Тёмный

#ለውዷ_ባለቤቴ_የማይታመን_ስጦታ_ሰጠሁዋት_በደስታ_አበደች 

ደሱ ትዩብ Desu tube
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@emushatube4238
@emushatube4238 4 месяца назад
የኔ ባል አመሰግናለሁ ህይወቴ❤❤❤❤
@desutube5417
@desutube5417 4 месяца назад
የኔ ፍቅር ❤❤❤
@ሀብትሽ.ሚዲያ
@ሀብትሽ.ሚዲያ 4 месяца назад
አረደሱ ቪው ቀነሰባችሁ ተልተሎ ኑልን እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤​@@desutube5417
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 месяца назад
ስብስክራይብ አርጌኝውደ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 4 месяца назад
ኸረ ውለዱልን ዘራችን ይብዛ ቤተሰብ😍😍😍
@osratgold7930
@osratgold7930 4 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🥰🥰🇮🇱❤❤👍
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 4 месяца назад
ይች የተቀደሰች ልጅ ነች ገምች ሲላት ሁሉም ነገር ስላለኝ ብል የባሏን ልብ ሞላችው መታደል ጀግና 😍
@desutube5417
@desutube5417 4 месяца назад
🙏🙏🙏👍
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 4 месяца назад
በጣም ደስ ትላላችሁ መግቢ በሩ አጠገብ ያለውን የእመመቤታችንን ሥዕል አድኖ ሌላ ቦታ ላይ ብታደርጉት መልካም ነው ሥናከብር ነው ክብር የምናገኘውና ለቅዱሳት ሥዕላት ክብርና ቦታ እንስጥ።
@emushatube4238
@emushatube4238 4 месяца назад
እሺ
@Habtam21
@Habtam21 4 месяца назад
የኔ ዉድ ይገባሻል ደባካዬ የዛሬ አመት ደግሞ ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
@masiwollotube4483
@masiwollotube4483 4 месяца назад
የኔ ፍልቅልቅ እሙየ ማርያምን ስወዲሽ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@marifazw7969
@marifazw7969 4 месяца назад
የኔር እሙየ አብሬሽ ነውኮ ደስ ያለኝ ሰው ቲደሰት ውስጤ ይደሰታል ቲያለቅሱ ታይ አብሬ አለቅሳለሁ አይ የኔ ነገር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለኛም ጡሩ ትዳር ይስጠን ደሱየ እሙየን ስላስደሰትካት እናመሠግናለን🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AbabaAbaba-y1x
@AbabaAbaba-y1x 4 месяца назад
የኔ ፍልቅልቆች ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤
@LijSuzi
@LijSuzi 4 месяца назад
የኔ እናት እንኳንም አስደሰትካት እውይይይ 😘😘😘
@ahmedarebu9992
@ahmedarebu9992 4 месяца назад
ደሱየ ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ፍቅራችሁ እጥፍ ድርብ ይሁን አሏህ ይጠብቃችሁ
@نجمهنجمه-ع5ص
@نجمهنجمه-ع5ص 4 месяца назад
አየ እሙየ እንጡጥ ፍርጥ አለች ወንድም አለም የኔ ጀግና❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@Eden-m5o
@Eden-m5o 4 месяца назад
የኔ ውድ ድስተዋ የኔ ፈልቅልቅ❤❤❤
@etuamlku3448
@etuamlku3448 4 месяца назад
የኔ የዋሆች ፍቅራችሁን አስከማታ ያዲርግላችሁ እግዚአብሔር
@SaSa-mq6rp
@SaSa-mq6rp 4 месяца назад
ወርቅ ብገዛላት አሪፍ ነበር ግን ህይም አሪፍ ነው በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
ውዶች ሁሌየ ደስስ ይበላችሁ❤ ግን ስዕል አድኖውን ጸሎት ክላስሺ አድርጊ እማ እኔላየሁት ፈራሁ ከባድነው
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 4 месяца назад
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው ከደስተዋ የተነሳ ይስራል ወይ አላለችም😂😂😂 እውዳችዋለው❤❤❤
@masiwollotube4483
@masiwollotube4483 4 месяца назад
ሚስጥር ወጣ እሙየ ነፍሰጡር ነች እኳን ደስስስ አላችሁ 🎉🎉🎉
@bugghut9474
@bugghut9474 4 месяца назад
አይ እሙየ የኔፍልቅልቅ ለመክፈት ከመቸኮሏ መክፈት አልቻለች እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችሀ❤❤❤❤
@zinatmohammed9997
@zinatmohammed9997 4 месяца назад
ደሱየ ተባረክ ❤❤❤❤❤
@MkMk-py8hg
@MkMk-py8hg 4 месяца назад
የኔውዶች ሁሌምሳቁልኝ ወድሞቸ ይመቻችሁ ፍቅር እስከመቃብር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አኢሻሙሀመድ-ሰ1ቸ
@አኢሻሙሀመድ-ሰ1ቸ Месяц назад
ዋዉ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 4 месяца назад
የኔ ሚስኪን ለመክፈት ከመቸኮሎዋ የተነሳ መክፈት አልቻለችም ደሡ ምርጥ ባል😅😅😅😅😅
@መሲዩቲዩብ-ቈ2ደ
@መሲዩቲዩብ-ቈ2ደ 4 месяца назад
ስወዳችሁ እሙ እርጉዝ ነች የምትሉ ❤😂
@fke780
@fke780 4 месяца назад
የኔ ጀግና ወንድም ፈጣሪ ይጠብቃቹህ እወዳቹህ አለሁ❤❤❤
@ሰሙነኝየእናቴምርኮኛ
@ሰሙነኝየእናቴምርኮኛ 4 месяца назад
የኔውድ ደሱ የራያው ሸበላ ስወድህ ትለያለህ ወላሂ ፍቅራችሁ እንደበባ ያበብ ታምራላችሁ ማሬች ብያችሆለሁ
@bettyzeweldya6130
@bettyzeweldya6130 4 месяца назад
የኔ ውድ እህት ሁሌም ሳቂልኝ ❤❤
@AyhAaa-u4s
@AyhAaa-u4s 4 месяца назад
ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ እሚየ የኔ ፍልቅልቅ ሰወድሽ ሁሌም በታችሁ በደሥታ የሞላ ይሁን❤❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 4 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ እናት የሜሄድ ሱስ 😂😂ግን እይታዉ እየቀነሰ ነዉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁበት
@kedijahussin
@kedijahussin 3 месяца назад
እኔም ወላሂ ለአረፉ አይፎን 15 ዉዱ ባሌ ሠር ፕራይዝ አደረገኝ አላህ ይጠብቅልኝ ከድሜየ ቀንሶ ለሱ ይስጥልኝ የልጂነቴ አብሮ አደጌ የስደት ጓደኛየ እወድሀለሁ ግን እሱን ላለማስከፉት ነዉጂ 2 ስልክ አለኝ ተቀብያለሁ ግን አስመልሸ ብሩን በልጀ ስም አስገባዋለሁ ብየ እሱን አስፈቀድኩ እሺ አለ ብሩ አሳዘነኝ ከዛ አማሪኛ ኪቦርድ የለዉም ላገር ለመፃፍ አይሆንም
@ወሎራያ-ዘ7ቀ
@ወሎራያ-ዘ7ቀ 4 месяца назад
የኔ ውድ እሙየ የኔ የዋህ❤❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 месяца назад
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 4 месяца назад
አየ እሙየ ❤❤❤❤ደሱየ ምርጥሰው❤❤❤❤
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 4 месяца назад
ዋዉ ስታምሩ❤❤❤❤
@Hanan-cx7zh
@Hanan-cx7zh 4 месяца назад
የኔየዋህ ሁለየምደስይበልሽ እሙና ደሱ ትልቅ ክብርአለኝ❤❤❤ለኔ ትለያላችሁ
@Kemila223
@Kemila223 4 месяца назад
yene Fkr ይህ ላንች ሲያንስሽ ነው ❤❤
@Sarabihon
@Sarabihon 4 месяца назад
የኔ ፍልቅልቆች የሃገሬልጆች በጣምነው እምወዳችኹ ❤ ውለዱልን
@BeleteSisay-my6cu
@BeleteSisay-my6cu 4 месяца назад
እምወዳቹህ በፍቅር ኑሩልኝ እሙ ይገባሻል የኔ ጠንካራ
@SeAdaTube-bp6ut
@SeAdaTube-bp6ut 4 месяца назад
የኔ ድቡሽ ስውዳት ወላሂ
@ብርቴየራያዋ
@ብርቴየራያዋ 4 месяца назад
በጣም ነው ምወዳችሁ ግን ከዩትብ አትጥፋ🥰🥰
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 4 месяца назад
አይፎን መስሎኝ ነበር 😂 ግን በቂ ነው እሙዬ እንኳን ደስ አለሽ ግን ዩቱቡን በድብ ስሩበት በደንብ ታድጋችሁ ከምር ደሱ ሚስትህ ቆንጅዬ ናት ስንቱ አይደልደ የሚያድገው በዩቱብ ❤❤❤❤❤
@desutube5417
@desutube5417 4 месяца назад
እሽ እህቴ እንሰራለን ስልኩኮ ከአድሱ አይፎን ጋ እኩል ነው ዋጋው እሷ አይፎን ስለማትወድ ነው
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 4 месяца назад
@@desutube5417 እሽ እኔኮ 650 ሪያል የምንገዛውን ስልክ ነው የመሰለኝ እና ለእሙዬ ይገባታል በእውነቱ ሚድያ ላይ ከወጣችሁ አይቀር በደንብ ስሩ ብዬ ነው አመሰግናለሁ
@ameenaetp
@ameenaetp 4 месяца назад
ብሩ እኮ አይፎኑ ጋር እኩል ነው አለማወቅ😂😂
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 4 месяца назад
የሰው ልጅ ግን ደስታውም ክፋቱም ትንሽነው አሁን በዚህ ቆርቆሮ ይህንን ያህል ደስ ሲለን ይገርማል ከምንም በላይ የእግዚአብሔር ፍቅር በውስጣችን ያሳድርብን እርሷን በዚህ ነገር እግዚአብሔርን እንድታመሰግን እንዚህ አይነት ባል ስለሠጠህኝ አመሰግናለሁ ብላ እግዚአብሔርን ታመሰግን አለች የሰው ልጅ ቢቻል ሰውን ያስደስት ባይቻል ደሞ ዝም ይበል በኛ ምክኒያት ግን ሰውን አስከፍተን እግዚአብሔርን እንዲያማር ማድረግ በጣም መጥፎ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን
@desutube5417
@desutube5417 4 месяца назад
በምድራዊ ነገር መደሰት የሰማያዊውን መርሳት መስሎሽ ከሆነ ስህተት ነው የሁሉም ናገር ደረጃ ስላለው ነው ስለ መልካም ኣስተያየትሽ እናመሰግናለን
@GffFFf-pj7rm
@GffFFf-pj7rm 4 месяца назад
የኔ ምርጦቺ❤❤❤❤
@Habtam837
@Habtam837 4 месяца назад
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ
እሙየ ያኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤❤❤❤
@ከወሎየወቹመደር
@ከወሎየወቹመደር 4 месяца назад
ሥወዳቹህ ጠፍታቹሀል❤❤❤
@mmM-z4w
@mmM-z4w 3 месяца назад
የምወዳችሁ❤
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
እሙ እንኳን ደሥ አለሽ❤❤❤❤❤❤
@Mymomiloveyou
@Mymomiloveyou 4 месяца назад
ይበራልደ የሄንያህል የተተበተበው😂😂😂😂😂
@emushatube4238
@emushatube4238 4 месяца назад
😂😂😂😂😂 እኔን ለማስለፉት
@Mymomiloveyou
@Mymomiloveyou 4 месяца назад
​@@emushatube4238 የኔ ቆጆ ትንሽ ልፊ ብሎነው ❤❤
@adbozz1450
@adbozz1450 4 месяца назад
እርጉዝናት አደለይም ሳያት እርጉዝ ትመስላለች
@ሰሙሰሙቲ
@ሰሙሰሙቲ 4 месяца назад
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ አይለያችሁ በዚሁ አጋጣሚ ልብሳችሁን መጥለብ ፈልጌ ነበር ግን ቁጥር የላችሁም ከስር አስቀምጡልኝ
@hawaHawa-o7p
@hawaHawa-o7p 4 месяца назад
ዉልዱ❤🎉
@صفيةص-ش9ذ
@صفيةص-ش9ذ 2 месяца назад
👍👍👍
@saeedsaeed9044
@saeedsaeed9044 4 месяца назад
yene.wude.emuye.enkanme.des.alse❤❤
@ልጂዙዙየቡታጂራዋ
@ልጂዙዙየቡታጂራዋ 4 месяца назад
የኔፍቅሮች ሙቸነዉየምወዳችሁ❤❤♥️♥️♥️
@masiwollotube4483
@masiwollotube4483 4 месяца назад
የስልኩን ዋጋ ንገረኝ ለባሌ መስጠት እፈልጋለሁ ስሪንቃ 😢
@ZahidKhan-b9n
@ZahidKhan-b9n 4 месяца назад
ካሜራ አማኑ ግን ስጥተን አናቅም እንጂ ተሰጥቶ አያቅም ብለህ አትማል😂😂😂
@desutube5417
@desutube5417 4 месяца назад
👍👍👍👍
@AlemeuDejen-ly8ms
@AlemeuDejen-ly8ms 4 месяца назад
ወርቅ ግዚላት ትልቅየ
@TigstAshagrie
@TigstAshagrie 4 месяца назад
ደሱየ የናቴልይ ጠፋቹህ
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 4 месяца назад
ስወዳችሁ ❤
@አኢሻሙሀመድ-ሰ1ቸ
@አኢሻሙሀመድ-ሰ1ቸ Месяц назад
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا 4 месяца назад
ባል ስለካ ነህ ስወዳችሁ ክበርልኚ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@shuuud1458
@shuuud1458 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemeuDejen-ly8ms
@AlemeuDejen-ly8ms 4 месяца назад
እኔደሞ ወርቅ መሰልኝ😢
@Hanan-cx7zh
@Hanan-cx7zh 4 месяца назад
❤❤❤😂የኔወርቅ
@herg965
@herg965 4 месяца назад
አሁንይስማልዉዶቹ❤❤❤
@turky3346
@turky3346 2 месяца назад
❤❤❤❤❤😊😊🎉🎉🎉
@soomebaby83
@soomebaby83 4 месяца назад
ሥንት ነው በኢቶ. ንገረኝ ለወድሜ መግዛትእፈልጋለሁ
@desutube5417
@desutube5417 4 месяца назад
140ሺብር
@seaditube1240
@seaditube1240 4 месяца назад
ህ መቶ አረባ ወይኔ ከ30 ሺ በላይ ደግሞ ለሰልክ ወድቆ ለሚሰበር ወረቅ ብገዛላት ይሻል ነበረ
@soomebaby83
@soomebaby83 4 месяца назад
እሽ አመሰግናለሁ ደሱእየ​@@desutube5417
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 3 месяца назад
ወይየውውውውውውውውውው😮😅😅140ሽ
@RwdwfttyRtww
@RwdwfttyRtww Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Alemitu654
@Alemitu654 2 месяца назад
ካሜራ አማኑ ዝብለህ ስራህን አሰራም 😁😁
@ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
@ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ 4 месяца назад
ዋዉ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤
@alemnehs1512
@alemnehs1512 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 месяца назад
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
@رقيهمولا
@رقيهمولا 4 месяца назад
የኔውዶችደሥትላላችሁማረያምንሁሉችሁምሠላማችሁይብዛልን❤❤❤❤❤
@markeTUbeዬቶብ
@markeTUbeዬቶብ 4 месяца назад
❤❤❤
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 4 месяца назад
❤❤❤
@rigvhfg275
@rigvhfg275 4 месяца назад
ሀይ
@AbabaAbaba-y1x
@AbabaAbaba-y1x 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@herg965
@herg965 4 месяца назад
ድምፆየለዉምአይሰማም
@desutube5417
@desutube5417 4 месяца назад
ይሰማል ይሰማል እህቴ ድጋሜ ክፈቺው
@zmzamzmzam4411
@zmzamzmzam4411 4 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@ZabeebaZabe
@ZabeebaZabe 4 месяца назад
❤❤❤
@dhgfbbffujvchk9122
@dhgfbbffujvchk9122 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@HaymanotRobit
@HaymanotRobit 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@رقيهمولا
@رقيهمولا 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@sayedahmada718
@sayedahmada718 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@አልሃምዱሊሏህ
@አልሃምዱሊሏህ 4 месяца назад
እሙየ ይገባሿን የእኔ ቆንጅ ድሱየ ሰንት ገዛህው ባሌ ሰልክ ላኪለኝ እያለኝ ነው እኔ ሳኡዲ ነኝ አንድ ከሆን ከሱ ገዛ እድለው ብዛላይ የሳኡዲው ነው ቆንጅው ይላሉ መልስለኝ ሰንት እድገዛሁ እዳታለፍኝ
@desutube5417
@desutube5417 4 месяца назад
እዚህም ሃሪፍ ሃሪፍ አለ 140ሽብር ነው ይሄ በጣም ውድ ነው
@አልሃምዱሊሏህ
@አልሃምዱሊሏህ 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ድሱየ እሙየን ሳምለኝ ብቅርቡ እምጥለሁ የምኖርው ቆቦ ነው ኢንሻአሏህ እስለማችሁ አለሁ ውዱች
@sarhSAR-y6q
@sarhSAR-y6q 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@taba9136
@taba9136 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahilove5428
@mahilove5428 4 месяца назад
እረ እዳትሰደጂ 2 ለተኛ
@emushatube4238
@emushatube4238 4 месяца назад
ለመዝናናት እኮ ነው እህት
@አዝመራደሣለ
@አዝመራደሣለ 4 месяца назад
Desuye
@AbuSu-hx3lo
@AbuSu-hx3lo 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ትእግስት
@ትእግስት 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 4 месяца назад
❤❤❤😂
@جميله-غ8ب
@جميله-غ8ب 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 месяца назад
ውደ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
Далее
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 432 тыс.