Тёмный

ለወንድ እና ለሴት ልጆቻችን መንገር ያለብን - Appeal for Purity 

Appeal for Purity
Подписаться 100 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

To our girls, we should teach them how God created them fearfully, wonderful and beautifully as it is written: "I praise you because I am fearfully and wonderfully made; your works are wonderful, I know that full well." (Psalm 139:14) and to our boys, we tell them that there is a hero in them and a loving God is always with them to bring that hero out. (the story of Joseph starting from Genesis 37 to the end of Genesis).

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@mariammariam6997
@mariammariam6997 4 года назад
ተባረኪ ዘበኒሺ የተባረክ ዪሁን
@በእምነትበእምነት-ዐ4ቀ
ዶ/ር መስኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ትምህርቶችሽን ሁሉ እስማለው ብዙ ካንቺ ተምሪይለው ፀጋ ይብዛልሽ we love you
@Elu454
@Elu454 5 лет назад
ዘመንሽ:ይባረክ
@ገነትማንደፍሮ
@ገነትማንደፍሮ 4 года назад
እናመሰግናለን ድንቅ ንግግር ነው !!!
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 лет назад
አንቺ እኮ ለብዙወች መዳኒት ነሽ አደበተ ጣፍጭ የሆንሽ 😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹
@mesaymarkosG
@mesaymarkosG 5 лет назад
ስለ ራዕይሽ እግዚአብሔር ይመስጌን
@almasawaf5644
@almasawaf5644 5 лет назад
ዘመንሽ በብዙ የተባረከ ይሁን ወሳኝና አሰፈላጊ ትምርት ነውው ይህንን አላቅምም ነበር
@zufanbaraki2378
@zufanbaraki2378 4 года назад
Bless u yene konjo tebareki zemensh tenash ybark tdarsh ybarek we love you
@alem6447
@alem6447 5 лет назад
በእውነት በጣም ብልህ ሴት ነሽ ትምህርትሽ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን 👌👌👌
@berhanunegasa4618
@berhanunegasa4618 5 лет назад
#ግሩምና# ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፤ ነፍሴም ይህን በውል ተረድታለች!!!!!ammmmeeeeeee geta yebarak
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 4 года назад
ዋዉ እህቴ መሲ የእውነት ትምርትሽ ድንቅ ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ። በወጣትነት እድሜዬ ያንቺን ትምርት በመለገሴ እድለኛ ነኝ
@addiswoled6526
@addiswoled6526 5 лет назад
እ/ር ይባርክሺ አንቺ የቡዙዎቺ እናት ነሽ አንቺ እና ቤትሽን ጌታ ይጠብቃቹ🙌🙏
@faithyelijochagelglot9748
@faithyelijochagelglot9748 4 года назад
kemagebate bfit yanchin vedio bmayete getan amesegenalew tebareki yene konjo ..
@user-kn2on8li5v
@user-kn2on8li5v 5 лет назад
መስኪ ዘመንሽ ይባርክ ፀጋ በእጥፍ ይጨመር ትምህርትሽ በጠም ጥሩ ነው
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 3 года назад
Betame Betame amesegenalehu bezu tekemognale
@soneyamenegstu7886
@soneyamenegstu7886 5 лет назад
But you video it change life your thought it has power .God bless your family, kids .,,
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 5 лет назад
ጌታ ያብዛልሽ ካንቺ የተወለዱ እንዴት የታደሉ ናቸው እኔ ነብስም አልቀረልኝ በትምርትሽ ግን ይሄንኑ እውቀት ብትጨምሪልን የጀነሬሽን ጉዳይ ስለሆነ ይሄን ጉዳይ ብታበዥልን ደስ ይለናል
@azebabay9927
@azebabay9927 5 лет назад
Telefonis zafilin iene quter ehenou
@azebabay9927
@azebabay9927 5 лет назад
41779 12 1037
@molla27
@molla27 5 лет назад
መስኪዬ ተባረኪ አንቺኮ ብዙ ልትሰጭን የምትችዪ ባለእውቀት ነሽ በርቺ
@semiragelilaressom713
@semiragelilaressom713 2 года назад
Thank you as always we enjoy your videos!
@abgelyonatne4981
@abgelyonatne4981 5 лет назад
ኦ ጌታ ይበሪክሽ በእውነት ደስ ይለል መፃሃፊ ብትፂፊይ ትልቅ በረከት ነው ታበራክ ደረሰ እያለኝ ነው ምሰማዉ ታበራክ እንዎድሸሌን
@astekastek1000
@astekastek1000 5 лет назад
በርቺ ትምሮቶችሽ ጥሩ ናቸው
@user-np2wv3ex7m
@user-np2wv3ex7m 5 лет назад
ጥሩ ምክር ነው ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያረኩሽ እናመስግናለን
@mercybiru6769
@mercybiru6769 5 лет назад
በትምህርትሽ አልልም እንደ ቅርብ ጔደኛ ያህል በምክርሽ ብዙ ቁም ነገር አግኝቻለሁ ጌታ ኢየሱስ ያንቺን የሆነውን ነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክ::
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 лет назад
ዋው ድንቅ ትምህርት ነው ምስክር ተባረኪ
@solomonyohannes3783
@solomonyohannes3783 5 лет назад
wow wonderful suggestions for parents.thank you very much Ilike it.GOd bless you and your family
@mesizewde338
@mesizewde338 5 лет назад
መስኪ ተባረኪ የምታቀርቢው ሁሉ ድንቅ ነገሮች እያስተማረን እየመከረን በጣም ጠቃሚ ነው አንቺ ደሞ ድንቅ ሴት ነሽ በብዙ ተባረኪ በርቺ እኔም ቤተስቤም እንወድሻለን ጌታ ይባርክሽ
@kalkidantakele5850
@kalkidantakele5850 3 года назад
ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ ጌታ ብርክርክ ያርግሽ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
ተባረኪ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው::
@yrgaawad2113
@yrgaawad2113 5 лет назад
መስኪየ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ❤️
@liyah3889
@liyah3889 5 лет назад
Thank you and God bless you and your family.
@siyophonetastic507
@siyophonetastic507 5 лет назад
Geta tbebun mastewalum yabzalh bzu temrealehu tebareki tdarsh ljochsh ybareku
@genteadmik5514
@genteadmik5514 5 лет назад
I love your teaching!! You r so blessed!!
@tesfayedenano9325
@tesfayedenano9325 5 лет назад
God bless you forever please Mes. pray about Ethiopia
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 лет назад
ዋው ድንቅ ትምህርት ነው መስክዬ ተባረኪ
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 лет назад
ውይይይ እንዴት እንደምወዳት ብታውቁ መስክዬ ምናለ ሁሉም እናት እንዳች ቢሆን ዋው የናት ፍቅር ስለማላቅ ይቅርታ አርጉልኝ 😭 ❤❤❤❤🙏
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 лет назад
የተወደድሽ ዶር መሲ ሰላም ላንቺ ና ለመላው ቤተሰብሽ ይሁን. ትምህርቶሽን ሁሉንም እከታተላለው በጣም የሚገርመኝ እኔን እንኳ የማይመለከት ቢሆንም እየተገረምኩ ነው ሰምቼ ምጨርሰው. አላገባውም ልጅም የለኝም ግን በዚ ትምህርት በጣም ብዙ ተምሬአለው. ነገሮችን ምትረጂበት ና ምትገልጭበት መንገድ ያስደንቀኛል. አንዲት ነገር ይህ ነው የምለው ካንቺ የምጥለው የለም. ከዚ በበለጠ ተገለጪ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን እድሜን ጤናን ያብዛልሽ.
@senasena1910
@senasena1910 5 лет назад
Thank you so much God bless you
@yedilbekele7173
@yedilbekele7173 5 лет назад
እውነት ነው ስለ ትምህርትሽ ጌታ ይባርክሽ ያብዛልሽ
@lidiatesfu2356
@lidiatesfu2356 4 года назад
Be blessed
@elizabethahmed5552
@elizabethahmed5552 5 лет назад
If I can or possible I will give u a million subscribers .you are Amazing u never know how u changed me every time when I got your video. Enaye your video is very powerful Egzabher Yetamkshe am orthodox am single Mom am always take care when am speeches with my son this I got from you Amsgenalw!
@nigistrobi3053
@nigistrobi3053 5 лет назад
Dr you are a awesome mom, may GOD keep on teach us through you.
@siyophonetastic507
@siyophonetastic507 5 лет назад
Geta ybarksh mn ale enatoch ende anchi bihonu ene gn lewedefitu leljoche kahunu eyetemarku new geta yredagnal melkam enat endehon
@peaceandlove2603
@peaceandlove2603 5 лет назад
Dr mes Gbu more and more bless familja❤️🙏🏼👍
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 5 лет назад
ነፍስን የሚመልስ ምክር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ዶክተር፡፡ በትምህርቶሽ እጅግ በጣም ተጠቅሜያለሁኝ አመሰግናለሁ
@samuelmussi2746
@samuelmussi2746 5 лет назад
Woww woww woww zamnech hulu yebarak fantastic yehone timert naw GBU
@jesusmetamegnaye5485
@jesusmetamegnaye5485 5 лет назад
Anchin legna yeseten geta kibrun hulu tekililo yiwsed DR anchim birik beylign 🙏🏾🙌🏾
@helenmelaku4876
@helenmelaku4876 5 лет назад
geta ybarkish yene ehit betam tebarikebetalehu ( temerebetalehu)
@okbottling1878
@okbottling1878 5 лет назад
ውድ በጌታ የተወደድሽ ዶ/ር መስኪ ስለተባረከው እና እጅግ ጠቃሚ ስለሆኑት ምክሮችሽ በጣም በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክሽ፡፡ ያስተማርሽው ትምህርት በጣም በጣም ብዙ ጠቅሞኛል ፡፡ ውድ መስኪየ ሆኖም በጣም የተቸገርኩበትን ጥያቄ ልጠይቅሽ ፈልጌ ነበር ልጆችን በተመለከተ ነው፡፡ ሁለት ልጆች አሉኝ የመጀመሪያ ልጄ ወንድ ሲሆን 8 አመቱ ነው፣ ሁለተኛዋ ደግሞ ሴት ሆና 4 አመትዋ ነው፡፡ ወንዱ ልጄ ከህፃንነቱ ጀምሮ እጅግ በጣም ፈጣን እና ረፍት አልባ ያለማቋረጥ የሚረብሽ ሲሆን ሴትዋ ደግሞ በጣም የተረጋጋች እና ምንም የማትረብሽ በጣም ፍቅር የምትሰጥ ናት፡፡ አሁን እኔና ባለቤቴ በጣም የቸገረን እሱ ሁሌ ስለሚረብሽ እንቆጣዋለን እንጮህበታለን፤ እንቀጣዋለን ለሱ የፍቅር ቃል ማውጣት በጣም ከባድ ነው ሁሌ ስለሚረብሽ ሁሌ እንደጮህንበት ነው፤ በተቃራኒው ሴትዋ በጣም ጨዋ ከመሆንዋ የተነሳ ምንም አይነት ጥፋትም እረብሻም አትፈጥርም ስለሆነም ሁሌ እስዋን ፍቅር በመስጠት በፍቅር ቃል እናበረታታታለን፡፡ በቅርቡ ግን ወንዱ ልጃችን በአንድ አጋጣሚ ሴትዋ ልጅ ለሁለት ቀን አያትዋ ቤት ሄዳ እቤት አልነበረችም እና ቤት ባለመኖርዋ በጣም ደስተኛ እንደሆነ እና በጣም እንደሚጠላት እቤት እንድትመለስ እንደማይፈልግ በምሬት ነገረን፤ እኛም በጣም ደነገጥን ብዙ ጊዜ በጣም ይመታታል ያበሳጫታልም፤ ጥላቻው ግን የዚህን ያህል እንሆነ አላወቅንም ነበር፡፡ መስኪየ አሁን የእኛ ስጋት እህቱን የከፋ ጉዳት እንዳያደርስባት እና እሱም ስነልቦናው በጣም እየተጎዳ እንደሆነ አይተናል ፤ እኛ ምን ማድረግ ነው ያለብን ትያለሽ? ከዚህ እድሜው በኋላ ልንለውጠው እንችላለን ልጃችንን? እህቴ መስኪ ለማሳጠር ሞክሬ ነው የፃፍኩልሽ ምን ይሻላል መፍትሄው ምንድን ነው ትያለሽ፡፡ ተባረኪልን!!!!!
@appealforpurity
@appealforpurity 5 лет назад
Do you mind if I address your question in one of my upcoming video messages so many benefit from it?
@okbottling1878
@okbottling1878 5 лет назад
No, I don't mind Dr. Meskye . Thank you so much , may God bless you!@@appealforpurity
@bilenselomon
@bilenselomon 2 года назад
Love it
@et537tfetlewerktesfaye2
@et537tfetlewerktesfaye2 5 лет назад
wow endet dink tmhrt new yagegnehut tebareki
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 5 лет назад
Mikirish betam igerimal Dr. Meskerem gata ibarikish!
@selamtegasse5032
@selamtegasse5032 5 лет назад
Zemenish yibarek betam yemitekm timhrt new .
@kebededadi9264
@kebededadi9264 5 лет назад
Wounderful women
@sozoview
@sozoview 5 лет назад
ጌታ ይባርክሽ!!
@wudistgmeskel9021
@wudistgmeskel9021 5 лет назад
You are such a wonderful woman!! Keep it up my sister!!
@kenanigussu119
@kenanigussu119 5 лет назад
My God bless you &your family I learn a lot from you thanks yenkonjo
@zufanbaraki1933
@zufanbaraki1933 5 лет назад
ur so blessed doctor love u
@miriam7682
@miriam7682 5 лет назад
Amazing tmhert new thank you tebaeki
@abejebelay8537
@abejebelay8537 5 лет назад
Thank you so much. May God bless you!
@drabelgirma1705
@drabelgirma1705 5 лет назад
Stay blessed! Keep shining!
@medimedo5191
@medimedo5191 5 лет назад
አንደበተ ርቱዕ ነሽ የተባረክሽ ነሽ ውድድድ
@tizitamekiso5601
@tizitamekiso5601 5 лет назад
God bless you DR Meski 🙏
@user-bw6nq7rl5h
@user-bw6nq7rl5h 5 лет назад
እሿን፡ደህና መጣሽልን እዴት ነሽመሢ እግ / ር ይባርክሽ ዘመንሽ፡ሁሉ ብርክ ይበል Wowwww be ጣም ጥሩትምርትነው እናመሠግናለን
@helentsehaye88
@helentsehaye88 5 лет назад
መሲዬ አንቺን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ። መሲዬ እኔ አላገባሁም ግን ስራዬ ከልጆች ጋር የተያያዘ ነው እንደ ክርስትያን በማሳድጋቸው ልጆች ላይ ጥዬ ማለፍ የምፈልጋቸው ነገሮች አሉ በተለይ ልጆችን እንዴት መቅጣት እንዳለብን በእድሜ ለይተሽ ብታስተምሪን በጣም ደስ ይለኛል በተለይ በማሳድጋቸው ልጆች ላይ ትልቅ ተፅእኖ ሳደርግ አያለሁ እና በቅጣት ጉዳይ ላይ የተሻለ ነገር ካንቺ እማራለሁ እና ትኩረት ሰጥተሽው ትንሽ ብታስተምሪን ምን ይመስልሻል? ትልቅ ለውጥ እያመጣሽ ያለሽ እህት ነሽ እና በርቺልኝ እንቴ ዘመንሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩ ።
@almaiygaanvzga1784
@almaiygaanvzga1784 5 лет назад
Wawww getaybarekishi
@GreatFuLLL
@GreatFuLLL 5 лет назад
ዶክተር መስከረም በአንቺ ምክንያት ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን
@deresegneberu7445
@deresegneberu7445 5 лет назад
ጌታ ይባርክሽ:
@hanaermias8846
@hanaermias8846 5 лет назад
Thank you Dr meskerm
@michaeltesfai7451
@michaeltesfai7451 5 лет назад
Thank you so much. You are blessed
@gmalmu650
@gmalmu650 5 лет назад
Tebarklgn
@hewoitafework3338
@hewoitafework3338 5 лет назад
ዷ/ር መስኪ ከልብ አመስግናለሁ የ4 አመት ወንድ ልጅ አለኝ እድለኛነኝ ይሄን ትምርት በማግኝቴ ጌታ ዬባርክሽ love you 🙏
@selammamotube7574
@selammamotube7574 5 лет назад
Messeye we'll come yetebarekishi esat neshi
@tamirudejene3725
@tamirudejene3725 5 лет назад
Thank you very much. Keep the good work
@jesusislovesme.7307
@jesusislovesme.7307 5 лет назад
You are blessed. Tebarke.
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 5 лет назад
Geta ybarksh meski
@genetgebreab9248
@genetgebreab9248 5 лет назад
Thanks God bless you.
@simontekle4444
@simontekle4444 5 лет назад
I am eritrean well kome sis very good message
@tiruneshfantahun3900
@tiruneshfantahun3900 5 лет назад
Wow zemensh yibarek
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 5 лет назад
መስክዬ በጀመርያ በትምርትሽ ሁሌ ነው የምጠቀመው ምን እላለሁኝ ተባረኪልኝ ለሲንግል ማሞች ትምህርት አስተምሪን ቲነጀር ልጆቻችንን እንዴት ማሳደግ እንዳለብን እባክሽ አስተምሪን
@hirutzeratsion4010
@hirutzeratsion4010 5 лет назад
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ያንቺን መልእክት በጉጉት ነው የምጠባበቀው ምክንያቱም ብዙ ነው የምማረው እኔም ሁለት ሴት ልጆች ኣሉኝ በእውነት ለእነሱ ምን ማለት እንዳለብኝ ከዚህ መልዕክት ኣግኝቻለሁኝ ወንዱንም ልጄን ምን ማለት እንዳለብኝ ትምህርትን አግኝቼበታለሁ በብዙ ተባረኪ
@helenisaac7957
@helenisaac7957 5 лет назад
Tebareki
@hlpkklhyikh8888
@hlpkklhyikh8888 5 лет назад
tabrke wude
@mahletterefe8789
@mahletterefe8789 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@soneyamenegstu7886
@soneyamenegstu7886 5 лет назад
I am so excited, I do work overnight for two days but through This day I always trying to take a nap by any means, but today I cannot way because I saw your video almost all. It was so interesting, and I sent your video for my husband and my friend who has children. Let me tell you something,but I am not professional and I don’t have even one degree
@SaraSara-ft5sx
@SaraSara-ft5sx 5 лет назад
😘tnx so much my God blessed u more and more
@netsiyegeta6928
@netsiyegeta6928 5 лет назад
Meskiye konjo enkuan metashelen
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 5 лет назад
You are so blessed
@adielmeka6388
@adielmeka6388 5 лет назад
Waw bless you. Thank 🙏
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏
@sewing3188
@sewing3188 5 лет назад
Thank you melktesh btam btam ymtkmn nw berh
@suerzuckerizzda7224
@suerzuckerizzda7224 5 лет назад
Tebareki meski
@hiwetasmerom135
@hiwetasmerom135 5 лет назад
Tebarke
@melonamichael743
@melonamichael743 4 года назад
Thank u so much fr Ur lesson its a lot to mean, but i couldn't find this lesson on FB can u pls help? bless u.
@medinmadi4768
@medinmadi4768 5 лет назад
Tebarki
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 5 лет назад
Thank you for sharing
@tigistdebele5798
@tigistdebele5798 5 лет назад
Bless you
@ggss9406
@ggss9406 5 лет назад
Dear Dr. Meskrem. I am pretty sure you are getting a lot of lovely comments over here. Please read mine too. I am longing for you video not only it is based on Babilical principle but also scientifically proven facts! Moreover, your modesty and humbliness are contagious which are quite WONDERFUL qualities to live life fully in a respectful way. Thanks for sharing your insight in every direction. Dr. Meskrem, you are my ETHIOPIAN QUEEN( I am crying while writing.) Love lots of it,you my sister.❤🙏!
@ggss9406
@ggss9406 5 лет назад
Lots of lovely
@ggss9406
@ggss9406 5 лет назад
*your video
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@molymoly7822
@molymoly7822 5 лет назад
Dr God bless you
@wisdomwisdom1309
@wisdomwisdom1309 5 лет назад
thank you so much! you teach me something amazing I believe it's helpful! big subscribe and like for you! may God bless you!
@elsayemane
@elsayemane 5 лет назад
Wow thank you
@gracekb2364
@gracekb2364 5 лет назад
geta yebarkish ....am single christain. i belive in being equally yoked gn men malet nw? christian malt protestant malet nw? sorry ke to[icu gar aymesaselem
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
Cute
00:16
Просмотров 7 млн
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45