Тёмный

ለእንጨት ቤት ሰሪ 1ኛውን ቆርቆሮ ገዛን ብላቹ እንዳትሸወዱ /ደረጃቸውና/ ዋጋቸው"ቢስማር"ከፈፍ"ቆርቆሮ 

አብሮነት Tube Abronet Tube
Подписаться 175 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

ይህ ቪዲዮ የቤት መስሪያ የዋጋ ዝርዝር መረጃ ነው
ዋጋዎችን ይመልከቱ
my intro link
• Top 10 Intro Template ...

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 197   
@abronettube
@abronettube 3 года назад
አሰላሙአለይኩም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች አዲስ ከሆናችሁ #ሰብስክራይብ አድርጉን የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው #Like Like
@user-en4rq5gx1y
@user-en4rq5gx1y 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይህ ነው ሰብ አረኩህ በርታ ወድም
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
አብሺር
@shamali8591
@shamali8591 3 года назад
በርቱ እኛ እውጭ ላለነው በጣም ብዙ እየረዳችሁን ነው
@user-cj4hi1mh1s
@user-cj4hi1mh1s 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው አላህ ይስጥህ ይባርክህ ስራህን ወድም
@Tube-vd6ib
@Tube-vd6ib 3 года назад
ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እባካቺሁ ሼር ማርጋቺሁን አትርሱ አንዷ ላንዷ ሼር ብናርግ ቻናሉ ያድጋል
@abronettube
@abronettube 3 года назад
ምህረትየ እረ እድሜሽን ያርዝምልኝ ሰላምሽንም ያብዛልኝ በከልብ ነው ምስጋናየ
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 года назад
እሺ እናደርጋለን እኛንም ደምሩን
@user-hk8qu7nn2f
@user-hk8qu7nn2f 2 года назад
@@hayutihim5384 እሺ ደምሩኝ
@hayutihim5384
@hayutihim5384 2 года назад
@@user-hk8qu7nn2f የኔ ስራ መስመር ነው እኔን የሚደምረኝ የለም እንጅ እሺ እደምርሻለሁ
@medinamohammmed4370
@medinamohammmed4370 2 года назад
@@abronettube በምን ላግኝህ የት ነው ይሄ የመቼ ነው
@fantahome1141
@fantahome1141 3 года назад
ምህረት ካስዬ ነች ወደ ይቱብህ የመራችኝ በጣም ሀሪፍ ነው
@Tube-vd6ib
@Tube-vd6ib 3 года назад
አመሠግናለሁ የኔ እህቴ
@user-zs9vz9vk4l
@user-zs9vz9vk4l Год назад
ጀዘኩሙ አለህ ኸይር
@singermisirakbekele946
@singermisirakbekele946 2 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስጌን አሁንም ብሆን ይምረባንና የምጠቅሜን ነገሮችን አቅርቡልን እናመስግናለን!!
@Tube-vd6ib
@Tube-vd6ib 3 года назад
ካሊድዬ የኔ ዉብ ጥሩ ልጂ ናቺሁ እኮ የከሚሴ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
@fantahome1141
@fantahome1141 3 года назад
?
@habibihawa7890
@habibihawa7890 3 года назад
😚
@hawasaed7332
@hawasaed7332 3 года назад
😘
@Tube-vd6ib
@Tube-vd6ib 3 года назад
@@habibihawa7890 የኔ አክባሪ አመሠግናለሁ
@Tube-vd6ib
@Tube-vd6ib 3 года назад
@@fantahome1141 የኔ አክባሪ አመሠግናለሁ
@semira1209
@semira1209 3 года назад
አሪፍ ነው ያስርዳሀው ከውቀትጋር በርታ ወዲም
@user-pm2fi5hm4w
@user-pm2fi5hm4w 3 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድሜ ማሻአላህ በርታ
@user-dw9pd1ch8v
@user-dw9pd1ch8v 3 года назад
ማሻ አላህ በርታ ሀሪፍነው
@wellotube7062
@wellotube7062 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱ ወበረካት በርታ ሙስሊሞችን አበራቷቸው።
@abronettube
@abronettube 3 года назад
ሽኩረን እህቴ
@hananetiopia6209
@hananetiopia6209 3 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድም ኡስማን ባአላህ አንድ ጥያቴ ነበር እድመልስልኝ እፈልጋለሁ እኔ ሁለት መቶ ሽ ነበር አሁን ቤት መስራት አስቤ ሁሉም እቃ እደጨመር ነው የሚነግሩኝ አሁን ያለበትን ዋጋ ቢስማርም ሆነ ቆርቆሮ ስት ነው ባአላህ
@seadawoloyewa8906
@seadawoloyewa8906 3 года назад
ወአለይኩምሰላም አህለን ማሜ በጣምሀሪፍ መርጃነው ጠቃሚነው 👍
@maithaalktbe2177
@maithaalktbe2177 3 года назад
ዉዴ፡የትነህ፡አዴኛውን፡ቆርቆሮ፡እፈልጋለሁ
@tayuba1015
@tayuba1015 3 года назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ወንድማችን በርታ
@hawasaed7332
@hawasaed7332 3 года назад
በርታ ወንድም እናመሰግናለን
@nejattubechannel7855
@nejattubechannel7855 3 года назад
ዋአለይኩም ሠሊም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአላህ በርታ አብሮነት በጣም ሀሪፍ ነዉ👍👌
@abronettube
@abronettube 3 года назад
ሽኩረን ነጁየ
@maryami6738
@maryami6738 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-xk2js1wl6h
@user-xk2js1wl6h 3 года назад
ማሻ አላህ ወንድም አሪፍ ነዉ እና ደግሞ ጠፍህ አትጥፍ
@abronettube
@abronettube 3 года назад
መርሀባ የሀገሬ ልጅ የኔዋ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 3 года назад
@@abronettube ወግዲ ለሚ ብታደርሡ ሀሪፍ ነው
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 3 года назад
እናመሠግናለን ወንድማች👍👍👍
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 3 года назад
ማሻላምረጤ፣ጀዛከላከይረ😘😘😘
@Reem_coffee
@Reem_coffee 3 года назад
Mash Allah btam yamral barta
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጠፉተህ ነበር አህለን ብለናል ወንድማችን በጥያቄያችን መሰርት ስለምታቀርብልን ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
@mekdesdaniel3963
@mekdesdaniel3963 3 года назад
ግን ይሂ ነገር እውነት ነው እኔ አስጠይቄ የአው ነው ዋጋው 300
@user-jl6jk6tw6k
@user-jl6jk6tw6k 2 года назад
ዋልኩም ሠላም ፣ወራህ መቱላሂ ፣ወበረካቱ ሠላምህ ይብዛልኝ ፣የምፈልገዉ ነዉ የነ
@user-qs6rw3bo3k
@user-qs6rw3bo3k 2 года назад
አላህ ያሳድግህ
@Bintmusatube
@Bintmusatube 3 года назад
ማሻ አላህ በርቱ አላህ ይገዛችሁ አብሮዬ ሰብ አርጊሀለሁ አተም እደምመጣ አልጠራረጥም 😍
@user-bk7lp1hb1b
@user-bk7lp1hb1b 3 года назад
ኧረ ታማኝ ነው ስልኩን አስቀምጥ እንገዛለን ከሱ ጋር ሃገሩ የት ነው
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 3 года назад
ዋጋችሁ ተመጣጣኝ ወቅቱን የጠበቀ ነዉ ግን ቅር ያለን ስልክ ወይ አድራሻ አላስቀመጣችሁም በተረፈ እናመሠግናለን::
@abronettube
@abronettube 3 года назад
አመሰግናለሁ ወድሜ ለቀጣይ አድራሻም ስልክም አስቀምጣለሁ
@jamilajamila1544
@jamilajamila1544 Год назад
​@@abronettube እንዳትረሣ አማና ቁጥርህን
@user-zs9vz9vk4l
@user-zs9vz9vk4l Год назад
ሂሸአለህ
@user-fc5ys7qe8e
@user-fc5ys7qe8e 2 года назад
ትክክል
@s.dsemutiwollotube.1507
@s.dsemutiwollotube.1507 3 года назад
wealekum selam werahmetulahi webrekathu jzakum ke allah hayr
@eeadg2218
@eeadg2218 2 года назад
🌹🌹ok
@janahjanah1049
@janahjanah1049 3 года назад
እናመሰግናል ወንድሜ ከፈፍ የእንጨት ሳይሆን ሌላ አለ አይደል ስንት ነው ንገረኝ ለ70 ቆርቆሮ ስንት ብር ያስፈልጋል
@azuzu9719
@azuzu9719 3 года назад
ወንድም እስኪ ለከቡልኬት ቤት ወይም ለመስጁድ የሚሆነውን አንደኛውን ቆርቆሮ ጠይቅልን
@alemzeleke6361
@alemzeleke6361 9 месяцев назад
Ebakihn ye welkite waga nigeren Ye weliso nim negeren
@user-gp8lc3yl3e
@user-gp8lc3yl3e 3 года назад
ልጁ ሰማች የአራዳ ልጅ ምችት ይበልህ
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 Год назад
በአላህ መልስልኝ አሁን ስንት ገባ ቆርቆሮ ሚስማር ለሠማኒያ አምስት ቆርቆሮ ስንት ኪሎ ሚስማር ያስፈልጋል ተባበረኝ በአላህ 🥰
@FatimaAli-ej6sx
@FatimaAli-ej6sx 17 дней назад
ሰትነውአሁላይወድምመልሰልኝማ❤❤❤
@qsub9807
@qsub9807 Год назад
ቀን እና ወሩን ጨምር
@kenaakoo5040
@kenaakoo5040 2 года назад
Suzuk ማክና ሲንት ነዉ? ዋንድሜ
@ghgh4043
@ghgh4043 Год назад
የለቱንወጋአሳዉቀን
@zinetseid3300
@zinetseid3300 2 года назад
የቆየነዌ መሰል ግን ቁጥርማስቀመጤ ነበረብሕ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 года назад
ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።መሻላህ
@malikasei712
@malikasei712 3 года назад
እናመስግናለን ምህረት እሄው ቃሌን አክብሬለሁ
@Tube-vd6ib
@Tube-vd6ib 3 года назад
ዉዷ እህቴ አመሠግናለሁ
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c 2 года назад
የልጂዉአቀለጣጠፍማሻአላተባረከላ
@ayniethiopia1495
@ayniethiopia1495 3 года назад
ይምወድክ በርታል
@hayath8795
@hayath8795 2 года назад
👍👍👍
@ዙዙ
@ዙዙ 2 года назад
wadime balah nigeregn yihe vido yemeche new ahun qoriqoro sit new nigeregn
@ማረይከበደ
@ማረይከበደ Год назад
❤❤
@sofayendris2401
@sofayendris2401 Год назад
ወአሊኩም ሰላም የትነህ ውድሜ እባክህ መልስልኝ ስሞኑን አስገባለሁ ቆርቆሮ ቢሰማር በአላህ መልስልኝ
@user-wy2ng8vd2c
@user-wy2ng8vd2c 2 года назад
በጣምምእናመሰግናለን መጥለብ አይቻልም እደ የትነዉ የሚገኝዉ
@user-gn5of4ro1q
@user-gn5of4ro1q 2 года назад
እናመሰግናለን ወድም፡፡ የትነው ከሚሴነው ዋለ፡
@zinetseid3300
@zinetseid3300 2 года назад
አሑን ስትዬሖን ቆርቆር ወሎላይ የምታቁበአላሕ ፈልጌነበር
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 года назад
እናመሠግናለን በርታ ወንድማችን ሲሚንቶ ስንት ገባ
@abronettube
@abronettube 3 года назад
ኢንሻ አላህ በቅርቡ ጠይቄ ነግርሻለሁ
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 3 года назад
ስሜን መልሽ ና እኔ እነግርሻለሁ ሞክሼ
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 Год назад
1 ቡልኬት ስንት ገባ እባክህ ንገረን ????
@user-rs6dh3jx5n
@user-rs6dh3jx5n 3 года назад
አሪፍ ነው ሪምዬ ላይክ ሰብ
@fatmhali2947
@fatmhali2947 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hawatube3194
@hawatube3194 3 года назад
wa wr wbr ahlen
@abronettube
@abronettube 3 года назад
ሀዊየ የኔ ቤተሰብ
@medinamohammmed4370
@medinamohammmed4370 2 года назад
@@abronettube ስልክ አስቀምጥ ብሮ
@user-vb7jq1ym5e
@user-vb7jq1ym5e Год назад
ቁጥር አስቀምጥልኝ ልሰራ ነበር ግን ፈራሁ
@zmzmjsi1197
@zmzmjsi1197 2 года назад
የቆየነው
@zinetseid3300
@zinetseid3300 2 года назад
1100ነውብለውኝ ነበርአሑን
@suleimanhubsi2245
@suleimanhubsi2245 2 года назад
ያት ነው ያምገኛው እሄ ህንፃቤት
@user-rl8ql1ct9b
@user-rl8ql1ct9b 3 года назад
ማሻ አላህ የመቸ ነው ??
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
የደረጃ ብረት ሰት ነው?
@sofisofi3128
@sofisofi3128 2 года назад
2015
@zemzemyoutube155
@zemzemyoutube155 2 года назад
ሰላምአለይኩም ወዲም አሁላይ ስትነዉ ቆርቆሮ
@fantahome1141
@fantahome1141 3 года назад
አረፍ ነው
@user-qg6ns4co7v
@user-qg6ns4co7v 3 года назад
አህለን አብሮነት እንኮን ደህና መጣህ
@azizaassen2427
@azizaassen2427 3 года назад
ስሚንቶ ስንትገባ ወንድ በረታ አይዞህ
@makiaadem598
@makiaadem598 2 года назад
ወድሜ የመች ነዉ 600 ገብቶል ብለዉኝ ነዉ እኔም እፈልጋለሁ የት ነህ ስታየዉ መልስልኝ
@user-gp8lc3yl3e
@user-gp8lc3yl3e 3 года назад
Waw 👍
@nefesfiem2920
@nefesfiem2920 2 года назад
የመቼነወ በዝ ግዜ
@user-un9ck9iz7u
@user-un9ck9iz7u 2 года назад
የመቼ ነው ዛሬ ነው ያየሁህ ሠብ አድርጌሀለሁ በርታ ግን የመቼ ነው መልሥልን የትሥ አገር ነው???
@user-yl3bo1uq8b
@user-yl3bo1uq8b Год назад
ስትገባወድም ቆርቆሰሮ
@user-hw5mc1gx2u
@user-hw5mc1gx2u 2 года назад
እናመሠግን አለን ወድምም
@hayath8795
@hayath8795 2 года назад
ደሴ
@amenahhsan2179
@amenahhsan2179 3 года назад
አህለንወድምበርታ
@hiwot756
@hiwot756 3 года назад
ሰላም ነው ወንድም እፈልጋለሁ ግን የት ነው አድስ አበባ ነው አንደኛውን እፈልጋለሁ እባክህ አናግረኝ
@samirasamiraa6297
@samirasamiraa6297 Год назад
የት አካባቢነው
@toybatubetoybatube90
@toybatubetoybatube90 2 года назад
በአላህ የመቸነው
@saedaahmed4320
@saedaahmed4320 Год назад
ኸረ የመቸነው?
@user-ry5xz1yv1g
@user-ry5xz1yv1g 3 года назад
ዋአለይኩም ሰላም እደትናችሁ ውንድሞች እሰኪ አራት ክፍል ልመሰራት ሰት ቆርቆሮ ይውሰዳል ቢሰማሩስ ስት ይውስውዳል
@user-sq3dy9lm8o
@user-sq3dy9lm8o 3 года назад
እኔ 2 መኝታ ቤት 1 ሳሎን 1 እቃ ቤት እና ሻወር ቤት 65 ቅጠል ቆርቆሮ ነው ያሰራሁት እህት
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 3 года назад
@@user-sq3dy9lm8o የት ነው ያሰራሽው ውዴ. እኔም ሀሳቡ ነበርኝ
@user-jv2sx5rw9l
@user-jv2sx5rw9l 2 года назад
የመቸነው እዳታልፈኝ
@zainab-vh4im
@zainab-vh4im 2 года назад
ያለውየትነወ???????
@hayath8795
@hayath8795 2 года назад
ሰንትነወቆርቆሮ
@comcell6978
@comcell6978 2 года назад
ኧረ የመቸ ነዉ በማሪያም መልሱልኝ 500 ነዉ ብለዉኝ ነዉ
@alfeaalfea3629
@alfeaalfea3629 2 года назад
ትክክል ነው ግን ለሰብስክረይብ እደይሆን
@yawebdar33yashe37
@yawebdar33yashe37 3 года назад
ጥሩ ነው በርታ የአሸዋና የድንጋይ ዋጋ ብትነግረን በአሁን የዋጋ ሒሣብ
@zenbal8343
@zenbal8343 3 года назад
የመቸነውንገሩኝ
@ማረይከበደ
@ማረይከበደ 2 года назад
ፀፀፀፀፀ
@sarahcalap633
@sarahcalap633 3 года назад
ጠፋህ እኮ ወድማችን እዴት ነህ
@AminaAmina-vj9ee
@AminaAmina-vj9ee 3 года назад
ስለም። ወድም 70 ቆርቆሮ ለመስረት ሙከረ እያደረኩ ናው መቶ ሺ ብር ይሰርል ወይ
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c Год назад
ምንድነው አንቀለቀላችሁ እሳ
@hayath8795
@hayath8795 3 года назад
👍
@mhratmhrat2201
@mhratmhrat2201 2 года назад
Wooooowwwwwww
@user-hf1ow1ij7h
@user-hf1ow1ij7h 2 года назад
የመቸ ነው
@NoorNoor-qh6bo
@NoorNoor-qh6bo Год назад
ወድሞቼ ዬት ነው ደሞ የመቼ ነው የ215 ገበያ ንገሩን እሄንን ዬት አከባቢ ነው በአላህ በትክክል ንገሩኝ ፈልጌው ነው
@najamusama5395
@najamusama5395 2 года назад
የመቼናዉ
@fatamadam9819
@fatamadam9819 2 года назад
የመቸ ነው እደ
Далее