውቃለን ብዙ ሰራ ሰርቷል... እርሶው ምን አድረገዋል??? መሳደብ ቀላል!!!!
@emeeme7779
@emeeme7779 4 месяца назад
😭 ዮናስ የተናገረውን፤ አማኝ በእ/ር ቃል ፤ አይ እ/ር እንዲህ ብሎናል ብሎ መመከት ነው እንጂ፤ ስድብ የአማኞች ሳይሆን የፖለቲከኞች ጥርስ ነው!
@alemayehukenissa4914
@alemayehukenissa4914 4 месяца назад
ይህ ሰው ምንድን ነው ያጠፋው ? ካልገባችሁ ዝም ብትሉስ ? አፋችሁን ስትከፍቱ ውስጣ ችሁ ያለው ባዶነት ፣ ክፋትና ብልግና ነው የሚወጣው ፣ ምናለ ካልገባችሁ ራሳችሁን ገዝታችሁ አደብ ብትገዙ
@eshetud210
@eshetud210 5 месяцев назад
ምን ማለት ነው በጅምላ መጨፍለቅ? እውነት ነው ችግር አለ ግን ሁሉም ጩኸት እና መፅሀፍ ቅዱስ የማያነብ ማለት አትችልም ከአንተ እንኳን ትንሽ ጥሩ ነገር ካለህ ብዬ ሰማውህ ግን እኔ እነት የበዛበት ጩኸት ብቻ ነው ያስተጋባህው እንደሚመስለኝ ከውጩ ጋር ተምታቶብሀል ለማንኛውም አምልኮ ለእግዚአብሔር ነው ሚዛኑም ለእርሱ ነው ከቻልክ ዝም በል ፕሮቴስታንት እምነት ውስጥ ለአንተ ሲባል ዘፈን አይከፈትም ለዝያ ነው የምታጣጥለው
@fes592
@fes592 5 месяцев назад
መዝሙር ላይ ችግር ከፈጠሩት ሰዎች አንዱ ነህ።
@abelbekuretsion5105
@abelbekuretsion5105 5 месяцев назад
Explain how? We are interested to know.
@me_212
@me_212 4 месяца назад
Explain how?
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 4 месяца назад
ዮናስ 💚💚💚💎👏👏👏
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 3 месяца назад
​@@abelbekuretsion5105 ማጣጣል ብቻ እንጂ ምክንያትማ የለውም
@user-fx8pr3sl7j
@user-fx8pr3sl7j 5 месяцев назад
ቀዳዳዳ
@abelbekuretsion5105
@abelbekuretsion5105 5 месяцев назад
What do mean?
@me_212
@me_212 4 месяца назад
ምን አደረገህ?
@betse1212
@betse1212 4 месяца назад
የከሰረ ሰይጣን
@user-lw9tc1zt4n
@user-lw9tc1zt4n 2 месяца назад
Yonas is the man of God why like this word pls keep your mind he is Man of God 🙏🙏🙏
Далее
Задержали в аэропорту
00:56
Просмотров 402 тыс.
POV: Spain vs Italia
00:11
Просмотров 350 тыс.
Разница в уровнях🔥
0:26
Просмотров 18 млн