Тёмный

ለውሻ ቺዝ በርገር ጋብዤ አቃለው "እውነት ወይስ ውሸት?" Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia  

Abbay TV Entertainment
Подписаться 392 тыс.
Просмотров 1,2 тыс.
50% 1

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Опубликовано:

 

26 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1   
@endalamawdebas-hn8cu
@endalamawdebas-hn8cu День назад
👉ም_ን_ብ_በ_ድ_ል_ሽ_ነ_ው_? ✍️ 😢ምንስ ብበድልሽ የናፍቆትን በትር ዘመኔን በሙሉ ያበዛሽብኝ...እ?..እማያባራ ስቃይ በላዬ ላይ እንደ ዶፍ ዝናብ ያረገፍሽብኝ...ምን ክፋት ምን ሀጥያት ሰርቼ?... ፍቅር በሚሉት ነገር ተነድፌ አይንሽ ከአይኔ ሲገጣጠምሙ..ትትትት ስለምልኝ እኮነው ዝም የምልሽ..እ..።ቀስ ቀስ እያልሽ እንደ ምሽት ጨረቃ ከአይኔ ስትርቂ ልመልስሽ ያልቻልኩት እኮ ለምን? ስለምወድሽ ነው።ስትናፍቂኝ ላወራሽ እልና ጆሮን ሰጥቼ ልስማሽ ብዬ ያልገዘትኩ..ታቦት የለም እኮ ለምን አሁንማ ስትናፍቂኝ ግራ ገባኝ የሳምኩሽን እነዛ ውብ ከፈሮችሽ💋...እያሰብኩ እንደ እብድ ብቻየን..... ያሳቅሽብኝ እኔ እኮ ያም ያም ሲያይሽ ከጥበብ ስራሽ ይልቅ ገና ሲያዩሽ ሰውን በስስት የምጥጥይው እኮ እንዴት ልቻል....? ከመድረኩ ውብ ከፈሮችሽን መሳም እንዳለብኝ ወሰንኩ...ታድያ ይህ ነው ጥፋቴ....?? እንባዬ እንደ ጥዋት ጤዛ ክብ ክብ እየሰራ ሽቅብ ይወርዳል..."ወንድ ልጅ አያለቅስም" ይባላል ግን አነባሁ 😭እኮ ለምን መልስሽ የራቀኝ አብረን አድገን ውሃ ተራጭተን አፈር ፈጭተን ተራራውን እሩጠን ቦርቀን አድገን እኮ ለምን እረሳሽኝ....? ድንገት ከመድረኩ ወጥቼ ከፈሮችሽን መሳሜ ይሆን 🤔....? በዛው ሂደሽ የቀረሽብኝ🤔 ? አሁን አሁን ሲመስለኝ ቀስ ቀስ እያልሽ አድራሻሽን ያጠፋሽብኝ ከአይኔ ስጠፊ ልመልስሽ ያልቻልኩት እኮ ለምን🤔 ይህን ያህል ዘመን የጠፋሽኝ...? ዛሬ እማ አየሁሽ እድሜ ለአባይ TV#ዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም አዘጋጆች ስሜን ስታጠፊ ጭራሽ ሳመኝ💋 ብለሽ በአደባባይ ስትከሽኝ🙉 ታውቂው አለሽ ሲሉሽ አላውቀውም ብለሽ ስትዋሻቸው 🙊.....?? እኔ ግን ➤አዜቭ የምር የጥበብ ሰው እንደሆንሽ እና በጣም ብዙ አድናቂዎች እንዳሉሽ ስለማቅ እንደ አንች በአደባባይ መናገር አልችልም🤔 በጣም ብዙ ሰው ባለበት አለም...ሰውም ባልጠፋበት...አንዳንዴ ብቻዬን የቀረሁ ይመስለኛል...ነገሮች ለምን እና እንዴት ሆኑ ብዬ ከራሴ ጋር እጣላለሁ...በርግጥ እኔም ለዚህ አለም እንግዳ ነኝ...መተው እንደሄዱት እሄዳለሁ...ግን ምን ትቼ ነው የምሄደው? ምንስ ታሪክ ሰርቼ ?...የራሴ ቤተሰብስ ይኖረኛል?...ብዬ ራሴን እጠይቃለሁ... .....በህይወቴ የምኖርላቸውን ሰዎችን ሳስብ ሁሌም በልቤ❤ ውስጥ እንደ ማህተም ታትመሽ ለዘላለም አለሽ ...ስለ አንች ሁሌ ባወራም እንኳን አይሰለቸኝም...ስወድቅ አብረሽ የምትወድቂ በሀዘኔ የምታዝኝ...እኔንጃ እኔ ስለ ፍቅርሽ መናገር ስጀመር ቃላቶች ይጠፉብኛል...ግን የእውነት እወድሻለሁ...እስከ እለተ ሞቴ ፍፃሜ ቆሜ እመሰክራለሁ..... የኔ ውድ አዜቭ እንደማፈቅርሽ ብቻ ነው ማቀው በሌላ ግን አትሳይው በትክክል ልቤ የሚለኝን ልገርሽ ........??? ሳሚኝ ና ልንቃ ሰምተሽ እንደሆነ…ብታ መዋተቴን እራሴን ማጣቴን ውሎ አዳር መተከዝ አለፍ ሲል መፍዘዜን ለብቻ መፈገጌን ዝም ብሎ መበርገግ ሆኗል ና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር ባንቺው እንደታመምኩ ባንቺው ልዳ በቃ በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝ ና ልንቃ……!!!!!!!!!!እግዚአብሔር ባለሽበት ሀገር ይጠብቅሽ❤❤❤❤ 👉ምስጋና ➤ለአባይ TV እና ➤ፕሮግራሙን ላዘጋጁት (ዋሸሁ እንዴ)????
Далее
OVOZ
01:00
Просмотров 1,6 млн
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Просмотров 83 тыс.
She screamed with joy when she saw it ❤️
0:47
Просмотров 2,8 млн
Eritrean comedy 😂😂😅🤣🤔
1:00
Просмотров 134 тыс.