Тёмный

ለኮሪደር ልማት የወጣው 33 ቢሊዮን ብር ሰነድ ሲፈተሽ !// ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ዛሬ የገለጧቸውመራር ሐቆች// የወልቃይት ተፈናቃዮች መመለስ እና ተያያዥ ጉዳዮች 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 242 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

3 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 94   
@Markanberihun
@Markanberihun 3 дня назад
መርጥ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 3 дня назад
ኢትዮጵያዬ ማህፀንሽ ይለምልም ፕሮፍ እና ውቤ ረጅም ዕድሜን ተመኘሁላችሁ!
@HAbdirashid
@HAbdirashid 3 дня назад
ይመቻቹ ጀግኖቼ ❤❤❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 дня назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ውዶቻችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ እና ፕሮፌሰር እናመሱግናችኃለን blessed 🙏🙏🙏🙏
@EsraelSamuelEsraelSamuel
@EsraelSamuelEsraelSamuel 2 дня назад
ውቤ...ጌች...አብርሽ በጣም ጥሩ ሀሳቦችን ለአድማጮች ተደራሽ ታደርጋላቹ እናመሰግናለን 🙏 ምናልባት በቀጣይ ቢስተካከል ጥሩ የሚሆነው መደማመጥ ቢኖር አንዳቹ ሀሳብ ስትሰጡ አንዳቹ ብታስጨርሱ በጥሩ ሁኔታ ለኛ ለአድማጮች የተደራጀ መረጃ ይደርናል የሚል አስተያየት ለመስጠት እወዳለሁ ✍️✍️✍️
@gracem3690
@gracem3690 3 дня назад
እግዚአብሔር እርዳታ ከናንተጋር ይሁን !!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@BizuworkWoldye-fz2ic
@BizuworkWoldye-fz2ic 3 дня назад
ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:21 ረዥም እድሜ ለናንተ ኡዘወትር ፀሎቴ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@salihnassir7631
@salihnassir7631 3 дня назад
9th Like ለይከናል ነገ እናሻሽላለን ተስፋ አንቆርጥም
@alwyaabdurahman1160
@alwyaabdurahman1160 3 дня назад
ሁሉም ሰው እንደናንተ እውነቱ ቢገባው ጥሩ ነበር ውድ ኢዠ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ🎉🎉🎉
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 2 дня назад
የኢትዮጲያ በጣም ትልቁ የማይልቀው ችግር ከትግሬዎች የቂም በቀል የክፋት ሃሳብ ነው አማራ ንግስነታችን ወሰደልን በማለት ገና ጣሊያን አስመራ ከገባ በትንሽ ቀኖች በኃላ ጣሊያንን ጋር አብረው ከጣሊያን በመሳሪያ በመታገዝ ከጣሊያን አብሮው ኢትዮጲያን በመግደልና በመውረር እስካሁን ድረስ አሉ
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 2 дня назад
ትግሬዎች ኢትዮጲያን አድምተዋል ብዙ ብዙ ለኢትዮጲያ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 дня назад
Very good advises thank you for your hard working for our beautiful country 🙏🙏
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 День назад
ዉይ የዉቤ ትህትና🙏🙏❤
@bayisagada684
@bayisagada684 3 дня назад
Some of our opposition parties have hobby to oppose every leading parties. May God heal us!
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 3 дня назад
ውቤ እባክህ ፕሮፌሰር ሲናገር ካፍ ካፍ አትንጠቅ
@user-bj9hn4ge6k
@user-bj9hn4ge6k 2 дня назад
ፕሮፌሰር??😂😂
@user-ow3ye8xp1v
@user-ow3ye8xp1v 2 дня назад
ፕ. ጌቱ ይህ ተንታኔህ ይመቻል እንጠብቅህ ነበረ ❤🎉👌
@user-io2zi1lt7x
@user-io2zi1lt7x 3 дня назад
እባክህ ዉቤ ከሰው አፍ አትንጠቅ ተቀባበል እኛኮ ሰምተን አንጠግበውም
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 3 дня назад
ሀሳብ ተጨራረሱ ተደማመጡ እኩል አታውሩ በርቱ
@HajjiiSaiid-pz7nl
@HajjiiSaiid-pz7nl 3 дня назад
🌹
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh День назад
በጣም የምያስዝነኝ የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት ሁለትና ከዛበላይ ማንነት ላላቸው ውክልና የለውም
@helenmamo3862
@helenmamo3862 3 дня назад
❤❤❤
@user-mo2vo8xw3c
@user-mo2vo8xw3c 3 дня назад
ውቤ ኢትዬጵያ በሚወዳት ልጅዎቻ ትበለፅጋለች ባንዳዎች እየአረሩ ይኖራሉ ድል ለመሪያችን ወደፊት
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh День назад
የወለጋ ነገር ሙሉ በሙሉ የወያኔ አብሲት ነው ።
@user-mo2vo8xw3c
@user-mo2vo8xw3c 3 дня назад
ባለቤት ለሆኑት ለይዞታቸው የተከፈላቸው ደምሩበት ፕሮ እና ውቤ።
@abiye150
@abiye150 3 дня назад
ሰላም አቤ
@andualemmengistu7409
@andualemmengistu7409 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-rb1us7xn7m
@user-rb1us7xn7m 3 дня назад
❤❤❤❤❤
@user-bj9hn4ge6k
@user-bj9hn4ge6k 2 дня назад
ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል። ውቤ ረጋ ያለ ስለሆነ ግዜ ይፈልጋል። ረዳት ፕሮም ረጋ ብላችሁ ተደማመጡ። የሆነ አቴንሽን ሽምያ አስመሰላችሁት፣ ወይ ታይመር timer አርጉና አንዱ ሃሳቡን ይጨርስ። ውይ ስታሳቅቁ
@user-io2zi1lt7x
@user-io2zi1lt7x 3 дня назад
በርቱልን እውነት ታሸሸንፋለች
@user-mq4sh3ps6t
@user-mq4sh3ps6t 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mq2vo9gz1p
@user-mq2vo9gz1p 3 дня назад
በዝርዝር ለካሳ የተከፈለ ለመንገድ ለኤሌክትሪክ ዝርጋታ እና መብራት ለፍሳሽ ሌሎችም በዝርዝር የወጣው ሪፖርት በእስተዳደሩ ድረገፅ በግልፅ ቢቀርብ ህዝቡ ክውንዥብር ይድናል እላለሁ ቢጠረጠር ምንም አይገርምም።
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 3 дня назад
በዘመን ክፋይ የማይገኝ ለትውልድ ሎተሪ የሆነ መሪ ነው ያለን! ባለበት የሚራመድ ሳይሆን ዛሬን እየኖረ ነገን የሚገነባ ለትውልድ አሳቢ በሳል የሆነ መሪ ስላለን የነገው ትውልድ የበለጸገች ኢትዮጵያን መውረስ ይገባዋል! ዛሬ ላይ ሆነን ለነገ ስንሰራ የነገው ትውልድ ምስጋናን ይቸረናል! በጥላቻና በጎጠኝነት ተጠላልፈን የባከነው ዘመን በነገው ትውልድ ላይ አይደገምም! እያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ነገን የሚገነባ ኢትዮጵያን የሚያራምድ ሊሆን ይገባል! ዛሬ ተግተን የምንሰራው ለነገው ትውልድ ከጥላቻ የጸዳች እና የበለጸገች ሀገር ለመገንባት ነው። ለነገው ትውልድ ድህነትን ላለማውረስ በወሬው ወጀብ ሳንናወጥ ስራችንን መስራታችንን ቀጥለናል! በቅርብ ጊዜም ይህ ውጥናችን በተግባር እንደሚገለጥ ጅምራችን ማሳያ ነው! ለሀገራችን ከምንም በላይ የሚጠቅማት የብልጽግና መንገዷ ነውና ባሰብነው ልክ ከመሪያችን ጋራ ወደፊት መጓዛችንን እንቀጥላለን።
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 2 дня назад
ቅጥረኛ ጥያቄ በትህትና ሲጠየቅ ራሱን መቆጣጠር የማይችል መንግስት ለሰው ክብር የሌለው ፓርላማ ላይ ደደብ ቆሻሻ እያለ እሞሳደብ ወሏሂ እኔ እደዚህ ያለ መንግስት የሀገር መሪ ሊሆን ቀርቶ ቀበሌን አይመራም ዘረኛ ነው ።የኦሮሞ ቲንሽ መብት ከሚነካ እኔ ስልጣኔንን ብለቅ ይሻለኛል ያለ መሪ ለምን የአማራ ህዝብ በየቦታው በሱው ወታደሮች ሲታረዱ እደ ሰው አላሰባቸውም ።እናንተም ቅርጥረኛ ናችሁ ሚድያውን በሙሉ እምትከታተሉ ሰዎች ።
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 День назад
@@suzanmohammedalhabeshaalhe709 😂😁😂😁 ከነገርሽ ሁሉ ከንፈርሽ ያምረኛል ወላቃ ጥርስሽን ይሸፍንልኛል😁😂🤣
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 День назад
@@kubabetubeyousef4260 ወሎየ ከፈራችን ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገራች ውብ ነው ዥልጥ ምንም አታደርገውም የአሏህ ስጦታ ነው
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 День назад
@@suzanmohammedalhabeshaalhe709 سبحان الله Anchi Muslim nassh ka wallo ye sekoch. Ulamma hgger , Subhan Allah ,minaw zerragga honnesh, Zersgenat. Tennbb naww, yagama,Allah yettlaw
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 День назад
@@kubabetubeyousef4260 Edeza Alhamdulillah awe Muslim Nege Eneye Bezrai altkurarahume Lela Sew Edezeh Nachew alalkume Ok .Eney ande Tera sew Nege .Gen Edezeh Kasbachwe Ken ruhachwe ede enesasa be oromo letardut ameharaweyan Demt hunu Eshi .lela Menem Werai ayasflgeme .
@nana2009able
@nana2009able 3 дня назад
Please wait for each other d. Please don't interrupt each other. Pleaaaaase.
@biniamchifraw
@biniamchifraw 3 дня назад
😍😍😍😍😍
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh День назад
Ur Heroes
@hailubanja6515
@hailubanja6515 3 дня назад
Arefi newu
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 3 дня назад
ሰላም ውብሸት ታዬ እና ረ/ፕሮፌሰር ጌትነት ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 2 дня назад
ትግራይ ትግርኝት የሚባለው ከኢሬትራ ጋር ነው በቋንቋ በአንድ ሁኖው ሲስታዳደሩ ነበር ምንም ግንንኘት ከወልቃይት አልነበረም ንሮም አያውቁም ግን በኢሬትራ አንድ የሚሉት ቃል አሱም ለትግሬዎች ደቅ ማይ ጠለምቲ ብለው ይጠሯቸዋል
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 2 дня назад
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-uu2hc4im3r
@user-uu2hc4im3r День назад
መገድነዉ ወይ ሰዉነው የሚቀድ
@mohammedjuhar8007
@mohammedjuhar8007 3 дня назад
Bertu wendmoch
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 2 дня назад
ትግሬዎች ወደ ወሌቃይት ሲመጡ በአስመራ መንገድ ዝሮው በእግር ነበር ዝሮው ወልቃይት የሚደርሱት ለስራ ነበር የሚመጡት
@LeuSeg
@LeuSeg 2 дня назад
በተቆጠበው ብር 7ቢሊዮን የአራት ኪሎ አስፖልት ላይ የሚተኛውን ውሃ ልኩ ቢስተካከል ፤ መስመራቸው የተዛነፋ የታይል ንጣፍ ቢስተካከል፤ በአጠቃላይ በጥራቱ ላይ የማስተካከያ ስራ ቢሰራ።
@HadasHaile-lc1ek
@HadasHaile-lc1ek 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@begashawwukaw6703
@begashawwukaw6703 3 дня назад
Hello
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 2 дня назад
ትግሬ ወደ ፈጣሪ ንስሓ ንስሓ ይግባ
@user-ty7ds8un8u
@user-ty7ds8un8u 5 часов назад
Weba❤❤❤gatente🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@luke-h6e
@luke-h6e 3 дня назад
Bishoftu.. deserves you
@batiworku1417
@batiworku1417 2 дня назад
ዛሬ የነፃነት ቀንነው ::
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 5 часов назад
1
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 3 дня назад
አንዳንድ ቦታ ላይ የእግረኛው መንገድ አዲስ እየተነሳ ስለሆነ መልሰው ባስቸኳይ እንዲሰራ ትእዛዝ እንዲሰጥ ያስፈልጋል በተረፈ ህዝቡ በአሁን ሰአት ታክሲ ከመጠበቅ ቨእግሩ እየተጓዘ ነዉ ወጣቱም ሆነ ትልልቁ ቤተሰቡን አየያዘ ፎቶ ሲነሱ ማየት ቀላል አይደለም በገንዘብ አይገመትም
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh День назад
አሜሪካ እየኖሩ ስለ ትጥቅ ትግል የሚያወሩትን አስተያየት የምትጠየቀው
@M-on1
@M-on1 День назад
He doesn’t know what the USA is. He said he likes the debate? It was a freak show and childish. Imperialism cloaked in a two party system I’d focus on our own political system if I were you! Anyways keep this Proff. Conversations going!
@benaszerihun19
@benaszerihun19 3 дня назад
ይህንን መረጃ ተብዬ ሰጭ ማዘጋጃ ውስጥ ያለ አያ ጅቦ ፀሐፊው ደግሞ በተባረረው የሌቦች የተገዛው እና ሰሞኑን በወጣው አዋጅ የዘረፈውን ንብረት የምንረከባቸው የሌቦቹ መሪዎች ስለሆኑ ተዎቸው ይፃፉ እናንተም ተንትኑ እኛም አንብበንላቸው ተባለ እንዴ ወደሚባለው የሌቦች ሙዚየም እናስቀምጥላቸዋለን!!!
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 2 дня назад
አይ ውቤ በጣም አሳከኝ😊ከ 20 ዓመት በኃላ ጠቅላይ ሚንስትር ለመሆን ያለህ ፍላጎት "የሽማግሌወቹ መፈንቅለ መንግሥት" ምኞትን ይመስላል 😊ምናለ አንተስ ለመጀመሪው ልጅህ ብትመኝለት😊 ኢትዮጵያ ከዚህ በኃላ ወጣቱ ትውልድ በዲሞክራሲ ምርጫ በእውቀት ብትመራ😊😂
@bedriashifa4581
@bedriashifa4581 3 дня назад
Guys U are great keep it up The biggest mistake of derg is Killing the 60 ethiopians who were educated & experienced who could have contributed a lot to the Development of our country Tplf the big cause for ethiopian Loosing the wedeb. The big cause for installing the poison of dividing ethiopian s by zere This was planned many years to dismantle the country But always the ALMIGHTY God is w/ ETHIOPIA Ty
@malekseifert9909
@malekseifert9909 3 дня назад
Subscribe and like is a must responsibility for this media
@Menen-pw6ft
@Menen-pw6ft 2 дня назад
ወቤ ተንኮለኛው መርዘኛው ቀበሌ ወረዳ ከ50 ዐመትበፊትየተወረሰ የቀበሌቤት ነበር በሚል ደባ የደካማ የደሀ ቤት እያፈረሠነው አቤት በሉልን ሰሚ አጣን እኛ ለፈጣሪ አቤት እያልን ነው ፍርድ ቤትምቀንእያራዘመ አስገደለን እግዚኦ
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh День назад
በግልፅ መናገር ነው ሸኔዎች ወያኔዎች ናቸው
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 3 дня назад
ውቤ ተፈናቃዮቹ መነገጃ ነው የሆኑት። አሁንም ወደ ቤታቸው እንዳይመለሱ የሚፈልጉት በስማቸው እርዳታ ለመሰብሰብ እና ለመብላት ነው። ወደ ደብረብርሃን ከሄዱት ሌሎች ወለጋ ውስጥ ባሉ ከተሞች የሸሹት አሁን በሰላም ወደ ቄያቸው ተመልሰዋል። ችግር ፈጣሪዎች ይታወቃሉና ትግሉ በነሱ ላይ መሆን አለበት
@WolloEthiopia
@WolloEthiopia 3 дня назад
ተከፋይ ካድሬወች
@dianarier8746
@dianarier8746 3 дня назад
#Wollo, it's better to be a national cader, then being a foreign Banda....😂😂😂
@WolloEthiopia
@WolloEthiopia 3 дня назад
@@dianarier8746 ባንዳውማ የሀገሩን ግዛት ለውጭ አሳልፎ የሰጠው ያንተ ፓርቲ ነው ባንዳው አንተና የፕሮቴስታንቱ ብልፅግና ነው
@geremewdesu
@geremewdesu 3 дня назад
ሚዛናዊ ተከታዮች ናችሁ
@salihnassir7631
@salihnassir7631 3 дня назад
እረ አጀማመር
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 2 дня назад
ትግሬዎች በስህተት ተከዜ ተሻግረው ከወልቃይት ምንም ግንንኘት አልነበረም ሁሉ የትግራይ ሺማግሌዎች ያውቁታል ውነቱ
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 2 дня назад
አማራ በረከት ስምኦንን ያጣ ጊዜ ነው በቁሙ የተቀበረው። አሁንም ቢሆን በረከት ስምኦን እስሩን ስለጨረሰ መሃንም ያድርግ አማራንም ያስጠፋው ኤርትራዊም ይሁን ብልፅግና በረከትን በቦታው ቢመልሰው ፀጥ ለጥ አድርጎ እየደፈረ ያኖረው ነበርና ቢፈቀድላቸው አይሻልምን? ፅንፈኝነት ለሌላው ሲፈቀድ ለአማራም ይፈድለት ብለው ሰልፍ ይውጡ
@demebe5171
@demebe5171 2 дня назад
መንግስት እራሱ ሙስና የመንግስት ሀላፊዎች/ሠራተኞችና የተቋማት መገለጫ ሆኗል በሚልበት ወቅትና ሀገር የናንተ የሙስና ጠበቃ መሆን ይገርማል። እኛ ስንዘጋጅ ቆይተን የኛ ተራ ሲደርስ ነው እንዴ? የምትሉ ይመስላል!
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy 2 дня назад
ከኦሮምያ ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን ተጠልለው የነበሩት ተፈናቅዮች ወደ ቀያቸው ይመለሱ ተብሎ ዝግጅት ስደረግ ጋዜጠኛ እቴጌ መዓዛ መሐመድ እንዴት ስደረግ ዋናው የገቢ ምንጫችን(በዩ ቲዩቢ ስለነሱ እየተወያየን ነው የምንተዳደረው) ብላ ቁጪ አትልም
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 2 дня назад
ውቤ ማባበል አያስፈልግም ባሪያ ምንድን ነው? ባሪያ የራሱን ሃሳብ በነፃነት መግለፅ የማይችል፣ ማዘዝ የማይችልና ሀገር የሌለው ነው ባሪያ። ለምሳሌ የሰለጠኑት ሀገር (free state) የሚኖሩ (BBC, CNN etc) የሚሰሩ ጋዜጠኞች ትክክለኛውን የ መስከረም 11,2001 የሚያውቁትን ትክክለኛ መረጃ ያቀረበ አለ? የለም CIA ዝም አይልም ታዲያ ይሄ ባርነት አይደለም። አንተም የምናምን አዋጅን ተከትለህ የአቤንም ይዘህ ነው የምትሰራው። ሀገርህም መሬት በሊዝ ተከራይተህ (ሊዝ በለው ኪራይ እንደፈለግኸው) የግልህ የለህም። ፕሮፌሰር እውነቱን ነው ሁላችንም ባሪያዎች ነን የምን የአሜሪካ ፖሊሲ ህዝቡ መረጠ ጂኒ አይሰራም ለሀገር የሰሩ አሜሪካውያን ቤት አልባ (homeless) ተብለው የተጣሉት ስልጣኔ ነው ባርነት? ባርነት ነው
@saved2501
@saved2501 3 дня назад
33 Billion ? This is crazy and Dangerous . Ethiopia Never recover with this spending crazy time.
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 3 дня назад
ዓይንህ እያየህ ኢ/ያ ሪከቨሪ ታደርጋላች።
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 3 дня назад
It's been done for the country and generations and it's not that much crazy
@tesfalidet665
@tesfalidet665 3 дня назад
ጥቅመኝነት ከመርህና አዉነት ሲበልጥብሕ ትክክለኛ ማሳያ ጌትነት ነዉ
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh День назад
ሞት ለአጥንት ቆጣሪዎች!!!!
@CherinetBekele-um3wy
@CherinetBekele-um3wy 3 дня назад
ባንዶች
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 3 дня назад
ግዴለም መውጫ ቀዳዳ የምታጣበት ቀን እየደረሰ ነው እንኳን አንተ ሙት እሬሳ የአብይ አህመድ ዲያብሎስ እሬሳ ይጓተታል አብይ አህመድ እስከ መጨረሻዋ ተዋግቶ በራሱ ሰዎች እንደሚወገድ ከተረጋገጠ ቆየ አሁን ፋኖ ጠንከር ብሎ ገዝፎ እየመጣ ነው ደስ የሚለው ነገር አብይ አህመድ በራሱ ሰዎች መወገዱ ነው ❤❤❤ እሟ ብያለሁ የምትገድሉት ሰዎች
@dianarier8746
@dianarier8746 3 дня назад
@gashaw keep dreaming cause you have nothing better to hope for. Hope that the dungeon of your mind well release you soon🤣😂🥴😂🤣😂🤣
@abdurezakkedir3649
@abdurezakkedir3649 3 дня назад
33 ቢሊዮን ብር እኮ ቢያንስ ሦስት የመዳበሪያ ፋብሪካ ይሰራል እኮ። እንዴት ትቀልዳላችሁ?
@malekseifert9909
@malekseifert9909 3 дня назад
ታድያ ፋብሪካዉን ስራዋ::ወቸዉ ጉድ::
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 3 дня назад
እንዴት አረጋገጡ? አይቀርም የማዳበሪያ ፋብሪካም ይሰራል።
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 3 дня назад
ለሃገርና ለትውልድ ተሻጋሪ ስራዎች መሰራታቸው እሰየው ያሰኛል እንጂ ክፉ አይደለም። ይህ እኮ የግለሰቦች ውጪ ነው፣እንኳንስ ትልልቅ ሐገር( ኢትዮጵያ)
@paulosyacob3580
@paulosyacob3580 3 дня назад
አዲሳኮ ማዳበርያ አያስፈልግም የተሰራበት ባጀት የአአ ስለሆነ
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh День назад
ስለ ማዱበሪያ ፋብሪካ አታውቅም እንደ ???
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh День назад
Ur Heroes
Далее
The Hardest Challenge!
00:37
Просмотров 2,3 млн
3M❤️ #thankyou #shorts
00:14
Просмотров 4,2 млн
Найди Влада на стадионе
0:26
Просмотров 2,2 млн